3ኛ ዙር ለጥያቄዎቻችሁ መልስ ከፓስተር ቸሬ ጋር ክፍል 2 3rd round Answer for your Questions With Pastor Chere

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 вер 2024
  • አዳዲስ ቪዲዮች በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሰዎት፤ ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡
    || EPAPHRAS CHRIST CHURCH ||
    እግዚአብሔር ይባርካችሁ፡፡
    #የቤተ ክርስቲያናችን ፕሮግራሞቻችን፤
    👉እሁድ ማለዳ ከ3:00-5:00
    👉እሁድ ረፋድ ከ5:30-7:30
    👉ዕሮብ ምሽት ከ11:30-1:30
    👉ቅዳሜ ከሰዓት ከ9:30-12:00...የወጣቶች
    አድራሻችን. ሳር ቤት ፔፕሲ ወይም ግደይ ህንፃ ጋር 50ሜትር ገባ ብሎ።
    Epaphras Christ Church serves everyone disregarding race, nationalities, religions and traditions. We believe everyone is bought with the precious blood of Jesus Christ and so everyone is expensive and has a price.
    Raise your eyes to the Lord !!!
    ኤጳፍራ የክርስቶስ ቤተ-ክርስቲያን ዘርን ፣ ዜግነትን ፣ ሃይማኖቶችን እና ወጎችን ባለመለየት ሁሉንም እናገለግላለን። ሁሉም የኢየሱስ ክርስቶስ ክቡር ደም እንደተከፈለበት እናምናለን እናም ሁሉም ሰው የክርስቶስን ደም የሚያህል ውድ ዋጋ እንዳለው እናስተምራለን።
    አይኖችህን ወደ ጌታ አንሳ!
    For more information and prayer or counseling inquire, please contact us
    Email: epaphraschristchurch1@gmail.com
    Facebook፡www.facebook.c...
    Website፡epaphraschrist...
    Mobile: +251921664858
    All mankind is as precious as the blood of Christ
    EPAPHRAS CHRIST CHURCH ETHIOPIA

КОМЕНТАРІ • 83

  • @muluqatar4120
    @muluqatar4120 2 роки тому +13

    ክብር ለጌታ ይሁን ተባረክልኝ ፓስተርዬ እኔም እጮኛየም እየተማርን ነው ብዙ ጠቅሞናል እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ በቅርብ እንጋባለን

  • @user-jz9vp3ev3h
    @user-jz9vp3ev3h 2 роки тому +1

    ተባረክ ቸሬ ዘመንክ ይለምልም

  • @zinashselam
    @zinashselam Рік тому +1

    ቸሬ ተባረክ ሰላም ይብዛ

  • @mulatumulatulammalareb0032
    @mulatumulatulammalareb0032 2 роки тому +10

    ክብር ለጌታ ይሁን`¢¢
    ቸሬ` ጌታ` ኢየሱስ` ልቤን` አእምሮን` ቤት` እኛ `ቤተሰብ `ራእይንም` ይጠብቅ `አሜን```````
    እግ/ር` አምላክ ዳዊትን ለኢስራኤል መብረት አድርጎ እንዴ ሾሟ ለአንተንም ለአዳም ዛሪ መዳኋኒት አድርጎ የሾሟ ጌታ ኢየሱስ ለዘላለም ይበራክ ``ስለ አንተ ጌትዬን አመሰግናለሁ!!!!!

  • @getayalewe1009
    @getayalewe1009 2 роки тому +13

    የአየር ላይ ዝሙት ( ፓሮኖግራፊ ) Airborne Sex Sickness
    ፓሮኖግራፊ ማለት ለኔ ኖርማል የሴት ማጫወት ነበር የሚመስለኝ ። አሜሪካን ሐገር ውስጥ የፓርኖ ፊልም በቢሊዮን ዶላር የሚመረት ትልቅ የሐገር ኢኮኖሚ ነው ። ዛሬ በዚህ ምድር ላይ በቢሊዮን የሚቆጠሩ ትዳር ያላቸውንም የሌላቸውን ወንዶች እያበለሻ ያለው ፣ የፖርኖግራፊ ፊልም እያንዳንዱን ሰው የመረዘው የአሁኑ እባብ ነው።
    የቤተሰብ ፍቅር አየቀነሰ ያለው እንደዚሁም ለብዙ ትዳሮች መፍረስ እስትዋጶ እያደረገ ያለው ፖኖግራፊ ነው ።
    ብዙዎቻችን የሚመስለን ይህ ችግር የወንዶች ብቻ አድርገው የሚያዩ ሰዎች አሉ ። ይህ ትክክለኛ አስተያየት አይደለም ምክንያቱም ፓኖግራፊ ከወንዶች ያላነሰ የሚያዩ ብዙ ቢሊዮን ሴቶችንም አሉ ።
    ፓኖግራፊ ሳይኮሎጂካል የሰውን ስነ ልቦና የሚያጠፋ እና የአይምሮ በሽተኛ የሚያደርግ ነው ።
    ፈጣሪ ሰው አካል በአካል ተነካክቶ ፍቅርን እንዲገላለጵ እንጂ በሀሳብ ብቻ በአየር ላይ እንዲሆን አይደለም ።
    ሴኩላሩ አለም ፓኖግራፊን ሱስ ነው ይለዋል ። ነገር ግን ከአካል አካል ውጭ የምናደርገው ግንኙነት ሁሉ
    የአጋንንት ሴክስ ወይንም አጋንንት ጋር መተኛት ማለት ነው ።
    እኔ ወደ ጌታ ከመምጣቴ በፊት የተለያዩ ሴቶች ጋር ተኝቻለሁ ከሀበሻ ሴት በስተቀር ፣ የሐበሻ ሴቶችን ዴት አድርጌ አላውቅም ። ከህንድ ጀምሮ እስከ ጃፓን ሴቶች ድረስ አተራምሻለሁ ከዝቅተኛ እስከ ከፍተኛ ትምህርት ቤት ድረስ ከእነዚህ አብሬ ከተኛሁዋቸው ሴቶች ጋር ፖሮግናፊን አብረን እናያለን ።
    ልክ እንደ ኖርማል ስለምንወስደው ።
    ነገር ግን ፓኖግራፊን ከሀጢያት በላይ መሆኑን የተረዳሁት ወደ ጌታ ከመጣሁ በሁዋላ ነው ።
    ፓኖግራፊን ማየት ማለት ለአጋንንት እራስን የሙታን መስዋዕትነት አድርጎ ማቅረብ ነው ።
    መጰሃፍ ቅዱስ በጌታ የሆኑ ሰዎች ሁሉ ራሳቸውን መስዋዕትነት አድርገው ማቅረብ የሚገባቸው ለህያው እግዚአብሔር እንደሆ ይናገራል ።
    " እንግዲህ፥ ወንድሞች ሆይ፥ ሰውነታችሁን እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኝና ሕያው ቅዱስም መሥዋዕት አድርጋችሁ ታቀርቡ ዘንድ በእግዚአብሔር ርኅራኄ እለምናችኋለሁ፥ እርሱም ለአእምሮ የሚመች አገልግሎታችሁ ነው።"
    (Romans 12: 1)
    ፓሮኖግራፊ ለአጋንንት የሙታን መስዋዕትነት አድርጎ ከማቅረብ ያለፈ ፓርኖ ሴት ጋር በቪዲዮ ወይንም በፎቶ የሚማልል ሰው የሴክስ ግንኙነት በማየትም ይሁን በተግባር የሚያደርገው ከአጋንንት ጋር ( መንፈስ) ጋር ነው ።
    ስለዚህ ማንኛውም ወንዶች ይሁኑ ሴቶች ፓኖግራፊን
    የሚይይ ሁሉ በአይኑ ውስጥ አጋንንት መንፈስ ይገባበታል ።
    ስለዚህ ሴት ከሆነች ለባልዋ ያላት ፍቅር ይቀንሳል ።
    ከባልዋ ጋር የፍቅር ጨዋታ ማድረግ ትቀንሳለች ።
    ምክንያቱም በፓርኖ ውስጥ የገባ የፓርኖ መንፈስ አለ
    ወንድም ከሆነም በተመሳሳይ አይነት ከሚስቱ ጋር
    አብሮ መተኛት ይቀንሳል ከተወሰነ ግዜያትም በሁዋላ
    ጨርሶ ያቆማል ።
    በነገራችን ላይ ፓርኖ የሚያዩ ሰዎች በፓርኖ መንፈስ ቁጥጥር ስር ስላሉ ሌላ የመንፈስ ትዳር ይዘዋል አንፍረድባቸው ።
    እኔ በአለም እያለሁ ፓርን ፊልም ከገርል ፍሬንዶቼ ጋር ስለማይ ስለነበረ በሀሳብ አንጣላም። ምክንያቱም አብረን ነበር ቆሻሻውን ቁጭ ብለን በአይናችን የምንቃርመው ።ነገር ግን ወደ ክርስትና አለም ስንመጣ ግን አንዱ ከአንዱ ተደብቆ ነው የሚያየው በዚህ ሱስ የተጠመዱ ስለዚህ በመካከላቸው ስምምነት የለም ፣ አብረው ቢያዩ ኑሮ አንዱ አንዱን አይከስም ። በእርግጥ ትክክል ነው ።
    ምክንያቱም እርኩስ እና ቅዱስ አብረው አይሄዱም ።
    የፓርኖ ፊልም ብቻ አይደለም ፣ ሰውነት የሚገልጡ ፎቶዎችም የአጋንንት መንፈስ የሚጠቀምባቸው መሳሪያዎች ጭምር ናቸው ።
    የወንድ እና የሴትን ስሜት የሚቀሰቅሱ ፎቶዎች አለባበሶች ሁሉ የአጋንንት መጠቀሚያ ናቸው ።
    ሰው የግድ ፎቶ ወይንም ተንቀሳቃሽ ምስል ማየት የሌበትም ወይንም የግድ ተደብቆ ፓርኖ ማየት የለበትም
    ሰው በአይኑ ብቻ ማመንዘር ይችላል ። ስለዚህ ከልምዴ እንድትማሩ የምፈልገው
    " ፓሮኖግራፊ ፈልም ወይንም ፎቶ ማየት ማለት አራስን ለአጋንንት እርኩስ መንፈስ የሙታን መስዋዕትነት አድርጎ ማቅረብ ነው ።"
    እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ ሱስና መንፈስ ስለፈታኝ ጌታን እና መንፈስ ቅዱስን እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ ።
    ምክንያቱም ያለ ፓርን ፊልም እና ያለ ሴት መተኛት ጨርሶ አልችልም ነበር። ያ የዝሙት መንፈስ ነበር ።
    በዚህ ችግር የተያዛቹህ ሰዎች ከሰው ሁሉ የከፋ ሀጢያት እንደሰራቹህ እራሰቹህን አትቁጠሩ ። ምክንያቱም ሰይጣን በክስ እንዳያስጨንቃቹህ እና በራሳቹህ ላይ ፍርድ እንዳትፈርዱ ፣ ነገር ግን ፓርኖ ፊልም ወይንም ፎቶ የሰዎችን አይምሮ የሚያቃውስ የተፈጥሮ ስሜትን የሚገድል መንፈስ ነው ።
    በመጰሀፍ ቅዱስ ብዙ አጋንንቶች ሲወጡ አይተናል ብዙዎችም ከዚህ መንፈስ ተገላግለዋል ። አሁን ግን በየቤቱ ለየት ያለ የአጋንንት መንፈስ አለ ያም
    ፓርኖ የተባለ መንፈስ ነው ።
    እኔ ይሀንን ነገር ኖርማል ሕይወት አድርጌው ነበር የምኖረው ለካስ የአጋንንት የሙት መስዋዕትነት ሁኜ ነበር ።
    ነገር ግን መንፈስ ቅዱስን ነገርኩት ያ የፓርኖ መንፈስ አሁን እኔ ጋር የለም በየሳምንቱ የተያዩ ሴቶችን ሲያስቀይረኝ የነበረው የፓርኖ መንፈስ ነበር ።
    አሁን ግን በጌታችን ደም ነጵቻለሁ ፣ ተቀድሻለሁ
    " እኔ ከዚህ በሁዋላ የሙታን የአጋንንት መስዋዕት ሳልሆን የህያው እግዚአብሔር መስዋዕት ነኝ "

    • @addiskassa5165
      @addiskassa5165 2 роки тому

      Wow!!! What an amazing testimony! You are so lucky to get God's forgiveness and the holy spirit as you wish! Your story can prevent so many houses from this disease. "Selemayengerew Setotaw Egezybher Yemesgen!!!🙏🙏🙏

    • @getayalewe1009
      @getayalewe1009 2 роки тому

      @@addiskassa5165 Amen. thank you for reading my personal testimony and i appreciate it. bless you.

    • @yeabsirafekede8910
      @yeabsirafekede8910 2 роки тому

      Keep going...Jesus be with you all the time🙏🙏🙏🙏

    • @getayalewe1009
      @getayalewe1009 2 роки тому +4

      @@yeabsirafekede8910 አመሰግናለሁ ፣
      መጰሃፍ ቅዱስ ጌታን ታዩ ዘንድ ተቀደሱ ይላል ። ይህ ብቻ አይደለም ሀጢያታቹህን እርስ በእርስ ተናዘዙ ወይንም ተናገሩ ይላል ። ምክንያቱም ሰው ከዚህ በፊት የሰራውን በደል አሁን የሚሰራውን ሀጢያት በእግዚአብሔር ፊትም በሰው ፊትም ሲናገር ለተናጋሪው ከእግዚአብሔር ዘንድ ፈውስ ለአዳማጩ
      ወይንም ለተመልካቹም ትምህርት ይሆናል ። ሀጢያትን በግልፅ ያደረኩትን ያህል በግልፅ መናዘዝ ወይንም መናገር ያስከብራል እንጂ አያሳፍርም ። ሰዎች ሊሞቱ እንኳን ሲሉ ወይንም ከሞቱ በሁዋላ ነው ሌላ ሰው ስለ እነርሱ በደል ፣ እና ሀጢያት የሚናገረው ወይንም የሚናዘዙት ። ዲያቢሎስ የሰው ልጆችን ለመንግስተ ሰማያት እንዳይበቁ የሚያደርገው ሰዎች በሕይወት ኮንሸሰ እያሉ በሕዝብ ፊትም በእግዚአብሔር ፊትም በደል እና ሀጢያታቸውን እንዳይናገሩ በማድረግ የኑዛዜ ቀጠሮን በእሬሳ አልጋ ላይ እንደሚሆን ማኑሌትድ በማድረግ ነው ።ጌታ ክርስቶስ በጌታ መንፈስ ቅዱስ በኩል ምድር ላይ የመጣበት ትልቅ አላማ እንደ እኔ አይነት ሀጢያተኛ ሰዎችን ለመጥራት እንጂ ጳድቃኖችን ለመጥራት አይደለም ። ጌታ ኢየሱስ ጳድቃንን እና ጤነኞችን ሊጠራ ቢመጣ ኑሮ እንደኔ አይነት ደካማ ሰው የእግዚአብሔርን ምህረት ጨርሶ አያገኝም ነበር ።
      እግዚአብሔር አምላክ መዝሙረኛውን ዳዊትን እንደ ልቤ የሆነ ሰው ያለበት ምክንያት ዳዊት በእግዚአብሔርም በሰውም ፊትም ግልጵ ሰው ነበር ።
      እግዚአብሔር የሚያውቀውን ነገር ከሰው መደበቅ እራስን ማታለል ነው ። መጰሃፍ ቅዱስ በትንቢተ ኢሳያስ ላይ እንደዚህ ይላል ።
      " ንጉሡ ዖዝያን በሞተበት ዓመት እግዚአብሔርን በረጅምና ከፍ ባለ ዙፋን ላይ ተቀምጦ አየሁት፥ የልብሱም ዘርፍ መቅደሱን ሞልቶት ነበር።" Isaiah 6: 1
      ነብዩ ኢሳያስ የንጉስ ኦዚያን ዘመድ እንደነበረ ብዙ ሶኮላርስ ይስማማሉ ። ስለዚህ ነብዩ ኢሳያስን ምድራዊ ንጉሰ የሆነው ንጉስ ኦዚያን የሰማዩን ንጉስ ነገስትን እግዚአብሔርን እንዳያየው ከልሎት ነበር ።
      ምክንያቱም የነቢዩ ኢሳያስ አይን ያረፈው ምድራዊ ንጉስ ላይ ነበር ። እግዚአብሔር ነብዩ ኢሳያስን ለአገልግሎት ይፈልገው ነበር ። ነገር ግን ንጉስ ኦዚያን እስኪሞት ለሁለት አመታት ያህል ይጠብቅ ነበር?
      ዛሬ በእኛ ሕይወት ላይ የነገሰው ማን ነው? እግዚአብሔር በእኛ ላይ የነገሰው ምድራዊ ንጉስ እስከሚሞት ድረስ ወይንም እኛ እስከምንገድለው ድረስ ይጠበቃል ።
      ልክ ንጉስ ኦዚያን ሲሞት ነበር ኢሳያስ ሰማይ ተከፍቶ እግዚአብሔርን በክብር ዙፋኑ ላይ ተቀምጦ ያየው ።
      ዛሬ በእኛ ላይ ንጉስ የሆነብን እና።መሞት ያለበት ዲያቢሎስ አይደለም ምክንያቱም ዲያቢሎስ መንፈስ ስለሆነ አይሞትም ፣ አለም አይደለችም አለም ሲስተም ናት ስለዚህ እኛ ላይ የነገሰው ልዑል እግዚአብሔርን በዙፋኑ ላይ ሰማይ ተከፍቶ እንዳናየው ያደረገን ስጋችን ነው ። ሰው አካላዊ ሰውነቱ ከነፍሱ ሲለይ ነው መንፈሳዊ አካሉ መንግስተ ሰማይ የሚገባው ።
      ዛሬ እኛ ምድር ላይ ሆነን መንግስተ ሰማይ ለመግባት እንችላለን ያም ስጋችንን ከገደልነ ብቻ ነው ።
      ሰው መንግስተ ሰማያትን ሰማይ ተከፍቶ እንዲታይ መንግስተ ሰማይ መሄድ የለበትም ወይንም ስጋው ከነፍሱ መለየት የለበትም ። ማድረግ የሚገባው ስጋውን ገድሎ
      በእርሱ ላይ የነገሰበትን ሀጢያትን ገድሎ ክርስቶስን በመንፈስ ቅዱስ ሐይል በሕይወቱ ላይ ማንገሰ ነው ።
      "የእግዚአብሔር ፍላጎት እዚህ ምድር ላይ ሆነን መንግስተ ሰማያትን እንድናይ እንጂ ከዚህ ምድር ስንለይ አይደለም ።"
      ነቢዩ ኢሳያስ እግዚአብሔርን በክብር ካየው በሁዋላ አምላክ ማንን ልላክ ሲል እኔን ላከኝ አለ ። ከንፈሮች የረከሰበት ቦታ መሆኑን እንኳን አልተረዳም ነበር ። ዛሬ እግዚአብሔር አምላክ አንደበታችንን ለመቀባት ይፈልጋል ነገር ግን በእኛ ላይ ንጉስ የሆነብንን ንጉሰ ኦዚያንን ግን እንድንገድለው ይፈልጋል ። ሰው የእግዚአብሔርን ክብር ማየት የሚጀምረው በአርሱ ላይ የነገሰበትን ንጉስ ኦዚያንን ከገደለ ብቻ ነው ።
      ምክንያቱም ሰው ከዚህ ምድር ከተለየ በሁዋላ ነው መንግስተ ሰማይ የሚገባው ግን ምድር ላይ ሆኖ የእግዚአብሔርን ክብር ማየት ይቻላል ።
      የእግዚአብሔር ክብር ሲመጣም የሞተብን አላዛር ሁሉ ከሞት በትንሳኤ ሐይል ይነሳል ።

    • @uaeuae4872
      @uaeuae4872 2 роки тому

      Tenks🙏🙏🙏

  • @richwithgod8839
    @richwithgod8839 2 роки тому +4

    ፓስተር ቸሬ ስልጅ መውለድ ባነሳኸው ነገር adoption በጣም እደግፋለሁ እኛ ቤት እኔን ጨምሮ ከማህፀን የተወለድን አለን። አራት 👨‍👩‍👦‍👦👨‍👩‍👧‍👦 ደግሞ ከእኛ ጋር ከልብ የተወለዱ ናቸው። ሁላችንም የአንድ አባት እና እናት ልጆች ነን። ለወላጆቻችን እንዴት የተባረክን ልጆች ነን መሰለህ። ስለዚሀ በተለይ ልጆች ላልወለዱት እባካችሁ adopt አድርገው ልጆች እንዲኖሯቸው እና ወላጅ አልባ የሆኑት ደግሞ ወላጆች እንዲኖሯቸው ቢሰራ/psychology ትምህር ግንዛቤ ማስጨበጫ መስጠትን ጨምሮ / ቤተክርስቲያን ብታደርግ መልካም ነው። በተረፈ ፕሮግራማችሁ ጥሩ ነው ቀጥሉበት።

  • @ያለውአይቀርም-ከ5ቸ
    @ያለውአይቀርም-ከ5ቸ 2 роки тому +4

    ፓስተር ቸሬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ እናመሰግናለን 🙏

  • @etalemahuadugna1301
    @etalemahuadugna1301 2 роки тому +2

    ፓስተር ቸሬ የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ፤ እናመሰግናለን

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg 2 роки тому +5

    ፓስተር ቸርዬ ግልጹን እየነገረ ያስተምረናል በተለይ ላላገባን ጥሩ ትምህርት ብልጥ የሆነ ይማራል ከልብ እናመስግናለን ቸርዬ እንወድሀለን🙏🙏🙏

  • @catherinaatarga9079
    @catherinaatarga9079 2 роки тому +1

    ማአስተማርና እምነት እንደ አንተ ነዉ ሰዉ እንደ መንጋአ መነዳአት የለበትም አንተ የገባኽ ነህ በስልክ ባአወራኽ ደስ ይለኛል

  • @tigist1458
    @tigist1458 2 роки тому +3

    ፓስተር ቸሬ፣ በጣም ነው የማከብርህ፣ ትምህርትን ሁሌም እከታተላለሁ ፣ እኔ የሌላ እምነት ተከታይ ነኝ ። ግን በዛሬው የጥያቄ እና መልስ ላይ ስለ ልጅ መውለድ ፣ የሰጠኸው አስተያየት ትክክል አይደለም ። ለምን ብትል የእግዚአብሔር ፍቃድ አይደለምና ፣ ሲጀመር ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ፣ በሳይንስ የተፈበረከ ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ አይደለም። ደግሞ Adoption ጋር ማገናኘትህ ስህተት ነው ። ያ የተጣለ ወይም ቤተሰቦቹን በሞት ያጣ ልጅ የተፈጠረው በፈጣሪ ፍቃድ ነው ።

  • @tgstamre2724
    @tgstamre2724 2 роки тому +1

    ውይ እኔ ግልፅነትህን ስወደው የዘመኑ ድንቅ አስተማሪ👏👏👏👏🧡🧡🧡🧡

  • @hailelove1
    @hailelove1 2 роки тому

    ስወድህ ፓስተር።ረጅም እድሜ ይስጥህ ከሙሉ ጤና ጋር።

  • @ek7614
    @ek7614 2 роки тому

    He is so ክፍት አፍ የፈታ ሰዉ ሞገስ የለዉም ይላል የሰዉ ልጅ ሞገሱ እግዚአብሔር እንጅ ትዳር አደለም።

    • @masartmissoo1160
      @masartmissoo1160 Рік тому

      Fatar yiqr yibalik ishiy lamin awo fatar asifalagi indehona inawqalen isu.ayidel seti lijn lawondi.lij yefatarawi so. Sihitat kalek barasik chinqlat wist asitakakl wode lela kamarotk bafit

  • @eyerusalemhaile6802
    @eyerusalemhaile6802 2 роки тому +3

    I am blessed by your teaching. Blessed to have you Chire in Christ kingdom

  • @alemabeshit223
    @alemabeshit223 2 роки тому +2

    chereye tebarek geta yibarekachu

  • @ጌታየታመነነዉ
    @ጌታየታመነነዉ 2 роки тому

    ቸሬ እግዚአብሔር የሰጠህ ጸጋ ድንቅ ነው ክብር ለጌታይሁን

  • @hope998
    @hope998 2 роки тому

    የመጀመሪያው ጥያቄ እኔም ገጥሞኛል እሚገርም እኮ ነው ቸርዬ ተባረክ ወንድማችን

  • @hawibogale4606
    @hawibogale4606 2 роки тому +1

    Pastor chere be temeherte eyetemarku ,erasen eyayewu ,eyetebareku nw ,ye semayu abate be neger hulu yebarke h

  • @keriyakasim8646
    @keriyakasim8646 2 роки тому +1

    ተባረኩ ድንቅ ትምህርት ነው

  • @kalkal5081
    @kalkal5081 Рік тому +1

    እኛ በርቀት ያለን ተማሪዎችህ ጥያቄያችንን እንዴት እንናቅርብ?በኮመንት ይሁን ወይስ ሌላ አማራጭ አለ?ብዙ መጠየቅ የምፈልገው ስላለኝ ነው ።እና ፓስተርዬ ደሴ ናልን 🙏!

  • @TinaTina-fh1fl
    @TinaTina-fh1fl 2 роки тому +1

    tebarku gata ysuse ebarkachu tebarku

  • @martha_Alemu
    @martha_Alemu 2 роки тому +3

    WEL COME CHERYE ❤

  • @ruthmichal4143
    @ruthmichal4143 2 роки тому

    በጣም የማከብርህ ሰው !!!!! እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @tsehaybelete5592
    @tsehaybelete5592 2 роки тому

    Pasrye tabreki ante la tiwulidi mebrti neki geta sagawun yabzalik

  • @liduyeabdi7781
    @liduyeabdi7781 2 роки тому

    Wooow betsam des yemil timrit new..... yanten timrt bez eyeteketateliku cherch tselaw hije alakim tewukut

  • @tigistbereket7710
    @tigistbereket7710 2 роки тому +8

    የመጀመሪያው ሰው ነኝ እሰቲ ልማር

  • @user-fw5el6wu6z
    @user-fw5el6wu6z 2 роки тому +1

    ፖስቴር ቼሬ ተባረክልኝ በብዙ🙏🙏❤❤

  • @masaretteti1085
    @masaretteti1085 2 роки тому

    ሠላም በእውነት ተበረኩ ጌታ ኢየሱስ ይበረኩች🙏😘

  • @mearya3633
    @mearya3633 2 роки тому

    Waw tebarek paseter tiru mekire new gin paseter lejoche ye Egezehaber setota ije be tekenoloje sefetiru ye Egezehaberen kiber fegafat yemeselegal.le setanem sira masefat yehonal kalun bedeneb yemeyak sewo demo mefeked yelebetem!

  • @tsigetekalegne771
    @tsigetekalegne771 2 роки тому +1

    tebareku

  • @yuletamirat8651
    @yuletamirat8651 2 роки тому

    ተባረክ ፖስተር ቸሬ ጥያቄዬ ተመልሷል

  • @hiweygetaa7142
    @hiweygetaa7142 2 роки тому

    Geta eyesus yebarkh pastery
    Merte sewu lemlemlne 😚😘😘😘😘😘

  • @rutagebru2320
    @rutagebru2320 2 роки тому +2

    ባሰተር ቸሬ ሰለምክርክ አመሰግናለው ያቺ ፈትቻለው ያለቹ እህታችን ጋር ግን ጥያቄ አለነኘ ለምሳሌ ባልዋን በዝሙት አሰቸጉራት ብመከርም ያው ከሆነ ፈታው ከሆነስ ሌላ ሰው ማግባት የለባትም?ቀዝቃዛ ውሀ ነው መፍተሔዉ ? ከመተ ብቻ ነዉ ሌላ ሰዉ ማግባት የምትችለው ?

    • @yeabsirafekede8910
      @yeabsirafekede8910 2 роки тому

      Aw balesh zemut kadergbsh meftat tichyalsh keza bewala gn batagebi yimrta bible lay ale rome lay gn balsh kemote bewala magbat tichyalsh..

  • @edeneden3588
    @edeneden3588 2 роки тому

    ክብር ለጌታ

  • @catherinaatarga9079
    @catherinaatarga9079 2 роки тому +1

    ሰዉ ቢያአንስ ከእንስሳአት የተሻአለ አይምሮ ተሰጥቶታል

  • @fiametaferede7428
    @fiametaferede7428 2 роки тому +1

    Tiru timihirt new, andand dingilina blood layayu yichilalu himemu eyale, lelaw degmo tidar yefetachiw bezimut bihonis?

  • @meechuadam4542
    @meechuadam4542 2 роки тому

    Geta yibark phasiter

  • @asemakahlie1057
    @asemakahlie1057 2 роки тому +2

    ጌታ ይባርካችሁ የትውልድ ባለውለታ ናችሁ

  • @netsanetzewide5174
    @netsanetzewide5174 2 роки тому

    Tebarekelegn

  • @Marta-cw5nu
    @Marta-cw5nu 2 роки тому +3

    አይ ፓስተር ቸሬ እቅጫን በቃ መሸፋፈን እእ የለም ግልጹን ጴንጤ ልሁን

  • @saradadislove3758
    @saradadislove3758 2 роки тому +1

    Tebrek

  • @jerrylove9787
    @jerrylove9787 2 роки тому

    አመሰግናለሁ ፓስተር
    ጥያቄ፦ ተፋተው አንዱ ቀድሞ ካገባ ሌላኛው ማግባት አይችልም??

  • @getachewbirhane9823
    @getachewbirhane9823 Рік тому

    የቢሮ አድራሻ ስጡኝ

  • @tagazetch1864
    @tagazetch1864 Рік тому

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @bizuhaile2816
    @bizuhaile2816 2 роки тому

    ምናልበትም፡ሰዶማዊ፡ይሆን፡ይሆናል፡ጥለሽ፡ጥፊ፡ሴት፡አጠገቡ፡ተኝታ፡ስሜት፡ከሌለው፡ችግሩ፡የተለየ፡ነው።

  • @saradalma9089
    @saradalma9089 2 роки тому

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርካችው

  • @maseylema7608
    @maseylema7608 2 роки тому

    ፓስቴር ጥዬቄ ለመጠያቅ እንዴት ነው ምነገኝህ በጠም ወፍራም ጥያቄ አሌኝ በትዳሬ ዙርያ ከልሆነ ህወቴ ልከብዳኝ ነው

  • @gnmethio6864
    @gnmethio6864 2 роки тому

    I want ask questions? How I contact you guys? Pasteriyyee please my story is teaching many young generations. Also God give answers for my questions by you. Thank you 🙏.

    • @EpaphrasChristchurch
      @EpaphrasChristchurch  2 роки тому

      በዚህ አካውንት Inbox ያድርጉልን!
      facebook.com/726661514082196/posts/pfbid0SoM5xqQwREs7qrjA8uuVWytqgC1VjBjx5ER8KJp46PNJic5WC4TKnetcg4dpsCqGl/?app=fbl

  • @alialshamsi5667
    @alialshamsi5667 2 роки тому

    ❤🙏🙏🙏❤

  • @bethelhemabebeweldeyes3499
    @bethelhemabebeweldeyes3499 2 роки тому

    መማር አፈልጋለው

  • @a-d-o-r-5100
    @a-d-o-r-5100 2 роки тому

    ድንግልና ሲወሰድ የማይደማባቸውም ሴት አሉ?

  • @By_grace100
    @By_grace100 2 роки тому +1

    Selam ybzalachu …
    Ke areb hager tiyake yeteyekahiw ehit endatmogni ! At first he stole your heart and now he wanna still your money don’t let him to fool you again.

  • @eyobeshete4252
    @eyobeshete4252 2 роки тому

    የፓስተር ቸሬን ስልክ እንዴት መግኘት እችላለሁ ?

    • @EpaphrasChristchurch
      @EpaphrasChristchurch  2 роки тому +1

      facebook.com/726661514082196/posts/pfbid02t11aUEmaZyUhjNsZojuu5sTaHCnUZV28jwxaEjRDh6BJQ8kWihQ7iqv7DANGm4mYl/?app=fbl
      በዚህ Facebook አካውንት Inbox ያድርጉልን

    • @eyobeshete4252
      @eyobeshete4252 2 роки тому

      @@EpaphrasChristchurch አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ !

  • @tigigago4876
    @tigigago4876 Рік тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤

  • @ek7614
    @ek7614 2 роки тому

    እኔ ጴንጤ ነኝ ግን ይሄ ሰዉየ ግን ለሴቶች ያለዉ ንቀት የተሰወረ አደለም he has so much hate for a woman’s he is working for man’s power I’m telling you all womens please weak up don’t Listen to him he’s downgrading woman’s in every preach in every talk he down grace woman’s

  • @aynamyoyo549
    @aynamyoyo549 2 роки тому

    tebareku