Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ጥበብን ከምር በጣም ወድጃታለው ፈታ ያለች ፈታ የምታደርግ ልጅ ነች በርቺ ❤❤❤
አዲሷ ልጅ ቀለል ያለች ናት ደስ ትላለች😊
Ebs በጣም ደስ ነው ያለኝ ይችልጅን ሳያት ያደገችው የተማረችው አሜሪካ ነው ግን ቤተሰቦቿ ልጃቸው ላይ እንደ ሰሩ ታስታውቃለች ትህትናዋ ስነስራአቷ ኢትዮጲያ ወስጥ የደጉት የሷንን ያህል ትህትና አያሳዮም ውጭይ ስላደገች ለመወደድ ማስመሰል አትፈልግም እወነተኛዋን ሆና ነው የምትሰራው ድምፅሸ ምናምን ምትሉት ሰዎች የቅናት ነው ጥበብ እኔ የማቅሽ በቲታክ ነው ማንንም እዳሰሚ ከebs ብዙ የተሻሉ ቦታዎች ላይ መስራት ትችያለሽ በርችይ ገና ወጣት ነሽ አቅም አለሽ
ትክክል
ኪኪኪኪ አሜሪካ የአነዳድ ህግ እንኳን አይታው ሰምታ ይምታውቅ አትመስልም
ኡነት ነው ማበረታታት ባንችል እንኳን ቢያንስ ለመተቸት ባን ቾክል ጥሩ ነው እንደሀሳብ❤
ገና ምን ሰራችና ነዉ ዉሬ ምታበዙት
I Agreed with you asfawn tmeslalech
ይችንልጅ ወደድኳት❤❤
አድሷ ልጅ የኔ ቀበጥ ተመችታኝ አለች ይመቺሽ ቅብጥ በይ የኔ ቀበጥ ዋውውውውውው❤❤❤
ልጅትዋ ትንሸ አሰተካክይ የኢቢኤሰ ሰራተኞች ረጋ ያሉ ናቸው ጎበዝ ነሸ መሰራት ትችያለሸ ግን በርጋታ የባለቤቱን ያህል ትህትና የምላበት ቢሆን ጥሩ ነው በርቺ በተረፈ ሁላቹም ኢቢኤሰ እንወዳችሁዋለች በርቱ ሁሌም የጀግና ቤት ነው❤❤❤❤❤❤❤❤
ሀገርሽ ነው ቅበጪ በደንብ 🎉🎉ቅብጥብጥ በይ😂❤🎉
ወዳጄ የቅብጠትም ልክ አለው እቺ እኮ ተሞዘዘች
ጥበብ በጣምነው የተመቸችኝ❤❤❤
ኢቢኤስ የውሪ መሰብሰቢያ ሊሆን ነው
@@EsubalewTumelisanTewelde ማለትነው እግድህ
ሁሉም ሰው ሀገሩ ላይ መስራት አለበት የኢትዮጵያ ፈጣሪ አምላክ ይጠብቅሽ
ይመችሽ በጣም smart ናት ትቅበጥ ❤❤❤❤
❤❤❤❤❤ ምርጥ ልጀ ናት ወድናታል❤
ጥበብ ይመቻት ፍታ ሁሌ ተጨናንቀን አቦ ፈታ አሪጊን❤🎉
ደምሪኝ ዉዴ🎉🎉
You right me too
የ ጆርናሊዝም ምንነት የገባት ልጅ ነች ጥበብ i LLoved Her
ይመቻት እሺ ልጅ ምችት ነው ያለቺኝ ጎበዝ ነች ተግባቢም ነች በቃ በልጣቸዋለች
አድናቂሽ ነኝ፣ አማርኛ ሳትረሺ ፣ ጎበዝ በርቺ
እኔ ሹፌር ነኝ😂😂😂😂i love ጥበብ❤❤❤❤
ወይኔ ጥበብዬ አንችንም ማአዚዬንም ስላየሗችው ደስ ብሎኛል❤ጥበብዬ ይመችሽ ማንንም አትስሚ ሀገርሽ ላይ ፈሸሽ በይ።
Ufffffff ስታምር ሊጂትዋ ❤❤❤❤
መቅዲ አምሳያዋን አገኘች ጥበብ ደስ ትላለች ፈታ ያለች ናት
ጥበብዬ በጣም አራፍነው በርች
አረረ ጥበብ ግን የምር ጥበብ ናት ስወዳት እኮ❤
አዲሷ ልጅ ይመችሽ ❤❤❤
አንዳንድ ሰወች ግን አፋችሁ ለከት ይኑረው ኮመንት ከመስጠታችሁ በፊት ቆም ብላችሁ አስቡ ልጅቷ ጀማሪ ናት ማስየካከል ያለባት ነገር ካለ እየቆየች ታስተካክላለች ሲቀጥል እንደ ጀማሪ በጣም ጎበዝ ነው በዛ ላይ ያደገችው አሜሪካን ነው ይሄን ያክል እራሱ ጉብዝና የማጠበቅ ነው ሁለት አመት ኖረው አይደል እንደ ያያ እያሉ የሚያነፍሩን so አስተያየት ስትሰጧት በፍቅር ይሁን
በጣም,ነው,ደስ,የምትይው,በዚሁ,ቀጥይ.ይህ,መቅበጥ,ሳይሆን,እስታየሏ,ነው.
ደስ ትላለች ኢትዮጵያ እንደማለደጓ እንደውም አትቀብጥም
ስራ አስኪያጁ አቤል ፈገግታው ትህትናው ደስ ይላል ጋዜጠኞቹም እስታፉ መኪኖቹ ሁሉም ያምራሉ ።
እሰይ ቴስላዋን ይዛ ወደ እናቷ 😊 😂😂😂ውነትሽን ነው ደስ ስትይ አንተማ 👌🙏
ጥበብዬ. እናቷን ግዥልኝ አላለይም አይ እናት እሽ አለች ለልጇ የማትሆነውነገር የላት አናት
ጥበብን እኔ በቲክቶክ ነው እማውቃት በደንብ በነፃነት ያደገች ልጅ ናት ትቸኩላለች መቸኮሏን ትንሽ ትቀንስ በሉ እንጂ ስርአት የላትም ምናምን አትበሉ ።በደንብ ስርአት አላት ያሳደጓት የተባረኩ ይሁኑ ❤
ለኢትዮጵያ ሕዝብ አትመጥንም ልጆቻችን ምን እያዩ ይደጉ?
@@EsubalewTumelisanTewelde ልጆች ስርአት አይዙም በሚባልበት ሀገር አድጋ እንዲህ ስርአት የኖራት የቤተሰቦችዋ አስተዳደግ እንጂ እምታየው ሳይኖር ቀርቶ አደለም አትሳሳት ልጆችህ ላይ መስራት ዋናው ስራ ያንተ እና የእናታቸው ነው።
ጥበብ 😅😅😅😅👌👌👌👌👍👍👍👍👍
ትሱና ጃፒ ላይ ነው እሚያምረውትንሽረፍት👍👍
ትንሽ ለአዳዲስ ሰዎች እድል ቢሰጥ መልካም ነው
ሁሉም ሀሪፍናቸው
Yene konjo tibebye gobez ❤😂
ይመቻት ግን እናቷን ፈልሸሽ ያራዳ ልጂ🎉🎉🎉🎉
የማእዝዬ ትለያለች ስታምር ኡፍ
ጥበብዬ የኔ ማር❤
ሲደወል አታነሺም o my god ምትለዋ ናት የጥበብ እናት
ትመችኛለሽ ይመችሽ ቀበጥ❤❤❤
Tibabin yewedadw enda ine🥰
ጥበብሻ ምርጧ ❤
ኣይ ጥበብ ስታምር
አኔግን በጣም ነው የወደኩት
I love the new host ledy you and your mama❤❤❤
ጥበብ ቀበጥ የቲክቶኳ😂😂😂♥️🥰
Ebs አዝናኝ ሴት አግኝታቹዋል ከእናተ ጋር ትሄዳለች❤❤❤❤❤❤
ተዉ አድሶችም ይስሩ አበረታቱ ምናለ በርች ብትሉዋት ዘወትርንም አድስ ሲመጣ እንዲህ ነበር አሁን ግን ሲለምደው ሁሉም የሚያምርበት ሁሉም የሚወደውን ሆነ ሌሎቹም እንደዚሁ ነበሩ አሁን ለምደው ነውመልካም መናገር ባትችሉ ዝም በሉ
የኛ ህዝብ ምቀኛ ነው ያልበላውን ማከክ ይወዳል።
ዋውውውውውብያለው
ጥበብ እና ዘወትር በርቱ
I like her Soo much
I love the new girl ❤
ጥበብ በጣም ነው የተመቸችኝ
ጥበብ በጣም ጎበዝ ልጅ። talk like a lady tho not like a teen
ኬት ነው በናትሽ ፈተው የለቀቁሽ 😂😂😂😂😂ይመችሽ ለማንኛውም ቅብጠትሽ ግን በልክ ቢሆን 1ኛ ነው።ልጁን አጨልሽው
tibeb betam new yetemecheshin gobez lig nesh yesw metfo astayet layi sayihon serash layi bicha atokeri telek bota tedershialesh
Wow ይመችህ tibeb ❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
አይ ጥበብ😂😂😂😂😂😂
ጥበብ አንደኛ ነች
I like the new girl ❤
እብድ የሆነች❤❤
ዋው ደመወዝ
ech konjom tigraweti nech ew stl enata semchatalehu
Lijituwa gobzi net good luck yene qonjo she grow up in America she speak amerinya wow ine Ethipa adige alchilm
ebc ውስጥ ዘውትር መቅዲ አዲሳ ልጅ በቂ ናቸው
አዲሳ ልጅን አጋቡኝ❤❤❤❤
እራሱዋን ሆና ነው እንግዲ መሰራው ጥበብ .ያለተፈጥሮዋ እንዲ ሁኚ አትበሉዋት
ትክክል እንደውም መነስገን የሚገባት ወጣት ነች ሰው ወደውጭ ሲሄድ ሃገሬን ላሀልግል ብላ ትፕወልዳ ያደገችበትን ሀገር ትታ ኢትዮ መምጣት እምተመሰገን ነች እንጂ የምትተሽ አትደለችም
I can't wait eske samint
ጥበብ 🎉
ጥበብ ፍቅርነሽ ቀጥይበዝሁ ደሞ ፍቅር አሲዘሽን እዳጠፊ በልች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ምርጥ ነች
አይደለችም ገደል ትክተቷት
ይመቻችሁ
She's a open minded
Gobez nes berci ❤❤❤
ጥበብ በጣም ጎበዝ ነሽ ግን ትንሽ እረጋ በይ
Wow ጥበብ 🥰🥰
ጥበብ አንደኛ ነሽ
ጥበብዬ ተመቸሽኝ!
እንደኔ ጥበብን ያፈቀረ ይቺ ልጅ ከመጣች በኋላ ይሄው ebs ላይ ነው አይኔ ጣቢያው እራሱ አማረበት
Ewnet bel ? Fara
የአዲሷ ጋዜጠኛ ድምጿ ይለያል
Betam wededekush
ትንስስ የታሌ😢😢😢
Wow tibebye I like you
Mndnew...Betam tenkelekelech esua
Tibebe she is so 🥰 sweet
Do they take cash? 🤔 how is the payment process works?
ቀበጧ ዋው አንደኛ 🎉
ምን ይሻለኛል ምንም ብታደርጉ ያምርባችኋል ምቀኛን እርሱት ❤❤❤❤❤
Batem dasi yamitel lij
Tibeb ❤
ጥበብ ምርጥ
ሲደወል አታነሺም ow my God
አዲሷን ሆስት ወደድኳት ❤❤
እያሽከረከሩ ጭፈራ ምን አይነት ትምህርት ነዉ የምታስተላልፉት ለወጣቶች
ስልኳቸው የላም እንዴ
ምን ትጃጃያለሽ
ሁለት ውዶች መቅዲና ዘውትር 😍😍😍
AMERICA MADEG TIKMU ASMESAY ENA ASHKABACH MEHON YELEM.....GOOD EXAMPLE IS TIBEB......GOD BLESS AMERICA.....
ትንሡስ😊
ebs አድሷ ልጅ ፈጠንሸ ተረጋጌ በሏት
Tinsu yelelebet Des ayilim
👍👍👍👍👍👍👍❤️
ሲደወል አታነሺም ኦማይጋድ ዋት
ጥበብን ከምር በጣም ወድጃታለው ፈታ ያለች ፈታ የምታደርግ ልጅ ነች በርቺ ❤❤❤
አዲሷ ልጅ ቀለል ያለች ናት ደስ ትላለች😊
Ebs በጣም ደስ ነው ያለኝ ይችልጅን ሳያት ያደገችው የተማረችው አሜሪካ ነው ግን ቤተሰቦቿ ልጃቸው ላይ እንደ ሰሩ ታስታውቃለች ትህትናዋ ስነስራአቷ ኢትዮጲያ ወስጥ የደጉት የሷንን ያህል ትህትና አያሳዮም ውጭይ ስላደገች ለመወደድ ማስመሰል አትፈልግም እወነተኛዋን ሆና ነው የምትሰራው ድምፅሸ ምናምን ምትሉት ሰዎች የቅናት ነው ጥበብ እኔ የማቅሽ በቲታክ ነው ማንንም እዳሰሚ ከebs ብዙ የተሻሉ ቦታዎች ላይ መስራት ትችያለሽ በርችይ ገና ወጣት ነሽ አቅም አለሽ
ትክክል
ኪኪኪኪ አሜሪካ የአነዳድ ህግ እንኳን አይታው ሰምታ ይምታውቅ አትመስልም
ኡነት ነው ማበረታታት ባንችል እንኳን ቢያንስ ለመተቸት ባን ቾክል ጥሩ ነው እንደሀሳብ❤
ገና ምን ሰራችና ነዉ ዉሬ ምታበዙት
I Agreed with you asfawn tmeslalech
ይችንልጅ ወደድኳት❤❤
አድሷ ልጅ የኔ ቀበጥ ተመችታኝ አለች ይመቺሽ ቅብጥ በይ የኔ ቀበጥ ዋውውውውውው❤❤❤
ልጅትዋ ትንሸ አሰተካክይ የኢቢኤሰ ሰራተኞች ረጋ ያሉ ናቸው ጎበዝ ነሸ መሰራት ትችያለሸ ግን በርጋታ የባለቤቱን ያህል ትህትና የምላበት ቢሆን ጥሩ ነው በርቺ በተረፈ ሁላቹም ኢቢኤሰ እንወዳችሁዋለች በርቱ ሁሌም የጀግና ቤት ነው❤❤❤❤❤❤❤❤
ሀገርሽ ነው ቅበጪ በደንብ 🎉🎉ቅብጥብጥ በይ😂❤🎉
ወዳጄ የቅብጠትም ልክ አለው እቺ እኮ ተሞዘዘች
ጥበብ በጣምነው የተመቸችኝ❤❤❤
ኢቢኤስ የውሪ መሰብሰቢያ ሊሆን ነው
@@EsubalewTumelisanTewelde ማለትነው እግድህ
ሁሉም ሰው ሀገሩ ላይ መስራት አለበት የኢትዮጵያ ፈጣሪ አምላክ ይጠብቅሽ
ይመችሽ በጣም smart ናት ትቅበጥ ❤❤❤❤
❤❤❤❤❤ ምርጥ ልጀ ናት ወድናታል❤
ጥበብ ይመቻት ፍታ ሁሌ ተጨናንቀን አቦ ፈታ አሪጊን❤🎉
ደምሪኝ ዉዴ🎉🎉
You right me too
የ ጆርናሊዝም ምንነት የገባት ልጅ ነች ጥበብ i LLoved Her
ይመቻት እሺ ልጅ ምችት ነው ያለቺኝ ጎበዝ ነች ተግባቢም ነች በቃ በልጣቸዋለች
አድናቂሽ ነኝ፣ አማርኛ ሳትረሺ ፣ ጎበዝ በርቺ
እኔ ሹፌር ነኝ😂😂😂😂i love ጥበብ❤❤❤❤
ወይኔ ጥበብዬ አንችንም ማአዚዬንም ስላየሗችው ደስ ብሎኛል❤ጥበብዬ ይመችሽ ማንንም አትስሚ ሀገርሽ ላይ ፈሸሽ በይ።
Ufffffff ስታምር ሊጂትዋ ❤❤❤❤
መቅዲ አምሳያዋን አገኘች ጥበብ ደስ ትላለች ፈታ ያለች ናት
ጥበብዬ በጣም አራፍነው በርች
አረረ ጥበብ ግን የምር ጥበብ ናት ስወዳት እኮ❤
አዲሷ ልጅ ይመችሽ ❤❤❤
አንዳንድ ሰወች ግን አፋችሁ ለከት ይኑረው ኮመንት ከመስጠታችሁ በፊት ቆም ብላችሁ አስቡ ልጅቷ ጀማሪ ናት ማስየካከል ያለባት ነገር ካለ እየቆየች ታስተካክላለች ሲቀጥል እንደ ጀማሪ በጣም ጎበዝ ነው በዛ ላይ ያደገችው አሜሪካን ነው ይሄን ያክል እራሱ ጉብዝና የማጠበቅ ነው ሁለት አመት ኖረው አይደል እንደ ያያ እያሉ የሚያነፍሩን so አስተያየት ስትሰጧት በፍቅር ይሁን
በጣም,ነው,ደስ,የምትይው,በዚሁ,ቀጥይ.ይህ,መቅበጥ,ሳይሆን,እስታየሏ,ነው.
ደስ ትላለች ኢትዮጵያ እንደማለደጓ እንደውም አትቀብጥም
ስራ አስኪያጁ አቤል ፈገግታው ትህትናው ደስ ይላል ጋዜጠኞቹም እስታፉ መኪኖቹ ሁሉም ያምራሉ ።
እሰይ ቴስላዋን ይዛ ወደ እናቷ 😊 😂😂😂ውነትሽን ነው ደስ ስትይ አንተማ 👌🙏
ጥበብዬ. እናቷን ግዥልኝ አላለይም አይ እናት እሽ አለች ለልጇ የማትሆነውነገር የላት አናት
ጥበብን እኔ በቲክቶክ ነው እማውቃት በደንብ በነፃነት ያደገች ልጅ ናት ትቸኩላለች መቸኮሏን ትንሽ ትቀንስ በሉ እንጂ ስርአት የላትም ምናምን አትበሉ ።
በደንብ ስርአት አላት ያሳደጓት የተባረኩ ይሁኑ ❤
ለኢትዮጵያ ሕዝብ አትመጥንም ልጆቻችን ምን እያዩ ይደጉ?
@@EsubalewTumelisanTewelde ልጆች ስርአት አይዙም በሚባልበት ሀገር አድጋ እንዲህ ስርአት የኖራት የቤተሰቦችዋ አስተዳደግ እንጂ እምታየው ሳይኖር ቀርቶ አደለም አትሳሳት
ልጆችህ ላይ መስራት ዋናው ስራ ያንተ እና የእናታቸው ነው።
ጥበብ 😅😅😅😅👌👌👌👌👍👍👍👍👍
ትሱና ጃፒ ላይ ነው እሚያምረውትንሽረፍት👍👍
ትንሽ ለአዳዲስ ሰዎች እድል ቢሰጥ መልካም ነው
ሁሉም ሀሪፍናቸው
Yene konjo tibebye gobez ❤😂
ይመቻት ግን እናቷን ፈልሸሽ ያራዳ ልጂ🎉🎉🎉🎉
የማእዝዬ ትለያለች ስታምር ኡፍ
ጥበብዬ የኔ ማር❤
ሲደወል አታነሺም o my god ምትለዋ ናት የጥበብ እናት
ትመችኛለሽ ይመችሽ ቀበጥ❤❤❤
Tibabin yewedadw enda ine🥰
ጥበብሻ ምርጧ ❤
ኣይ ጥበብ ስታምር
አኔግን በጣም ነው የወደኩት
I love the new host ledy you and your mama❤❤❤
ጥበብ ቀበጥ የቲክቶኳ😂😂😂♥️🥰
Ebs አዝናኝ ሴት አግኝታቹዋል ከእናተ ጋር ትሄዳለች❤❤❤❤❤❤
ተዉ አድሶችም ይስሩ አበረታቱ ምናለ በርች ብትሉዋት ዘወትርንም አድስ ሲመጣ እንዲህ ነበር አሁን ግን ሲለምደው ሁሉም የሚያምርበት ሁሉም የሚወደውን ሆነ ሌሎቹም እንደዚሁ ነበሩ አሁን ለምደው ነው
መልካም መናገር ባትችሉ ዝም በሉ
የኛ ህዝብ ምቀኛ ነው ያልበላውን ማከክ ይወዳል።
ዋውውውውውብያለው
ጥበብ እና ዘወትር በርቱ
I like her Soo much
I love the new girl ❤
ጥበብ በጣም ነው የተመቸችኝ
ጥበብ በጣም ጎበዝ ልጅ። talk like a lady tho not like a teen
ኬት ነው በናትሽ ፈተው የለቀቁሽ
😂😂😂😂😂ይመችሽ ለማንኛውም ቅብጠትሽ ግን በልክ ቢሆን 1ኛ ነው።ልጁን አጨልሽው