ፕሮቴስታት ወንድማችን በቅዱሳን ስዕላት እና በቅዱሳን አማላጅነት ላይ ያነሳው ጥያቄ እና አንጀት አርስ መልስ/ፈለገ እና ጋዲሳ.

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 лют 2025

КОМЕНТАРІ •

  • @yeshimebetberihun-zx3el
    @yeshimebetberihun-zx3el 20 днів тому

    እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን የሚያድን ጌታ እንጂ የሚያድን ስእል የለም እግዜያብሄር በቅርፃቅርፅ ወይንም በስእላት አይመሰልም በእውነት እና በመንፈስ ይመለካል የሞቶት ቅዶሳን በመጨረሻው ዘመን እንጂ አሁን ከኛ ጋር ህብረት የላቸውም ትምርታቸው እና የህይወት ምስክርነታቸው ይጠቅመናል ወደክርስቶስ ያስጠጋናል ቅዱስ ፓውሎስ እኔ ክርስቶስን እነደምመስል እናንተ እኔን ምሰሉ ብሏል ስእል ሳሉልኝ ቀን መድቡልኝ አላለም ወደወንጌል ተመለሱ

    • @YodTube_27
      @YodTube_27  2 дні тому

      እኛ ስዕል አድኖ ያድናል አላልንም , If you have any questions or need to know about ስዕል አድኖ clarification, please feel free to reach out to any of the following brothers on tiktok:: ake,gadisa ,mezmure yared ,felege lidetekal ,zmaryam etc thank you

  • @YodTube_27
    @YodTube_27  20 днів тому

    በቪዲኦ ላይ ሃሳብ አስተያየት ካላችሁ በኮመት አሳውቁኝ ፣ሰብስክራይብ በማርግ ቤተሰብ ይሁኑ.