ዶ/ር አብይን ደግፎ አደባባይ የወጣው የወለኔ ህዝብ ብሶቱን ገለፀ | Ethiopia | Welene | Dr Abiy

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 56

  • @merbarr1645
    @merbarr1645 5 років тому +15

    የወለኔ ህዝብ ከጉራጌ ሕዝብ ጋር በሰላም በፍቅር የኖረ በጣም ጥሩ ጠንካራ ሰራተኛ በማሕባራዊ ሕይወት መልካም ተሳትፎ ያላቸው ሰላማዊ ሕዝቦች ናቸው የሚፈልገውን እና ለሕብረተሰቡ ይሻላል ብለው ለተነሱለት አላማ መብታቸው ሊጠብቅት ይገባል።
    የጉራጌ ሕዝብ አብሮአቸው ሊቆም ይገባል

  • @hayat3804
    @hayat3804 2 роки тому +2

    ፍትህ ለወለኔ ህዝብ በምንም ነገር ከጉራጌ አይመሳሰልም በወለኔ ወስጥ ብዙ በጣም ብዙ ነገሮች አሉ ማንነት ለወለኔ ህዝብ ፍትህፍትህፍትህ 😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥

  • @gjhh8506
    @gjhh8506 5 років тому +5

    አላህይጠብቃችሁ። ወለኔወች።ፍቅርናችሁ. ስወዳችሁ። እኔግንአማራነኝያውም ወሎየ ግንወለኔወችውስጤናቸው

  • @حبيبمختار-م2د
    @حبيبمختار-م2د 4 роки тому +2

    ማሻሻአላህ የምጠብኝ የወለኔ ሰቦች
    ወንድሜ ናሲር አትርሳ በዛው ናፍቆትህ
    ወጣልኝ አላህ ይጨምርላቹ በርቱ

  • @zxczxc6000
    @zxczxc6000 2 роки тому +1

    ከወለኔ ጉን ሆናችሁ ፍትህ ለምጠይቁልን ሁሉ ያልበሰሉ ልጆች ቢያስቀይሟችሁም ይቅርታችሁን እንደማትነፍጉን እንተማመንባችኋለን

  • @neimamohammed719
    @neimamohammed719 3 роки тому

    አላህ ከናተ ይሁን የወለኔ ልጅነኝ

  • @alimaalessandro3279
    @alimaalessandro3279 Рік тому

    ፍትህ ለወለኔ ቤሄረሰብ ትላትም ወለኔነን ዛሬም ወለኔ ነን

  • @arabseid7881
    @arabseid7881 2 роки тому +1

    የወለኔ ቢሄረሰብ መንግስት ዞር ብሎ ያለማየቱ በጣም ያሳዝነኛል

  • @ማህተሜነሽማርያም
    @ማህተሜነሽማርያም 5 років тому +8

    #የተዋሕዶ ልጆች #እንኩዋን አደረሳችሁ
    #ለመላእክት ሁሉ አቃ #ለቅዱስ ሚካኤል
    #የቅዱስ ሚካኤል ተራዳኢነት አይለየን🙌
    #አረ ፈጣሪ ሆይ #ፍረድልን የኢትዮጵያን የህዝብ
    #የሀይማኖት ጠላቶቻችን ከአለም #አጥፋልን
    #ሐይማኖት የግል ነው #ሐገር የጋራ ነውና💚💛❤
    #ፈጣሪ የዳቢሎስ ስራን #ዘረኝነትን ይጥፋልን🙇😭
    #እውነት ነው ዘረኝነት ይጥፋ😭 #ኢትዮጵያዊነት ይስፍፍ🙌😭😭 #ሰላም ለኢትዮጵያ💚💛❤🙇

    • @freamanu5510
      @freamanu5510 5 років тому +1

      ወይ ዘንድሮ

    • @mariobejjani
      @mariobejjani 5 років тому +1

      አሜን አሜን አሜን 🙏👏

  • @sadiyatyoube1989
    @sadiyatyoube1989 5 років тому +3

    ወለኔ ኣገሬ

    • @gjhh8506
      @gjhh8506 5 років тому +1

      እኔግን።አማራነኝ።።ያውም።ወሎየ ግንወለኔውስጤነው።የዋህናቸውስወዳችሁወለኔወች

    • @sadiyatyoube1989
      @sadiyatyoube1989 5 років тому

      @@gjhh8506 በጣም ኣመሰግናለው በጣም ትክክል የዋህ ነን

    • @yetagesemankemaanese268
      @yetagesemankemaanese268 5 років тому

      @@gjhh8506 lik nesh man ende welene

  • @murshidahussen2988
    @murshidahussen2988 4 роки тому

    የኛ ቱዩብ እናመሰግናለን

  • @Alhamdulilah4368
    @Alhamdulilah4368 4 роки тому +1

    ከእንቅልፍችን እቃ ቤተሰባችን እምነቱ ለመቀየር እተቀሳቀሱ ነዉ አሉ በባሀላባ☝️😭

  • @ZaydatRemedan-id6eo
    @ZaydatRemedan-id6eo 8 місяців тому

    በጣም ደስ ይላል

  • @aderayasen7386
    @aderayasen7386 3 роки тому

    ወለኔ ሀገሬ

  • @fathihaabasha96
    @fathihaabasha96 3 роки тому +1

    የወለኔ ብሄረሰብ በጣም ነው የተበደለዉ

  • @ሲሀምፍቅርወለኔዋ
    @ሲሀምፍቅርወለኔዋ 5 років тому +1

    እናመሰግናለን የኛ ዩቱብ

  • @mfaryamasaly8271
    @mfaryamasaly8271 5 років тому +5

    ትትክክክ ዘራኝናቲን አለህ ያጥፋው

  • @sadiyatyoube1989
    @sadiyatyoube1989 5 років тому +3

    ወላሒ መብራት እራሱ የለም

    • @taketimeforyou
      @taketimeforyou 5 років тому

      Play Store ህዝቡ አገሩ አይኖርማ ተበታትኖ።

    • @sadiyatyoube1989
      @sadiyatyoube1989 5 років тому

      @@taketimeforyou ያለው ይበቃል መብራት ኣድርሱልኝ ኣደራ

  • @nurasane6263
    @nurasane6263 5 років тому +1

    በጣም ደስ የሚል የመስራች ነው

  • @dawoodsultan4215
    @dawoodsultan4215 2 роки тому

    all the way we support our gov am sure this time the people will get what they deserve i thank you

  • @ftieymftah118
    @ftieymftah118 5 років тому +3

    السلام عليكم ورحمه الله وبركاته ጥቅቶቹ ብቻ ሊጮሁ አይገባም ሁላችንም ከተኛንበት ልንነቃይገባል

  • @lailahailelahmuhamedunresu5782
    @lailahailelahmuhamedunresu5782 5 років тому +2

    Welene wesete new

  • @ayshaa-mj1oy
    @ayshaa-mj1oy Рік тому

    ፈትሕሕሕሕሕ ለወለኔኔኔንኔኔ

  • @hilwaamanamankiyar-pp5bf
    @hilwaamanamankiyar-pp5bf 8 місяців тому

    የኛቲቪ

  • @ElhamElham-ph7qc
    @ElhamElham-ph7qc 4 місяці тому

    👍👌

  • @ዳንሼቲዮብ
    @ዳንሼቲዮብ Місяць тому

    ድምጽ ላጡ ለወለኔ ህዝቦች ድምጽ በመሆናችሁ ምስጋና ይገባችኋል፡፡

  • @samsungacountacount8412
    @samsungacountacount8412 Рік тому +1

    የወለኔ ህዝብ ማለት ቁጥር 2 ጉራጌ ማለት ነው ሁሉ ነገሩ ባህሉ ወጉ የመሬት አቀማመጡ ታሪኩ ጭምር# በጋቢቻ በሰርግ በለቅሶ አድ አይነት ነው ነገር ግን መግስት ላይ ሚጠየቅ ጥያቄ ካላቸው በጋራ መቆም አለበት የጉራጌ ህዝብ የተበደሉበት ነገር ይታይለት

  • @ayge2162
    @ayge2162 2 роки тому

    የወለኔ ብሄረሰብ ከጉራጌ የተለየ ቋንቋ ፡ ታሪካዊ አመጣጥ ፤የራሳቸው ባህል ወግ ያላቸው በአንድነት በተያያዘ መልክዓ ምድር ላይ የሚኖር ማህበረሰብ ነው፡፡ ማህበረሰቡ ጉራጌ አለመሆኑን የሚያምንና ስነልቦናውም ወለኔነት መሆኑን እንጂ ጉራጌ ያለመሆኑን የሚገልጽ ሲሆን በህገ መንግስቱ ላይ የተቀመጡትን ብሄረሰብ ለመባል አስፈላጊ የሆኑ መስፈርቶች ሁሉ የሚያሟላ መሆኑ ይታወቃል፡፡
    ማህበረሰቡ ማንነቱ ተከብሮ በሀገሪቱ እንዳሉ ሌሎች ብሄረሰቦች በማንነት ታውቆ ራስን በራስ የማስተዳደር መብቱ እንዲከበርለት ጥያቄውን ለጉራጌ ዞን እና ለደቡብ ክልል እንዲሁም ለፌደሬሽን ብሄረሰቦች ምክር ቤቶች አቅርቦ ማህበረሰቡ ጉራጌ አለመሆኑ ታምኖበታል፡፡
    ሆኖም ግን የደቡብ ክልል እና ጉራጌ ዞን ምላሽ እንዲሰጥ ቢጠየቅም እያደበሰበሰው ትኩረት ከመስጠት ይልቅ የማህበረሰቡ ተወላጆችን በመግደል እና በውሸት ወንጀል በማሰር መብታቸውን በመጠቃቸው ብቻ ሲሸማቀቁ እዚህ ተደርሶ ክልል ፍርክስክሱ ወጥቷል፡፡
    እኛ የወለኔ ማህበረሰቦች ለ20 አመታት ሲቀርብ የቆየው የማንነት እና ራስን በራስ የማስተዳደር ህገመንግስታዊ መብታችን ታፍኖ ባለበት ሁኔታ የጉራጌ ዞን ክልል መሆኑን በጽኑ እንቃወማለን፡፡
    አሁን ጉራጌ ክልል ቢሆን የወለኔ ማህበረሰብ /ህዝባችን ሌላ ተደራቢ ተጽእኖ ውስጥ እንደሚገባ ስለምናውቅ ዳግም ምሬትና አፈና ውስጥ እንዲገባ አንፈልግም፡፡ የማንነትና ራስን የማስተዳደር ጥያቄያችን ከዞን ጀምሮ እስከ ክልል እና ፌደራል የሚመለከታቸው የመንግስት መ/ቤቶች ቢቀርብም በአንድ አመት ውስጥ ህዝበ ውሳኔ (ሪፈንደም) ተደርጎ ምላሽ ስላልተሰጠው በህጉ መሰረት ጥያቄው በራሱ እንደተመለሰ ስለሚቆጠር ወለኔ በብሄረሰብ ሆኖ ሊታወቅ ይገባል፡
    ለወለኔ ማህበረሰብ የማንነት እና ራስን በራስ ማስተዳደር ጥያቄ ምላሽ ባለመስጠት ማህበረሰቡን በማንገላታት ህገ መንግስታዊ ጥሰት የደረሰበት በመሆኑ ይህን ህገመንግስታዊ እና ህዝባዊ መሰረት ያለው የማንነት እና ራስን የማስተዳደር ጥያቄ በአፋጣኝ ከዞኑ ክልልነት ጥያቄ በፊት ምላሽ ሊሰጠው ይገባል፡፡ስለዚህ የወለኔ ማህበረሰብ ተወላጆች በልየ ወረዳ /ዞን ተደራጅቶ የብሄረሰቦች ፍትሀዊ እና እኩል ተጠቃሚነት እንዲረጋገጥ ክልል 7 ክላስር አደረጃጀትን እንደግፋልን፡፡

  • @asdfgfdsaasdfgfdsa
    @asdfgfdsaasdfgfdsa 5 років тому

    እኔ ወለኔ ነኝ ገን ሁሎም ብሄር እወዳለዉ

    • @ftieymftah118
      @ftieymftah118 5 років тому

      ስሙ ብቻ ይበቃሻል የደጋግ እዝቦች ዘር ነሽ

  • @janakhatoun9209
    @janakhatoun9209 5 років тому +2

    Amlak yerdan lehulum edmena tena yestek

  • @dinaassets3997
    @dinaassets3997 5 років тому +2

    Welne Ma people Mengest mefthe lisetachew yegbal basechekoy tenkara na web hezboch nachew I’m proud to be welne

  • @leyilaethioyuotube9128
    @leyilaethioyuotube9128 Рік тому

    🥰👍👍👍👍👍✅✅

  • @a.semedmehamed830
    @a.semedmehamed830 Рік тому

    መንግስት፣ልማት፣ይላል
    ስለልማት፣ሳይገባው፣ያወራል
    ልማት፣ከፈለገ፣የወለኔ፣ሕዝብ፣አልምቶ፣ደክመው፣፣ታመው፣የሚሔዱበት፣አንድም፣ጤናጣቢያና መንገድ፣ዬላቸውም፣
    አልምተው፣ገቢው፣ለሌላ፣ክልል፣ማሳደጊያ፣ነው
    መንግስት፣ሌባ፣ብቻ፣አይገልፀውም

  • @hamulove5763
    @hamulove5763 5 років тому

    Allah yirdan terestenal fiker hezeb new welene yene fiker welene bemehone des yilegnal ethiopiayawi welene negn

  • @genetbekele515
    @genetbekele515 5 років тому

    በለው 82 ብሄር

  • @birukayele04
    @birukayele04 5 років тому

    በለው

  • @feyselaabdu2206
    @feyselaabdu2206 5 років тому

    Allah eske mechereshaw yasamrew welene betam new mtasaznew mabrat yele hospital yele menged erasu Bzu neger welahi sew sitamrm erasu bechet teshekmew new mihedu mnun trnagre mnun ltew miskin nat mengst liyayat ygebal

  • @susuyoutube2318
    @susuyoutube2318 5 років тому +1

    Gena men ayitachihu lalawom le kelelenet tyaka yiteyikal yiketlale hulum kefaflewo seletan lemeyaz New engi lehzeb yatasebe ayidelem

  • @kaal2698
    @kaal2698 3 роки тому

    Kkkkkkkk

  • @ትንሳኢወርቅ
    @ትንሳኢወርቅ 5 років тому

    ባገሩ ክርስቲያን የለም እንዲ?

    • @murshidahussen2988
      @murshidahussen2988 4 роки тому

      አው የለም

    • @Alhamdulilah4368
      @Alhamdulilah4368 4 роки тому

      አዎ ለምን ጠየክ?

    • @murshidahussen2988
      @murshidahussen2988 4 роки тому

      እው ግን ለምን ጠየክ አልሀምዱሊላህ ሀገራችን ወለኔ ከካፊር የጸዳች ናት አላህ ይጠብቅልን

    • @حبيبمختار-م2د
      @حبيبمختار-م2د 4 роки тому

      በወለኔ ብሄረሰብ ክርስትያን የለበትም አልሀምዱሊላህ ሙስሊሞች ብቻ ናቸው

    • @ትንሳኢወርቅ
      @ትንሳኢወርቅ 4 роки тому

      @@حبيبمختار-م2د ክርስቲያን ወለኔ ውስጥ መኖር አይፈቀድለትም?

  • @feyselaabdu2206
    @feyselaabdu2206 5 років тому +1

    Allah eske mechereshaw yasamrew welene betam new mtasaznew mabrat yele hospital yele menged erasu Bzu neger welahi sew sitamrm erasu bechet teshekmew new mihedu mnun trnagre mnun ltew miskin nat mengst liyayat ygebal