Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
اللهم صل وسلم على نبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين
አላህ ይጠብቃቺሁ ዉሰታዞቻቺንን
ماشاء الله اللهم صلى على محمد قَالَ رَسُولُ اللهِ ﷺ: «يَا أَيُّهَا النَّاسُ تُوبُوا إلَى اللهِ، فَإِنِّي أتُوبُ إلَيْهِ مِئَةَ مَرَّةٍ»ነቢዩ ሶዐወ እንዲህ ብለዋል፡ ‹‹እናንተ ሰዎች ሆይ ወደ አላህ በፀፀት ተመለሱ፡፡ እኔ በየቀኑ ከመቶ ጊዜ ያላነሰ ተውበት አደርጋለሁ፡፡
እህቴ ምንም ብታደርጊ ዕውነተኛ ደስታን አታገኚም ልብሽ በቁርዓን ብቻ ብትንጠለጠል እንጂ!ልብሽን ለጌታሽ ደብዳቤ እስካልከፈትሽ ድረስ _ጭንቅ ጭንቅ _ብሶት ብሶት_ መከፋት መከፋት_ ሶብር ማጣት_ በሙሃረማት በሆኑ ኸቢሶች ጊዜን ማቃጠል _የኢባዳ ጥፍጥና ማጣት_ ድብርት የነዚህ ሁሉ ተጠቂ ትሆኚያለሽ! ህይወት ጭልም ትልብሻለች!እህቴ ለጌታሽ ደብዳቤ (ለቁርዓን) ጊዜ ስጭ ባልሽ ወይንም ምትወጂው ሌላ አካል ደብዳቤ ቢልክልሽ ያንን ደብዳቤ ከፍቶ ለማንበብ ከምትጓጊለት በላይ ለሀያሉ ሁሉም ህያው ለሆነው ለጌታሽ ደብዳቤ ጓጊ!
አህለን አረብ ገዳዎች
اللهم صل وسلم على نبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين
አላህ ይጠብቃቺሁ ዉሰታዞቻቺንን
ماشاء الله اللهم صلى على محمد
قَالَ رَسُولُ اللهِ ﷺ: «يَا أَيُّهَا النَّاسُ تُوبُوا إلَى اللهِ، فَإِنِّي أتُوبُ إلَيْهِ مِئَةَ مَرَّةٍ»
ነቢዩ ሶዐወ እንዲህ ብለዋል፡ ‹‹እናንተ ሰዎች ሆይ ወደ አላህ በፀፀት ተመለሱ፡፡ እኔ በየቀኑ ከመቶ ጊዜ ያላነሰ ተውበት አደርጋለሁ፡፡
እህቴ ምንም ብታደርጊ ዕውነተኛ ደስታን አታገኚም ልብሽ በቁርዓን ብቻ ብትንጠለጠል እንጂ!
ልብሽን ለጌታሽ ደብዳቤ እስካልከፈትሽ ድረስ _ጭንቅ ጭንቅ _ብሶት ብሶት_ መከፋት መከፋት_ ሶብር ማጣት_ በሙሃረማት በሆኑ ኸቢሶች ጊዜን ማቃጠል _የኢባዳ ጥፍጥና ማጣት_ ድብርት የነዚህ ሁሉ ተጠቂ ትሆኚያለሽ! ህይወት ጭልም ትልብሻለች!
እህቴ ለጌታሽ ደብዳቤ (ለቁርዓን) ጊዜ ስጭ ባልሽ ወይንም ምትወጂው ሌላ አካል ደብዳቤ ቢልክልሽ ያንን ደብዳቤ ከፍቶ ለማንበብ ከምትጓጊለት በላይ ለሀያሉ ሁሉም ህያው ለሆነው ለጌታሽ ደብዳቤ ጓጊ!
አህለን አረብ ገዳዎች