አርሰናል በክረምቱ የዝውውር ገበያ ስህተቶች ሰርቶ ይሆን ?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 32

  • @DejenAyalew-l6w
    @DejenAyalew-l6w 2 дні тому +2

    Aliz, nice analysis. Neba.

  • @RihanaHaflz
    @RihanaHaflz 2 дні тому +1

    እውነት ነው ስህተት እንደሰራ ይሰማኛል
    በለቀቁት ልጆች ቦታ አልተካም ደካማ እንቅስቃሰ ነው ያደረገው

  • @Wisdom-j3d
    @Wisdom-j3d 2 дні тому +1

    አርሰናል በጣም ጥሩ እስኮድ ነው ያለው ይህን ብድን የገነባው ደግሞ ኤዱ ነው። የአርቴታ የተጫዋች አጠቃቀም ችግር አለበት ለጉዳትም የሚዳርጋቸው እርሱ ነው።

  • @AmanOntime
    @AmanOntime 3 дні тому +9

    አዎ አሌክሶ በደንብ ስህተት ሰርቷል ኔልሰን በስተርሊንግ መተካት ስሚዝ ሸጠህ vera በዉሰትኒኪታ ሳይተካ ብቻ ብዙ ማለት ይቻል ነበር

  • @muktarhebo9929
    @muktarhebo9929 2 дні тому +1

    Yes በየዓመቱ ማስፈረም ነበረበት አንድ ተጨዋች። አጥቅ ግድ የሚለው ነበር

  • @AkliluGebru-w9m
    @AkliluGebru-w9m 2 дні тому +2

    ልጆ ያፖካው ለእራት አይበቃም ይባል ዬለም የለቀቀው 5 ያመጣው ግን 2 በጣም ትልቅ አሰልጣኝ እስኳዱ ያሰፋል እሱ ግን እስኳዱ ያጠበበው እራሱ አርቴታ ነው የክለቡ ውጤት መጥፋት ተጠያቄ ነው

  • @getmedia9770
    @getmedia9770 3 дні тому

    First view and message💪💪💪💪
    Hi Alazar endet nek betam nw mitimechegn ketilibet ena be vedio bitiseralin des yilenal be joro yesemanewun mayet enifeligalen🙄

  • @Moral-please
    @Moral-please 3 дні тому +3

    ይቅርታ አርግልኝ አሌክስ ችግራችን 9 ቁጥር ብቻ በማምጣት የሚፈታ አይደለም ፤ ያሉትን ተጫዋቾች በስርአት የመጠቀምም ችግር አለበት ቦስ ። በጣም እየተበሳጨሁ ያለሁት በአርቴታ የአሰላለፍ ምርጫ ነው ። እንዴት ሰው ከስህተቱ አይማርም ። ሁልጊዜ ተመሳሳይ ስህተት ይሰራል ።

  • @FawuziGulan
    @FawuziGulan 2 дні тому

    የኡናት በማሪቲኔል መቀመጡ ግፍ ነዉ ትንሽ እንኳን እያጠቀመን አይደለም እንዶዉም እያጎደን ነዉ ማሪቲኔል ተቀምጦ ስተሪሊንግ መጨዋት አለበት

  • @tarikuylkal8481
    @tarikuylkal8481 2 дні тому

    The difference is visible man city የላሊጋን ምንጥ ተጫዋች ሲያስፈርም አርሰናል ደሞ ቼልሲ ቤት ቦታ የለህም የተባለውን ስተርሊንግን ነው ያመጣው። የዛን መዘዝ ደሞ እያየነው ነው

  • @Reismohammed22
    @Reismohammed22 2 дні тому

    Alazar Welcome❤❤❤❤❤

  • @YoyoNg-r4s
    @YoyoNg-r4s 2 дні тому +3

    የምወደው ክለቤ ቼልሲ በጣም ምጠላውን ስተርሊንግን ለአርሰናል በቋሚነት ቢሸጠው በጣም ደስተኛ ነኝ😊😅

  • @TinsaeseyoumMenebo
    @TinsaeseyoumMenebo 2 дні тому

    በእኔ እምነት የእስተርሊንግ ብቻ ሳይሆን የሜሪኖም ዝዉዉር ልክ አይመስለኝም እነሱን ከሚገዛ አንድ መካካለኛ አጥቂ ቢገዛ ይሻል ነበር።

  • @ZelalemYared-j3i
    @ZelalemYared-j3i 2 дні тому

  • @rayajoni8025
    @rayajoni8025 2 дні тому

    እስካሁን ድረስ ለምን እንደፈረመ ያልገባኝ ተጨዋች በተረፈ በ ቪችቶር ጊዮኬረስ ኤዱ አስበልቶናል

  • @Fix-w
    @Fix-w 2 дні тому

    🤙

  • @aliterjimmedh2645
    @aliterjimmedh2645 2 дні тому

    ሀቨርት ግን ኳስ ተጫውቶ ያደገ አይመስለኝም
    አርሰናልን ዋጋ እያስከፈለው ያለ እሱ ነው

  • @djsura8407
    @djsura8407 9 годин тому

    የ 30 goal አጥቂ ያስፈልገናል !

  • @mohammedAli-ht7ze
    @mohammedAli-ht7ze 2 дні тому

    ምን፡ጥርጥር፡አለው፡እሥተርሊንግ፡ማለት፡እኮ፡ምን፡ብይ፡ለግለፀው፡

  • @gemechisteshome6666
    @gemechisteshome6666 2 дні тому

    The club arsenal by itself is a mistake!

  • @BenjaminArsenal-s2c
    @BenjaminArsenal-s2c 2 дні тому

    . . . አርቲ ታ ነው ተጠያቂ አጥቂ ነበር ሚስፈል ገን

  • @mohammedAli-ht7ze
    @mohammedAli-ht7ze 2 дні тому

    በፍፁም፡አርሠናልን፡የማይመጥን፡ዝውውር፡እሥተርሊንግ፡ነው

  • @GemechSamuel
    @GemechSamuel 2 дні тому

    መክሰር ብቻ ሳይሆን መቀመቅ ነው የወረደው😂

  • @MubareksultanSultan
    @MubareksultanSultan 3 дні тому

    የለ 9ቁጥር አጥቂ ከአሚነው አለማማራቻቻው

  • @MusemaSeman-vr9qx
    @MusemaSeman-vr9qx 3 дні тому

    Neto

  • @JemilHaji-dj
    @JemilHaji-dj 2 дні тому

    ካላፍዮሪ ብቻ በቂ ነበር

  • @yabkaly-p5b
    @yabkaly-p5b 18 годин тому

    Ale ende ene edu dekama sporting director new bzu gize aytek kehone plan a argo yeyazachewn techewachoch ayasfermim le msale arsenal ygebal blen sntebk Chelsea ke ejachn lay yewesedewn mudric mayet enchlalen besu bota yemetaw trossard demo ye 90 dekika techewach aydelem lela demo yesu dkmet bye masbew bezi kremt lay yaderegachew zwiwroch ke calafiori zwiwr wche lelaw yemekene zwiwr new bye new masbew abzagnochu techewachoch bench kemehon wchi tkm alsetunm yaw ye merino guday le mewesen kebad new mknyatum endemeta gudat lay sle nbr gin ye sterling guday mn asbew endanetut rasu mnm ligebagn alchalem kezi belay demo betam miyanadidew ngr lene Smith Rowe ena Fabio Vera teteki techewach sayameta melkeku rasu 1 yesu dkmet new gin yhn sl demo kezignaw transfer market befit yametachew techewachoch lay msgana ygebawal lene David raya,rice,Timber,kai,odegard ena le lelochum techewachoch msgana ygebawal gin demo le arsenal edget kesu yeteshale lela esat yelase sporting director yasfelgewal

  • @Besmeabweld9728
    @Besmeabweld9728 2 дні тому

    አርቴታ ሊጉ ከብዶታል