ESKINDIR NEGA N. YEMIYAMIN FANO OR AMHARA OR ETHIOPIYAWI. BINIR EJIG MOGN, TELALA YEWAH SEW NEW ESKINDIR NEGA. AGATAMI KAGEGNE ERIK OR WUYIYIT BEMIL MAZENAGIA AJENDA HULUM GAR ABREW KETESEBESEBULET WODIAW YE GPS ADRASHACHEWN KEMENGIST SETITO DRON ASMETITO YASFEJACHEWAL, YASARDACHEWAL, ENAM YE GONDAR FANO, YE GOJAM FANO, YE WOLLO ENA SHEWA FANO AMERAROCHIN YASGEDLACHIHUWAL WA TINIKAJE ADRGU ZEMEDKUN LE AMHARA HIZB. TEKORKUWSRI NEW. KEMANIM AMHARA OR FANO BELAY ZEMEDKUN YIKIREKIRAL, YITAGELAK, QAGAM EYEKEFELE NEW MEREJA TV ZEMEDKUNIN KE TV LAY YEMIYAWORDEW KEHONE TALAK SIHITET NEW YIH LE FANO TELAT, LE ENE ESKINDIR NEGA, LE HABTAMU AYALEW, LE ABEBE BELEW, LE ENE MEJETAW MAMO, EJIG TALAK DIL NEW. LE BILTSIGNA MENGISTM LE ONEFG BETAM TALAK DILL NEW MEREJA TV YIHINI KADEREGE TETEYAKI NEW. WA BE CAREFUL !!!
ድልለአማራፋኖ
ድል ለፋኖ መልካም
ዘመድኩን በአካል አውቀዋለሁ የአማራ ህዝብ ሲያጨበጭብለት ያስቀኛል ብልፅግና ነዉ
እጅግ በጣም ጥሩ የሆነ ዘገባ ነው ። ከአማራ ፋኖ ትግል ዘመድኩን በቀለና ሀብታሚ አያሌው ከተወገዱ ሁሉም የአማራ ፋኖ ተስማምተው ለአንድ አላማ ይሰለፋሉ ውጤታማ ይሆናሉ የእነሱ ንትርክ ነበር ለቅጥረኛው ብልፅግና ተላላኪው ኦሮሙማ መንግስት ክፍተት ይፈጥሩ የበረና ጥሩ እርምጃ ነው ። ሌላው የ4ቱም የአማራ ፋኖ ጠቅላይ ግዛት ተወያይተው አንድ የጋራ ድርጅት ለመመስረት መድረሳቸው እጅግ ደስ የሚል ዜና ነው ። ድል ለአማራ ፋኖ ።
እሥካሁን ሁሉም ሚድያዎች ሥለ ዘመድኩንን አርቀው አለማወቃቸው የሚገርም ነው
መከላከያ ተብዬ ገዳይ ቡድን ውስጥ የሚገኙ የአማራ የደቡብ ልጆች ይህን ገዳይ ቡድን ጥለው ከአማራ ፋኖ ጋር መቀላቀል አለባቸው የኦሖዲድ ሰራዊት ሁሉንም ሰልቅጦ ለመዋጥ የተነሳ በዘረኝነትና በተረኝነት ያበዱ ጥንብ አንሳውች ስብስብ ነው።
እንዳማሩ መሞት የለም!
ዛሬ የሚያሰደሰት ዜና ሰማ ደሰያለኘ ነገር ደግሞ ዘመድኩን የሚባለው ድኩማን መባረሩ
ድምጽ ያንሰዋል
ልክ ነህ በርታልን እኛ የተስማማን የእቢቹ የድሮን ክትፎ ነው እድለኞች ነን ከሰባተኛ ክፍል ወቶ ዶክትሬትን የሞጨለፈ የበሻሻ ጩሉሌን ነው የምንደግፈው የራሱን ህዝብ በሚላዬን የጨፈጨፈ ጀግና መሪያችን ስለሆነ ነው በዚህ መቼም አንድ ቀን ICC international criminal court ለአቢቹ ዎንጫና በስፋቱ ዳጎስ ያለ ማረፊያ ቤት እንደሚሽልመው አልጠራጠርም እኛ በእቢቹ ወይንም ወንበዴው እብይ ዘመን ነው በደም መበልፀግን የተማርነው መንግስቱ ሀይለማሪያም እንኳን እንደ እቢቹ በላያችን ላይ ቤታችንን እየደረመሰ እያፈናቀለ ጥሩ እድርጎ እይጨፈጨፈ
በጅምላ በግሬደር በአንድ ጉድጏድ ደምሮ አልቀበረንም ልፍስፍስ ነበር አቢቹ እኮ ምርጥ ጠንቋይ እናቱ የወለደችው ወደል መሀይም ሰይጣንን የያስናቀ እርዬስ ነው ለኛ ለሆድ እደሮች በተለይም እንዳንተና ጋንኤል ክብሪት አይነቶቹ ጉማሬዎች ባፋችሁ በልታችሁ ባፋችሁ ለምትፀዳዱ ከርሳሞች
እናት በዘጠኝ ወሯ ከነልጇ በጩቤ ስትቀረሸድ የሻሽመኔው ከንቲባ አብይን ና ሽመልስን እረ ቶሎ ብላችሁ ህዝቡን ለማዳን ወታደር ላኩልኝ ሲል ግባና ትኛ አያገባህም የሚሉ በደም የሚያበለፅጉ መሪውች ነው የምንደግፈው የምንፈልገው እንጂ ፍትህ ፍትህ እያሉ እኛን ለማዳን ጫካ የገቡትን እውነተኛ ፋኖዎችን እንፈልግም መታረድ መች ስለቸን : አልን ፋኖንን ከደገፍንም እኛ የምንቅበለው አብይ በፋኖ ስም በገንዝብ ገዝቶ ያስገባቸውን የኢሀደግ የወጣትች ሊግ ስብሳቢና የግንቦት ሰባ ት ካድሬ የነበሩትን ባንዳዎች እነ ዘመነ ካሴን አበበ ፋንታው ነው የምንደግፈው አብዛኛዎቹ ፋኖዎች ለምሳሌ የአማራ ፋኖ ህዝባዊ ድርጅትን እውነተኛ የአማራ ታጋዬች ስለሆኑና መሪያቸውም ታላቁ እስክንድር ነጋ በገንዘብ እሽ ብሎ ስለማይገዛ አንደግፈውም እኛ እነ አስረስአማራን ዳምጤና ዘመነ ከእቢቹ ጋር እብረው በድብቅ አማራን ስለሚጨፈጭፉልን እንደግፋቸዎለን በርታ የተግማማህ ባንዳ ከሆኑ አይቀር እንዳንተ ነው ሆዳችን አምላካችን ነው ከጨፍጭፊው መሪያችን አቢቹ ጋር በደም እንበለፅጋለን::ድል ለእብዳንተ አይነቱ ባንዳ ቅዠት ነው:: በርታልን ወንድማችን
እንደ ዘመድኩን በቀለ ያለ የአማራ ትግል ጠንቅ ማንም የለም ተልዕኮው እጅግ በጣም የረቀቀ ነው ታስታውሱ እንደሆነ በሸዋ ያሉትን የሁለት ብርጌዶች አሰግድንና መከታውን እስታርቄ አንድ አደርጋለሁ ብሎ ማንም ሳይጋብዘው በማጭበርበርና በማታለል ብቻ የእግዚአብሔርን ስም በውሸት ለማጭበርበሪያነት አየተጠቀመ ሺ ጊዜ ( ግሼ አሰግድ ጋሼ አሰግድ )እያለ ስም እየጠራ ዘው ብሎ ገብቶ በሽምግልና ስም እንዴት ዝብርቅርቃቸውን እንዳወጣቸና ቀላሉን ነገር አማስሎ አማስሎ ከወዲያ ወዲህ አቡክቶ አቡክቶ ያለያያቸውና ያራራቃቸው መሆኑ እንዴት ይረሳል ??ይኸው ዘመድሁን የተባለ ቀጣፊና ሌባ ፍጥረት ለሆነ አካል ራሱን በስውር ያከራየ መጥፎና በአጋንንትም ቁራኛ። ተይዞ የተለከፈ ዕርኩስ ፍጥረት መሆኑን ለምን ትዘነጋላችሁ??አሁንም ዘመነ ካሴ ካልተጠነቀቀና ከእሱ ጋው የሚያደርገውን ሽርጉድ ካላቆመ በቅርብ ቀን የዘመነ ሕይይወት በሞት ይደመደማል ዋዋዋ ዘመነ ካሴ ይህንን የሞኝነት ተግባርህን ብታቆም ይሻልሃል እምቢ ብትል ግን ፍጻሜህ ከላይ የነገርኩህ ነው የሚሆነው ።እንዴት ሰው ለአንድ ዕብድ ተሳዳቢና ያጣ ያገኘውን ለሚናከስ ውሻ ሰው ዕውቅና ሰጥችሃለሁ ይባላል ?? ገና ለገና እስክንድርን ሰደበልኝ ብለህ ?? ለመሆኑ ይሄ ቋሚ ዕብድ ፍጥረት እስክንድርን እያንቆለጳጰሰና እያወደሰ አብሮ እንደ ነበረ ዘመነ ወንድሜ አታውቅም ነበረን?? አይ ዘመነ ካሴ ይሄ ከአንተ አይጠበቅም ። የአእምሮ ብቃትህ ገና አልዳበረም ማለት ነው??ተው ተው ዘመነ ንቃ 8:1
💪💪💪💪💪💚💛❤💚💛❤
❤❤❤❤
የፋኖ አዳካሚዎች ሐብታሙ፣ ዘመድሁን፣ እና ካድሬዎች ናቸው።
እስክንድር አጭበርባሪ ነው።ጭራሽ ማንም አማራ አያምነውም። እሱ መወገድ ብቻ ነው ያለበት
Goshe Goshe...enne zemedkun yetebalewin weshakata ketekawemiku maltim ketelahut koychalehu...ayasfeligim
ዘሜን ሲገባላት
ወደ አንድ ከመጡ እውነትም ለህዝብ ይታገላሉ። ከዚህ ውጭ ከእኔ ውጭ የሚል የዘቀጠ አመለካከት ይዘው ታጋይ ወጣትን ዋጋ እያስከፈለው ያለው አታጋይ ተብየዎች ናቸው። ድሉ ሳይጀመር ስልጣን ለእኔ ያስፈልጋል የሚል የፍኖ አመራር ተፈጥሯል። ይህ ደግሞ ለውድቀት እንጅ ለድል አያበቃነም።
❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤💪💪💪❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አሁንስ እኔም በተስፋ ስጠብቃችሁ የነበርኩኝ ፋኖ ያልተጨበጠ ዝም ብላችሁ ነው እንዴ መሳሪያ ሰራን አንዴ ደርሰናል እያላችሁ የምታወዛግቡን ምንም የሚረባ ነገር የላችሁም
Try by your self why keep other body ??
Zemedkunma adlem kemereja kealmm bibarer tiru new!!!
ESKINDIR NEGA N. YEMIYAMIN FANO OR AMHARA OR ETHIOPIYAWI. BINIR EJIG MOGN, TELALA YEWAH SEW NEW
ESKINDIR NEGA. AGATAMI KAGEGNE ERIK OR WUYIYIT BEMIL MAZENAGIA AJENDA HULUM GAR ABREW KETESEBESEBULET WODIAW YE GPS ADRASHACHEWN KEMENGIST SETITO DRON ASMETITO YASFEJACHEWAL, YASARDACHEWAL, ENAM
YE GONDAR FANO, YE GOJAM FANO, YE WOLLO ENA SHEWA FANO AMERAROCHIN YASGEDLACHIHUWAL
WA
TINIKAJE ADRGU
ZEMEDKUN LE AMHARA HIZB. TEKORKUWSRI NEW.
KEMANIM AMHARA OR FANO BELAY ZEMEDKUN YIKIREKIRAL, YITAGELAK, QAGAM EYEKEFELE NEW
MEREJA TV ZEMEDKUNIN KE TV LAY YEMIYAWORDEW KEHONE TALAK SIHITET NEW
YIH LE FANO TELAT, LE ENE ESKINDIR NEGA, LE HABTAMU AYALEW, LE ABEBE BELEW, LE ENE MEJETAW MAMO, EJIG TALAK DIL NEW. LE BILTSIGNA MENGISTM LE ONEFG BETAM TALAK DILL NEW
MEREJA TV YIHINI KADEREGE TETEYAKI NEW.
WA
BE CAREFUL !!!