Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሰለ ፍቅር የማልሰማበት ልሄድ ሰለ መክሩ እናመሰግናለን
😂😂😂
እናመሰግናለን
ሰላም ጤና ይስጥልን ወድማችን ለምሰጠን ትምህርት እናመሰግናለህ ብዙ ተምሪበታለሁ አድ ጥያቄ አለኝ ሰፈራችን አድ ቦታ ነወ ከልጁ ጋር ግንአገር አንግባባም እኔ እምኖረኸ ኩየት ነወ ከልጁ ጋር ያስታዋውቀችን እህቱ ነች አሁን ወደ ትዳር ገብተናል በሩቅ ኒካ ተስሪል ማለቴ ቤተሰብ ተረካክቦ እኔ ና እሱ ግን ምንም ግብብነት የለንም ሳልጣፉኩለት አይጥፉም ቴክስት አይቶ በአጭር መልስ ይሰጠኝል ማብሪሪት ያለበትም ነገር ቢሆን ግን መጥፎ ቃል አይወጣወም 2አመታችን ግን በኔና በሱ መሀል መግባባት ሊፈጠር አልቻለም ምን ትለኝለህ ደጉተር
@@ዜድቢትሰኢድሙድቃሉ የኔ ውድ ችግሩ ማጋ እንደሞነ በደንብ አጣሪ አንቺጋ ካልሆነ ብትለያዩ ነው የሚሻለው ባጭር መመለሡ እኮ ካንቺጋ ማውራት አይፈልግም ነው
በሂወቴ 4 ሰዉችን አፍቅሬያለሁ ግን ሁሉም እኔ ሳላስቀይማቸዉ ትተዉኝ ይህዳሉ ግን ጠካራ ለመሆን ባጣም እሞክራለሁ አሁን ግን 4 ጊዜ የምወደዉን ማጣት ማለት ሞት ማለት ነዉ እደኔ በሂዉቱ በፍቅር የተሰቃየ ይኖራል ብየ አላስብም አሁላይ ተስፋ ቆርጫለሁ ሞት ለኔ በዚህ ሰአት እረፍት ነዉ ደከመኝ ተስፋ ብቻ ሆኩ😭😭😭😭
የኔ ውድ አይዞሽ እንደውም ያንቺ ይሻላል አንድነቱን ጥለውሽ ሄደዋል የኔን ምን ልትይ ይኸው 3 አመት ሙሉ እየተቃጠልኩ እኖራለው ወይ አይተወኝ ወይ አይመጣ ጥሎኝ ይሄድና በ 15 ቀኑ ተመልሶ ፀፅቶኛል ይቅርታ አድርጌልኝ. ይለኛል እኔም ስለምወደው አደርግለታለው አሁንም ተመልሶ ይሄዳል ይቅርታን ተማምኖ ደሞ ይመጣል አይ ብቻ አሁንማ ሲያቅተኝ ከኦላይን ልጠፈ ነው ከስህተቱ እዲማር ወይም እዲረሳኝ
@@meri5519 ከባድ ነዉ ግን ይሻላል ተስፋ አ ለሽ ማለቴ እሱ ከህደ ሌላ ሂዉት ይኖረኛል ትያለሽ እኔ ሁሉንም ሞከርኩት ለዛ ነዉ የደከመኝ
@@አይእድሌ እህቴ እኔም 5 ሰው ተለይቶኛል ጥለውኝ ይሄዳሉ ግን አሁን ላይ ማንንም አልፈልግም ብዬ ሁሉን እረስቸ ብቸኝነቴን ወደጀዋለሁ ከ ማይሆን ሰው ከማያዛልቅ ፍቅረኛ ብቸኝነት ጌጥ ደግሞ እራስሽን አታድክሚ የሚገባሽ እስካልሆነ አታፍቅሪ እኔም እስካላገባሁ ድረስ አላፈቅርም ብዬ ወስኛለሁ
@@mar-zenebl7ly3c 😭🙏 እሽ እህቴ ፈጣሪ የሚጠቅመንን ይስጠን