Ethiopia - የጃልመሮ መፈንቀል! ሸኔ ተበተነ?፣ ኢትዮጵያ ተከሰሰች፣ በደመራው እለት አሳዛኝ ግድያ፣ በሊባኖስ ያሉት ተስፋ ቆርጠዋል፣ ድርድሩ አልተሳካም

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 227

  • @bisratbezuneh6949
    @bisratbezuneh6949 Місяць тому +6

    ኢትዮጵያን ፈጣሪ ይጠብቅ ኢትዮያውያን ወደ ቀደመ ፍቅራችን ይመልሰን በይቅርታ እንተቃቀፍ🙏

    • @dagnachewmulat1296
      @dagnachewmulat1296 Місяць тому

      @@bisratbezuneh6949 ምኞትና ምርቃት ከሆነ ጥሩ ነዉ ወንድሜ በሰለጠነ ዘመን የአዉሬ ድርጊት እየፈፀሙ ያሉ ያልታወቁ አካላት እየተባለ መሸፋፈን በዛ መንግሰት አለሁ እያለ ትንፍሸ አይልም ለምን....??? ማንገደላቸዉ ቤታቸዉ ዉሰጥ በተኙበት የእግዛብሄር አገልጋይ አባት ህፃናትን መግደል የሰዉ ዘርን ማጥፋት ፀያፍ የአዉሬ ተግባር

  • @tigisetendalo9004
    @tigisetendalo9004 Місяць тому

    እግዚአብሔር ይመስገን፣ወንድምችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @m.ethio2575
    @m.ethio2575 Місяць тому +8

    ሠላም ለሰው ልጂ በሙሉ ❤❤❤

  • @eriascari8355
    @eriascari8355 Місяць тому +1

    ERITREA 🇪🇷 SHABIA FOREVER

  • @abrhamdolicho5145
    @abrhamdolicho5145 Місяць тому +1

    የኢትዮጵያ ልጆች በሊባኖስ፣ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን😢😢😢😢😢!

  • @TehetnaMulat
    @TehetnaMulat Місяць тому +5

    ድል ለ ፋኖ 💚💛❤️👈💪

  • @AmenAsfaw-ni8ny
    @AmenAsfaw-ni8ny Місяць тому +12

    ድል ለተገፋው ለሰፊው የአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni Місяць тому +2

    እንኳን ቤሮት ኢትዮጵያ ያለ ህዝብ እየተገደለ ነዉ

  • @SamA-yj5yp
    @SamA-yj5yp Місяць тому +6

    ፋኖ ም ሆነ ሸኔ ለንፁሃን መገደል ተጠያቂዎች ናቸዉ

    • @teklutuffa9255
      @teklutuffa9255 Місяць тому

      ከዥንጀሮ ቆንጆ --- እንደሚባለው ነው ። ሁለቱም ሕዝብ እየጎዱ ናቸው ።

    • @MaherMaher-iw6yv
      @MaherMaher-iw6yv Місяць тому

      ሀሀሀሀሀሀ ሌላስ

    • @HuluHulu-ls7wz
      @HuluHulu-ls7wz Місяць тому

      ንጹሀንን በድሮን ለሚጨፈጭፈው መንግስት ንገረው ​@@teklutuffa9255

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 Місяць тому

      Awo yemeri 😢😢😢

  • @ghennetwoldegabrel9229
    @ghennetwoldegabrel9229 Місяць тому

    Thanks 🙏 May God see our burdens?

  • @ቡናጠጡ-ከ3ቈ
    @ቡናጠጡ-ከ3ቈ Місяць тому

    ነፍሳችሁን በገነት ያኑርልን

  • @ZahraBeshir-i3g
    @ZahraBeshir-i3g Місяць тому

    እነሱስ ተስማምተዋል አትልፋ።

  • @Mekdes-jf4kc
    @Mekdes-jf4kc Місяць тому

    የእስራኤል አምላክ ሰው በላው ኦሮሙማው ከምድር ገጽ ያጥፋቹህ መከራ በቤታቹህ አይጥፋ

  • @metiworku1601
    @metiworku1601 Місяць тому

    ሁሉም ጥለዉ ቢወጡም ከጎናቸው እግዚአብሔር ካለ ከበቂ በላይ ነው

  • @ErmiasWubet-j6x
    @ErmiasWubet-j6x Місяць тому

    እብናት ምን አለ ዛሬ ዝርዝር ዜና አቅርብለን

  • @robelgeremew6214
    @robelgeremew6214 Місяць тому

    Thanks feta daily 🙏🙏🙏

  • @MN-pk9dj
    @MN-pk9dj Місяць тому +4

    ኢንሻአሏህ የሁሉም ክልል ሽፍታ ተበታትኖ ሱላማችን እንዲሰፍን ምኞቴ ነው

  • @YenealemMulatu-x2f
    @YenealemMulatu-x2f Місяць тому +2

    ጌታ ሆይ እደቸርነትህ እንጂ
    እደበደላችን አይሁን
    በቃችሁ በለን።

  • @grsemychew-ek6hc
    @grsemychew-ek6hc Місяць тому

    Addis abeba is amhara territory period

  • @gosinadam8648
    @gosinadam8648 Місяць тому +13

    ድል ለአማራ ህዝብ ፋኖ 💪💪

    • @unitityisstrenght6578
      @unitityisstrenght6578 Місяць тому +1

      ሥራ የለም ???ድል እኮ ክብር ያለውና መሰዋትነትን የሚጠይቅ ነው 👎👎👎👎 የማንም ወሮበላ ሽፍታ ድል እያለችሁ አታደንቁሩን!!!!!!

    • @gosinadam8648
      @gosinadam8648 Місяць тому +3

      ድል ለተገፋው ለተጨቆነው እየተሳደደ ለተገደለው ድል ለአማራ ህዝብ ፋኖ

    • @adisalemyeshewalji4663
      @adisalemyeshewalji4663 Місяць тому

      ጂል እራስክን አታል እድህ እያልክ 😅 ድል ለአማራ ፋኖ 💪💪​@@unitityisstrenght6578

  • @elsabethe
    @elsabethe Місяць тому +1

    God help Fano

  • @AlbeshirMohammad
    @AlbeshirMohammad Місяць тому +11

    ውርደት ብቻ ሳይሆን የመሞቻው ጊዜ አሁን ነው እንሻአላህ

  • @DesuMichael
    @DesuMichael Місяць тому +2

    ፍትህ ለቤተክርስቲያን ካህናትና ምእመናን ለሟቾች!!!

  • @loubabaYoussouf
    @loubabaYoussouf Місяць тому +14

    ደል ለተገፉ ወገኖች

  • @NanoGOD-h5l
    @NanoGOD-h5l Місяць тому +1

    ፋኖ ፍጠን የሰይጣንና የሉሲፈርን መንግሰት አፍርሰ

  • @ከበደበላይ
    @ከበደበላይ Місяць тому

    ይቺ ነገር ፋኖን ለመከፋፈል የታሰበች ናት

  • @gamereview-y7g
    @gamereview-y7g Місяць тому +2

    እግ/ር ይፈርዳል።የነኚህ ንፁሀን ደም በእግ/ር ፊት እንደ አቤል ደም ይጮሃል።

    • @dagnachewmulat1296
      @dagnachewmulat1296 Місяць тому

      @@gamereview-y7g በምድርሰ ማን ህግ ያሰከብር ለሚድያሰ ማን ያቅርበዉ ያልታወቁ አካላትን በ21 ክ,ዘመን ለህግ አቅራቢ ከሌለ የሚጠየቅ አካል ሊኖር ይገባል እየሞትን እንበዛለን የየዋህ አመለካከት

  • @MHMETHIOPIA
    @MHMETHIOPIA Місяць тому

    የሸኔ መሰነጣጠቅ ለአንተ አስደንጋጭ የሆነበት ምክንያት ምንድን ነው ነው ወይስ ??? ጃል ሰኚ የወሰደው እርምጃ እጅግ በጣም ጥሩ ነው ምክንያቱም ሠላም እጦት ህዝባችንን ሰልችቶታል ከቆሞ ቀሮች ተነጥሎ ለሠላም ለፍቅር ለአንድነት መቆም ያስመሰግነዋልና ሊደገፍ ይገባል ።

  • @martaalyalew1816
    @martaalyalew1816 Місяць тому +7

    ፍትህቤሩት ያለልሰዉቸ ሊላሀግረዚጉቸ ከዉጡቆዮ 😢😢😢😢😢የኛግን እየሙቶመኖረ😢😢😢😢😢😢አባካችህፍትህበሉ 😢😢😢😢😢😢😢ቤሩት

    • @kenumulaw8007
      @kenumulaw8007 Місяць тому +1

      ፈጣሪ ይጠብቃችዉ መግስትን አለን 😢😢😢😢😢😢

    • @martaalyalew1816
      @martaalyalew1816 Місяць тому

      @@kenumulaw8007 ምንመግሰትአለ ካለቅንበዎላእፍፍፍ

  • @fitsumdesta5122
    @fitsumdesta5122 Місяць тому

    አቤት ምኞት አንጀትህ ይበተን።

  • @kemeriakela9761
    @kemeriakela9761 Місяць тому +11

    እኛ ሸኔም ሆነ ፋኖ አንፈልግም.... ምንፈልገው ሠላም ብቻ እና ሠላም ነው 😥🙏

  • @MarkonBini
    @MarkonBini Місяць тому +17

    ድል ለጀግናው የአማራ ህዝብ ልጅ ፋኖ 💚💛❤️
    ውድቀትና ውርደት ለደም ነጋዴው ስርዓት 💀💀💀 🤮

    • @abebakinfe2073
      @abebakinfe2073 Місяць тому

      Demnegadiwema tesfafi Fando Fesamu newe kedada😢😢😢

    • @umumarufumumaruf7298
      @umumarufumumaruf7298 Місяць тому

      Kkkkk😂😂😂 mony hareen wal dhiti malee ilkan wal hin fixu kun siyasa malee wan bira miti jilocb

    • @felekelembebo5735
      @felekelembebo5735 Місяць тому

      ተላላኪ ባንዳ!

  • @habtaም
    @habtaም Місяць тому

    እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ😢😢😢😢😢😢

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 Місяць тому +9

    ❤የአማራ ወጣቶች በየከተማው ያላችሁ ❤
    እባካችሁ በቤታችሁ ሆናችሁ አትታሠሩ ወይም አትገደሉ
    ከፋኖ ተቀላቀሉ ❤አደራ

  • @SomoIya-s4h
    @SomoIya-s4h Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @solomonmitiku3786
    @solomonmitiku3786 Місяць тому

  • @HannaHna-u2s
    @HannaHna-u2s Місяць тому +7

    እባካችሁ ለወገኖቻችን ድምፅ ሁኑአችዉ እፉ ምን ይሻለናን

  • @ZahraBeshir-i3g
    @ZahraBeshir-i3g Місяць тому

    ጡሩንባቹን ንፉ እግዴ እነሱስ ተስማምቶዋል

  • @IkraanAhmed-in8ki
    @IkraanAhmed-in8ki 23 дні тому

    ስለ ደራ

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni Місяць тому

    ማን አስገደለና ነዉ ለመንግስት የሜነገረዉ

  • @OggachiWorku
    @OggachiWorku Місяць тому

    በጌታ በእየስሱ ስም ምን ዓይነት ጭካኔ ነው 😭😭😭😭😭😭😭

  • @MunaDawud-fm1eh
    @MunaDawud-fm1eh Місяць тому

    ድል ለእስራኤል ስትሉ አልነበር በትተለይ አረብ ሀገራት ላይ ያላቹ ሰራተኞች በፍልስጤም ህፃናት ላይ እሰይ ስትሉ አልነበር ቅመሱት ማለት አልፈልግም ነበር ግን ትስታሀሉ

  • @dkm1666
    @dkm1666 Місяць тому +4

    ጅል ሰኚ ጅል ማሮ ጅል አብይ ጅል ሺመልስ ጅል ጅል ጅል ጅል ጅል የተጃጃሉ መጤዎች ኢትዮጲያን ተፈታተኗት ግን የትም አይደርሱም ከመንጫጫት በስተቀር

  • @juharebrahim7133
    @juharebrahim7133 Місяць тому +1

    አይ ኢስራኢል አስቦካቻቸው አረቦችን ሳኡዲ ናት የቀረቺው

  • @martaalyalew1816
    @martaalyalew1816 Місяць тому +3

    😢😢😢😢😢😢እባካችሁ አዉጡን አለቅንሰራየለንም ማረፍየለንም አለቅንእባ ካችህ

  • @Yenyemariamlij
    @Yenyemariamlij Місяць тому

    የኢትዮጵያ አምላክ ይፈርዳል🙏

  • @helenshemels7605
    @helenshemels7605 Місяць тому

    ስለ ሰላም የምሰማበት ቀን ናፈቀኝ ሰላም ሰላም ስላም

  • @dararabikila
    @dararabikila Місяць тому

    በየትኛውም መንገድ ብሆን ምንም ያህል ብርቅ ወደ ሰላም በምወስደው ለድል ያበቃናል❤❤❤

  • @mistreselassie3163
    @mistreselassie3163 Місяць тому

    አይ አይ ነብስ ይማርልን 😢 !!

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 Місяць тому +1

    Good morning Fetha Midya for sharing the truth news❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂

  • @Abrahammalese
    @Abrahammalese Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ayanaetana1390
    @ayanaetana1390 Місяць тому

    Kosii!

  • @ZahroCalixade
    @ZahroCalixade Місяць тому +4

    እድገት ለፋኖ ዉድቀት ለደም መጣጭ አብይ የኤሎመናቲ ምሽግ ስለሀይኖት ደንታ ያሌለዉ ጭራቅ ጎሮቤት አገርን ሰላም ሊነሳ ጃን መሮ ያሸንፋል 🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇪🇬🇪🇬🇪🇬🇪🇬🇪🇬🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💯❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @negagetachew974
      @negagetachew974 Місяць тому +1

      ብዙ የኤርትራ ፣ ሶማልያ ፣ ግብጽ ዜጎች የማይፈልጉት ባንዴራ ላንተ ምንህ ነው ?

  • @girmazewdie8907
    @girmazewdie8907 Місяць тому +1

    ሁለቱም ሽፍቶች ተባብረው በሕገወጥ መንገድ ያስወሰዱብን አሰብና ምጽዋ በሕጋዊ መንገድ ይመለስልን። ኢትዮጵያ ታበጽሕ እደዊኀ ሀበ እግዚአብሔር መዝሙር 68:31(ኢትዮጵያ እጆችዋን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች)

  • @GgGg-x8m
    @GgGg-x8m Місяць тому

    እንደት አይደብርም

  • @grsemychew-ek6hc
    @grsemychew-ek6hc Місяць тому

    Welega is amhara territory

  • @DerasaAbomsa
    @DerasaAbomsa Місяць тому

    እና ከእስራኤል ጋር መጣለት ጥሩ ነው እንዴ

  • @adisalemyeshewalji4663
    @adisalemyeshewalji4663 Місяць тому +5

    መግስትም ጃል መሮም. ሆነ ጃል ስኝ አንድ ናቸው ሁሉም እየተመካከሩ ከክልላቸው አማራን የማጽዳት ሥራ ነው የተሰጣቸው መግስት ደግሞ ከአድስ አበባ አማራን የማጽዳት ሥራ በተቀናጀ ሁኔታ እያካሄዱ ይገኛል 😢😢

  • @arsemakibrom3220
    @arsemakibrom3220 Місяць тому

    R.I.P

  • @kalkidanteshome-j8u
    @kalkidanteshome-j8u Місяць тому +5

    ከኮለኔል ዶ/ር ኢንጂነር አብይ አህመድ ቆራጥና በሳል አመራር ጋር ድል የማናደርገው የውስጥም ሆነ የውጭ ጠላት የለም:: ❤❤❤

  • @hallmaqumara1188
    @hallmaqumara1188 Місяць тому

    ድል ለፋኖ❤❤💛💛💛💛💚💚💚💚

  • @aragaw172
    @aragaw172 Місяць тому +1

    ህዝቤ እኮ አሁንም ሞኝ ነው; መንግስት እያገደለው ለመንግስር ይከሳል፡፡ አባቱ ዳኛ ልጁ ቀማኛ አለ የሃገሬ ሰው

  • @HaafizHaafiz-q8h
    @HaafizHaafiz-q8h Місяць тому +1

    Gowwaa amhara

  • @grsemychew-ek6hc
    @grsemychew-ek6hc Місяць тому +1

    Oromuma gala geday

  • @YeshiMengstu-k1v
    @YeshiMengstu-k1v Місяць тому

    እረ ፈታ ይመችህ መፈቆለ ሸኔ አላለም ጉድ እኮ ነወ

    • @ከድር-ሰ6አ
      @ከድር-ሰ6አ Місяць тому

      ምንአይነትጀዝባናቹ ፋኖ እና ወነግሺኔ እዴትነው አድሊሆንየሚቺለዉ ጀዝባሁላ ፋኖ ህፃንያርዳን መሰላቹህ እዴ ደነዝ😊

  • @Tinkshu
    @Tinkshu Місяць тому +1

    ሁለተኛ ነኝ😂😂😂

  • @tme251
    @tme251 Місяць тому

    Lekachu wetu move argu❤mengste men yarge agere lemaferes ymteru alue selzhe kulu blaye egzabhere huöaceneneme yerdan❤❤

  • @eliyasmulgeta
    @eliyasmulgeta Місяць тому +1

    የኢትዮጵያን መንግስት ይረዳል ብላቹ አጠብቁ ሀገር ውስጥ ያለውን ህዝብ መጠበቅ ያልቻለ መንግስት

    • @teka1528
      @teka1528 Місяць тому

      ANTE WUSHA YEWUSHA, shermuta! mane wita alachew! ETHIOPIAN anflegem blew aydel!!

  • @demeremekonen-mu7rv
    @demeremekonen-mu7rv Місяць тому

    የኦሮምያ መንግስት ባለበት ሸኔ የሚባለው ዘረኛ መድን በፍፁም ሊበተን ወይም ሊጠፋ አይችልም።
    ዋናው መጋቢና ተንከባካቢ እያለ እንዴት ጭፍራውንም ላጠፋ ይችላል?።

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 Місяць тому +13

    እስራኤል አይሞቃት አይበርዳት ቢስሙ ባይስሙ ቢወጡ ባይወጡ😅😅😅 ድል ለእስራኤል

  • @hagereselamkiremi9916
    @hagereselamkiremi9916 Місяць тому +1

    መንግስት አራጅ ነው ከነጃልሰኚ ጋር አንድ ቢሆን አይደንቀንም አማራን በመግደል ሃሳባቸው አንድ ነው
    ወደፊት ፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለየገፋው አማራ ድል ለኢትዮጵያ

  • @sentayehumekonnen296
    @sentayehumekonnen296 Місяць тому

    Enkuwan Lebanon ayidelem Ethiopia wesete yaluten zegawe menegeste aledenem

  • @ሶልያናየሸዋልጅ
    @ሶልያናየሸዋልጅ Місяць тому +3

    ውድ ኢትዮጵያዊያን በያላችሁበት ቅዱሳን መላእክት ይጠብቃቾሁ😢🙏ኢትዮጵያ መንግስት የለም ደመወዝ በይ እንጂ ውጪ ያሉ ኢንባሲዎችም ሆዳም እና ግዴለሽ ናቸው።ለህዝብ አይጠቅሙም።

  • @wewe5688
    @wewe5688 Місяць тому +1

    ተስፋቹ ሸኔ ተበተነ ፋኖ ተሰነጠቀ ሁኖ ቀረ፡ የማሸንፍ ተስፋ የለም

  • @AkeMelaku
    @AkeMelaku Місяць тому +1

    ምንም ምርጫ የለንም
    ከፍኖ ውጭ በመሆኑም ሁሉም ኢትዮጵያን የሚወድ ፋኖን ይቀላቀለ

  • @DabaMegersa-iz4fq
    @DabaMegersa-iz4fq Місяць тому +2

    ምኞት ነው ሸኔ አንተ የምትለው አሱ እራሱን ስሜ ነው ብሎ ባይጣራም ሳኜ ትግሉን ትቶ ለመንግስት እጅ ሰተዋል ሌላው አልተባተናም

  • @ፍዘርሉሲ
    @ፍዘርሉሲ Місяць тому

    ገዳዩ መንግስት ለማን ትከሳለህ መታገል ይሻልሃል እየነጠለ ያጠፋሃል

  • @ahmedseid622
    @ahmedseid622 Місяць тому +2

    ድል ለተበዳይ ሞት ለወራሪዎቹ 💪💪💪

  • @derarabyata5901
    @derarabyata5901 Місяць тому +3

    የመግለጫ ጋጋታ በየቀኑ እየታረዱ

  • @baileyfleming8525
    @baileyfleming8525 Місяць тому

    Koch Glens

  • @negagetachew974
    @negagetachew974 Місяць тому +4

    እስራኤል ከ1948 ጀምሮ እንደ አገር ለመኖር በምታደርገው ሕልውና ዙርያዋ የሚገኙ ፀጥ ረጭ አድርጋ የኖረች ጠንካራ ሕብረት ያለው ሕዝብ ያላት አገር ነች ።

    • @Mashquke
      @Mashquke Місяць тому

      ለእስራኤል ሕዝብ አስተማማኝ ኑሮና ወቶ መመለስን እመኛለሁ ።ግን በሞሳድ ሚያክል Finance ያለው ድርጅት ብሎም አለም ላይ Best ሚባሉ ወታደሮች ያሉዋት ሐገር ቴሮሪስትን በምድር ላይ የትም ይግቡ መግደል አለባቸው እላላሁ ግን ይህ ጎበዝ ሚባር ወታደር 16ሺህ ሕፃናትና ጨቅላ መግደሉ ውርደትና እፍረት ሚገባው ስራ ነው ይህንን ሕፃናት መግደል መቸም አልደግፍ ።እንዴት indiscriminate ፍጡር ይገደላል? ቴሮሪስቶቹ ከፈፀሙት ክፉ ስራ ኒታኒያሁ የፈጸመው ትልቅ ወንጀል ሆኖ አግኝቼዋለሁ።

    • @negagetachew974
      @negagetachew974 Місяць тому

      @@Mashquke ትክክል ነው የፍልስጤም ሲቪልያን ሞትና መፈናቀል ለማንም ሕሊና ያለው ሰው የሚረብሽ ነው። የትም ቢደረግ መሳርያ ባልታጠቁ ሲቪልያንና ሕፃናትና ሴቶች እጅግ ጥንቃቄ የጎደለው ግድየለሽነት ስራ ነው ለዚህም ነው በመላ ዓለም የሚገኝ ሃይማኖት ቀለም ሳያግደው ከፍልስጤም ሰላማዊ ሕዝብ መጎዳት ጎን የቆመው ።

  • @zelekejenberu4998
    @zelekejenberu4998 Місяць тому

    Enezihn Oromo woch michefechif gulbetegna party eskaltewelede dires bet manim aygez Addis Ababa.

  • @kedirseid-wo4ke
    @kedirseid-wo4ke Місяць тому

    natanahu..dirty

  • @WaliaIbex
    @WaliaIbex Місяць тому +2

    ቱልቱላ

  • @zelekejenberu4998
    @zelekejenberu4998 Місяць тому

    Oromo eyale manim bet aygezam atasbu.

  • @Mashquke
    @Mashquke Місяць тому +2

    በሱማሌ ጉዳይ ሐገር ካልሆነች ሐገር ጋር ውል መፈጸም እንደውም የአለም መንግሥታት ይህንን ሕገወጥ ዘልዛላ መሐይም መሪ ሊቀጣው ይገባል ።

    • @AmelawerkKurbel
      @AmelawerkKurbel Місяць тому

      ፐፐፐፐፐ ካልተማረ ሰው የተሰጠ ኮሜንት ጸረ ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ልብ ይስጣችሁ

  • @felekelembebo5735
    @felekelembebo5735 Місяць тому

    ኢትዮጵያም እንደዛው ትሆናለች።

  • @mesfinararsa5898
    @mesfinararsa5898 Місяць тому

    😭😭😭😭😭😭😭

  • @YohannesTemesgen-w5m
    @YohannesTemesgen-w5m Місяць тому

    Rip

  • @zelekejenberu4998
    @zelekejenberu4998 Місяць тому

    Le military korat Tigrai neberech ye wendoch aleka . Yihe Amhara fezaza.

  • @grsemychew-ek6hc
    @grsemychew-ek6hc Місяць тому

    Jal maroo is aby banda

  • @SamiMulugeta-pe9dn
    @SamiMulugeta-pe9dn Місяць тому +2

    የታች ቆላ በሬ ላይ ደጋን አያርስም
    የላይ ደጋም በሬ ታች ቆላን አያርሥም
    አናቱን ካልነኩት ምንጭ አይደፈርስም
    ከጎንደር 👉ከጎጃም ዘር ኑሮኝ በአያቴ፣
    ከወሎ👉 ከሸዋ ዘር ኑሮኝ በአክስቴ፣
    ወልቃይት👉 ከራያ ዘር ኑሮኝ በአጎቴ፣
    አልፈራም ማንንም ሞቴ ናት ኩራቴ
    አላወራም እንጅ ምላሱን ፈርቼ፣
    በጣም ብዙ ናቸው የእኔስ ወገኖቸ

  • @Samira-l1b
    @Samira-l1b Місяць тому

    ይህየታወሸነዉየኛመንግስትስለዜጋዉአይገደዉምፈጣሪይጠብቃቹ

  • @tekleabebe2391
    @tekleabebe2391 Місяць тому

    ያሳዝናልመቼ ነው የሚቆመው ።ይህ ዘር ማጥፋትም ነው።እግዝአብሄር ይበቀል።ዝምም አይበል።

  • @GuroDiki1969
    @GuroDiki1969 Місяць тому +2

    አንተ ዜና የምታነብልን የየት ሀገር ዜጋ ነህ?!

  • @AaAa-z8s2w
    @AaAa-z8s2w Місяць тому

    ❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭🤲

  • @Mr.LoL36
    @Mr.LoL36 Місяць тому

    Qumsa Diriba ?????? He is in z palac.🎉🎉🎉

  • @grsemychew-ek6hc
    @grsemychew-ek6hc Місяць тому +1

    Endf is 95%is oromuma the remaining is from poor debub kelil

  • @engidashetzeleke6243
    @engidashetzeleke6243 Місяць тому +2

    ፈታ ሚዲያ የኢትዮጵያ ተወካይ ያደረገቱን የመልስምት አልቀረበም ።

    • @Agape7491
      @Agape7491 Місяць тому

      የኢትዮጵያን መልካም ማውራት የማይፈልግ የፋኖ ሚዲያ መሆኑን ፋይሎቹን ብታገላብጥ ታገኘዋለህ።

  • @ethiopia6721
    @ethiopia6721 Місяць тому +1

    ኢትዮጵያን ለማፍረስ ኦርቶዶክስንና አማራን ማጥፋት ነው ተብሎ ዘመቻ ከተጀመረ እኮ ቆየ አሁን የአረብ የምእራብያውያንን ሴራ እያስፈፀሙ ነው ግን አይሳካላቸውም የግዜ ጉዳይ እንጂ ዋጋቸውን ያገኛሉ ፈጣሪ ፍርዱ ቅርብ ነው::