HAMERMEDIA | ፋኖ ማርሸት ኃላፊነቱን ለቀቀ|ማርሸትበእስክንድር ዙሪያ ያወጣው ከባድ መረጃ| እስክንድር ነጋ የገባበት አጣብቂኝ እና የዘመነ ካሴ አቋም

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 сер 2024
  • We’re here for one reason to provide fair and unbiased information to the community and is committed to separating news and views, while covering broad areas of health, education, politics and sports. pages are dedicated to informing its readers, and its editorial section is committed to advocating various philosophies and positions regarding the community. As the motto succinctly describes it, “Truth is the winner!”
    @ebc @Dimtsi Weyane Television @Hope Music Ethiopia @Nahom Records Inc @Ethio 360 Media @ESATtv Ethiopia @Zehabesha 11 @Donkey Tube @ebstv worldwide @Tigrai Tv @Dere News @Feta Daily News @Abel Birhanu @Fana Television

КОМЕНТАРІ • 148

  • @DaniBoy-io2md
    @DaniBoy-io2md Місяць тому +20

    እስክንድር ጀግና ነው

  • @LA-lx2pf
    @LA-lx2pf Місяць тому +15

    እስክንድር ጀግና ነህ

  • @berhansisaytesema3300
    @berhansisaytesema3300 Місяць тому +6

    ❤❤❤ እስክንድር አማራም ኢትዮጲያዊም ነው ፣ ስለዚህ ፋኖም ነው ማለት ይሆናል ❤❤

  • @user-pl9jd1ql9u
    @user-pl9jd1ql9u Місяць тому +27

    ሀመር ሚዲይ አንተ ራስህ የቆየ ነገርና
    አፍራሽ የሚመስል ነገር ይዘህ አትምጣ
    እስክንድርም ሆነ ዘመነ እና ማርሸት ለአንድ
    ኡላማ የቆሙ ናቸው ድል ለጀግኖች ፋኖች

    • @user-dn4nu8wz1s
      @user-dn4nu8wz1s Місяць тому

      አረ እፈር እርስ በራስ የሚበጣበጡ ሸለፈታም

    •  Місяць тому +1

      ይሄ እኮ ባንዳ ነው አታውቅም እንዴ?

    •  Місяць тому +2

      ድከም ቢልህ ነው እኮ! ፋኖ ላይመለስ ተነስቷል። ማፍረስ ካማረህ የራስህን ጭንቅላት አፍርስ! ድንጋይ ራስ!

  • @---bi6gy
    @---bi6gy Місяць тому +10

    እስክንድር ነጋ የአማራ ሄሮ ነው!!!

  • @Zakme722
    @Zakme722 Місяць тому +10

    Eskindr is my Hero ❤❤❤❤

  • @asrattadesse480
    @asrattadesse480 Місяць тому +13

    በእስክንድር ላይ ያለህን ጥላቻ እየገለፅክልን ነው

  • @mulukenfetene4996
    @mulukenfetene4996 Місяць тому +6

    አታለቅልቅ እስክንድር መሪያችን ነው? አይመለከትህም?

  • @abiybekele7462
    @abiybekele7462 Місяць тому +8

    የዚህ ሜዲያ አዘጋጅ ብልፅግና ብልፅግና ሲጫወት ይቆይና ደርሶ የሕዝብ ደጋፊ ለመምሰል ሲታትር ይታያል። ፋኖን በተመለከተ አቋምህ የታወቀ መሆኑ ግልፅ ሆኖ በማያገባውና ግድ በማይሰጠው ጉዳይ ላይ ለምን ይፈተፍታል።

  • @NB-pd1dw
    @NB-pd1dw Місяць тому +6

    እስክንድር ሽፍታ ሳይሆን የነፃነት አርበኛ የጭቁኖች አለይታ ነው! ጋዜጠኛው ርካሽ የፕሮፖጋንዳ ስራ እና ባንተ ቤት የልዩነት አጀንዳ ማራገብህ ነው! እስክንድርም ሆነ ዘመነ ፋኖዎቻችን የአማራ በደልና ግፍ አንገፍግፏቸው ወደትግል የገቡ ናቸው! ችግር ካለ እራሳቸው ተወያይተው ይፈቱታል። ጋዜጠኛው እነዚህን አቋመ ቢስ የከሰሩ ቤቲና አጋሰሱን ኤርምያስ ዋቢ ማድረግህ ራሱ ተቀጣሪና የቆምክለት እውነት የሌለህ ለቃቃሚነትህን ማሳያ ነው!

  • @mintyassefa
    @mintyassefa Місяць тому +8

    አንዱም ምናላቸው ነህ ፋኖን የምትበጠብጥ😡

  • @abrahamnigussie
    @abrahamnigussie Місяць тому

    አላማህ የተቆራረጡ ነገሮችን በማቅረብ የፋኖን እንቅስቃሴ ማደናቀፍ ነው።

  • @temsganabel5688
    @temsganabel5688 Місяць тому

    እውነት እልሀለሁ በዘሜ ልክ ጀግናም በአማራ ትግል ውስጥ ተቀባይነት ያለው የለም።

  • @damtewalemu6049
    @damtewalemu6049 Місяць тому +5

    ተገምግሞ ነው የተሰናበተው እንጂ ወዶ አለቀቀም።

  • @bilenasfawasfawbilen9965
    @bilenasfawasfawbilen9965 Місяць тому +2

    መላው አማራ ዘመነን አይደግፋውም ዘመነ ጉጃምን ለሁለት እንጁ አገው እንጂ ሙሉ አማራን አይወክልም እነግርሀለሁ ከአማራ ክልል ውጭ እስኬውን ይደግፋል ወሎ እስኬን ይደግፋክ ጎጃም ሙሉ ህዝብ ዘመነን አይደግፍም ሸዋ ሙሉውን እስኬን ይደግፉል ጉንደር ደግሞበአማራው መሪ አንባቸው ምክንያት ገንደር ዘመነን አይደግፍም ስለዚህ እስክንድር የአማራ ወጣት እና ህዝብ ከእስክንድር ጋር ነው ድልለእስክንድር ነጋ ይሆናል አራት ነጥብ

  • @ET-vd2uw
    @ET-vd2uw Місяць тому

    ዘመነም ይሁን እስክንድር እንደ እንዳንድ ፋኖዎች በሕልውና ትግል ወቅት ፈፅመው ያልነበሩ ናቸው።

  • @user-uf5zt6vg1i
    @user-uf5zt6vg1i Місяць тому

    ከዚላይ እስክንድር በትክክል ነው

  • @LA-lx2pf
    @LA-lx2pf Місяць тому +3

    ለጋላ ቢሄርተኞች መዳኒት እስክንድር ነጋ

    • @EyerusalemTaddese
      @EyerusalemTaddese Місяць тому +1

      @@LA-lx2pf ኦሥግንድር ልጅ ተድላ ደረጂ ኦሮሞች ናቸው ጋላ የምትሉት ኦውነትና ንጋት ኦያደር ይጠራላችሀል ደመቀ መኮንንካን ኦሮም ነው ተውት ሌላውን ዝብላችሁ አማራ ኦያላችሁ ሠውን አትጫኑበቴ ኦራሡ ያሠው ባማራነቱ ከኮራ አማራ ይበል ለዚህኮነው ተጫኞች ናችሁ የምንላችሁ አንድ ባድራ አንድ ቃንቃ አንድ ሀይማኖቴ የምትሉቴ አሁንምክ ረግጠኔ ኦንገዛለን ትላላችሁ በዚሄ ዘመኔ የሚረገጥ አታገኙሜ መለሥ አይናችንን ገልጦታል

  • @user-hg6gq5yh6d
    @user-hg6gq5yh6d Місяць тому +4

    አይ ኤርምያስ አንተ ማለት በሞቀበት ማንም አይፈልግህም ቅሻሻ ሆዳም አደሆንክ ባልደራስ እናቅሀለን የታሪክ አተላ

  • @user-uf5zt6vg1i
    @user-uf5zt6vg1i Місяць тому

    ማረሻ ይቀጥላል

  • @mequanentantigegn2851
    @mequanentantigegn2851 Місяць тому +12

    ጅግና ነው በእወነት እስክድር ነጋ

  • @user-mk7tw2bl3s
    @user-mk7tw2bl3s Місяць тому +1

    ለእስክንድር. እጅ መስጠት የህልውናው ጉዳይ መሆን አለበት

  • @getachewtadesse4871
    @getachewtadesse4871 Місяць тому

    እስክንድርም ሆነ ሌሎቹ የፋኖ መሪነን የሚሉት አንድም አላማ የላቸውም ካላቸውም ሃገር ለመምራት ነው እራሱን መምራት ማይችል ጋጠወጥ ማህይም ሁሉ የአማራን ክብር ያዋረዱ የአማራን ህዝብ ጤና የነሳ ወጣቱን ያስጨረሰ የሚያስጨርስ ወደፊት ታሪክ ይፋረዳቸዋል

  • @Az-ft9xp
    @Az-ft9xp Місяць тому +6

    Hamer tube leba kadre

  •  Місяць тому +1

    ድከም ቢልህ ነው እኮ! ፋኖ ላይመለስ ተነስቷል። ማፍረስ ካማረህ የራስህን ጭንቅላት አፍርስ! ድንጋይ ራስ!

  • @awelhussen4856
    @awelhussen4856 Місяць тому +2

    ቤቲ ለመጀመሪያ ጊዜ የእስክንድርን ድብቅ ማንነት ያጋለጠች ጀግና ነበረች።

    • @LA-lx2pf
      @LA-lx2pf Місяць тому

      Lemin kithen atebdahem

  • @shewanhabtewold6737
    @shewanhabtewold6737 Місяць тому

    ትግሉ ለምን ረዥም ጊዜ ወሰደ ይህ ጥናት ያስፈልገዋል ውጤታማ ለመሆን።

  • @abiybekele7462
    @abiybekele7462 Місяць тому +2

    የዚህ ሜዲያ አዘጋጅ የሁልጊዜ ማሳያ ኤርሚያስ መሆኑ ሁሌም ይደንቀኛል። ኤርሚያስ ሚዛናዊ ነኝ ለማለት የሞከረ ቁጥር አቋሙ ጥርት ብሎ ይታወቃል። ፀረ ፋኖ ነው። የኤርሚያስ ለገሰን ዝባዝንኬ ይዘህ ከመጣህ አንተም ፀረ አማራና ፀረ ፋኖ ነህ።

  • @user-uf5zt6vg1i
    @user-uf5zt6vg1i Місяць тому

    ይወዳል እያልክነው አለክላኪ የርሚስ

  • @abebechtessema8850
    @abebechtessema8850 Місяць тому +1

    ምናላቸው ና ማርሸት ለአማራ ህዝብ ያላችሁ አክብሮት ህዝቡ አደነቃችሁ

  • @TsegayeArega-p5c
    @TsegayeArega-p5c Місяць тому

    hero

  • @FatoumaHassan-hi2vj
    @FatoumaHassan-hi2vj Місяць тому +1

    አማሓራ አባት ያጣ መሐበረስብ ሆኖል

  • @user-ui2dy1jn2p
    @user-ui2dy1jn2p Місяць тому

    ልታለቅስ ነው እንዴ ልጅት፡፡አይዞሽ ገለቴ

  • @mengstuambahun4873
    @mengstuambahun4873 Місяць тому

    እስክንድር ከወንድሞቹ ሀሳብ የተለየ ድርጅት መመስረት አስፈላጊ አይደለም አሁንም ለህዝብ ከሆነ የሚኖረው ከሁሉም ፋኖዎች ጋር ታርቆ አገሩን ነፃ ያውጣ ካልሆነ ይህ አማራ አይደለም።

  • @user-nn5of7gv6k
    @user-nn5of7gv6k Місяць тому

    ቃራሚ የመንግስት ካድሬ ጋዜጠኛ የኤርሚያስ ምልምል

  • @gudertube7097
    @gudertube7097 Місяць тому

    Tenefa!

  • @user-ym5fy4ob8s
    @user-ym5fy4ob8s Місяць тому

    ማርእሸትከቃልአቀባይነቱመነሳቱትክክልነውብዙበትግልውስጥብዙለጥላትመረጃየሚሆኑቃላትእየሰጠነውሁለተኛቃልአቀባዮከፋኖመሪዎችሀሳብመውጣትየለበትምእስክድርማለት50%ፋኖነው50%ብልፅግናነውስለዝህአንዱንመምረጥአለበትየፋኖትግልውስጥመሪሊሆንየሚችለውከሁለቱሰዎችውጭነውማለትምከዘመነካሴናከእክድርነጋውጭበሚሊወንየሚቆጠርፋኖየሚታገለውአማራንነፃለማውጣትከሆነየትኛውምየፋኖታጋይመምራትይችላል

  • @user-ui5xy1zu7b
    @user-ui5xy1zu7b Місяць тому

    እኔ ይቅርታ አርጉልኝና እስክንድር እስካሁን ባደረገው አደንቀዋለሁ። አሁን እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ከሆነ የፋኖን ትግል ለፋኖ ይተውና ውጭ ይውጣ። እሱ ከገባ ነው ፋኖ የታመሰው። ዘመነም ለትግሉ ሲል ዞር ይበልደ ኤርምያስ ተብዬ ደግሞ ሲያዬና መሠሪ አቋም ያለው በኢትዮጵያ ህዝብ ደም የሚነግድ ነው። ኤርምያስ ፀረ አማራ ፀረ ኢትዮጵያ ነው። በቃ ኤርምዬሰ ሸረኝነት ይብቃህ።

  • @user-ux9uv1ps1g
    @user-ux9uv1ps1g Місяць тому

    በትግል ወቅት ተጠልተሕም ተወደህም ነው ፤ የወደደሕን እያከበርክ የጠሉህን እያሳመንክና ቀድመሃቸው መታገል እንጂ ታጋይ አንዴ ለትግል ከወጣ ታግሎ አታግሎ ነፃነቱን ካላገኘ ወደኋላ አየመለስምና አሉባልተኞች አርፋችሁ ተቀመጡ።

  • @user-qx3bc6rk4b
    @user-qx3bc6rk4b Місяць тому

    እስክንድር ወደ ፋኖ የገባው መሄጃ ስለአጣ ነው እንጅ ፋኖ አልነበረም። ፋኖ ግን ጠንክሮ ጫካ ገብቶ ሥርዓቱን ሲቃወም እንዲህ ከሆነ እኔም ፋኖ ሆኜ መታገል አለብኝ ብሎ ገባ እንጅ የፋኖ መሪ ለመሆን አደለም።

  • @mekonnengetachew8896
    @mekonnengetachew8896 Місяць тому +1

    ሀመር ሚዲያዎች እናንተ እራሳችሁ ከፋፋዎች ናችሁ!

  • @barok-lk3jc4wi6
    @barok-lk3jc4wi6 Місяць тому

    እሚገርም ነው መቼም!!! እንዴያው ከየት አጥያችሁ ነው የማራ ብርተኝነት የታወሩትትትትትትትት??? የአማራ ህዝብ ትግል የፍትህ ....የነፃት ....የመኖር ያለመኖር ነውውውው። ደባ እየጠመቃችችሁ በንፁሃን ደም ተከልላችሁ የምትኖሩ መስሎችሁ ነውው። ግዜ ብቻ። የፋኖ ትግል ማነው የአማራ ብርተኛ ትግል ያደረውውውውውው። የናተ ታጋር የትላንቱ የኦሮሙማ አስተማሪ የዛሬው በልፃጊ ኤርመያስ ነው አደል ። በርቱ መዳው ላይ እንገናኛልልልልልልል።

  • @ayyaana9918
    @ayyaana9918 Місяць тому +4

    እንደዚህ አይነቱን ሚዲያ add አታድርጉ add አድርጌው ነበር መለስኩት

  • @user-cj2fm8sj3x
    @user-cj2fm8sj3x Місяць тому +1

    ቤቲ ቡዙ ትቀደዳለች አስመሳዮች የመዶሻ ሚዲያ!!!

  • @user-nj9ee2zo5h
    @user-nj9ee2zo5h Місяць тому +1

    ደሀ በህልሙ ቅቤ ባይጠጣ እከክ ይወርሰው ነበር ለዚህ ነው እራሳችሁን ማፅናናት የያዛችሁት እከሌ ተቆረጠ ተፈለጠ እያላችሁ እራሳችሁነ ማርካት የወደዳችሁት::

  • @LA-lx2pf
    @LA-lx2pf Місяць тому +2

    The iron man

  • @Omar-b7m
    @Omar-b7m Місяць тому

    አይ ትግሉ ተጠለፈ በቃ እስክድር ነጋ ማለት ያማራ አቀቃኝ እዳላደለሁም ሰው ያውቃል

  • @samidan6821
    @samidan6821 Місяць тому

    ኤርምያስ እንዴት እስክንድርን ደገፈ።
    የሆነ ሴራ ሳይኖረው አይቀርም እስክንድርን የመንግስት ደጋፊዎች እያገዘቱት ነው። ፋኖ ቆም ብሎ ማየት አለበት ምክንያቱም አሜሪካ ወክለው ሊሆን ይችላል

  • @mintyassefa
    @mintyassefa Місяць тому +1

    እርሚያስ ሕወሓት፣ ቀጥሎም ብልጽግና ነህ፣ በአማራ ትግል ምን ጥልቅ አደረገህ??? እንዲያውም አንዱም ነገረ ሰሪ አንተ ነህ፣ እዚያው ባለህበት😡

  • @temsganabel5688
    @temsganabel5688 Місяць тому

    ባለ ዶላሩ ታናሹ እስክንድር

  • @samidan6821
    @samidan6821 Місяць тому

    እስክንድር ደግሞ የአሜሪካ ዜግነት አለው። መንግስትም ይህን የድምፅ ቅጅ ያወጣው ለእስክንድር ደግፎ ነው

  • @gebreselassiesisay8817
    @gebreselassiesisay8817 Місяць тому

    የእስክንድር ቂጥ ላሽ ። ከአማራ ትግል በቅርብ ይወገዳል

  • @Leget16
    @Leget16 Місяць тому

    Hodam,yeskender eger atabe enkun atehanem

  • @user-fr4gy4rw3n
    @user-fr4gy4rw3n Місяць тому

    ኤርምያስ አንተን ስንደግፍህ የነበረው ወንዝህን ወንዛችን ብለን ነው?

  • @Omer-uv4hv
    @Omer-uv4hv Місяць тому +1

    ይሄ ምናለቸው የሚባል ብስብስ ሽማግሌ።

  • @ahmdali7580
    @ahmdali7580 Місяць тому +1

    ጫካ ለምን ገባ እስክድርን ነጋን ጣት ማታ እደሚሳደድ አታውቅም ነበር ቀዳዳ አንተ እየሰራህ ያለኸው የፋኖን ትግል ማራከስ ነው አንተ ነህ እርካሹ ድል ለፋኖ

  • @user-zr3yz4fs4j
    @user-zr3yz4fs4j Місяць тому

    ዋው ድፍረት

  • @ldetuldetu6669
    @ldetuldetu6669 Місяць тому

    እስክድር ብአዲን ነው

  • @mengistebeyene5504
    @mengistebeyene5504 Місяць тому

    እንተ እንኳን ለሌላ ሰው ልትሆን ለራስህ ሳያልፍልህ እንደተንከራተትህ ትሞታለህ ። በሕዝብ ተተፍተሀል ።

  • @dagmawimussie8764
    @dagmawimussie8764 Місяць тому

    KOSHASHA ERKISH
    LEBAW ESKINDIR
    LELAW YIKIRINA 12 th grade Enquan alcheresem

  • @user-zz4yx4dt2d
    @user-zz4yx4dt2d Місяць тому

    እዉቀት አልባ "ጋዜጠኛ"

  • @woinshetkassaye7174
    @woinshetkassaye7174 Місяць тому

    አስክንድር የውሸቱን "እኔ የሰላም ታጋይ ነኝ" እያለ ሲያጭበረብር ቆይቶ ገና ከዕስር አንደወጣ አንድም ቀንኳ ከቤተሰቡ ጋር ዕፎይ ሳይል "አንዴት በትግራይ ጦርነቱ አልቀጠለም? መቆም አልነበረበትም" ብሎ ሲንዘረዘር አይቼ ለካ ሰላማዊ ነኝ እያለ ሲያጭበረብር የነበረው በውሸት ነበር። የራሱ ጉዳይ።

  • @gezashignmekonnen7738
    @gezashignmekonnen7738 Місяць тому

    አንተ ምን አይነት ጉድ ነህ ተወው እባክህ አትከፋፍላቸው ቤቲ አገጫሟ ብሔርተኛና ሰረኛዋ ተቃጠይ ድብን በይ

  • @getahunbelay8651
    @getahunbelay8651 Місяць тому +2

    እሰክንድርን መሪ ከአላደረጋችሁ እንጠራርጋችሗለን የአሉ ዲያሰቡራ እዳሉ አትርሱ

  • @TeshomeAchamyeleh-k4d
    @TeshomeAchamyeleh-k4d Місяць тому

    የትጥቅ ትግል ገብቶ የግለሰብ ደጋፊ መፈለግ ሴተኛ አዳሪ ነኝ ግን ልጅ አገረድ ነኝ እንደማለት ነው።ሁለቱንም በስልት እየመታህ ሰውር ዱላ ነው ይዘህ የመጣኽው።

  • @feedelband205
    @feedelband205 Місяць тому

    እንኳን ደስ አላችሁ ሀሌሉያ ጌታ አስደሳች ራእይ ስለ ኢትዬጵያ ዛሬ እዚህ ቁጭ ብዬ አሳየኝ እስቲ እሜን በሉ በዚህች ሶስት ወር ውጥ ትልቁን ዲያብሎስ ሴት ደፋሪን ንፁሁንን በድሮንና መድፍ የሚጨፈጭፈውን ወራዳውን አብይ አህመድን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ክተቀመጠበት ወንበር ከአራት ኪሎ አንስቼ ወደ ተዘጋጀለት ማረፊያ ቤት ገሀነመ እሳት ውስጥ ከነ ፓስተር ነን ነብይ ነን ትንቢት ተናጋሪ ነን ፕሮፊት ነን ከሚሉና አለቃቸውን ለማዳን ሲሉ ህዝቡን በሀሰትከሚያጭበረብሩ ጠንቋዬች ጭምር ወደ እሳቱ ይወረወራሉ ኢትዬጵያንም ከሰሜን ለሚመጡ ፋኖ ለሚባሉ ጀግኖች ቅዱሳን ተዎጊዎች በክብር አስረክባለው ይላል እስቲ ሀሌ ሉያ በሉ እብይ የሚባልን በኢትዬጵያ ምድር ላይ ግብረሰዶማዊነትን ለማስፋፋት የተላከ እውሬን ከነ ግብረአበሮቹ በዚህ በሚመጣው ክረምት ስለምነቅለው አትጨነቁ እትዘኑ በየቀኑ እየዘመራችሁ ጌታ ሆይ ይህን ተኩላ ስለምትነቅልልን እናመሰግንሀለን ብላችሁ ዘምሩ
    ጉልበት ያላችሁ ፋኖን በመቀላቀል ድጋፍ እድርጉ
    በመስከረም ወር ነፃነታችሁን እንድታውጁ ይላል
    ጌታ የሱስ ሀሌሉያ በሉ ስለ ጀግኖቹም የአምራ ፋኖዎች እግዚእብሄርን እመስግኑ :: ጌታ የአማራ ፋኖዎችን ወደ አዲስ አበባ በቅርቡ ሲገቡ አትፍሩ የእበባ ጉንጉን ይዛችሁ ተቀበሉዎቸው ይላል የሰራዊቱ አለቃ ጌታ ድግዚአብሃር
    ሀሌ ሉያ:: ጌታን እናመስግን ይህንን ኡብይ የሚባል እራጅ በዚህ ክረምት ስለሚነቅልልን ጌታ ይባረክ:

    • @EyerusalemTaddese
      @EyerusalemTaddese Місяць тому +1

      @@feedelband205 አንቴናህን አሥተካክል ጌታ መጫወቻ አይደለም ያንተ የበረሀ አባቶች የምትላቸው አብይ ሦሥቴ አመቴ ይነግሣል ከዛ ቶድሮሥ መጥቶ አማራ አርባ አመቴ ይነግሣል ብሎ ሢቦተረፍ ነበር ወፍ የለም ግን ፈጣሪ አማራ ትግሬ ኦሮም ብሎ ይናገራልን ፉኖ ወያኔ ኦነጌ ሻብያ ብሎ ይናገራልን ፉኖ ከሚመጣ አብይ ይሻላል የድሮ ሥርአት አልናፈቀንምና ኦንካን ሀገር ሊመሩ ቀበሌም አይዙም ኦናቃችሀለኔ የቁሜ ቅዤት

  • @user-mk7tw2bl3s
    @user-mk7tw2bl3s Місяць тому +1

    ዘመነ ደነዝ ዶማ. ነው

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni Місяць тому

    ይህ የብልፅግና አራጋቤ ነዉ

  • @maykalfa7398
    @maykalfa7398 Місяць тому +2

    አይ ዋቅጅራ ብለሽ ብለሽ እዚህ አዘቅት ውስጥ ገባሽ ስታቀናብሩ እንዳይነቃ አድርጋችሁ አሰሩት አይቀርልህም ትቀምሳለህ

    • @user-cj2fm8sj3x
      @user-cj2fm8sj3x Місяць тому

      ለሞን አንቺ አልካት ፂማም ነው ፇታውን መፈተሽ ነው

  • @tarikanteneh725
    @tarikanteneh725 Місяць тому

    አንቺም እስክንድርም እኩል የጋዜጠኛነት ስም አላችሁ፣ ማንነትን ማወቅ ጥሩ ነው !!

  • @user-ui5xy1zu7b
    @user-ui5xy1zu7b Місяць тому

    አንቺንም እስክንድርን አላምናችሁም።

  • @HaylemariamWoldesemayate
    @HaylemariamWoldesemayate Місяць тому +3

    እስክንድር መንጋት መምሸቱን ማወቁን ያጠራጥራል።

  • @birratedhowai6799
    @birratedhowai6799 Місяць тому

    የሰላሙ እንቅስቃሴ አልተዘጋም እንዴ ? እንደ ልደቱ እንዲሁም ሌሎች ጠፍተው የለም እነዴ የምን ሠላም ታወራለህ?

  • @AmorawDagne
    @AmorawDagne Місяць тому +2

    እናንተ የሚዲያ ባለሞያዎች ጦርነትን ማቀጣጠልና ማፋፋም አለባችሁ አለበለዚያ ምን ሰርታችሁ ልትበሉ ነው ። ስለዚህ ፀልዩ ጦርነት እንዳይቆም 😂😂😂😂

    • @EyerusalemTaddese
      @EyerusalemTaddese Місяць тому

      የትግራይ ጦርነት ለምን ቆመ ታረቁ ሥትሉ አልነበርዴ ፉኖ ለምን ታረቁ ብሎ መሠለኝ የሸፈታችሁ ዋሸሁት

  • @danielballe5021
    @danielballe5021 Місяць тому

    ???? ሐመር ሚዲያ ቀንደኛ የብልፅግና ተካፋይ ሚዲያ ፋኖን ለማጥላላትና ለመከፋፈል በኦሮሞ ብልፅግና ተሰርሮ የተወለደ አገር ሻጭ ሚዲያ ለፍርድ ምትቀርቡበት ጊዜ እሩቅ አይደለም

  • @masreshareta4355
    @masreshareta4355 Місяць тому

    Esikindir lRON MAN

  • @wegf6808
    @wegf6808 Місяць тому

    ይሄ የጋላዎች ሀሳብ ነፀብራቅ ነው!!!

  • @AtsenaTafese
    @AtsenaTafese Місяць тому

    Ermias Legende
    You are one of the enemy of Amhara fano struggle
    I never seen a person like you

  • @user-dn4nu8wz1s
    @user-dn4nu8wz1s Місяць тому +1

    አይ ማር ውሸት

  • @eyrusalemasfan1332
    @eyrusalemasfan1332 Місяць тому

    ውላቹም ብትጨፈለቁ አንድ እስከንድር አትሆነም

  • @green-yellow-red2252
    @green-yellow-red2252 Місяць тому +1

    Kendegna kefafay neh
    Hodamu Habtamu Ayalew new ye tegerew dikala eskinder degafi new
    Dikallas are always dikalas

  • @Leget16
    @Leget16 Місяць тому

    Eremese Leba weshetam Amhara ayelekehem

  • @user-mk7tw2bl3s
    @user-mk7tw2bl3s Місяць тому

    እስክንድር በእጁ የገባውን USD መመለስ አለበት

  • @politicalcrimessurveillanc7941
    @politicalcrimessurveillanc7941 Місяць тому

    እስክንድር ከአማራ ትግል ካልወጣ አማራ አሩን ይበላል አሁንም እያስበላው ነው!

  • @CHERBOLETUBE
    @CHERBOLETUBE Місяць тому

    ተራ የብልጽግና ፕሮፖጋንዳ።

  • @abebechtessema8850
    @abebechtessema8850 Місяць тому

    police ለአማራ ህዝብ ያወጣኸው አንተ ነህ እንዴ? ኤርሚ

  • @muluhabtu8682
    @muluhabtu8682 Місяць тому

    አቤት እናተ ከወዳጃችሁ የማታረጁ ከፋፋይ ምን አሳሰበህ አጨብጫቢ አተ ስት አመት አጭበርበረሃል ወያኔን ለመጣል አሁን ለዘመዶችህ ሲሆን ለማባላት የቤት ተከራይ ትላለህ ስት ተከፍሎህ ነው የምትቀባትረው ቀልማዳ ከወዳጅህ ከእውነት ጋር ብትሞ ይሻልሃል ነበር ስትአመት ለመኖር ነው

  • @jomamen22
    @jomamen22 Місяць тому

    አንተራስህ የመንግስት አፈቀላጤ እንደሆንክ ዘገባህ ከመሰሪነትህ ጋር በግልፅ ያሳብቃል, አማራወች ተጠንቀቁት ይሄን ሀመር ሚዲያ።

  • @user-dn7xy3cn8w
    @user-dn7xy3cn8w Місяць тому

    ንግግር ሰም መስል ልብስ ይዞ ፋኖን ለመውጋት ተስለሀል ፋኖግን ይጠግንሀል ትንሽ ቆይ

  • @green-yellow-red2252
    @green-yellow-red2252 Місяць тому

    Erimias ante amedem dikala
    Eskinder has no place with the amhara ppl
    If he will not leave the amhara ppl alone, he would be sent to hell

  • @marknugsa3696
    @marknugsa3696 Місяць тому

    መሣሪያ የተሸከመ? መቸ?

  • @nekahiwotbeyene3175
    @nekahiwotbeyene3175 Місяць тому

    ትገርማለህ ከዚች ጋር ???????

  • @gathwmola7361
    @gathwmola7361 Місяць тому +1

    እስክድር፣ማላት፣ትልቁ፣ዝንጄሮ፣ማላት፣ዛራኛ፣ኣካፋፈይ፣ናፍጣኛ፣ናው፣ዬዱሮ፣ዬናፍጣኛ፣ስራኣት፣ኣቃንቃይ፣ናው፣ዬትሚ፣ኣይጣርስም❤❤❤❤❤❤❤

  • @noh1281
    @noh1281 Місяць тому

    አንተ ራስህ ዶማ ነገር ነህ አሁን ኤርሚያስ ለገሠን ሰው ብለህ እንደ ሪፈረንስ ስታቀርብ

  • @zenebeshe
    @zenebeshe Місяць тому

    ብልጸግናዉች ጪንቅ ሆነ።

  • @user-cj2fm8sj3x
    @user-cj2fm8sj3x Місяць тому

    ኤርሚ ብር ስታይ የውስጥ ልብስህን ታወልቃለህ አስመሳይ!!!

  • @Mantegibosh
    @Mantegibosh Місяць тому

    ቦቴ ማንም አይሰማህ ለሀጫም ለሀጭህን አታዝረክረክ

  • @user-on8wj4ix1i
    @user-on8wj4ix1i Місяць тому +1

    Wrada ale meles

  • @tarikanteneh725
    @tarikanteneh725 Місяць тому

    ከአንቺ በላይ ዘረኛ አለ??

  • @user-mi5ne1jz8z
    @user-mi5ne1jz8z Місяць тому

    አንተ እራስህ መታከም አለብህ፣ ሳትሞት!!!