Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በርትዕት ተዋህዶ ያፅናዎት ቃለህይወት ያሰማልን
በርትዕት ተዋሕዶ ሃይማኖት ያጽናልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
በርትዕት ተዋሕዶ ሃይማኖት ያጽናልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የሚገርም ነው ጨረቃ ከሱባኤ እንደምታተርፍ ቅዱስ ሔኖክ ተናግሯልበ፣ ታድያ ከየት አምተው ነው የአቡ'ሻኸ'ር ሰዎ'ች' ነቢዩ ለሱባኤ ስላልሞላለት ነው የፀሐይን ትርፍ የተወው የሚሉን
እነሱማ ከባህረሐሳብ ጋር ለማስታረቅ ብለው ነው ግን ልክ አይደለም።
መፅሀፈ ሄኖክ ምእራፍ 21 ቁጥር 13-50ላይ ተፅፏል ፀሀይ የሚወጣባቸውን ና የሚገባባቸውን 6 ደጃፎችን አየሁ ጨረቃ በዚህ ደጃፍ ይወጣል ይገባል ፀሐይ በ 4ናኛው ደጃፍ ይገባል በዚህ ወቅት ቀኒቱ 10 ክፍል ትሆናለች ለሊቲቱ ደግሞ 8 ክፍልን ትሆናለች ፀሀይ ከ 4ኛ ደጃፍ ላይ ይወጣል ወደ 5ኛ ደጃፍ ይገባል በዚህ ወቅት ቀኒቱ 11 ክፍል ትሆናለች ለሊቲቱ ደግሞ 7 ክፍል ትሆናለች ፀሐይ ከ 5ኛ ደጃፍ እስከ 30 ቀን ይቆያል በዚህ ወቅት ቀኒቱ እጥፍ ትሆናለች ለሊቲቱ 6 ክፍል ትሆናለች መፅሀፈ ሄኖክ ምእራፍ 21 ቁጥር 13-50
ልክ ነው
ታድያ አምስት ቀን ያሉት ጳጉሜ ያሉት የጨረቃን አምጥተው ነው ማለት ነው
በርትዕት ተዋህዶ ያፅናዎት ቃለህይወት ያሰማልን
በርትዕት ተዋሕዶ ሃይማኖት ያጽናልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
በርትዕት ተዋሕዶ ሃይማኖት ያጽናልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የሚገርም ነው ጨረቃ ከሱባኤ እንደምታተርፍ ቅዱስ ሔኖክ ተናግሯልበ፣ ታድያ ከየት አምተው ነው የአቡ'ሻኸ'ር ሰዎ'ች' ነቢዩ ለሱባኤ ስላልሞላለት ነው የፀሐይን ትርፍ የተወው የሚሉን
እነሱማ ከባህረሐሳብ ጋር ለማስታረቅ ብለው ነው ግን ልክ አይደለም።
መፅሀፈ ሄኖክ ምእራፍ 21 ቁጥር 13-50ላይ ተፅፏል ፀሀይ የሚወጣባቸውን ና የሚገባባቸውን 6 ደጃፎችን አየሁ ጨረቃ በዚህ ደጃፍ ይወጣል ይገባል ፀሐይ በ 4ና
ኛው ደጃፍ ይገባል በዚህ ወቅት ቀኒቱ 10 ክፍል ትሆናለች ለሊቲቱ ደግሞ 8 ክፍልን ትሆናለች ፀሀይ ከ 4ኛ ደጃፍ ላይ ይወጣል ወደ 5ኛ ደጃፍ ይገባል በዚህ ወቅት ቀኒቱ 11 ክፍል ትሆናለች ለሊቲቱ ደግሞ 7 ክፍል ትሆናለች ፀሐይ ከ 5ኛ ደጃፍ እስከ 30 ቀን ይቆያል በዚህ ወቅት ቀኒቱ እጥፍ ትሆናለች ለሊቲቱ 6 ክፍል ትሆናለች መፅሀፈ ሄኖክ ምእራፍ 21 ቁጥር 13-50
ልክ ነው
ታድያ አምስት ቀን ያሉት ጳጉሜ ያሉት የጨረቃን አምጥተው ነው ማለት ነው
በርትዕት ተዋህዶ ያፅናዎት ቃለህይወት ያሰማልን