Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እኛም እናመሰግናለን ነፃነት ላቀው
ሰላም የሚሰጠው አላህ ብቻ ነው
❤❤
❤❤❤❤
አሜሪካን የተመረጠ ቢመረጥ ከሰይጣን የተፈጠሩ ናቸዉ ሰራቸዉ ማባላት ነዉ አሜሪካን እና እሰራኤል ባይኖሩ አለም ሰላም ትሆን ነበር
ዘለንሰኪ የሚባለው ሰይጣን ትራንፕ እውነት ያወራው ተግባራዊ ለማድረግ መጀመሪያ እሱ አሳስሮ ለዩክሬን ሠላም እንዲመጣ ከሩሲያ እርቅ ማውረድ።
ጥይትቁርሱ ትራፕ ጭራሺ ፍልስጤሞችን ይጨፈጭፋል😢😢
🎉🎉
የፈለገው ሰው የአሜሪካን መሪ ቢሆን የሚያስፈፅመው የአሜሪካንን ፖሊሲ ነው። ማንም በአሜሪካን መሪዎች ላይ ተስፋ ማድረግ የለበትም።የፍልፄማውያን ተስፋ ነፍጣቸው ብቻ ነው።
ትራምፕ የሰላም ሰው ናቸውእስራኤል የኢራኑን ጀነራል ስትገድል አካቢው እንዳይበጠበጥ ብለው እኔ ገደልኩ አሉ እንጂ አሳቸው የሉበትምቨ
ባይደኒም ዕርቅ ብሏል ግን የዕዝራዔልን ፍላጎትን ቢቻ ስለነበረ ሃማስ ዐንደራደሪም ብሏል ስትሉን ነበር ዕኮ። ዐሁን ምን ተገኝቶ ነው ሃማስ የዕርቅ ምኞት ዐለው ምትሉን? ወይስ ቆጨው?
እኛም እናመሰግናለን ነፃነት ላቀው
ሰላም የሚሰጠው አላህ ብቻ ነው
❤❤
❤❤❤❤
አሜሪካን የተመረጠ ቢመረጥ ከሰይጣን የተፈጠሩ ናቸዉ ሰራቸዉ ማባላት ነዉ አሜሪካን እና እሰራኤል ባይኖሩ አለም ሰላም ትሆን ነበር
ዘለንሰኪ የሚባለው ሰይጣን ትራንፕ እውነት ያወራው ተግባራዊ ለማድረግ መጀመሪያ እሱ አሳስሮ ለዩክሬን ሠላም እንዲመጣ ከሩሲያ እርቅ ማውረድ።
ጥይትቁርሱ ትራፕ ጭራሺ ፍልስጤሞችን ይጨፈጭፋል😢😢
🎉🎉
የፈለገው ሰው የአሜሪካን መሪ ቢሆን የሚያስፈፅመው የአሜሪካንን ፖሊሲ ነው።
ማንም በአሜሪካን መሪዎች ላይ ተስፋ ማድረግ የለበትም።የፍልፄማውያን ተስፋ ነፍጣቸው ብቻ ነው።
ትራምፕ የሰላም ሰው ናቸው
እስራኤል የኢራኑን ጀነራል ስትገድል አካቢው እንዳይበጠበጥ ብለው እኔ ገደልኩ አሉ እንጂ አሳቸው የሉበትምቨ
ባይደኒም ዕርቅ ብሏል ግን የዕዝራዔልን ፍላጎትን ቢቻ ስለነበረ ሃማስ ዐንደራደሪም ብሏል ስትሉን ነበር ዕኮ። ዐሁን ምን ተገኝቶ ነው ሃማስ የዕርቅ ምኞት ዐለው ምትሉን? ወይስ ቆጨው?
❤❤❤❤