Ethiopia: ለእኔስ ትህትና | ዶ/ር ደረጀ ከበደ |ቁጥር 8 | Dr. Dereje Kebede | With Lyrics

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 19

  • @bereketgetu1081
    @bereketgetu1081 Місяць тому

    “የንጉሡን አዋጅ እሙን ነው መስበሬ
    አምላኬን ሳልጠራ ከቶ አታልፍም ዛሬ”

  • @teklebayiru5392
    @teklebayiru5392 9 місяців тому +1

    ወየው ለራሴ ወየው😰😴🥱🥱🥱🥱

  • @Philippaelias
    @Philippaelias 7 місяців тому +1

    ጌታ ሆይ ማረኝ

  • @wubitutamrat9426
    @wubitutamrat9426 3 місяці тому

    ምንም አለልም ጌታ ይባርክህ ደሬ.

  • @rebeccawilliams604
    @rebeccawilliams604 4 роки тому +4

    ድንቅ፡የሆነ፡መዝሙር፡እግዚአብሔር፡ይባርክሕ፡

  • @kaleababera356
    @kaleababera356 Рік тому +4

    እንወድሃለን ደሬ😊 ለፀጋው ባለቤት ክብር ይሁንለት🙏ደግሞ በአዲስ የዝማሬ አልበም እስክትመጣ በጉጉት እጠብቃለው።

  • @selomegeneta4832
    @selomegeneta4832 Рік тому +1

    እባህ ጌታ ሆይ መጎንበስ እንድችል እርዳኝ

  • @beneyammesfin767
    @beneyammesfin767 10 місяців тому +1

    ኩራት አንሸራታች ይጥለናል ኃይሉ.... Very true ትዕቢት ውድቀትን ትቀድማለች

  • @ashertilahun1306
    @ashertilahun1306 Рік тому +1

    ትምህርታዊ ዝማሬ

  • @selomegeneta4832
    @selomegeneta4832 Рік тому

    መጎንበስ የጠላ ድንገት ይሰበራል ዘመንህ ይባረክ

  • @birukfekadu
    @birukfekadu 10 місяців тому +1

    ጊዜ የጣለው ሰው ሳር ሆኖ ቀለቡ
    ጥፍሩ አድጎ እንደእንስሳ አውሬ ሆኖ ሃሳቡ
    ዝቅ ዝቅ ማለት የሞት ድምፅ ሆኖበት
    ሲያመነጅክ ኖሬ በዱር ሰባት አመት (2)
    አዝማች፦
    ከከበረው እንቁ ሰው ከምሻማበት
    ለእኔስ ትህትና ባገኝ በዚህች ዕለት
    ጥማቴም ፀሎቴም ዝቅ ዝቅ ማለት እሄሄ
    መጎንበስ የጠላ ድንገት ይሰበራል
    #እኔነት_ሲበዛ_ትዕቢት_ድር_ያደራል (2)
    #ትዕቢትን_ያደራል
    ናቡከደናፆር ካንተ ተምሬያለሁ
    የገነባኸው ግንብ እሄሄሄ ተንዶ አይቻለሁ
    በልቡ የታበዬ እጅ በእጅ ይቀጣል
    ኩሩ መንፈስ ለሞት እጅ አስሮ ይሰጣል(2)
    አዝማች፦
    ከከበረው እንቁ ሰው ከሚሻማበት
    ለእኔስ ትህትና ባገኝ በዚህች ዕለት
    ጥማቴም ፀሎቴም ዝቅ ዝቅ ማለት እሄሄ
    መጎንበስ የጠላ ድንገት ይሰበራል
    እኔነት ሲበዛ ትዕቢት ድር ያደራል (2)*
    ትዕቢትን ያደራል
    የባቢሎን ንጉስ እጅግ ተታለለ
    በትዕቢት ኮርቻ ራሱን ሰቅሎ ዋለ
    ሰገነት ላይ ቆመን ሲታዬን ቁልቁሉ
    ኩራት አንሸራታች ይጥለናል ኃይሉ
    አዝማች፦
    ከከበረው እንቁ ሰው ከምሻማበት
    ለእኔስ ትህትና ባገኝ በዚህች ዕለት
    ጥማቴም ፀሎቴም ዝቅ ዝቅ ማለት እሄሄ
    መጎንበስ የጠላ ድንገት ይሰበራል
    እኔነት ሲበዛ ትዕቢት ድር ያደራል (2)**
    ትዕቢትን ያደራል
    ua-cam.com/video/-uqM4F9d1r8/v-deo.htmlsi=w_Q1i_CCp25ErAVv

  • @eyosiyasengdawork6445
    @eyosiyasengdawork6445 Рік тому +2

    I ve been looking for the lyrics everywhere... thanks 4 that!

  • @ZuzuYemicon
    @ZuzuYemicon Рік тому

    አንተኮ መላከ ነህ ክብር ለጌታ ተወለድክ በቃ

  • @zelekebunchamo7741
    @zelekebunchamo7741 9 місяців тому +1

  • @yt-wb1kj
    @yt-wb1kj 8 місяців тому

    በእግዚአብሔር ፀጋ እኛን አገልግለህ፣ ለብዙዎች መዳንና መፅናናት ምክንያት አድርጎህ ከህይወት የምትጎድል አያድርግህ። የተወደድክ ወንድም ነህ፣ ጌታ ወደ ልብህ ይመልስህ

  • @Daisy_31mar
    @Daisy_31mar Рік тому

    Tbit kebad nat.

  • @ShimelsTsegaye-f3f
    @ShimelsTsegaye-f3f 2 місяці тому

    0:34

  • @kumidaasfaw1921
    @kumidaasfaw1921 Рік тому +1

    ❤❤

  • @isaiah53_1
    @isaiah53_1 20 днів тому

    ❤❤❤