Ethiopia - አብይና ጄኔራሉ “ካርቱምን እንቆጣጠራለን“

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 68

  • @brhaneyebio7360
    @brhaneyebio7360 6 годин тому +3

    የአብይ አህመድ ኢትዮጵያ ያሁኑ ይባስ ብላ ብላ እብድ እንግዳየ ብላ ተቀበለች 😂😂😂

  • @negashjimma5178
    @negashjimma5178 8 годин тому +2

    ይህንን ሁሉ ያነበብከው የመንግስትን ነገር ለማንካሰስ ነው

  • @giorgiozanca4422
    @giorgiozanca4422 9 годин тому +9

    እንዴት ጆርጂያ -ሜሌኒን ያገባችና ባልያላትን -ያውም የጣሊያን ጠ/ሚኒስቴርን እንዲህ አይነት ስርዓት የሌለው ወራዳ ጊዜ ያነሳው መሪ ይናገራል ይሔ እንደእኛው የጋላው መሪ ለሀገር ማፈሪያ ለመላውም የአፍሪካንን ሕዝብ ያስናቁና ያዋረዱ መሪዎች ናቸው ። በአደባባይ መሰቀል ያለባቸው ናቸው።

    • @mizlalisaac6369
      @mizlalisaac6369 8 годин тому

      One crazy +another=Two lunatics😅😅😅😅

    • @teferiwoldeyesus883
      @teferiwoldeyesus883 5 годин тому

      ሂድ እና ውሽማህን ስቀላት ወራዳ ያለ አባት የተወለድክ የበረንዳ ልጅ

  • @NOBLIN884
    @NOBLIN884 10 годин тому +9

    ኢትዮጵያዬ ለመጀመሪያ ግዜ በጨቅላ ላይ ወደቅሽ!

    • @jujucanal2165
      @jujucanal2165 7 годин тому

      በጀግና ላይ ጣላት ሀገሬ🇪🇹💪👍

  • @Zemen-w7i
    @Zemen-w7i 9 годин тому +1

    😂😂😂 ከንያ እንይዛለን 😂😂😂 መሎኒ የጥልያን መንግስት ኣገባታለሁ ብሎ ጽፎ ነበር ሳካራሙ ህጻን ለህጻን ደንቆሮ የእምሮ

  • @Ethiofxstrategy
    @Ethiofxstrategy 9 годин тому +1

    😂😂😂😂😂 ይመቸው

  • @DemereLambore
    @DemereLambore 9 годин тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MohmadMoala-jt1cw
    @MohmadMoala-jt1cw 6 годин тому +2

    አብይም የተናገረውን አይተገብርም ሁለቱም አንድ ናቸው

  • @Yfdbkg
    @Yfdbkg 9 годин тому +1

    የሚኒሊክ የልጅ ልጅነኝ ነው እኮ ያለው ናይሮቢን ደሞ መኖሪያዬ አደርጋታለው ነበር ያለው የፎከረባቸው ጦሮች በፓራሹት ሲጠላጠሉ ጫካላይ ነው የወደቁት እኮ 🇺🇬😂

  • @EyayuWedeneh
    @EyayuWedeneh 10 годин тому +1

    Weye abye besew ager talka bayegeba true new

  • @melakumulu4637
    @melakumulu4637 9 годин тому +5

    አሁን ነው አብይ ጎደኛውን የተቀበለ

  • @eyasutade5890
    @eyasutade5890 8 годин тому +1

    Tultula

  • @samsonayele4044
    @samsonayele4044 8 годин тому

    😊😊😊😊😊😊😊😊 Yimechewu

  • @Solomon-u8g
    @Solomon-u8g 4 години тому

    ያላንዳች ስራ ስልጣን የተሰጠው ኡገንዳዊ ጀነራል ተግባር እንደንግግር እንዳልሆነ የሚያውቅ አይመስለም ።

  • @HaawiiJimaa
    @HaawiiJimaa 9 годин тому

    Lakin ser

  • @YosefGeberselassie
    @YosefGeberselassie 9 годин тому

    ሞአዚ አንበሳው

  • @Mengshaile
    @Mengshaile 7 годин тому

    Kkkkkkk let him go to Khartoum

  • @sariyo6909
    @sariyo6909 9 годин тому +1

    ወይ ዶክተር-ውሃ... በዚህ ደረጃ ማውደቅህ በጣም ያሳዝናል። እንዴት ኣድርገህ ካርቱም በኣንድ ቀን ትቆጣጠራለህ? የኣማራ ክልል መቆጣጠር ኣልቻልክም። ያንተና የብርሃኑ ጁላ ሃሳብ ቀጠናው ለመቀየር ነው፡ ግን ከእብደኛ ጀነራሉ ጋር የሚሳካ ኣይምስለኝም፡ ለፈገግታ ግን በቂ ነው።

  • @endalkachewdesse37
    @endalkachewdesse37 8 годин тому +4

    ይህ የባሪያ የጥቁር ቅጀት ነው::

    • @princead1239
      @princead1239 7 годин тому

      እንዳልካቸው ሰገጤው ቅጀት አይባልም ቅዠት ነው

  • @TadoEtc
    @TadoEtc 8 годин тому +2

    ሌላ ቀውስ😅

  • @yosefyosef2245
    @yosefyosef2245 8 годин тому +3

    ድስት ግጣሙን አያጣም

  • @bkhm6433
    @bkhm6433 9 годин тому +3

    የአብይ ቢጤ

  • @Teferamolla-mf8zj
    @Teferamolla-mf8zj 10 годин тому +1

    በትግራይ ጦርነት ወቅት ይሰጥ የነበረው አስተያዬት ልክ እንጂ አወዛጋቢ አልነበረም!!
    አንተና መሰል ጋዜጠኞች ነት ምን እንደሆነ ለምን አላማ እንደሚውልና ለምን ጋዜጠኝነቱ ን እንደመረጡ የማይገባቸው የአእምሮ ውስንነት ያለባቸው የኢት/ያ ዜግች ግን ጦርነቱን ቄዱስ እንደህነ ይዘግቡ ነበር!!
    we all remember u well ymthiugh morins can't think so!!
    ሰላም ለትግራይ ጦርነት አንተ ምን ስትዘግብ እንደነበረ እናውቃለን በወቅቱ ጄኔራሉ ልክ አይደለም ሲሉ አንተና መሰል መሀይማን ሰውዬውን እንደዕብድ ስትስሏቸው እናስታውሳለን በመጨረሻም የሚል ፋፈያሸነፈው ግን የእሳቸው ሐሳብ ሆነ።
    በዚሁ ዘገባህ ሳታፍር ዛሬም እሳቸውን ልትተች ስትሞክር ስናይ ያንተኔ ድድብና ከማሳዬት ውጪ ሌላ አላተረፍክም።
    እሳቸው መሬቱም ን አቶ ንዴት እንደሚቆጣጠሩ ባንተ ኤንጭጭ አእምሮ የሚተነተን አይደለምና go ur casual gossios የሚመጥንህ ይህ ነውና!!
    8:18

  • @tessfayared110
    @tessfayared110 9 годин тому

    እህል ሲበዛ ጭቅላት ይደፍናል የሚባል አባባል አመንኩ አደኛ ጀነራሉ ከአባቱ የተሰጠው ስጦታ ነው የሚመስለኝ አገራትን እወራለሁ የሚልበት አባባሉ ኢዲን ጋጋን ታሪክ እዳስታውስ ያረገኛል ግን ጤማነቱ በጣም ያጠያይቃል መጀመሪያ ኬንያን በቀላሉ መውረር የሚችል አሁን ሱዳንን የጣሊያኖን ጠቅላይ ሚኒስተር ካላገባሁ ብሎ የቀባጠረው የኢዲአሚን ጋጋ በድጋሚ የመፈጠርን ያክል ነው የተሰማኝ ጎበዝ።

  • @AdaneJabamo
    @AdaneJabamo 9 годин тому +4

    የተናገረውን ያልፈፀመው ሰው የምናገረው እንዴት ይፈጸማል ቢሌ ታስባለህ😂

  • @-vr8un
    @-vr8un 10 годин тому

    ሰውየ ዛሬ ምንሁነሃል አብይ መቸ ኢወራለሁ አለ ?

  • @amlesetabebaw3907
    @amlesetabebaw3907 8 годин тому +2

    አብይ አሁን ጎድኝውን አገኘው ይገርማል

  • @meharihaile9443
    @meharihaile9443 7 годин тому +1

    ፉኖ ያልቻለ ሌላ ምን ይቆጣጠራል

  • @anwarmohamed-bf4hu
    @anwarmohamed-bf4hu 9 годин тому

    እንደ ሽፍታው መሳፍንት እንጨብጣታለን ነው እንዴ😂😂

  • @masterseattlea
    @masterseattlea 7 годин тому

    General mohazi and pow jula and abiy one common behavior, that is narcissistic.

  • @Amina-p1v2w
    @Amina-p1v2w 9 годин тому +1

    😂😂😂

  • @fikadu8675
    @fikadu8675 2 години тому

    የራሱ ቢጤ ቡፋ ጀነራል ጋብዞ አምጥቶ ሊቀዝንብን ፈሣም ዝንጀሮ ቀረርቶ ተግባር ከአማራ ጀግኖች ውጪ ዘበት ነው እናቱ ትበዳ ተገርፎ ወደ ካምፓላ ይመለሳል።

  • @aidawaldamlak7530
    @aidawaldamlak7530 8 годин тому

    Mental illness is very serious no one is free from it let's educate our selves and the best of youths

  • @Ethioab16
    @Ethioab16 10 годин тому

    ☺️🤭ምነው "ጄኔራልን" እሚያህል ማዕረግ ይዞ ሁለት አይነት ፀጉር አብቅሎ ግንፍል ግንፍል አደረገው እንደ አፍላ ያጎጠጎጠበት ወጣት 😁🤔ላም በለው.... ጠቅላዩዋን በላም 🤣

  • @user-pn3lq5ko4d
    @user-pn3lq5ko4d 3 години тому

    😃😁🤣🤣🤣🤣

  • @iamfano7866
    @iamfano7866 9 годин тому

    Ugandan dictator and Ethiopian dictator Abiy and muhazi

  • @tesfaytewelde3614
    @tesfaytewelde3614 8 годин тому

    What or which war battle did he win he is bragging too much because he is president son

  • @i-hd1fy
    @i-hd1fy 2 години тому

    ኣይ የበሻሻ ልጅ የኣማራ ክልል መቆጥጠር ያልቻለ ወደ ሌላ ኣገር ሊዘምት ምን ልክፍት ነው የያዘው።

  • @samsamsun367
    @samsamsun367 9 годин тому +1

    በአማራ ሲናገር ሰምቼ አላቅም😂😂😂😂

  • @fathyeyomer8824
    @fathyeyomer8824 7 годин тому

    የሰዉ ሀገር መዉረር ታሪክ የለንም የይቲዩብ ነጋደ

  • @girmatulu4093
    @girmatulu4093 7 годин тому

    ዕብድ ሳይሆን አይቀርም ሀገሩ ብታስመረምረው የተሻለ ነው

  • @gualabraha1192
    @gualabraha1192 10 годин тому

    Modern day Id Amin Marshal or you could say cousin of Field Marshal Jula of Ethiopia😅 this shows how the politics of delusional PM Abiy has reached bottom

  • @mekonnentekayu4086
    @mekonnentekayu4086 8 годин тому

    አስመራን ነው

    • @AbduMohammed-qt5nr
      @AbduMohammed-qt5nr 8 годин тому

      ሱዳንን

    • @danielweldeyesus3230
      @danielweldeyesus3230 7 годин тому +1

      ይምጣ እንደ ሀይለ ስላሰ እንደ መንግስቱ እንደ መለስ እን ደብረጽን
      ኤሪትራውያን በመቀመጫው እንወጋለን
      አንተ ደነስ ዶም ከሳቸው ትጨመራለህ.

  • @PaulosAbera-i3e
    @PaulosAbera-i3e 10 годин тому

    This presentation tastes T.P.L.F's...

  • @MeftaJimmaJimma-ot3uo
    @MeftaJimmaJimma-ot3uo 7 годин тому

    እንዴ እሄማ የአማራ ደም አለበት ዲንኤው ይመርመር የምር

  • @hordofaabdulazizkemer9876
    @hordofaabdulazizkemer9876 7 годин тому

    The dog start barking 😂😂