የትዳር ህመሞቹና መፍትሄዎቹ - ኩርፊያ, አለመረዳት, ገንዘብ , ቤተሰብ……Meaza Tv/ Ethiopian mom

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 61

  • @fiona7591
    @fiona7591 2 роки тому +8

    Meaziyae አቤት ባለቤትሽ ታድሎ። መልካም ሴት መልካም ሰው ነሽ. ወላጆችሽ አንዴት አርገው ነው ያሳደጉሽ። እንዳቺ አሉ መልካም ሠዎች ሰላም ያለው ትዳር እንዴት ደስ ይላል

  • @yefikerkitchen1403
    @yefikerkitchen1403 2 роки тому +4

    ትክክል ብለሻል መአዚዬ በጣም ብዙ ነገር ነው እየተማርኩኝ ያለውት በጣም ነው የምናመሰግነው ይህን የመሰለ ምክር ትምህርት ማግኝት ቀላል አይደለም ሼር ስላደረግሽን እናመሰግናለን

  • @keyakeya2199
    @keyakeya2199 2 роки тому +1

    አሳቅሽኝ መአዚዬ ቃላቶችሽ ያስቃሉ በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን

  • @hope1919.
    @hope1919. 2 роки тому +4

    እናመሰግናለን ማአዚ ግን እኮ ሚስትም ሰላም ፍቅር ትፈልጋለች የችግሩ ሁሉ መንስኤ ሚስት ብቻ አይደለችም ሰላማዊ ትዳር የምትጠላ ሴት አለች ብዬ አላስብም። ጭቅጭቅ ማንም አይፈልግም ሚስትም ከመሬት ተነስታ የቤቷን ሰላም ማናጋት አትፈልግም ። ሁለቱም ለትዳራቸው አሳቢ መሆን አለባቸው ።የ እግዚአብሔር ሰላም ከ ሁላችንም ጋር ይሁን አሜን።

  • @marthatariku4384
    @marthatariku4384 2 роки тому +1

    ተባረኪ አቦ 🙏🙏

  • @dawithayth6338
    @dawithayth6338 2 роки тому +2

    መአዚ ይህን ቪዲዮ ስሰሪ በሀገር በሁሉም ቦታ ያለን እህቶችሽን ለመጥቀም ብለሽ ነው። ነገር ግን አንድም ሰው እዚህ የደረሰበት አሁን ያለበት ጥሩ የሚባል ሒወት እንዴት ሆኖ ውጣ ውረድ እንዳለው ቁጭ ብሎ የተደረሰበት ሂወት እዳልሆነ እና ሪያሊቲውን የሚያሳይ አንድም ሰው ሰርቶ ቪዲዮ ለቆ አይቼ አላውቅም። ምን አልባት ያለማጋጠም ካልሆነ በቀር። እንጠቃቀም ከተባለ እውነቱን እያፈረጡ እና ለማሳየት እየሞከሩ ነው ብዬ አምናለው።
    እኛ ኢትዮጵያኖች ከሀገር ቤት ስንወጣ ወይም ለመውጣት ስናስብ የምናልመው ቅዠት አለ። በተለየ ወደ አሜሪካ ስንመጣ።
    በቃ አሜሪካ ስንገባ ሰርቼ የእናት አባቴን ህይወት በአንድ ለሊት እለውጣለው።
    ለወንድሜ፣ለእህቴ፣ለዘመዳ ዘመዶቼ፣ለጓደኞቼ እና ለጎረቤቶቼ እንተርፋለን እንትረፈረፋለን ብለን እናስባለን ነገር ግን እዚህ ከመጣን በኋላ አንድም የጠበቅነውን ነገር አናገኝም። የጠበቅነውን ነገር አለማግኘታችን እና እናደርጋለን ብለን ያልናቸውን አለማድረጋችን የተቃወሰ፣ሰላም የሌለው ህይወት እንዲኖረን ያደርገናል። እዚህ መተን አደለም ለቤተሰብ ለመርዳት ይቅርና የራሳችንን መሰረታዊ ነገሮችን ማሟላት የሚያቅተን ብዙ ሰዎች አለን። አንዷም እኔ ነበርኩ።
    ሀገር ቤት ላሉት ሆነ እዚህ አዲስ ለመጡት በጣም መጥፎ አርያ የሆንን እና እየሆንን ያለን እኛ ነን።
    ያለንን ነገር በማሳየት፣በጉራ፣በእታይ እታይ ግን እዚህ እንዴት ሆነን እንደደረስን እንዴት ሆነን ይህን ህይወት እንዳገኘነው አናሳይም። ቤት ይሸፍነው።
    ስለዚህ የሌሎችን ህይወት ይቃወሳል።
    የኛ የሴቶች ዋነኛው የመነጫነጫችን ምክንያት ለቤተሰቦቻችን እደልባችን መድረስ እና መሆን አለመቻላችን ነው።
    ወንድ ልጅ ካገባ ከወለደ በቃ ጥሩ የሚባል ከሆነ ለሚስቱ እና ለልጆቹ ነው። ብዙም የእናት እና አባቱ ጉዳይ እንደ ሴቷ አይጨንቀውም።
    ሴት ልጅ ግን የእናት እና የአባት የወንድም እና የእህት ከዛም አልፎ የሌሎች ሀላፊነት በጫንቃዋ የተጣለ እና ዘወትር ያስጨንቃታል።
    ያንን ማድረግ ባለመቻሏ ታዝናለች፣ትጨነቃለች፣ትበሳጫለች፣ይደብራታል በዛ ላይ ናፍቆት፣ጉጉት፣ጉጉት ምኞት ልጆቼና ቤተሰቦቼ ተያይተውልኝ።አረ ስንት ጉድ
    ባሏ ደግሞ ያንን የማይረዳ ከሆነ የባሰ ህይወታቸው ድብልቅልቁ የወጣ ሰላም የሌለው ይሆናል።
    የፈለገ ሰርቶ ደክሞ ቢመጣ ደስተኛ ሆና አትጠብቀውም። ምንም ለእሷና ለልጆቿ ብሎ የሚያደርገውን ነገር አታመሰግንም። ቤተሰቦቿን ቢያንስ እናት እና አባቷን ቀጥ ለጥ አድርጎ ካሊያዘላት።
    ይህንን ተረድቶ የሀሳቧን ከሞላላት ሴት ልጅ በጣም ደግ ናት ለልጆቿም ለባሏም። ቀጥ ለጥ ብላ ሰላማዊ ኑሮዋን ትኖራለች ብዬ አስባለው።
    ካለው ሴት ልጅ ሰርፕራይዝ መደረግ ትወዳለች። ወንዶች ሰርፕራይዝ አድርጉን። በአበባ እና በቸኮሌት አደለም ታዲያ🤣🤣።
    ሌላው ተጨማሪ ችግር ብዬ የማስበው የውጭ ዜጋ ከሆነ ያገባችው የባህል የአለመጣጣም ችግር።
    ትልቅ ትልቅ ተፅእኖ ያሳድራል የእሱን ባህል ለመቀበል ወይም ተመሳስሎ መኖር ጊዜ ይፈጃል።
    በእኛ በጣም ነውር የሆኑ ነገር በእሱ በህል ምንም አስነዋሪም ሆነ አሳፋሪም ላይሆን ይችላል።
    እኛ እንዴ እንዴት እንደዚህ ይደረጋል ብለን ያልነው ነገር በእሱ መሆን ያለበት ነገር እናም ብዙ ብዙ ችግሮች ይኖራሉ። ያደግሞ እራስ ያስቀውሳል።
    እህቴ ባልሽ ጎበዝ ከሆነ የሚለፋ የሚደክም ከሆነ እና እናት እና አባትሽን የሚጦርልሽ ከሆነ ደስተኛ ሁነሽ ኑሪ። እሱንም ደስተኛ ለማድረግ ጣሪ። አንቺ የወንድም፣የእህት ወይም የህዝብ አላፊነት የለብሽም። በተለይ ከ18 አመት በላይ የሆኛቸው እና ጤነኞች ከሆኑ።
    እኔ ለሁሉም ወንድም እህቶቼ የምለው ይሆናል ብቻን ሳይሆን ላይሆንም ይችላል ብላችው አስቡ።
    ህልም ይኑረን ነገር ግን አንቃዥ።
    እዚህ ያለችው ደግሞ ልታይ ልታይ አትበሉ። ሰከን
    መጥፎ influencer አትሁኑ።

    • @meazatv7371
      @meazatv7371  2 роки тому

      ትክክል ትክክል ሁሉም ያልሽው እውነት ነው

  • @በትእግስትያልፋል
    @በትእግስትያልፋል 2 роки тому +1

    እንኳን ለዳግም ትንሳኤ አደረሰሽ እህቴ ዛሬ እኮፍቅር ከቤት ጀምሮ ስለጠፋ እግዚአብሔር አልለመን አለን የውጪው ሰው ገቢው ለየብቻ የሆነው ለመከረኛ ቤተሰብ እርዳታ ሲባል የአገርቤቷ ትክክል የኑሮ ውድነት ቅምጥሏም ከአቅሟ በላይ ስለምትኖር ነው ሌላው ኢንትርፌር የሚያደርጉ ሰዎች ናቸው ሌላው ወንዶቹ ጥቅመኞች ናችው ምንም ፍቅር ሳይሰጢ እነሱ ሲፈልጉ ብቻ ነይ ተኚ የሚሉ አሉ መናናቅ አለመደማመጥ ነው

  • @bethlehemb1369
    @bethlehemb1369 2 роки тому +1

    በጣም አሪፍ ትምህርት ሰጪ ኘሮግራም ነበር
    በልቦናችን ፈጣሪ ያሳድርልን አሜን
    በረቺ🙏

  • @ራሔል-ዀ1ቘ
    @ራሔል-ዀ1ቘ 2 роки тому +1

    በእውነት ኩርፊያ ስተው ለኔም ለእሱም ደስታ ሰላም አገኘን ችግር ሲፈጠር እዚያው መነጋገር ነገር አለማሳደር የእግዚአብሔር ቃል በነገራቹ ላይ ፀሀይ አይግባ ለዲያቢሎስ እድል ፈንታ አትስጡት ይላል

  • @elizabethketema7740
    @elizabethketema7740 2 роки тому

    መአዚ እንዳንች አይነቷን ያብዛልን!። አንቺ በብዙ ነገር መልካም ሴት ጎበዝ ሴት ጠንቃቃም ነሽ።። ግን ጥንቃቄ ብቻውን ግን ከዚች ምድር አያሳልፍምና እኔም አንድ ወሳኝ ሃሳብ ላንቺ ላሳስብሽ ወደድኩ።። ጌታ እየሱስን እንደግል አዳኝሽ ተቀብለሻል።። ይሄን ያነሳሁልሽ ዘላለማዊነት ስላለው ነው።። መልስሽን ብታሳዉቂኝ ደስ ይለኛል።
    ያቀረብሽው ሃሳብ ግን ቅዱስና መልካም ነው።። ተባረኪ።

    • @meazatv7371
      @meazatv7371  2 роки тому

      ምን ማለት ነው እንደሆነ ባይገባኝም ሀይማኖት አለኝ ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ነኝ የሰራሁትን ሁሉንም ሰምተሽ ከሆነ እግዚአብሄር ፍችን ይጠላል ስል ነበር ሁሌ መሰረቴ አምላኬ ነው ወደዚህ አለም በመጣሁ በ80 ቀኔ ነው ክርስቲያን የሆንኩት የተቀበልኩት

  • @Eyerusalem_
    @Eyerusalem_ 2 роки тому

    I like this blue chair where did you get it Meazi?

  • @Monica-un4rz
    @Monica-un4rz 2 роки тому

    ጠቃሚ ትምህርት ነው❤🌹

  • @saraabi7780
    @saraabi7780 2 роки тому

    I think you will be a good family counselor. keep up the good work

  • @hiruttegaya70
    @hiruttegaya70 2 роки тому

    መአዚ የኔ ጀግና በዉነት ትልቅ ትምህርት ነው እግዚያብሄር ይስጥሽ

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 2 роки тому

    ጥሩትምህርትነዉ!!!ቀጥይበት

  • @hiwettube3006
    @hiwettube3006 2 роки тому +1

    Meaziye yene Derbaba, betam new yemakebrish. Tidar malet tesmamto menor indalebin yamelekital. Mikrochish arif nachew.

  • @rachelbalcha8832
    @rachelbalcha8832 2 роки тому

    Thank you my dear sister , you are our blessing .
    Learned a lot of things from you 🙏🏽❤️

  • @getehabetmariam4101
    @getehabetmariam4101 2 роки тому

    So beautiful

  • @gfg4073
    @gfg4073 2 роки тому

    በርቺልን ላገባን አሪፍ ትምህርት ነው የኛጂግና በዚህ ቀጥይ

  • @ወለየዋ-ረ3ቨ
    @ወለየዋ-ረ3ቨ 2 роки тому

    ምርጥ ሀሳብነው ወላሂ ቀጥይበተ ጎበዝ

  • @muzitambase3012
    @muzitambase3012 2 роки тому +1

    ምትይዉን ምታደርጊ ከሆነ ዋዉ ?

  • @ለታመኑትዘመንአመጣ

    የብዙ ቴዳር ችግር የሄ የመስለኛል በርቺ

  • @eyerusm721
    @eyerusm721 2 роки тому

    My dear God bless you 🙏

  • @Entisar833
    @Entisar833 2 роки тому +3

    መአዚ እንዴት ላናግርሽ በናትሽ

  • @hareglulu8331
    @hareglulu8331 2 роки тому

    Meazy kebad new hulachinem yetelyaye chiger skeben betechale akem mechachal yenorbenal tedar berasu fetena new Egziabehar lhulachinem lebona yesten🙏🏽

  • @zinashashame3335
    @zinashashame3335 2 роки тому

    You are so grateful woman God bless you.

  • @alemneshlenti5699
    @alemneshlenti5699 2 роки тому

    Jegna nesh allah yestesh tekemognale

  • @meseretathens
    @meseretathens 2 роки тому

    Meazu, good for you!!!!!

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 2 роки тому

    Mazy Kongio enkw aderschew iik argy yenanme

  • @samrihappyfamily9886
    @samrihappyfamily9886 2 роки тому

    Selam mazay einkan adersen 🌿🌿🌿

  • @eduhosi5995
    @eduhosi5995 2 роки тому

    Mammy Swedish... Bagegnsh des ylegnal..share adrgut hulachnm enmarbetalen ...like demo atrsu ...

  • @fiona7591
    @fiona7591 2 роки тому

    Yes Meaziyae tikikil the husband has to protect his wife no matter what. Indaaay " ሰናገባ ፈረንጅ እንኻን " You leave & cleave" ይላል።

  • @samsonberhanu3572
    @samsonberhanu3572 2 роки тому

    I 😊😊

  • @lovepower1440
    @lovepower1440 2 роки тому

    🙏🏾👌🏾🙏🏾

  • @dawithayth6338
    @dawithayth6338 2 роки тому

    መአዚ እስኪ እቤት ተቀምጠው ልጆች ስለሚያሳድጉ እናቶች ቪዲዮ ብትሰሪ ካልሰራሽ?ምክንያቱም አንድ አንድ ሚስቶች ባሎቻቸው ከስራ ሲመጡ የቤት ውስጥ ስራ እንዲያግዙአቸው ወይም ልጆቹን እንዲይዙላቸው ይጠይቃሉ። እና ይህ ነገር ተገቢ ነው ብለሽ ታስቢያለሽ?? ይህም በጣም በትዳር ውስጥ ፀብ ከሚያስነሱ አንዱ ምክንያት ነው።

    • @lt963
      @lt963 2 роки тому +4

      በጣም ተገቢ ነው። አንድ ቀን ቤት ውለህ ብታየው ይህን አትጠይቅም ነበር። በጣም የሚያደክመው ስራ የቤቱ ነው ሞክረው

    • @dawithayth6338
      @dawithayth6338 2 роки тому

      @@lt963 ስራ ሲባል ያደክማል የቤት ውስጥም ሆነ የውጭ።እና ግድ ነው መከፋፈል። እሱ ብቻ ከሆነ የገንዘቡ ምንጭ ለሊት ወቶ ቀኑን ሙሉ ሲሰራ ውሎ ሲገባ የቤት ውስጥ ስራ ማሰራት ተገቢ ነው ብዬ አላምንም። ፌር አይደለም። በተለይ አሜሪካ ያለን ሰዎች ለባሎቻችን ፌር ልንሆን ይገባል። ቀኑን ሙሉ ከልጆቻችን ጋር ስለዋልን ማድረግ መተግበር ያለብንን ጉዳዮች ሳንፈፅም ባሎቻችንን ስመጡ እዲሰሩ መጠበቅ በጣም ተገቢ አይደለም። ልጆቻችንን የስንፍናችን ምክንያት አናድርጋቸው። ባሎቻችን ከስራ ሳይመጡ ጥንቅቅ ብለን መጠበቅ እንችላለን። እኔም ወንድም አለኝ። ሴት ነኝ ልጆችም አሉኝ። ልጆቹን መያዝ መጠበቅ ካለበት አንቺ የቤቱን ስራ እንድትሰሪ ሳይሆን እሱ ግድ ከልጆቹ ጋር ጊዜ ማሳለፍ፣ፍቅር መስጠት ስላለበት ብቻ መሆን አለበት። ስራው እንኳን የማያልቅ እደሆነ ስታስቢ ቅድሚያ መሰራት ያለባቸው የምትያቸውን ማጠናቀቅ መቻል አለብሽ። የዚህን ያህል በየቀኑ አትደግሺ፣እንደ ኢትዮጵያ በእጅሽ ቀኑን ሙሉ ልብስ ስታጥቢ አትውይ። በመጥረጊያ ስትጭሪ አትውይ። የመጣሽበትን አትርሺ። ሌላ ነገር ያጣላችው እንጂ እኔ ባሌን የቤቱን ስራ ካላገዝከኝ ብዬ ሰላሙን አልነሳውም።

    • @lt963
      @lt963 2 роки тому

      @@dawithayth6338 ልክ ነሽ። ለማለት የፈለኩት እቤት መዋልም ከባድ ነው እስትረስ አለው እንጂ እነሱስ ስራ ውለው እቤት ሲገቡ ጣጣችንን ጨርስን ቢገቡ ጥሩ ነው። በሰላም ለመኖር።

    • @dawithayth6338
      @dawithayth6338 2 роки тому

      @@lt963 አዎ እንደ አገር ቤት በአካቢያችንን ማንም ስለሌለ ከቤተሰብ እርቀን ስለሆነ ያለነው ያ ተፅእኖ ያሳድርብናል። ነገር ግን እራሳችንን በተለያዩ ነገሮች ልጆቻችን አድገው ትምህርት ቤት እስኪሔዱ ድረስ ቢዚ ማድረግ አለብን። ጤናችን እዳይቃወስ። ለሌሎች እንተርፋለን ያልነው ለራሳችንም ሳንሆን እንዳንቀር!!!!! ቤትሽን ገለባብጠሽ አፅጂ፣ክሎዚቶችሽን ኦርጋናይዝ አድርጊ፣ባዝ እሩሞችሽ አፅጂ፣ቪዲዮችን እያየሽ ዳቦዎችን ኩኪሶችን ጋግሪ፣የምትነጂ ከሆነ ልጆችሽን ፖርክ ውሰጂ፣ላይብረሪ ውሰጃቸው፣አንድ አንድ ጊዜ በላይብረሪ ውስጥ ለልጆች ፕሮግራሞች አሉ። በአቅሪያቢያሽ አንዳንድ የልጆች ፕሮግራሞችን ሰርች እያደረግሽ ውሰጃቸው። ሰፈርሽ ጥሩ ከሆነ ወክ አድርጊ። ማንበብ የምትወጂ ከሆነ አንብቢ። በሚያነቡ ሰዎች እቀናለው። ምንም ነገር ማለፍ የሚችሉ ይመስለኛል። ጓደኛ ካለሽ ቡና አፍልተሽ ጋብዢ። እንደሱ እያደረግን ካላለፍን አበቃልን።

    • @lt963
      @lt963 2 роки тому

      @@dawithayth6338 wow wow!!! that's the best advise. Thank you so much.

  • @trezanegazi5801
    @trezanegazi5801 2 роки тому

    Wow wonderful wonderful wonderful good job good job I have this case of relationship it affecti me my relationship already I’m divorce very hot I can handle it he’s family include him I’m sorry my relationship

  • @fiona7591
    @fiona7591 2 роки тому

    Meaning " You leave your parents & cleave to your husband or Wife"

  • @Ethiopiahagere7052
    @Ethiopiahagere7052 2 роки тому

    Tey Meazi wede Ethiopia birr atlaku atbey.Ye Ethiopian nuro huneta eyaweksh telkom ye nuron wednet altechalem.Sira serteshm genzebu aybekam.

    • @meazatv7371
      @meazatv7371  2 роки тому +9

      አትላኩ አላልኩም ቤቱን ለሚያናጋ እና ስራ ለማይሰሩ ወጣቶች ጥገኛ አታድርጉ በግልጸ ሳትደባበቁ ነው ያልኩት በመነጋገር ነው ያልኩት

  • @hareglulu8331
    @hareglulu8331 2 роки тому

    Ende federal😂😂😂yemechische 👍

  • @titibesufekad2269
    @titibesufekad2269 2 роки тому

    👍👍👍👍😍😍😍😍😘😘😘😘🥰🥰

  • @mohammedsadik1534
    @mohammedsadik1534 2 роки тому

    Meazi betam new mwedsh betam new makebresh yehe video tnsh koyetual ene gn ahun new yayehut please kayeshew meleshilegn....ene yegenzeb neger ayasasebegnm malete endezi endezi aladeregelegnm beye amarerem alawkm gn kebale mnm tekuret yataw set negn malete besk balsek bezenet balzent feker besetew balsetew mnm aymeslewm ewnet lemenager melkm akuamm betam yebekagnal betesebochunm ewedalehu akebralehu beteley enatun wddd new maregachew becha gn mn endehone alawkm ahunma bears metemamenen eyataw , lelejoch mogzit endehonkugn eyetesemagn,be ekuyawoche tidar eyekenahu new benegerachn lay 22 a eternal new 2 lejoch alun ketegaban demo 3 ametachn new gena kahunu lelejoche sel lechal malet alfelgm ene mefelegew fekr becha new fekr...please meazi mn temekrignalesh???

  • @Hiyaby
    @Hiyaby 2 роки тому

    🤣🤣🤣🤣 endew asakhcin federal kkkk🙏🙏

  • @MonaLisa-el2fj
    @MonaLisa-el2fj 2 роки тому

    Meazi keldish des yelal eraseshen honesh techawech anchi yamrbeshal hahaa bedir fit hahhaha asakegn

  • @elizabethketema7740
    @elizabethketema7740 2 роки тому

    አይ መአዚ ፌደራል አልሽ!

  • @umijenetimedia11
    @umijenetimedia11 2 роки тому +1

    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላቹበት የአላም ዳርቻ ሰላማቹን አለህ የሰው ደስታ ምያስደስታቹ ቤተሰብ ሁናቹ አስደስቱኝ ያብዛው ለይለተል ቀድርን አለህ ይወፍቀን አለሁመኢነከ አፉውን ቱሂቡል አፍወ ፈእፉ አና ረመዳን እያለቀ ነው በዱኣ እንበርታ ረመዳንን ፆመው ከሚጠቀሙበት አለህ ያድርገን ውዶቼ በቅንነት ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉኝ የመዳም ቅመሞችይ ሰውን መርዳት ምያስደስታቹ አትለፉኝ ስወዳቹ በናንተ ሳይቀንስ ለኔ ይጨምራል ሀገራችንን ሰላም አለህ ያድርግልንለታሰሩት ፍትህን ለታመሙት አፍያን የአለህ አሚን

  • @nunuendeshaw5798
    @nunuendeshaw5798 2 роки тому

    Meaziye endene akurafi yale hulu aymeslegnim. Endet adirige metew endemichil alawkim. Gin beshita honobignal. Help.

    • @meazatv7371
      @meazatv7371  2 роки тому +1

      ውዴ ማመን እራሱ አንድ እርምጆ ነው ባለትዳር ከሆንሽ ባልሽን ንገሪው መተው እፈልጋለሁ እርዳኝ በይው ስትጋጩ ሀሳባችን ነው የተጋጨው ብለሽ አስበሽ ባልሽን አቅፈሽ እደሪ ለጤናም ጥሩ ነው ባልሽ ባኮረፍሽ ቀን ከነገርሽው መጥቶ ሳም ሲያደርግሽ ሲያቅፍሽ ተያለሽ በዛው ትለምጃለሽ

    • @nunuendeshaw5798
      @nunuendeshaw5798 2 роки тому

      @@meazatv7371 Eshi yene konjo. Awo baletidar negn. Kurfiyaye bale lay yibisal. I will ask for help from him. Thank you betam.

  • @alemtadesse5560
    @alemtadesse5560 2 роки тому

    እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው አደረሰሽ ከነሙሉ ቤተሰብሽ 🙏 ::

  • @fiona7591
    @fiona7591 2 роки тому +1

    :):):):) አሳቅሽን

  • @ወለየዋ-ረ3ቨ
    @ወለየዋ-ረ3ቨ 2 роки тому

    እሸቱ ያቀርባትን ሴት አይቻታለሁ እሚገርም ቅጭላት ነው ያላት