እውነተኛ ታላቅነት፦ ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን
Вставка
- Опубліковано 29 січ 2025
- ይህ ትምህርት በፔር አፕ ፕሬየር አገልግሎት የዙም ፕሮግራም ላይ በማርቆስ ወንጌል 9፡ 30 - 50 ባለው ክፍል ላይ በወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን የተሰጠ የተሰጠ ትምህርት ነው። ትምህርቱ፦ እኔነት ምን ያህል የወንጌል ፀር አንደ ሆነ፣ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የመጣው ራሱን ሊሰጥ እንደ ሆነና ራስን የማክበር መንገድ ፈጽሞ የክርስቶስ መንገድ እንዳልሆነ፣ በእግዚአብሔር ቤት ፊተኛ ለመሆን መንገዱ የሁሉ ኋለኛ መሆንና የተናቁትን፣ ታናናሾችን ማገልገል እንደ ሆነ፣ ታናናሽ ብለን የምናስባቸውን ማሰናከል ዕዳው ከፈተኛ እንደ ሆነ፣ ታናናሾችን ላለማሰናከል መፍትሄው በራስ ላይ መጨከንና ልክ እንደ ኢየሱስ ክርስቶስ መስዋዕት ለመሆነ መፍቀድ እንደ ሆነ፣ የእግዚአብሔር ፀጋ ወደ ሕይወታችን የሚመጣው የመስዋዕትነት ሕይወት ለመኖር ፈቃደኛ ስንሆን እንደ ሆነና ይህም በአማኞች መካከል ሰላምን እንደሚያመጣ የሚያትት ነው። አስተያየቶትን ከታች ይጻፉ። ለወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን ጥያቄ ካለዎት info@goldenoil.org በሚለው ኢሜል ይጻፉ። መልስ ያገኛሉ።
Amen 🙏
Amen Amen❤
ተባረክ ወንድሜ
Geta hligiz Bebizu Yibarkhi Mogesun yabizaliki ❤❤❤
Ijg Betami Desi yemili Timh❤
Amen Amen Amen ✅️ 🙏🏻 🙌 ❤️ 👏🏻 Tabareke ❤
Amennnn be eyesus sm!!!!
Ebbifamii obboleessa jaalatamaa yaaredoo...
ጌታ ዘመንህን ይባረክ በሰው ሳይሆን በራሳችን የምንጨክን እንድንሆን ጌታ ይርዳን🙌
God bless you and thank you 🙏🏽
ተባረክ
ለእግዚአብሔር የከበረ ነገር ወንግል ነው:: ወንጌል ጌታ ኢየሱስ በስጋ መምጣቱ ለኃጢአታችን መሞቱ እኛን ስለማፅደቅ :ከሙታን መነሳቱ ::
እግዝአብሔር ይባርክህ!
Geta tsegawun ahunim yabzalih Yaredo.
Tebarek
ስለ ተሰጠህ ጸጋ እግዚአብሔር ለዘለአለም የተመሰገነ ይሁን ለእኛም በተማርነው በእግዚአብሔር ቃል መኖር ይሁንልን እራሴን ወደኋላ ዞር ብዬ እንዳይ ያደረገኝ ድንቅ ትምህርት ነዉ ከቃሉ ጋር መዋሄድ ይሁንልን በጣም ደስ እያለኝ ነዉ የሰማሁት ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እግዚአብሔር ራሱን ያለ ምስክር አልተወም በዚህ በከፋ ዘመን ይህን የመሰለ የቃሉን እውነት መማር ለእኔ መታደል ነዉ ❤❤❤❤❤❤❤እንደው እግዚአብሔር የኖርከውን ሁለት እጥፍ እድሜ ብያኖርህ ደስተኛ ነኝ
እግዚአብሔር ይባርክ ያሬድዬ
እግዚአብሔር ይባርክህ::
ክብሩን እግዚአብሄር ይዉሰድ !!! በቅርብ ነዉ ጌታን የተቀበልኩት ባንተ ትምህርት በብዙ እየተባረኩ በቃሉ እየረሰረስኩ ነው እናመሰግንሀለን ወንድማችን ከሙሉ ቤተሰብህ ጋር አብዝቶ ይባርክህ በርታልን ❤❤❤❤❤❤❤
ተባረክ ፡ ባለቤትህ ፡ ትባረክ።
God bless you 🙏
Very true my brother!! Ohh help us lord!! Just feel like to cry
ተባረክ ያሬዶ even በጉፋን ታመህ ነው ያገለገልከን
Lol
God bless you ✅️ 🙏🏻 💓 ❤️ 🙌 ♥️
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
God bless you for your pure teaching Brother Yared
አገልጋይ መሆን በደንብ አልገባንም፡፡ለሁሉም የወንጌል ትምህርት ያስፈልጋል፤ ከሳይንስ ፍጹም የተለዬ መሆኑን ተረድችያለሁኝ፡፡የቃል ጥበብ የሰጠህ እግዚአብሔር ይባረከ፡፡
Immanuel, thank you for your reflections.
Egzyabher abzto ybarkah ❤
Just astonishing! ...makes me teachable and humble!
Amen! Kale hiwot yasemalen Wengelawi Yared. Bante temert betam tebarkealhu bacher gizem fereama hognalehu. Bereketun yabzaleh kene betesebocheh
ማህሌት አሁንም ፍሬሽን ያብዛው። በርቺ!!!
@
Amen! Amen! Amen! Tekebeyalehu Wengelawi
He preach the Bible . GBU
ጌታ ይባርክህ, ለትልቁ ጥያቄየ መልስ አገኘሁ ዘመንህ ይባረክ 🙏🙏🙏🙏
❤❤ Welcome ገና ሰማለሁ እግዚአብሔር በብዙ ይባርክህ
ይገርማል! እኔ በተወለድኩበት አከባቢ ቋንቋ " ዴንገ ጫወዶኸ አፍ ኧሙዱኸ"ይላሉ።
ጉራጊኛ ሲሆን ትርጉሙም ወፍ ሞትዋን ልጅ ጨዋታውን እንደማለት ነው። ወፍዋን እየሞተች ልጁ ግን በሞቷ ይጫወታል። ጌታ የሞተላት ቤተክርስቲያን ከሰይጣን በበለጠ ሰዎች ያሰቃይዋታል። እኔ ይህንን በአይኔ አይቻለሁ።