Це відео не доступне.
Перепрошуємо.

#ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 лис 2023
  • #ethiopian #ሰሎሞን ሹምዬ ያገላገለበት መንገድ ‪@GEBEYANU‬
    #ሰላም ውዶቻችን!
    #ሻይ ቡና ዝም ብሎ የቴሌቪዥን ፕሮግራም አይደለም፡፡ ንቁ፣ ያገባኛል ባይ እና ኃላፊነት የሚሰማቸው ኢትዮጵያውያን በነፃነት ሃሳባቸውን የሚገልጹበት፣ የሚከራከሩበት እና ወደ መግባባት አለዛም ወደ መከባበር የሚደርሱበት፤ ከሳንሱር ነፃ የሆነ፤ የአዘጋጁ አቅም በፈቀደ መጠንም አካታች እና አሳታፊ ፕሮግራም ነው፡፡
    ስለሆነም እሩቅ ለሩቅ ሆኖ በግምት እና በመፈራራት ችግሮችን የሚያባብሱ አቋም እና አመለካከት ከመያዝ ተቀራርቦ በመወያየት ለጋራ ደሕንነት እና ሰላም በጋራ መፍትሔ መፈለግን ያበረታታል፡፡
    የየትኛውም የፖለቲካ ድርጅት፣ የሃይማኖት ተቋም እና ንኡስ ብሔር ፍላጎት አይከተልም፤ አያወግዝምም፡፡ ይልቁንም ግልጽ እና ነፃ ውይይቶች እንዲካሄዱ በማመቻቸት፤ ሁሉንም በእኩል እና በጋራ አስማምቶ ለማኖር የሚበጁ እሴቶች/ባህሎች እንዲዳብሩ እና እንዲፈጠሩ በትጋት እና በቅንነት ይሠራል፡፡
    ውድ ቤተሰቦቻችን፤ የቆምንለትን ዓላማ የምትደግፉ ከሆነ፤ ሌላው ቢቀር በብዙ ድካም እና ጥረት የሚቀርቡ ዝግጅቶቻችንን አይታችሁ ለሌሎች በማጋራት እና ቻናሉን ሰብስክራይብ እንዲያደርጉ በማበረታታት እገዛችሁ አይለየን፡፡ ጎደለ የምትሉትንም በፕሮግራሙ ላይ ተገኝተታችሁ በመሳተፍ አለዚያም ገንቢ ሃሳብ እና አስተያየታችሁን በኮመንት መፃፊያው ላይ በማስፈር ወይም በማሕበራዊ ሚዲያ አድራሻዎቻችን በመላክ አሳውቁን፡፡ እናመሰግናለን!
    #ሻይ ቡና #shay buna #amhara #oromiya #ebc #tigray #somali #afar #fano #addisababaethiopia #amharic #abiyahmedali #ukraine #russia #amharicnews #shay #shorts #amharicmusic #getachewreda #sergegnawegoch #ሠርገኛ #ወጎች #ሰሎሞን #ሹምዬ #ethiopiannews #gurage #wolega #southafrica #europeanunion #europeanparliament #ofc #gebeyanu #usa #endf #አብይ #አህመድ #አሊ #solomon #shumiye #debretsion #addisababa #shay #buna #wolega #shorts #ola #shene #eritrea #War #invasionofukraine #nama #williamruto #joebiden #antonyblinken #jawarmohammed #mereragudina #demekemekonnen #ብልጽግና #ፓርቲ #prosperity #party #oromiya region #amhara region #wolkait #kenya #abelbirhanu #ebc #ebs #fetadaily #fanatv #artstv #ethioforumኢትዮፎረም
    Thanks for subscribing / @gebeyanu
    ውድ የገበያኑ ተከታታዮች፤ ቻነሉን ሼር በማድረግ ሃሳባችን ለሌሎችም እንዲደርስ ለምታደርጉት ጥረት ከልብ እናመሰግናለን፡፡ የእናንተም አስተያየት አይለየን፡፡ ስንተባበር ለውጥ እናመጣለን፡፡ ኢትዮጵያችን ለእኛ በእኛ ለዘለዓለም ትኑር!

КОМЕНТАРІ • 230

  • @emnetneda4757
    @emnetneda4757 9 місяців тому +3

    ሶል ስለዝገጅቱ በጣም አመሰግናለሁ… ዶ/ር የተናገረው የሀገሪቱን ህመም ወይም እባጭ ነው ያነሳው… ይህ ደግሞ ሲነካ ያማል መሰለኝ…በጣም እኮ ተንጫጩ የሀሳብ የበላይነት ይንገስ

  • @wubituguta0012
    @wubituguta0012 9 місяців тому +29

    ምንም ይቅርታ አያስጠይቅም ደ/ር ትክክል ነው ሰው ጥላቻ ይዞ የመንግስት ቅጥረኛ መሆን የለበትም ጀርባው መጠናት ያለው ትክክል ነው የተንጫጬት ጥላቻን ለማስፋፋት የፈለጉ ናቸው።

  • @mollafikadu944
    @mollafikadu944 9 місяців тому +44

    ዳክተሩ ከዘረኝነት ፓለቲካ እንውጣ ማለት የቱ ጋር ነው ክፉቱ ሃሳቡን አለመግዛት ይቻላል ነገር ግን ዳክተሩን ማሸማቀቅ አግባብ አይደለም ። ያሳዝናል ድሮስ ከ 3ኛጨ ምን ይጠበቃል ።

    • @ermiasgirma6514
      @ermiasgirma6514 9 місяців тому +1

      3ኛ ጨ?

    • @Amhara.A.Mohammed
      @Amhara.A.Mohammed 9 місяців тому +1

      በትክክል !
      ዘረኞች እንደ ዘፍ ጮሁበት
      ክክክ ደግሞኮ የኛ አካባቢ ነው የሚሉትን ነበር አመጋገብ ነበር ባህል ሲያደንቅላቸው የነበረው ዶክተሩ!

    • @EduEduLove-fr1lf
      @EduEduLove-fr1lf 9 місяців тому +2

      ሀገር ገንጣዮች መልካም ሀሳብ አይመቻቸውም።

    • @meskerem6234
      @meskerem6234 9 місяців тому +3

      የደንቆሮ ስብስብ ስለሆኑ ነው

    • @meskerem6234
      @meskerem6234 9 місяців тому +2

      የበታችነት ስሜት የማይድን በሽታ ነው

  • @SabaShiferaw2012
    @SabaShiferaw2012 9 місяців тому +3

    ሰለሞን ወንድሜ በጣም ጥሩ እና ለኢትዮጵያ የሚያስፈለገው አመከባበር እና ያለንን እሴት ይዞ ከማስቀጠል ሌላ የለንም እናመሰግናለን ጥሩ ፕሮግራም ነው በርታ እላለሁ።

  • @Tensae.Megenta
    @Tensae.Megenta 9 місяців тому +13

    30 ሰው ሆኖ መደማመጥ ካልቻልን 100 ሚሊይን ህዝብ እንዴት ነው የሜደማመጠው 🤔🙄

  • @ferhiwotfeleke816
    @ferhiwotfeleke816 9 місяців тому +13

    አንድ ሰው በነፃነት ሀሳቡን ሲገልፅ ለምን ይከለከላል ባይሆን ሲጨርስ ትክክል አይደለም ነው መባል ያለበት።

  • @user-uf5wr7xc2v
    @user-uf5wr7xc2v 9 місяців тому +1

    አቶ ሰለሞን በርታ አንተ ጎበዝና ጥበበኛ ሰዉ ነህ እሳት እሳት ሀሳብ ሲተፋበት የነበረን ዉይይት እንዲህ አስተማሪ አድርገህ በማቅረብህ አድናቂህ ነኝ።
    እንደሁልክዜዉ ሁሉ የሰለጠነ የዉይይት ባህል ዳብሮ በሀገራችን እኩልነት፣ ፍትሕና ወንድማማችነትና እህትማማችነ የሰፈነባት አንዲት ኢትዮጵያ እንድትፀና የምታደርገዉ ጥረት የሚበረታታ ነዉ።

  • @ethiopiaabebe1725
    @ethiopiaabebe1725 9 місяців тому +4

    ሰለምን በጣም ደከምክ ሀገር እያመሱ ያሉ ፅንፈኞች ስለሆኑ ውይይት መቼ ይገባቸዋል

  • @gezegeta923
    @gezegeta923 9 місяців тому +3

    Tribal Politics is the #1 root causes of most crimes in Ethiopia. The Dr. was perfectly right and why some didn't get it?

  • @aminaibrahim7705
    @aminaibrahim7705 9 місяців тому +3

    ሰለሞን ጎበዝ ነክ አቦ

  • @jenenuu
    @jenenuu 9 місяців тому +2

    ምድረ መንጋ ምን ያንጫጫቸዋል? የዶክተሩ ስህተት አልታየኝም። እነሱን ከታያቸው ተራቸውን ጠብቀው ለምን የብሔር አስተሳሰብን ጠቃሚነት ለሱም ለኛም አያስረዱንም?

  • @ፍኖ
    @ፍኖ Місяць тому

    #ፍኖ ያሸንፍል
    #አምሓራ ይነግሳል
    💚💛♥️👑🦁💪🏾👈🏿

  • @nebalife9419
    @nebalife9419 9 місяців тому +6

    አሁን እነዚህ ናቸዉ ለህዝብ የሚቆረቆሩት አንዴ አንዴ ሲባሉ እንኩዋን ዝም ማለት የማይችሉ ከህፃን ልጂ የማይሻሉ እከኮች

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp 8 місяців тому

      Ye leba tirikim eko new...kedmo man teweysyulin alachew? Turumba hulu

  • @natan3629
    @natan3629 3 місяці тому

    ሰሌ ምርጥ የ ኢትዮጵያ ልጅ....እድሜህ ይርዘም ❗

  • @ferhiwotfeleke816
    @ferhiwotfeleke816 9 місяців тому +13

    የዘር አስተሳሰብ ካልተወገደ አሁንም ችግር አለ

  • @selamawitfisseha6292
    @selamawitfisseha6292 9 місяців тому +2

    ከዘር አስተሳሰብ መውጣት ያስፈልጋል እውነት ነው ምንድነው አዲሱ ነገር ይቅርታ መጠየቅ የለበትም ነበር። እዚህ ያላችሁ ማድመጥ መከባበር ሳትችሉ ሰው ለመምራት ታስባላችሁ? በማይረባ ንትርክ ጊዜ አታጥፉ

  • @saidfeleke3153
    @saidfeleke3153 9 місяців тому +5

    አሁን ስለ እውነት አንዱ ኢትዮጵያዊ ከሌላው ኢትዮጵያዊ የሚበልጥበት ቅንጣት የምታህል ምክንያት አለ ? አንወሻሽ እውነተኞች ሆነን በጥላቻ ምትክ ፍቅርን ዘርተን ፍቅር አምርተን ተያይዘን ያለችን ሀገራችንን በአንድነት ብናበለፅግ አብረን ብናድግ የተመረጠ አይሆንምን ? የሰው ልጅ እንደት እርስ በእርሱ ይገዳደላል እንደት ኃላ ቀር እንሆናለን እረ ጎበዝ ኢትዮጵያውያን እዬሄድንበት ያለው መንገድ ለማንኛችንም አይጠቅምም መጠላላት ለምን በፍቅር ብዙ ነገር የልምድ መለዋወጥ እውቀት መወራረስ አይሻለንም ?መጠላላት መናናቅ የድንቁርና ውጤት ነው !!!

  • @mustefatesfaye4307
    @mustefatesfaye4307 9 місяців тому +6

    ይህ ምልካም ተግባር ነው :: ኢትዮጵያ በጣም ብዙ ምልካም እሴቶች ያሉባት ሀገር ነች :: ዛሬም ቢሆን አሉ ::"እንክርዳዶች" ይህን የዳበረ ምልካም ስብእናችንን ነው ለማጥፋት በመስራት ላይ የሚገኙት :: እንዳይጠፋ ሁሉም የሚችለውን ያድርግ :: ሰሌ አንተ በርታልን እኛም ከጎንህ ነን ::

  • @habeshapolitics1313
    @habeshapolitics1313 9 місяців тому +1

    አንዳንድ ሰው ግን እንደ እድሜው እንዴት እንደማይበስል ይገርማል የወጠጤ ባህርይ ማሳየት ምንድነው ሼም የሚባል ነገርኮ አለ ወገን!

  • @tsehaymersha5504
    @tsehaymersha5504 9 місяців тому +5

    የሚገርመው የጥላቻ ንግግርን የሚናገረውን ሪፖርት ማድረግ ስትል አሳቀኝ ወንድሜ ሰለሞን የሰው ልጅ እንደነበቴ ባሉ selfish ፅንፈኛ ኦሮሞዎች እና ዘረኛው መንግስት እንደሽንኩርት እየተከተፈ ህፃናት ሳይቀሩ በማንነታቸው ብቻ በሚጨፈጨፋበት ሀገር ያላችሁ አትመስሉም። በዚህ ሳምንት እኮ social media ላይ በዓይናችን አይተናል የበቴ ዘመዶች ወጣቱን ልጅ እጅ እና እግሩን አስረው ሲቀጠቅጡት። እንደናንተ አባባል ህግን የሚያስጠብቅ መንግስት ቢኖር ኖሮማ ለጨፍጫፊው ኦነግ የሚከራከረው በቴ ዘብጢያ መውረድ ነበረበት።

  • @emayehiwote3581
    @emayehiwote3581 9 місяців тому +8

    ጌታ ሆይ እንዴት አይነት መሀየም ስብስብ ነው ባካችሁ። የመጀመሪያው ሰው ተናግሮ እስኪጨርስ መታገስ ያቅታል የበታችነት ስሜት አንጀታቸው ውስጥ ከሚያንዘፈዝፋቸው ኦነጎች ጋር መነጋገር ከባድ ነው

  • @zeyedezeru624
    @zeyedezeru624 9 місяців тому +1

    አዳሜ በየቤቱ የማረጃ ገጀራውን እየሳለ እዚህ እኔን አድምጡ ይላል ።የሌላውን አይስማም።

  • @SG-km6ts
    @SG-km6ts 9 місяців тому +2

    ምንም ይቅርታ የሚያስጠይቅ ጥፋት እኮ አላጠፋም የተማረ ስለሆነ ግን ይቅርታን አስቀደመ ምድረ ደንቆሮ ዝም ብላችሁ መውቀጥ ወይ እማማ ኢትዮጵያ🤔🤔

    • @Fano203
      @Fano203 9 місяців тому

      ተቃጠልን እኮ ጎበዝ

  • @geremewggiorgistiba9994
    @geremewggiorgistiba9994 9 місяців тому +5

    አንድ ሰው የመሰለውን መናገር ይችላል። ለየት ያለ ሐሳብ ያለው ተራውን ጠብቆ ማሳመኛ ሐሳብ ማቅረብ እየተቻለ መጨቃጨቅን ምን አመጣው? እንሰልጥን እንጂ፤

  • @gezegeta923
    @gezegeta923 9 місяців тому +1

    The Dr. message is 100% right!

  • @TigestTigest-nc3ph
    @TigestTigest-nc3ph 9 місяців тому +2

    አብዛኛውን ውይይት ተከታትያለው በበቴና በሌሎች መካከል የሚደረግ ይመስላል አቶ በቴ የተረጋጋና ስርአታማ ይመስላል
    ነገር ግን የሚከተለው የፖለቲካ መስመር የዘር ፖለቲካ በመሆኑ ለመግባባት ሲቸገር ትእግስቱ ሲፈተን ይታያል አንድ መረዳት ያለብን ነገር የዘር ፖለቲካ የሚከተል ከለሰብም ይሁን ቡድንጋ ተነጋግሮ መስማማት አይችልም ምክንያቱም የዘር ፖለቲካ በባህሪው በትጥቅ ለሚደረግ ትግል እዲመች ተደርግ የተፈጠረ ነው የግድ ጠላት ይፈልጋል ይሄንን ሲያራምድና ሲደግፍ ለኖረ ሰው የቱንም ያህል የሚያቀራርብ ሁኔታዎች አሉን ብለህ ብታቀርብለት ለመቀበል ይቸገራል ምክንያት ፈልጎ እሚደገፍበት ልዩነት ይፈልጋል እሱን ደሞ ተፈጥሮ አመቻችታ አስቀምጣዋለች ስለዚ ሊገታ የሚችለው የዘር ፖለቲካን በማገድ እጂ ሰላም ማግኘት የሚቻለው በመቻቻል በመቀራረብ የቱንም ያህ ተጨባጭ ነገር ብታቀርብ ሰላም ማምጣት አትችልም ፖለቲካው በተጨቆንኩ ተጎዳው ላይ ተመስርቶ ግን ግቡ ያንተ ኪሳራ ለኔ ትርፍነው የሚል መሰረት ላይ የታነፀ ነው ።

    • @Fano203
      @Fano203 9 місяців тому

      በትክክል ገልፀሽዋል እናቱ

  • @user-vl3wp7sv5h
    @user-vl3wp7sv5h 9 місяців тому

    ዘረኝነትን እንደ መጠቀሚያ ለሚያስብ መሬት ብሄር አላት የሚል ሰነፍ ነው።
    ዶክተሩ ትክክል ነው። ርዋንዳ ውስጥ ቱትሲ ነኝ ሁቱ ነኝ ማለት ያስቀጣል ሁሉም ርዋንዳዊ ነንኝ ነው የሚለው። እዚህ ግን ሰው ነኝ ከማለት ይልቅ ባለ ጊዜው ከሆነ ቀድሞ ብሄሩን ያወራል።

  • @AshenafiYana-dv1mo
    @AshenafiYana-dv1mo 9 місяців тому +2

    Definitely Dr...before becoming activist or politicians some one has to ask himself or herself what did I do community...

  • @tru1614
    @tru1614 9 місяців тому +2

    ዶክተር በደንብ ትክከለኛ ነገር ነው የተናገረው ምን ያንንጫጫችሁል ምድረ ባንዳ

  • @Hiwan-gz3eq
    @Hiwan-gz3eq 9 місяців тому +13

    እነዚ ኦሮሞች ግን ምነው እሽ አትበሉን የሹም ዶሮ ነን አሉ ሽንታችን ምሪንዳ ነው እኛን አትተቹን እረ በዛ

    • @LoveAndPeace2424
      @LoveAndPeace2424 9 місяців тому

      በጣም! ችግሩ እኮ አያት ቅድመ አያቶቻቸው ማህተብ የሌላቸው፣ ፆም የማያውቁና በሥጋ ወደሙ ያልተወሰኑ ከመሆናቸውም በላይ ባብዛኛው እምነታቸው በባእድ አምልኮ እንደ ጨሌ፣ ፈጫሳ፣ አቴቴ ምናምን እያሉ ለዘርማንዘራቸው ስላስተላለፉት የጥልቁ መንፈስ እየተጫወተባቸው ፀበኛና ቂመኛ ሆነው ይኼው አገርና ህዝብን አስጨንቀው ይገኛሉ። ትግሬ በምን ጣእሙ አያት ቅደመአያቶቻቸው ሀይማኖተኞች ፈሪሀ እግዚአብሔር ያደረባቸው ናቸው በእውነት።

    • @ermiasgirma6514
      @ermiasgirma6514 9 місяців тому

      እንዳንተ አይነቱን ደደብ ሀይ ባይ ከሌለ ; ሌላው መጥቶ ላይክ ያረግልሀል ; አንተም ትገፋበታለህ ከዛም ሀገር ሰላም ያጣል።

  • @mebratfenta5865
    @mebratfenta5865 9 місяців тому +1

    ይህ ነፃ ሐሳብ ነው አንዱ ሲጨርሰ ሊላው መናገር መማር አለብን አንድ አፍ ሁለት ዤሮ ነው ያለን ሁሉም ባንድነት ማውራት አንችልም

  • @tesfinebse
    @tesfinebse 9 місяців тому +1

    Yes I agree with him thus behere politics should be ban by law 😮😮😮

  • @Fano203
    @Fano203 9 місяців тому +3

    የሆነ ብሄር የሚመጡ ተማሩም አልተማሩ በቀን ሶስቴ መገረፍ አለባቸው

    • @zewdneshzegeye9259
      @zewdneshzegeye9259 9 місяців тому

      ከአንተ ጋር ነው እንግዲ የምንኖረው

    • @Fano203
      @Fano203 9 місяців тому +1

      @@zewdneshzegeye9259 ከነሱም ጋር ተኖሯል

    • @Tigist-ww4gn
      @Tigist-ww4gn 9 місяців тому

      Exactly

  • @GetachewWaktolla-tx5ef
    @GetachewWaktolla-tx5ef 9 місяців тому

    አቶ ሠለሞን ብዙ አንድ አይነት የጥላቻ አመለካከት ያላቸዉን ገልቱወች ሠብሥበህ በአንድህዝብ ላይ የምታደርገው ጭፍን ዘመቻ እሥከየት ያሥኬድሃል!!

  • @user-zp7fy8tt6s
    @user-zp7fy8tt6s 9 місяців тому +4

    የትልቅ ትንሽ ናቸው ተወያዮቹ እንክፎች ከእናተ ገበሬ ይሻላል ገበያ አደረጉትና ምን ይንጫጫሉ የውሸት ባለስልጣናት ገደል ግቡ

  • @User15809
    @User15809 9 місяців тому

    የኢትዮጵያ እሴቶች መግደል : ማቃጠል : ክህደት : ወረራ : ትምክህት : ወንድምን ከጎረቤት ጋር ሆኖ መጨፍጨፍ : ናቸው::

  • @nuriaabdu2480
    @nuriaabdu2480 9 місяців тому

    ዶ/ሩ ምንም ስህተት የለበትም በመረነት ደረጃ የምትቀመጡ ከዘረኝነት ጥላቻ ንግግር ተቆጠቡ አሁንም ቢሆን ህዝብ መሀከል ችግር የለብንም የኢትዮጲያ ህዝብ ፍቅር ነው

  • @addisgessesse6203
    @addisgessesse6203 9 місяців тому +4

    Solomon please don't bring those toxic people repeatedly, bring those who care for people only the people (human beings). Example what is the guy mistake, he said if we don't stop ethnic federalism , the problem is not going to stop, that's is what he said but few of them tried argue. Those people don't learn, so please don't bring them back again and again. Instead of talking peace and value for human being they always bring race.

  • @Steven.24
    @Steven.24 9 місяців тому +2

    ውይይቱ ለምን ተረበሸ? የዘር አስተሳሰብ ተወያዮቹ ውስጥ ስላላ። 12:50 ላይ ግን አልቻልኩም 😂😂😂

  • @vbvbvb-dh2zd
    @vbvbvb-dh2zd 9 місяців тому +1

    ሻይ ቡናዎች ድምፅ ሁኑን የአየር ካርታ . የቤት ቁጥር እያለን ቤት አፍርሰውብናል
    ምትክ ቦታ የተፃፈለት ቤቴ አፍርሰዋል ሙሉ መረጃ እያለን ግን በማንነታችን ንብረታችን ወድሟል መንግስት ወደ ቦታችን እንዲመልሰን ጠይቁልን ፍትህ ፍትህ ጠይቁልን እኛ ስጠይቅ ካርታ ለምን አልወሰዳቹም ይሉናል ፍትህ ጠይቁልን

  • @teshomewedajo4538
    @teshomewedajo4538 9 місяців тому +1

    ሁላችንን እኩል የሚያደርገን ሕግ ብቻ ነው ምክንያቱም በውጭው ዓለም ሰዎች በመግባባት በመከባበር የሚኖረው ፍቅር ስላለው አይደለም ግን የዛ ሀገር ህግ ነው ሰው ሁሉ በሠላም የሚኖሩት ሕጉን በማክበርና በመፍራት ነው :: ሁሉንም ባለስልጣኖች ይመለከታል እንደውም በነሱላይ ሕጉ ጠበቅ ማለት አለበት::

  • @hizkielwadiso5271
    @hizkielwadiso5271 9 місяців тому

    ይገርማል ሰለ ምሁራን ናቸው ብለህ ጠባቦችን በብሔር የተወጠሩትን መደማመጥን የማያቀዉን ጭፍኖችን ሰበሰብህ ፣የዶ/ሩ ንግግር ምን ችግር ነበረዉ ? ቢሆንም እስከመጨረሻ አደምጠዉ ቢወቅሱት የተገባ ነበረ ፣ አቤት አለመብስል ይሉሃ ይሄ ነዉ!!!

  • @gezegeze6045
    @gezegeze6045 8 місяців тому +1

    በጨዋነት ተነጋግሮ የማይደማመጥ እርስ በርስ የሚናናቅ አንሁን

  • @AnwarMohamed-rl3md
    @AnwarMohamed-rl3md 9 місяців тому +3

    ሁላችሁም ተደማመጡ ።

  • @tilahuntahiro3483
    @tilahuntahiro3483 9 місяців тому

    ሰለሞን ጥላቻን እያባባሰ ነው እንጂ ምንም መብትሄ የምያመጣ ሀሳብ እንድራመድ የምፈቅድም ሰው አይደለም ። ገና ሳያደባድብ አይቀርም ። መጀመሪያ ራሱ ለራሱ ነፃነት እንዴት እንደምመጣ ብዙ ማንበብ አለበት ።

  • @finekash561
    @finekash561 9 місяців тому +3

    ዶክተር 100%ትክክል።

  • @zewdie119
    @zewdie119 9 місяців тому +2

    ሀገርን ህዝብን ረግጦ ለመግዛት በበተለይ ለሌቦችና ለሆዳሞች የዘር ከካን ከጣሉ ምንም መንገድ የላቸውም:: ማንም ለህዝብ ብሎ ዘርን አይጠቅስም ::

  • @jassemalmas
    @jassemalmas 9 місяців тому +2

    እሱግን አማራ ይመስለኛል

  • @AmarHussein-jy7ix
    @AmarHussein-jy7ix 9 місяців тому

    ዶክተሩ ትክክል በጣም ትክክል ነው።ግን አነዚህ አእምሯቼው የላሸቀ ፈጽሞ ቅንነት የሌላችው በሽተኞች ብቻ ናቼው። ይሄንን ሃሳብ ለማስቆም የተጫጩት ዶክተሩ የማንንም መብት የተጋፋ ነገር ምንም አልተናገረም። ግን በልባቼው በሽታ ያለባቼው ዘረኞች ኢስላም እንደሚነግረን ዘረኝነት ጥብነት መሆኑን ታላቁ ነቢይ አስተምረውናል።ስለዚህ በዚህ ውይይት ላይ ለመጫጫት የሞከሩት ዘረኛ ፤ጥባታሞች እና በሽተኞች ናችው።

  • @user-mv5oq8zg6s
    @user-mv5oq8zg6s 9 місяців тому +3

    why this OLF person always be angry he fine

  • @tafgirma
    @tafgirma 9 місяців тому

    ይህ ምሁር ነኝ ባይ የሚናገረውን አያዉቅም፡ አንደኛ፣ የኢትዮዽያ እሴት የሚለው እርግጥ ነው አገራችን በቀድሞው ዘመን እነዚህ እሴቶች ነበሯት አሁን ግን እድሜ ለወያኔ ይህ ጋኔን አገራችንን ከወረሳት ጀምሮና አሁን ደግሞ የባሰበት አረመኔ በሚገዛት አገራችን እነዚህን እሴቶች ካጣች ውላ አድራለች፡ ሃገርን ስለማወቅ ሊመክር ይዳዳዋል፡ አልሰማም እንዴ ወለጋ ውስጥ ቁጥር ሥፍር የሌላቸው አማራዎች በግፍ መታረዳቸውን? አንጮቴ ስለሚባል የወለጋ ገንፎ ሊያስተዋውቀን ሲሞክር በአንገቱ ላይ የተሸከመው ሥጋ ሆዱ መሆኑን ነው የሚያሳየው፡ ከሩዋንዳ የሚለየው የእርሱ ቤተሰብ ስላልተነካ ነው? እስቲ ሄዶ ወለጋ ላይ ሃያአንድ ቤተሰባቸውን በነዚህ አረመኔዎች ያጡትን አዛውንት ያናግር፡ እርግጥ ነው ያልተነካ ግልግል ያውቃል።

  • @eskinderteshome3720
    @eskinderteshome3720 9 місяців тому +1

    Children of the 21st century

  • @selamawitfisseha6292
    @selamawitfisseha6292 9 місяців тому

    ሰለሞን ዶ/ሩ ምንም አላዳለጠውም ፣ የራሱን ኃሳብ ነው የተናገረው ፣ እኔ አላምንበትም ይባላል እንጂ እንደዚህ አታስብ አይባልም

  • @gelataaga4715
    @gelataaga4715 9 місяців тому

    እሱ የተናገረው እውነት ነው የተቃወሙት ሁሉ አመለካከቶች 0000000 ማሰብ አይችሉም

  • @danielbekele4732
    @danielbekele4732 9 місяців тому +4

    I love it , care starts from home (family) , community, then …. Ethnicity..and nation

  • @biraradereje1186
    @biraradereje1186 9 місяців тому

    አዳምጦ መናገር የማይችል አቅመ ቢስነት ነው።ማንም ሰው የራሱ አይዶሎጂ አለው፣ማክበር፣ማለት ሃሳብ መቀበል አለመሆኑን የማያውቅ ስብስብ

  • @sahlezewdinhe5360
    @sahlezewdinhe5360 9 місяців тому

    በመሞከር ላይ ያለውንና በመገንባት ሂደት ውስጥ የሚገኘውን የጋራ የሆነውን የየኢትዮጵያዊት ማንነታችን ልናስከብርና ልናከብር የምንችለው ፣ በመጀመሪያ ደረጃ !!!!የየራሳችን የሆነውን የብሄር ማንነታቸንን ( ኦሮሞነታችንን ፣ አማራነታችንን ...ወዘተ ) ስናከብርና ስናስከብር ነው።

  • @Amhara.A.Mohammed
    @Amhara.A.Mohammed 9 місяців тому +1

    ክክክክክ.....እውይ ዘረኞች ተንጫጩ!
    ኪኪኪ..."ኢ-ዲሞክራሲያዊ" 😀

  • @louismoges1013
    @louismoges1013 9 місяців тому

    ?የዘር ፓለቲካ በመንግስት ደረጃ መወገድ ያለበት ጉዳይ ነው ምክንያቱም የአሳ ግማቱ ከጭንቅላቱ ነው ስለዚህ አመራሩ ለዚህ ተጠያቂ ነው::

  • @abiyeagegnehu9258
    @abiyeagegnehu9258 9 місяців тому

    መሪ መሆን የምታስቡ ከዘር አስተሳሰብ ውጡ የሚለው የሁላችንም ምክር ነው ለባለ ጊዜዎች።ለወያኔ አልበጃትምና የኦሮሞ ብልፅግናም ትምህርት ውሰዱ እንላለን።ዶሩ ይህን ስለተናገሩ ያዙኝ ልቀቁኝ የሚሉትን በየመድረኩ ማየት ምን ያህል የወረዱ ግለሰቦች ስብስብ መሆኑን ያሳያል።ምንም ጥፋት ባይሆንም ይቅርታ ማለታቸው የተናጋሪውን ብስለት ያሳያል።ብቸኛ መፍትሄው ልመና ሳይሆን የፋኖ መንገድ ነው።

  • @azebghebremedhin6162
    @azebghebremedhin6162 9 місяців тому +1

    Ye behere poltika be hege yewogde selam le ethiopia hagare 💚 💛 ❤

  • @travelwithberok7639
    @travelwithberok7639 9 місяців тому +1

    ፡ ፡ አይ ፡ ሶሎ።

  • @dagnachewoda5794
    @dagnachewoda5794 8 місяців тому

    ጥሩ ነው ያለህን እና ልትሰራ ያሰብከውን ሃሳብ በግልፅ ነው ያስቀጥከው አደራ የምለው በሬሳ ነጋዴዎች እንዳትጠለፍ አደራ

  • @robeltsegaye6991
    @robeltsegaye6991 9 місяців тому +2

    Ethiopia Weset Telku Cheger Alemeseleten New

  • @aberabekele3585
    @aberabekele3585 9 місяців тому

    ዘር ማለት "Race"መለት ነዉ በቆዳ ቀለም በፀጉር .....ላይ የሚወሰን ነዉ

  • @UnknownPerson-qm2vx
    @UnknownPerson-qm2vx 9 місяців тому +1

    እንዴ ምን ችግር አለው
    ለኢትዬዽያ ሰላም ከተፈለግ
    የዘር ፖለቲካ ይወገድ / በህግ ይታገድ
    ምን ጥያቄ አለው

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd 9 місяців тому

    አመጋገብና ማነዛረጥ ብቻ ነው ባሕል፣ የሔንን ዕንኳን አዎ ብንል ከጀርባው የአሠራሮችን የአቀማመሙን የአበሣሠሉን ነው የሚጠቅሠው፣ ይሔ ማለት ሥራ በተለያዩ ሙያዎየች ላይ ሠርቶ መቅረብ ሢሖን በትክክለኛ አነጋገር የፈጠራ አሠራር መሖኑን ሢጠቁም ይሕ ማለት ሥራ ነው ባሕል። ይሔንን ለማሥረዳት ያልተገለገልንበት መድረክ የለም።

  • @DeribaDegaga-vv7co
    @DeribaDegaga-vv7co 9 місяців тому

    እነማናችሁ የተሰባሰባችሁት ማንን ወክላችሁ ነው የኦሮሞው እኛ ውክልና ሰጠንህ የአማረውስ መች ወከልንክ ጉራጌውስ የትኛው ብሄር ወከላችሁ መላ ኢትዮጵያ ህዝብ መች ወከላቹ ግቡና ከልጆቻችሁ ተስማሙ ከሚስታችሁ ከራሣችሁ ተስማሙ

  • @danielmulugeta4009
    @danielmulugeta4009 9 місяців тому +1

    አረ ሰሌ የመረቀነ አብዶ ያሳብደናል😂😂😂😂 ፂም የለው አገጬን ፈተለው እኮ

  • @hussenali6748
    @hussenali6748 9 місяців тому +5

    ኦነግ ጠረንጴዛ ሳይሆን ጫካ ነው የሚያምርበት

  • @wolleabegaz361
    @wolleabegaz361 9 місяців тому

    የእኛ ዋናው ችግር በዚህ መድረክ የታየው ነው ዶ/ር ሐሳቡን ነው የገለፀው አየህ አሸማቀውት ነው በጩኽት ይቅርታ የጠየቀው እንጂ ለእሱ ሀሳብ መልስ መስጠትና ሌላው የሚቀበለውና የማይቀበለው መሆኑን በድምፅም ይሁን በንግግር ሀሳቡን ማሸነፍ ነው ይህንን መሪዎችም ማወቅ አለባቸው

  • @yohannesgebru9233
    @yohannesgebru9233 9 місяців тому +1

    አቶ ሰለሞን ከመንግስት ጋር በምን ተደራድረህ ነው እንደገና የመጣህ ለሚለው የባለፈው ጥያቄ መልስ አልሰጠህም

  • @uthman9979
    @uthman9979 9 місяців тому

    ሰለሞን ደህና ሰው ነው። የቀረው ኢትዮጵያውያንን በጣም ስለምጠላቸው መስማት አልችልም። 🤮🤮🤮🤮ሁሉም ተጋሩን ለማጥፋት ፈልገው ነበር።

    • @Fano203
      @Fano203 9 місяців тому

      ተጋሩ ባትጋሩ ትላለህ እንዴ ለሀጫም ኢትዮዽያዊን ጠላህ አልጠላህ ምን ትፈይዳለህ

  • @someone8809
    @someone8809 9 місяців тому

    የዶክተሩ ሀሳብ ችግሩ ምንድነው ??? ኢትዬጵያ ስንት አላዊቂ ሰብስባለች ??

  • @tsehaigebru2598
    @tsehaigebru2598 9 місяців тому

    ብሄር በህግ ማጥፍት አይቻልም ለምንስ እንዲጠፋ ይፈለጋል
    ሁሉም ብሄር ነው አማራው ኦሮሞው ትግራዋይ ሶማሊ ዉዘተ

    • @1978monas
      @1978monas 9 місяців тому

      የብሔር ፖለቲካ እንጅ ብሔር አልተባለም ?

    • @tsehaigebru2598
      @tsehaigebru2598 9 місяців тому

      @@1978monas ብሄርን እያጠቁ ለዛውም ግምባር ፈጥረው ንገረኝኛእንዴትማጥፋት እንደሚቻል

  • @truthprevailed4006
    @truthprevailed4006 9 місяців тому

    አቦ ልክ ነህ ስለቾሁ ሀሳብህን አትቀይር

  • @user-fg3fb6kx6c
    @user-fg3fb6kx6c 9 місяців тому +1

    ይሄን ዘረኛ የኦነግ ካድሬ መስመር የሚያስይዘው ይጥፋ? ማነው እሱ የቱን ቃል ሰዉ መጠቀም እንዳለበት የሚያዘው? መረን እንዲይዝ መደረግ አለበት!

  • @esku100
    @esku100 9 місяців тому +1

    What a shock 😲.... U don't know how to discuss.

  • @soresa5238
    @soresa5238 9 місяців тому

    እኛ ሀገር እኮ ሰው የለም ሲበዛ ግብዞች እናም ኃላቀሮች ነን ::

  • @habteteclehaimanot1797
    @habteteclehaimanot1797 9 місяців тому

    ሰለሞን አንደምን ሰነበትክ ሰው ራሱን ነጻ መሆን ኣለበት ብህር ከመወከሉ በፊት

  • @Girma-mf8fm
    @Girma-mf8fm 8 місяців тому

    It is difficult to fathom why some people were upset about what the doctor has stated. The first thing I heard was "let us scrap or remove ethnic based constituion, the root cause of our problem as Ethiopians. BEHERE POLITICS has polarized us, and it
    will continue to polarize us as people, and he cited the Rowanda Case. Unlike in the past, in Rowanda, people do not ask about "Which ethnic group do you belong?" They have learnt from their dark history of ethnic division.

  • @habteabgabriel1700
    @habteabgabriel1700 9 місяців тому +1

    First step should be to listen to each other,and agree to disagree.

  • @sahlezewdinhe5360
    @sahlezewdinhe5360 9 місяців тому

    አሉታዊና አፍራሽ በሆነው የብሄረተኝነት ፖለቲካ ( የዘረተኝነት ፖለቲካ ) እና አዎንታዊና ገንቢ በሆነው የብሄረተኝነት ፖለቲካ ( የፀረ ዘረኝነት ፖለቲካ ) መካከል ትልቅ ልዩነት አለ።

  • @AbebeTeka-ne4ux
    @AbebeTeka-ne4ux 9 місяців тому

    ይህ ፕሮግራም ጥሩ ሆና ግን ጥላቻ ጥላቻ እሚ ል ቃል በጣም በዛ ቢያንስ ሌላ ቃል ተጠቀም

  • @Tomejkara
    @Tomejkara 8 місяців тому

    የባቴ ኡርጌሳን ንግግር ብቻ ነዉ ማዳመጥ የምንፈልገዉ ሌሎቻችሁ ለእድር ስብሰባም አትመጥኑም ተበተኑ

  • @aberabekele3585
    @aberabekele3585 9 місяців тому

    የዘር ፖለቲካ የዘር ፖለቲካ አስሬ ማለት አያስፈልግም የዘር ፖለቲካ የተጀመረዉ በሞአ አንበሣ ነገደ ይሁዳ መሆኑን ማወቅ የግድ ነዉ

  • @aynalemtadesse2684
    @aynalemtadesse2684 9 місяців тому

    ሰሎሞን ራሱን እንደ አንድ ተወያይ ማቅረቡን ብቀበልም ግን ምንም ሰዓት ሳይገድበው limitlessly ያወራል፥ ሌሎችን indoctrinate ለማድረግ ይሞክራል። እሱም የራሱን አሳብ ለማራመድ እኩል ደቂቃ መውሰድ ሲገባው፥ ማንም እሱ የማይፈልገውን አሳብ የሚያራምድ ከመጣ “pause አድርጌሃለሁ” ይልና ራሱ ይቀጥላል። ሰሎሞን የሚያራምደው የኢትዮዽያ ዘረኝነት ብቻውን ለ100+ ዓመታት ተወርቶም አላሸነፈም።
    Shame on Solomon!!!

  • @oasakarorsa9270
    @oasakarorsa9270 9 місяців тому

    ባቴ ኡርጌሳን የሚመክር ሰው ጠፋ። እዛ አትህድ የምለው ሰው ይጥፋ?

  • @fekaduwoldeamanuel1534
    @fekaduwoldeamanuel1534 9 місяців тому

    ይሄዉ፣ያለመደማመጥ፣በሽታችን፣ነዉ፣ለዚህ፣ያበቃን።ሌላዉን፣ማሸማቀቅ።

  • @zeedam6066
    @zeedam6066 9 місяців тому

    ተሳታፊዎቹ በሙሉ ወይም በከፊል በሃሳብ ነጻነት ታደመው የሚወያዩ ሳይሆን አንድም ቅድም የነበራቸውን ሃሳብ ታጥቀው ለማሸነፍ አልያም የኔን ሃሳብ እንጂ ያንትን ተወው በሚል ህሳቤ ተጃጅለው የቀረቡ እውቀት አልባነት የታየባቸው ለአድማጭ የማይጠቅሙ ስብስቦች ናቸውና ውይይቱ ከጥቅሙ ጉዳቱ ያዘነበለ ነው።

  • @sisaygetachew2069
    @sisaygetachew2069 9 місяців тому

    ሰለሞን ጥረትህን ሁል ግዜም ቢሆን አደንቃለሁ :: ሰራ የምንለው ነገር በባህሪው የጋራ ብቻ ሳይሆን ወጤት ያለው ማለት ነው :: ለዚህ ደግሞ የፕሮግራምህን አላማ መረዳት ያስፈልጋል :: የውይይት ሕጉንም ማወቅ ያስፈልጋል :: ለኔ ዛሬ ይህ ውይይት ወርዶብኛል : በአብላጫው የሥራ ፈቶች ውይይት 11:19 ይመሥላል ::

  • @HYK315
    @HYK315 9 місяців тому

    👍🙏

  • @kemalabdulaziz1661
    @kemalabdulaziz1661 9 місяців тому

    የኦሮሞ ደንቆሮ ጋር ለመነጋገር መቀመጥ ጉንጭ ማልፋት ነው!!!

  • @user-hi4hh5yl4u
    @user-hi4hh5yl4u 8 місяців тому

    ወይ ጥጋብ ጌታዋን የተማመነች በግ ስፈሩን ትበጠብጣለች ይባላል ቂጣ የቀደደው አፉን ለቀቀብን ወይ ግዜ ይሁን እግዚአብሔር ድንቅ ስራ አለው

  • @user-kp3pc1yi1z
    @user-kp3pc1yi1z 9 місяців тому +1

    Weyne yihe sewye 😢

  • @xFlavoriax
    @xFlavoriax 9 місяців тому

    Menu ga new ye Doctoru sehtet...?? I couldnt get it..

  • @SelamEthiopia-fo1tq
    @SelamEthiopia-fo1tq 9 місяців тому

    የሚያወሩት ሌላ መሬት ላይ ያለው ሌላ ቢንጫጩም አይፈረደባቸውም !!!

  • @riaw3891asdgy
    @riaw3891asdgy 9 місяців тому +1

    wild Animals are different from humans

  • @zenitsige4182
    @zenitsige4182 9 місяців тому

    በስመአም ምን አይነት ድንቁርና ነው?ትክክለኛ ነገር ነው ደ/ር የተናገረው ምን ያንጫጫጫል ይሄ ባዶ ቆርቆሮ ነው ሳይነኩት የሚንጫጫ !!!

  • @TigistLemma-ij8qr
    @TigistLemma-ij8qr 7 місяців тому

    Sewyew maswetat neber