የፍርሀትን መንፈስ አስወግዱ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 196

  • @BemnetDerese-d4p
    @BemnetDerese-d4p 8 днів тому

    ፍርሀት የኔ ትልቁ ችግር ነበር አይኔን ጨፍኜ እስከምገልጥ እቸኩል ነበረ የሆነ ነገር የከበበኝ እየመሠለኝ አሁን ግን በጌታ በየሱስ ስም ተወግዷል ተሠብሮማል አሜን ተባረክ ተባረክ🎉🎉🎉

  • @ZenebechKebede-b6q
    @ZenebechKebede-b6q 8 днів тому

    አሜን አሜን አሜን ይብዛልህ ጨምር በብዙ እየሱስ ጌታ ነዉ

  • @SipharaLegesse
    @SipharaLegesse 8 місяців тому +9

    አሜንንንን ፈጣሪ ይባርክህ አንተን ማየት የመንፈስ ደስታ ይሰጣል ቃሉ ካንተ በመንፈስ ነው የሚወጣው ይብዛልህ ስፋም

  • @asegedech186
    @asegedech186 24 дні тому

    አሜን አሜን አሜን አሜን ተባረክ በቡዙ እየሱስ ጌታ ነው 🙏🙏❤❤

  • @AregashAbate-j2k
    @AregashAbate-j2k Місяць тому

    በአንተ ላይ ሰለተገለጠሁ የእግ/ር መንፈሰ እኔ መንፍሰቅዱሰን አመሰገንኩ እኔ ተለውጬኃለሁ

  • @MerhawittHailemichael
    @MerhawittHailemichael Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተባረክ ነጻነቴን አወጅኩኝ የሚገርም መረዳት አገኘሁኝ አብዝቶ ይባርክህ ጸጋ ይብዛልህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @habeebmudeer9903
    @habeebmudeer9903 8 місяців тому +9

    አሜን ስላንተ ጌታ ይባረክ ክብር ለጌታ ይሁን አሜንንንን❤❤❤❤

  • @Rahelkassa-c9p
    @Rahelkassa-c9p 3 місяці тому

    የምናልፍበት ሁሉ ከባድ እየሆነ ሲበዛብን ነው በፊትማ አንፈራም ነበር አንተ ጸልይልን የፍርሀት መንፈስ እንዲወገድልን::

  • @Temesgena_bate517
    @Temesgena_bate517 8 місяців тому +1

    ዛሬ ትምህርት ለመስማት ስፈልግ የነበረዉን ትምህት አገኘሁት ጌታ ምስክሬ ነዉ ይህ ትምህርት ለኔ ነዉ እግዚአብሄር ያስተማረኝ
    አላዉቅህም ነብይ ጆሲ እንዳጋጣሚ ዞር ዞር ስል ትላንት እና ከትላንት በስቲያ ዩቱዩብ ላይ አገኘሁክ እና ሶስት አራት ትምህት ሰማሁ ዉስጤን ደስ እያለኝ ተማርኩኝ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን ዛሬ ሰርች ሳደርግ የነበረዉ የዚህን አይነት ትምህት ነበር ሰርች ሳደርግ የነበረዉ ምክንያቱም
    ይህ የፍርሀት መንፈስ በጣም እያስጨነቀኝ ባሪያዉም አድርጎኛል ብል ማካበድ አይሆንም አልሰራም አላደርግም በጭራሽ ብዬ ለመተዉ ያሰብኩትን ነገር ያስደርገኛል።
    ያለፍኩበትን ንስሀ የገባሁበትን ሀጢአት እያሰብኩ እግዚአብሔርን ደጋግሜ በደልኩት ከዚህ ቡሀላ ፊቱ ልቀርብ አይገባኝም የሚል ድምዳሜ ያደርሰኛል።
    ለካ ይሄን ሁሉ የሚያመጣብኝ አለማመኔ ነዉ😭😭😭
    ዛሬ ግን ጌታ ባንተ የተናገረኝ
    እኔን ነዉ በእምነት ወደእርሱ እንድቀርብ የፍርሀትን መንፈስ ማስወገድ እንዳለብኝ አሶተምሮኛል
    አሜን ብዬ ከፀሎትህ ጋር ተስማምቻለሁ🙏😓
    ተባረክ ነበይ ጆሲ ፀልዩልኝ

  • @timotwospawlos
    @timotwospawlos 2 дні тому

    ❤❤❤ተባርኬባለው

  • @elsabetassefa4637
    @elsabetassefa4637 3 місяці тому +1

    ጌታ እየሱስ ዘመንህን አገልግሎትህን አብዝቶ ይባርክ የእውነት ይህ ትምህርት ለኔ ነበር ተባረክ

  • @tsahyayala3691
    @tsahyayala3691 8 місяців тому +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲📚📚📚እግዚአብሔር ፃጋዉን ያብዛልክ ታባረክ ዛማንክ ይላምላም 🍇🍇🍇✝️🛐

  • @habeebmudeer9903
    @habeebmudeer9903 8 місяців тому +4

    አሜን ዘመንክ ይባረክ ያባቴ ብሩክ የኔ መልክት ፍረሀት አለብኝ በኢየሡሥም ተወገደ ❤❤❤

  • @SadiqaEthiopia
    @SadiqaEthiopia 6 місяців тому

    አሜንንን አሜንን እንደተ የለ ነብይ ስለ ሰጠን ጌታ አመሰግንለው❤❤ ጸጋውን ሐይልን ይጨምርልክ❤❤❤❤❤

  • @ghideit5931
    @ghideit5931 3 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን ❤ የፍርሃት መንፈስ ብየሱስ ስም ክስሩ ይነቀል። ጌታ አብዝቶ ፀጋውን ይጨምርልህ የኔ ልጅ፡ ተባረክ ❤

  • @MelakuTujuba
    @MelakuTujuba 6 місяців тому

    አሜን ጌታ ይባርክህ፡

  • @MesfinLageno
    @MesfinLageno 8 місяців тому +2

    amen amen geta yibarek yene jegina geta yibarek ❤❤❤❤❤

  • @SinkneshTesema
    @SinkneshTesema 3 місяці тому

    AMEN eyesuse bekalh anuregn❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Stedistdi
    @Stedistdi 3 місяці тому

    እግዜአብሔር ባርኩሃል አሜን አሜን

  • @amanuelokbu506
    @amanuelokbu506 7 місяців тому

    Amen...❤🎉❤ glory to Jesus.

  • @Tiruye-b8f
    @Tiruye-b8f 8 місяців тому

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️🖐️🖐️🖐️🖐️

  • @Zeas-m3c
    @Zeas-m3c 8 місяців тому

    AMeen AMeeennn❤❤

  • @LishanWork
    @LishanWork 2 місяці тому

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @SelamHagos-h5o
    @SelamHagos-h5o 8 місяців тому +1

    ዛሬ ፍርሀት እራሱ የክፋ መንፈስ እንደሆነ በተለየሁኔታ በማስተዋል ተምሬያለው ጌታ ይባርክህ እዉቀቱንም ያብዛልህ

  • @HanaNa-v1c
    @HanaNa-v1c 8 місяців тому +1

    እውነት ወንድሜ ዛሬ በሆነነገር ተረብሸ ጌታሆይ ፕሮፌት ጆሲን የምትሰማ እባክህ እኔንም ስማኝ እያልኩ ነበር በእውነት በጣም አቅም የሚሆን ትምህርት ነው ዘመንህ ይባረክ እንዳንተ አይነት ወንድም ስለሰጠን እግዚአብሄር ይመስገን ጌታ ስሙ ይባረክ አሜን አሜን አሜን አሜንንንንን❤❤❤❤

  • @JentWalden
    @JentWalden 3 місяці тому

    አሜን አሜን ልዪ ትምህርተ ነው የተማርኩት እኔ በየሱስም አምናለሁ ተባረክልኝ ለምልም❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kalkidanashenafi7807
    @kalkidanashenafi7807 8 місяців тому

    👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🥰🥰🙌🙌❤️❤️❤️ Amen Amen Amen Amen

  • @kebrongete1401
    @kebrongete1401 Місяць тому

    ዘመንህ ይባረክ🙏🙏

  • @MsragTamro
    @MsragTamro 6 місяців тому +1

    የቃሉን ሚስጥር ገልጦል ያትረፈረፈ ጌታ ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @LamlamWejra
    @LamlamWejra 8 місяців тому +1

    ዘመንህ ይባረክ ጆዬ እናት ለልጅዋ እጀራን እደምታጎርስ የሆነ ቀን መገባ በቃኝ እደማትለውም አንተም እዲሁ እያደረክልን ነው በዘመናት መካከል እራሱን ያለምስክር ያልተወ ጌታ ይባረክ ኑርልን ጆዬ ፀጋው ይብዛልህ

  • @Birhane-v7p
    @Birhane-v7p 6 місяців тому

    Prophet ye tabarek atiyazii atigedebi alemiton wuresii lemilim🙏🙏🙏🙏🙏🔥🔥🔥🔥🔥Ebifami lalisii nama waqaa

  • @DobuolDengPuk
    @DobuolDengPuk 3 місяці тому

    Thank you Jesus

  • @zinashedilu
    @zinashedilu 7 місяців тому

    Prophet Josi ተባርከሀል ጌታ በአንተ አልፎ ቃሉን እያበራና እየፈታው ነው ጌታ ክብሩን ይውሰድ ይብዛልህ ያስፋህም አሜን

  • @MsragTamro
    @MsragTamro 6 місяців тому

    አሜን ለቆኝ ይሂድ የፍርሀት መንፈስ

  • @tigistdenke6589
    @tigistdenke6589 8 місяців тому +1

    አሜን አንተ እኮ የሰማይ ሥጦታ ነህ ጌታ እየሱስ ይባርክህ ያብዛልህ ብሩክ ነህ ዘርህ ትዳር ይባረክ በጣም ነው የማከብርህ❤🙏

  • @yehualashetazene6733
    @yehualashetazene6733 8 місяців тому

    Amen bless you and your family 🌺🙏🌺🙏🌺🙏🌺🙏

  • @yehualashetazene6733
    @yehualashetazene6733 8 місяців тому

    Amen for your prayer 🙏🌺

  • @Nani20t
    @Nani20t 6 місяців тому

    ጌታ አብዝቶየመንፈስ ቅዱስሐይልን ይጨምርብህ ልጆችህን ተዳርህንየበርክልህ

  • @LidyaTekilemariam
    @LidyaTekilemariam 8 місяців тому

    Amen

  • @BuzeAnte
    @BuzeAnte 8 місяців тому +1

    የጌታ ሰው ተባረክ ትምህርቶችህ ድንቅ ናቸው

  • @emabetayalaemabetayala2709
    @emabetayalaemabetayala2709 7 місяців тому

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲❤❤❤❤

  • @SameyMohmmed
    @SameyMohmmed 8 місяців тому

    Wow ጌታ ይባርክህ ❤️❤️❤️

  • @birtukangudeta8241
    @birtukangudeta8241 8 місяців тому

    ጌታ ይባርክሕ

  • @EtsegenetEtsegenet-x2n
    @EtsegenetEtsegenet-x2n 2 місяці тому

    Amen Amen!!!!!!!!!!!!!! Geta yibarkih!!!!

  • @matiyasdejen3433
    @matiyasdejen3433 7 місяців тому

    ተባረክ❤❤❤

  • @AYNABEBALAGASE
    @AYNABEBALAGASE 8 місяців тому

    "ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክ

  • @abinetyohannis-y5p
    @abinetyohannis-y5p 8 місяців тому +1

    abate ewodihalehu

  • @alextekabe1551
    @alextekabe1551 6 місяців тому

    Amen fearing is spirit

  • @AregaMalkamu-wu5rs
    @AregaMalkamu-wu5rs 8 місяців тому

    Amene❤❤teku🙏🙏🤲🤝❤️

  • @lbwta
    @lbwta 8 місяців тому

    ኣቤት የሀን ትምህርት ቀጥታ ለኔ ነው። በጣም እፈራለሁ፡ በሁኔታዎችህ እጨነቅለሁ። እባክህ ጸልይልኝ ተባረክ።

  • @KabeAbe-w3m
    @KabeAbe-w3m 8 місяців тому

    አሜንንንንንንንንን ተባረክ የእግዚአብሔር ሰው❤❤❤❤❤❤

  • @AbezuChala
    @AbezuChala 8 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @elisabethchina3994
    @elisabethchina3994 6 місяців тому

    እግዚአብሔር ዘመንክን ይባርክ 🙏🙏

  • @SuziJemal
    @SuziJemal 3 місяці тому

    amni

  • @MiserakAgena
    @MiserakAgena 7 місяців тому

    ዘመንህ ይባረክ

  • @danielmuluneh3100
    @danielmuluneh3100 8 місяців тому

    ተባረክ

  • @meseretweldemariyam7526
    @meseretweldemariyam7526 8 місяців тому

    አሜን አሜን አሜንንንንን

  • @meseretmadole2820
    @meseretmadole2820 8 місяців тому

    አስተምሮኛል ተባረክ።

  • @chaltu6373
    @chaltu6373 8 місяців тому

    ተባረክ ቃልክ አይጠገብም የ እግዚአብሔር ጸጋ ካንተ ጋር ነው ተባረክ እወድካለው ወንድሜ አሜን አሜን❤❤❤❤

  • @LireEgicho
    @LireEgicho 7 місяців тому

    አሜን አሜን ተበረኪ ዘለአለሚ ኑረ እዲሜ ዪጫመሪ

  • @DavidDoye-m5e
    @DavidDoye-m5e 3 місяці тому

    Glory to God

  • @kidistabiy3258
    @kidistabiy3258 8 місяців тому

    Amennn

  • @sarahaile6506
    @sarahaile6506 8 місяців тому +1

    God bless you more ❤❤❤❤

  • @TijiTiji-w7n
    @TijiTiji-w7n 8 місяців тому

    አሜን አሜን ጌታ ዛማንክን ይባርክ 🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @ArametoAram
    @ArametoAram 8 місяців тому

    አሜን ♥️🙏አሜን ♥️🙏🤍

  • @elsabetyunkura376
    @elsabetyunkura376 4 місяці тому

    Ameeeeeeeeeeeeeeeeen,slante Eg/hr ymesgen! tebarekln❤

  • @meseretweldemariyam7526
    @meseretweldemariyam7526 8 місяців тому

    አሜን ከሜን🙏🙏🙏

  • @TsganishAbbacho
    @TsganishAbbacho 8 місяців тому

    Amen.Amen Amen.Amen Amen.Amen Amen.Amen Amen.Amen Amen.Amen Amen.Amen Amen.Amen Amen.Amen Amen.Amen Amen.Amen Amen.Amen Amen.Amen Amen.Amen Amen.Amen Amen.Amen. eshi.eshi.eshi.eshi❤❤❤❤❤Amen.Amen Amen.Amen Amen.Amen 🙏 ♥️ ❤️ geta..yebareki.tabarakii.Amen.Amen.Amen

  • @KelkayZemariam
    @KelkayZemariam 8 місяців тому +1

    እንዴት ድንቅ ትምህርት ነው ጌታ ይባርክህ እኔ ያለሁት አሜራካ ችካጎ ነው እያንዳንዱ ትምህርት ያንፃል በተለይ ለኔ ልዩ ነው በዚህ ትምህርት እየበረታሁ ነው በጸሎት አሰቡኝ

    • @MesfinLageno
      @MesfinLageno 8 місяців тому

      wowo yante chance very good geta ameseginawu ❤❤❤

  • @selamabrham7252
    @selamabrham7252 8 місяців тому

    አሜን አሜንን የተሰበረ ይሁን በእየሱስ ስም❤❤❤

  • @SenaitHabte-p6b
    @SenaitHabte-p6b 8 місяців тому

    አሜን

  • @LireEgicho
    @LireEgicho 8 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን ተበረኪ

  • @tgamare6745
    @tgamare6745 8 місяців тому

    አሜን አሜን ተባረክ ይጨመርልህ ❤❤❤❤❤

  • @MekediMekedes
    @MekediMekedes Місяць тому

    Aman❤❤❤

  • @janetwalden7233
    @janetwalden7233 7 місяців тому

    አሜን አሜን ጌታ ይባርክ ጥልቅ ትምህርተ ነው❤

  • @samrigrace
    @samrigrace 8 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ

  • @mesghenetseyoum526
    @mesghenetseyoum526 8 місяців тому

    ዘመነህ ይባረክ ጸጋውን ያብዛልሀ ያለኝ ፍርሀት የምታነብ ያለህ መሰለኝ እየሱሰ ጌታ ነው።

  • @DavidDoye-m5e
    @DavidDoye-m5e 8 місяців тому

    እግዚአብሔር ሰዉ ምን እላለሁ ከማመስገን በቀር ስለ ሳበቱ ማኀተሞች ብታቢራራ!!!❤

  • @rahelbeyene5718
    @rahelbeyene5718 8 місяців тому

    ፀጋ ይብዛልህ

  • @MesfinLageno
    @MesfinLageno 8 місяців тому

    we love you so much 💞💞💞

  • @Bally-hy6zk
    @Bally-hy6zk 8 місяців тому

    Amennnn tebarek❤❤❤

  • @naomiberhanu7147
    @naomiberhanu7147 8 місяців тому

    አሜን ስላንተ ጌታ ክብሩን ይውሰድ

  • @erbika9657
    @erbika9657 8 місяців тому

    Ameeeeeen Ameeeeeen geta yibarek setega yibzalek tebarek ❤❤🙏🙏

  • @ZawuduAsebe
    @ZawuduAsebe 8 місяців тому

    በእየሱስም ዘምነ ሐወት የባረካ በእወነት ቢዙነገረ ነወ ጌታ ያሰትማሯኝ

  • @bez...5667
    @bez...5667 8 місяців тому

    Amen ,birk bel!!

  • @Ykealotekle
    @Ykealotekle 8 місяців тому

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
    በጌታ በእየሱስ ስም ተወገደ❤❤❤❤❤ቅ

  • @tessi50artproduction37
    @tessi50artproduction37 8 місяців тому

    AMEN I RECEIVED IN JESUS NAME

  • @SaleJordan-e6o
    @SaleJordan-e6o 8 місяців тому

    Amen.amen.amen🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @WeynshetMekonnen-g5i
    @WeynshetMekonnen-g5i 8 місяців тому

    Geta. Eyesus. Zemenhn. Ybarew. Yene. Liji. Edew. Lije. Lbelh. Bweldh. Adershalehu ❤ bate. Tmhrt. Bzu. Telewchalehu. Lemişmln. Bebzu. Bebzu. Tebarek❤

  • @BetiNatlo
    @BetiNatlo 8 місяців тому

    አሜን አሜን ተበረኪ🙏🕊️💕

  • @botin6076
    @botin6076 8 місяців тому

    Amennnnnn tabarki wedimeee fatar abazitoooooo yibarkiii tkxxx so much ❤❤❤

  • @tedybacha1532
    @tedybacha1532 8 місяців тому

    Amennnnnnnnnnn 👋🙏👏👏

  • @SaraSowa-t4v
    @SaraSowa-t4v 8 місяців тому

    ameeeeeeeeen

  • @ahmedbd2408
    @ahmedbd2408 8 місяців тому

    አሜንንንንንንንንን ተባረክ

  • @WorkinshAbebe
    @WorkinshAbebe 8 місяців тому

    Amen amen amen amen ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @DavidDoye-m5e
    @DavidDoye-m5e 8 місяців тому

    ነብይእኔ ምስክር ነኝ ብዙ ጊዜ ቢዚኔስ ሞክረለሁ ፌሊ ነዉ ሚሆንብኝ!

  • @Faty-vu7im
    @Faty-vu7im 8 місяців тому

    ameeeeeeeen geta iyessus zemenihin yibarikew inen new yemekeregh ye zarew qalli ❤❤❤❤❤❤❤

  • @kidistabiy3258
    @kidistabiy3258 8 місяців тому

    Amennn amenn amen amennn Haleluyaaaa ye firehat menfes ke ene tenaqele

  • @samsue5353
    @samsue5353 8 місяців тому

    አሜን እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋዉ ይብዛልህ ❤❤❤

  • @Aelazar
    @Aelazar 2 місяці тому

    Tebarek ❤❤❤❤❤