ሶፊያና ራሔል የጉድጓድ ውሃ ሲቀዱ...,ከኛ ቤት ጨዋታ ክፍል 1 የተወሰደ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 27

  • @ዘመንአይሽሬ
    @ዘመንአይሽሬ Рік тому +3

    ሁሉም ሲያወሩ ድምፃቸው ይመሳሰላል ፍቅር የሆነ ቤተሠብ❤❤❤❤❤❤

  • @BenjaBenja-yf9qj
    @BenjaBenja-yf9qj Рік тому +2

    አንዳንድ ሰው እንዴት ቅናት ብን ያደርገዋል በመቤቴ አሁን ለዝች ወጣት ምን ይወጣላታል የድንግል ልጅ ሞገሱን ሰጥቶታል ባፋችሁ ጥሩ አውሩበት በመቤቴ

  • @AmdeHenook
    @AmdeHenook Рік тому

    what a play today ግራ ቀኝ ከሚለው ምልከታ። ታይዋለሽ ብዬ እጠብቃለው/ሁ ሶፍያ።

  • @BenjaBenja-yf9qj
    @BenjaBenja-yf9qj Рік тому

    በጣም ደስ ትላላችሁ መልካም ቤተሰብ እዚህ ግቢ መጥቼ የቤተ ዘመድ ታድሜለሁ የተናኜ እንቁዋች ተባረኩ

  • @eliasabrha3645
    @eliasabrha3645 Рік тому +2

    በርሜሉ ወደላይ አርዝሙት እጥረቱ ጥሩ አይደለም

  • @luce-Afar
    @luce-Afar Рік тому +1

    Lovely family respect you!

  • @ethiobeki8202
    @ethiobeki8202 Рік тому

    የእግዚአብሔር ብሩክ በደጅ እንደት ይቀራል ጸሎቱ ሳይሰማለት እንደት ይመለሳል ::
    የእግዚአብሔር ስው በደጅ እንደት ይቀራል ይህስ በማን ዘመን በይት ሀገር ሆነዋል::........❤❤❤❤❤❤❤ Richo

  • @dansamkid5442
    @dansamkid5442 Рік тому +1

    Hey Sofi If the woman who entered the hole is still alive, it is good if you interview her.

  • @ethiobeki8202
    @ethiobeki8202 Рік тому

    Yimechachu ❤ sofiye

  • @astertameru5556
    @astertameru5556 Рік тому

    You guys are so real lol more blessings ❤

  • @ethiobeki8202
    @ethiobeki8202 Рік тому

    Richoye❤

  • @dwaynesimeon5
    @dwaynesimeon5 Рік тому

    Help in Jesus

  • @arrongeorgie
    @arrongeorgie Рік тому

  • @yohanneskassa4280
    @yohanneskassa4280 Рік тому

    ባጋጣሚ ድህረ ገፅ ስመለከት
    ዘማሪ ሶፍያ ሽባባው ባማረ ቋንቋ ዘማሪ ዶክተር ደረጀን ስትሞልጨው ተመለከትኩ አዘንኩ እሱ ያለበት የፀጋ ደረጃ እና ትናት የመጣችው ሶፍያ ሽባባውን ሳስተያየው ደነቀኝ ለመሆኑ ለባለ ስልጣናት ታዘዙ እንደሚል ለደሀ አደጉ ደሙ እንደ ጅረት ለሚፈሰው ፍትህ ለተዛባው ተናገሩ አይልም እንዴ መፅሀፉ ሶፍያ?? ታድያ ምነው አገልጋይ ነን ባዮቹ ዝም አላቹ?? አንቺ ነበርሽ እንዴ ዝንጀሮ አይደለሁም ብለሽ ዘምረሽ ደርግ በጠባብ ቤት ለዘመናት ያሰረሽ?? ያ ሰው ዘማሪ ደረጀ ነው እሺ ዛሬ በፈረስ በሾ የታጀበ መዝሙር እንድታቀርቢ የነ ዘማሪ ደረጀ መስዕዋት በከፈሉት አሻራ ላይ ሆነሽ መሰለኝ አባ ሸነና ያልሽው
    አሁንም ዘማሪ ደረጀ ከበደን ይቅርታ እንድትጠይቂ ልክ እንደ መስፍን እንፈልጋለን
    ሆይ
    ዘማሪ ደረጀ እና ዘማሪ ሊሊን ማን ይተካቸው ይሆን እያልን እንጨነቃለን ጭራሽ ስድብ ።

    • @finotaraga-qo7bg
      @finotaraga-qo7bg Рік тому

      እሱን ለምን አትነግረውም እሱስ የአገር መሪ ቁጭ ብሎ ሲሳደብ ሲውል ምን አልከው ማንም ሰው መሰደብ የለበትም ።

  • @EhsanOmer
    @EhsanOmer Рік тому

    ሀይ

  • @henockak1
    @henockak1 9 місяців тому

    Totally not a safe area for the children. Shocked when you say you used to play here when you were a child. So does it have a safe cover for the children not to open or what???

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 Рік тому +1

    ጋለሞታ ሴት እንዴት እራሱን ከማርያም ጋር እኩል ያደርጋል እግዚአብሔር ይገስፅሽ ሶፊያ ።

    • @finotaraga-qo7bg
      @finotaraga-qo7bg Рік тому +1

      አዎ ማርያም እንደ እኛ ሰው ናት አምላክ እና ሰው ለይተሽ ብታውቂ ኖሮ ተሳዳቢ አትሆኝም ነበር።አምላክ ከማርያም የተወለደው የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ነው።ከማርያም ስለተወለደ ሰው ቢሆንም የእግዚአብሔር ልጅ ስለሆነ ደግሞ አምላክ ነው እስኪ ቃሉን አንብቡ እድሜ ልካችሁን ከምትሳደቡ ።ተስማምተን መኖር ካልቻልን ለብቻችን ብንኖር ምን አለበት ባትሰድቡን በቀሪ ዘመናችንም አምላክ መልካም ትዳር ይሰጠናል ።

  • @belayarage1384
    @belayarage1384 9 місяців тому

    they act as if they are Europeans girls from Chagni

  • @gigi_shebabbawfan
    @gigi_shebabbawfan Рік тому

    አሁንም ያው ነሽ አልተቀየርሽም ወሬ አለብሽ😮ምን

  • @Awlogson
    @Awlogson Рік тому

    አንቺ ከንቱ ስለቤተክርስትያን አትቀባጥሪ አርፈሽ እምነትሽን ተከተይ! እኔ እኮ በቃ ባዶ ስለሆንሽ ብቻ እና ስለሀይማኖት እውቀት ስለሌለሽ ስለማታውቂው ነገር ሊያውም ስለሌላው ሀይማኖት መቀባጠር አይሰለቻችሁም በፈጣሪ!

    • @EhsanOmer
      @EhsanOmer Рік тому

      ወዳጄ እና ሶፍያ ሺባባው ተስማ ሙ

    • @finotaraga-qo7bg
      @finotaraga-qo7bg Рік тому +1

      ሀሳብን በሀሳብ ማስረዳት ትችላለህ ግን አትሳደብ።