"እንዴ.. ለምን እንደ ተናካሽ ውሻ ከኋላዬ ትከተለኛለህ" ...😃አዝናኝ የበረዶ መንሸራተት ጨዋታ //በእሁድን በኢቢኤስ//

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 жов 2024
  • An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Lula Gezu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 211

  • @nerayotsehaye133
    @nerayotsehaye133 Рік тому +12

    ሉላ የትም ቦታ መስራት ትችያለሽ ሁሉንም ነገር ስትሰሪ 💯 ቦታውን ሆነሽ ነው የምትሰሪው ❤️❤️ EBS እድለኞች ናቸው ኣንቺን በማግኘታቸው

  • @ሰላምሰላምፍቅር
    @ሰላምሰላምፍቅር Рік тому +95

    ይችን ኮመንት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ🙏🙏🙏

  • @ትርሲተገብርኤል-ጰ5ደ
    @ትርሲተገብርኤል-ጰ5ደ 8 місяців тому +20

    አስፍቲ😢😢😢 ደግ ሰዉ ነፍስህ በአምላክ እቅፍ ትረፍ።

  • @ሰላምሰላምፍቅር
    @ሰላምሰላምፍቅር Рік тому +21

    ወይኔ አስፊቲ ዛሬ ሆዴን አቆሰለው ማነው እደኔ ከልቡ የሳቀ👍👍😂😂😂😂😂

  • @mekiyahussen8690
    @mekiyahussen8690 Рік тому +14

    እባካችሁ የዚህ እስኬት ባለቤት የሆናችሁ ልምድ እንዳለመኖሩና የመጀመሪያ እንደመሆናችሁ መጠን ህልመት /የቅንጭላት ከቨር አዘጋጁ ።በረዶ ላይ ተንሸራተው ቢወድቁ ቅንጭላት አይጎዳም

  • @fafi_habeshawit
    @fafi_habeshawit Рік тому +12

    ክክክክክ አንዴኛ ነኝ. ዛሬ. እስኪ. ኢቢኤስን በጉጉት ማነው እዴኔ የሚጠብቀው. ላይክ ላይክ

  • @hawew
    @hawew Рік тому +20

    አስፍየ የነ አባት ረጂም እድሜና ጤና ይስጥህ ድምቀታችን 💖💖💖😍😍😍😍😍

  • @hawatube4864
    @hawatube4864 8 місяців тому +7

    😢😢😢😢😢 አይ አስፈየ 😢😢😢😢😢 አይ ሞት ክፉ አሁን አስፈው ይሙት😢😢😢😢

  • @gezashgnmekonnen-pl3ph
    @gezashgnmekonnen-pl3ph 8 місяців тому +2

    አስቲ በጣም ልቤነው የተሰበረው በነበር ቀረ ነብስ ይማር😢😢😢😢😢😢😢

  • @hitemhmede7948
    @hitemhmede7948 8 місяців тому +3

    በጣም አስፊቲ ሰውና ሸክላ ተሰባሪ ነው ብለህ ነበር ነፍስ ይማር ባባዬ 😭😭😭😭

  • @seadamohammed-nb7pd
    @seadamohammed-nb7pd Рік тому +3

    አይ አስፊቲ ዛሬ የመጨረሻየ ነዉ እንኳን አገኘኸኝ አልክ

  • @betty-2121
    @betty-2121 Рік тому +11

    ውይኔ አስፋውዬ ለሌላ ቀን ቆጥቤ ያስቀመጥኩትን ሳቄን ያሳከኝ 😂😂😂

  • @solomona6221
    @solomona6221 8 місяців тому +1

    አስፊቲ ነፍስ በሰላም ትረፍ 😢 መቼም አትረሳም 😭😭😭😭

  • @dej-tes1324
    @dej-tes1324 Рік тому +5

    ቦታው ነው ወይስ ሰውው ነው ኣንድ ሰው ስሸራተት ኣላየሁም ሲራመዱ ብቻ

  • @yarsamyaligneg
    @yarsamyaligneg 8 місяців тому +5

    አይ ሞት አሥፍዬ አተን ይዉሠድህ😢😢😢😢

  • @rahmaalewi8209
    @rahmaalewi8209 Рік тому +13

    አስፊቲ ያለ አንተ መች ይደምቃል ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ

  • @ትግስት-ጀ2ተ
    @ትግስት-ጀ2ተ Рік тому +8

    ሐገራችን ግን ለውጥ ነበር የኑሮው ውድነት ባይኖር 😒

  • @spert-ir9hm
    @spert-ir9hm Рік тому +1

    ይህ አገራቸን መሆኑ ደሰ ይላል የበለጠ በረዶ ቢሆን ይመረጣል

  • @destamelese3244
    @destamelese3244 Рік тому +4

    አስፍየ አሳዘነኝ የኔ አባት ኧረባካችሁ አታሥጨንቁት😂😂😂

  • @sarahfatema2474
    @sarahfatema2474 Рік тому

    Wayine Asfiti siyasazin ye yewahinet xig eko new Asfti tins & Lula hulachum Andenga nachu tinish zena Aderegaachun thanks Ebs

  • @MesiKonjo-v4n
    @MesiKonjo-v4n 7 місяців тому

    አስፊቲ ስትናፍቀኝ ቪዲዮህን እያየው እጽናናለው

  • @ቅመማቱዩብqn5ws
    @ቅመማቱዩብqn5ws 8 місяців тому

    እኔ የአሥፋዉንሞትባጣም ካለማመኔ የተነሣ ነዉ አይቼ እማላቀዉን እዳድሥ እማየዉ ኢቢኤሦች አሏህ ፅናቱን ይሥጣቹሁ አባታችሁን መካሪአችሁን ወድማችሁን ምር ጥ ጓደኛችሁን አታችሁ ሀዘኑ እማይቻልነዉ አይሞት

    • @yousera6014
      @yousera6014 8 місяців тому

      ወላሂ እኔ እራሱ ፊት እሱ ከሌለ አላይም ነበር ምስኪን ናፍቃቹኛል እያለ ሞተ

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር

    ወይ አስፊቲ ሸክላ ና ሰው ተሰባሪ ነው አለ 😂😂😂😂 አስፊቲ እዴት እዳዝናናኝ የሉላዬ አወዳደቅማ 🤣🤣🤣🤣 ትሱ ይችላል ይሻላል

  • @erusquickkitchen5160
    @erusquickkitchen5160 Рік тому +5

    እንዴት እንዳሳቀኝ አስፋው ልገልጸው አልችልም
    እዚ በረዶ ላይ ስንቴ ወድቄያለው 🤣🤣🤣🤣

  • @lailaseid7874
    @lailaseid7874 Рік тому +5

    ወይ ደስስስ ስትሉ ... አንዳንዴ ምትመክረኝ ምክር ..አለ አስፊቲ 😄😄

  • @bersaze5611
    @bersaze5611 Рік тому +2

    በጣም ደስ ይላል
    Ice skating ወድቃቹ ለመነሳት ስትፈልጉ በጉልበታቹ ተንበርኩ"በዙሪያቹ ተጠንቀቁ" ከዛም አንድ እግራቹ እጠፉት በታጠፈው እግራቹ በእጃቹ ደግፉቹ መነሳት ትችላላቹ ይቀላል.

  • @nolawitbalcha9012
    @nolawitbalcha9012 Рік тому +3

    😂😂😂😂😂😂😂አስፍሽና ትንሱ ስታስቁ ሉሉ ደሞ ወድቀሽ አስፋውን ልያዝህ ና አደነኩሽ በራስ መተማመንሽን😂😂😂

  • @rakdubai-ym1uo
    @rakdubai-ym1uo 8 місяців тому +1

    ይሄሁሉነገር😢😢😢😢እደት ይርሳል ታዳ አስፊት ይሄባይሆንብየተመኜሁልህላተ እደትስ ልትሆኑነው

    • @negutube
      @negutube 8 місяців тому +1

      በጣም

  • @liduofficial6305
    @liduofficial6305 Рік тому +4

    ወይኔ አስፍሽ አልቻልኩም🤣🤣🤣🤣

  • @temuamare8436
    @temuamare8436 Рік тому +19

    ኸረ አሰፍቲን አታጨናንቁት አባትችን ዘላለም ሁረልን
    ሁላችሁም እወኋለሁ።

    • @broojon9055
      @broojon9055 Рік тому

      mammyrtmf as well so far

    • @broojon9055
      @broojon9055 Рік тому

      enmmarf ghost do you have

    • @broojon9055
      @broojon9055 Рік тому

      about the picture of the email from

    • @clickcell4333
      @clickcell4333 8 місяців тому +2

      አመለጠን እኮ😢😢😢😢

    • @user_selagg
      @user_selagg 8 місяців тому

      😢😢😢😢 እንደዋዛ ሄደ 😢😢​@@clickcell4333

  • @Tesfanesh4793
    @Tesfanesh4793 8 місяців тому

    አስፍ የኔ አበት የሳቄ ምንጭ😂😂😂 መመን አቀተኝ💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭

  • @negutube
    @negutube 8 місяців тому +1

    ያላተ አያምርም አስፍየ 😢😢😢😢

  • @negerhuluyoutube6730
    @negerhuluyoutube6730 Рік тому +2

    እግዚአብሔር ይይላችሁ።ጋሼ አስፋውን እንዴት ነው የምትጫወቱበት?እሱ እኮ እውነቱን ነው።ከተሰበረ በላይ ከምጠይቁት ይልቅ ሳይሰበር እራሱን መጠበቁ ጥሩ ነው።

  • @beletuasefa5884
    @beletuasefa5884 Рік тому +3

    ትሱ እግዚያብሔር ይባርክህ

  • @kalkali
    @kalkali Рік тому +3

    ወይኔ አስፊቲ በሳቅ ሞትኩኝ ሲለቁት ቀስ ብሎ ቁጭ አለ😂😂😂

  • @foziyaali5123
    @foziyaali5123 8 місяців тому +1

    አስፊቲ 😭😭

  • @ganettafesse3089
    @ganettafesse3089 8 місяців тому +1

    Asfet nefseken yemareln

  • @bona2318
    @bona2318 Рік тому +3

    Asfiti gin yikiribih endatigoda

  • @jemilakedir1958
    @jemilakedir1958 Рік тому

    Weeeeyna ba allah asfeya nabsun sewda kuchi mather endat endszang enan

  • @hayat8769
    @hayat8769 8 місяців тому +1

    አይ ሙት ከፎ 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @meazaamenu2200
    @meazaamenu2200 Рік тому +1

    Kkkkkkkk wey Asfaw meshesha besak gedelkegn mnew arfeh btkemet tesakeh motk egnanm asakekegn chuhth degmo yetm yaltechoh new kkkkkkkk

  • @yaash3095
    @yaash3095 Рік тому

    You guts made my day.

  • @EndrisYimam-e5c
    @EndrisYimam-e5c 8 місяців тому +1

    አይይይይ አፊቴ የኔ አባት በምን ልግለፀህ ያማማማማማል አየሞት

  • @hailem9116
    @hailem9116 8 місяців тому

    ሉላዪ ግን የያዝሽውን እውነት መሆኑን ለብቻች ይህንን ሁሉ ከየት እንዳመጣሽ የሚነግረን አጣን እኮ

  • @tigismaspin8503
    @tigismaspin8503 8 місяців тому +1

    Uuuuuffffffff😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤

  • @አልሀምዱሊላህ-ተ2ጐ
    @አልሀምዱሊላህ-ተ2ጐ 8 місяців тому

    አስፍየ 😢😢😢😢ምን አባቴ ላድርግህ እህ

  • @NmN-by1ez
    @NmN-by1ez 6 місяців тому

    አረ ሉላየ በሳቅ ገደልሽኝ ወላሂ ያወስዳደቅሽ ነገር?ር😂😂😂አያምም አላልሽም😂😂😂😂

  • @patiencemedia7394
    @patiencemedia7394 Рік тому +1

    የኔ ወንድም ትንሱ ደንግጧል ሲወድቁ ኣስፊቲ እዴት እዳሳቀኝ

  • @saraseha9621
    @saraseha9621 Рік тому +1

    ሸገር ዱባይ ሆነች እኮ ደስ ይበለን

  • @Rute1921
    @Rute1921 Рік тому +2

    ወይኔ አስፋው እዴት እዳዝናናከኝ😊😊😊😊👍

  • @bereket1709
    @bereket1709 Рік тому +2

    ሀና ቀድማችዋለች

  • @rahmaalewi8209
    @rahmaalewi8209 8 місяців тому

    ከ አስር ወር በፊት አስፋው 😭😭😭 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Kia-po7cs
    @Kia-po7cs 8 місяців тому

    ሞት ጨካይኝ እውነት አይመስለኝም ምክንያቱም ማመን ከብዶኝ 😭😭😭😭

  • @dannydiaspora8326
    @dannydiaspora8326 Рік тому +2

    ጅግራ ቆመች 😂😭😂😭

  • @sus2475
    @sus2475 Рік тому

    ከሀና ዩሀንስ ትላንት ሳይ ይህን ቦታ ኢቢኤስ ሳያስጎበኘን እያልኩነበር

  • @abduabdulaziz2500
    @abduabdulaziz2500 8 місяців тому

    Wayne end zare siqe alaqim😂😂😂😂 asfitin enda hisan aragachuhut. Himamun alawqachuhuletm dakmot nabar. Miskin abatachin asfiti

  • @Heavennebiyu
    @Heavennebiyu 8 місяців тому +1

    Miskin 💔😭💔😭💔😭💔

  • @mymunahussen1263
    @mymunahussen1263 Рік тому +1

    ክክክክ አስፋው
    ማሻ አሏህ ትንሽ አዝናናኸኝ እረጅም እድሜ

  • @bisratgirir2908
    @bisratgirir2908 Рік тому

    የጅና የጉልበት የጭንቅላት መከላከያ መጠቀም ይኖርባቸዋል ።

  • @peace2all51
    @peace2all51 8 місяців тому

    ሉላ ማለት እዩኝ እዩኝ የምትወድ ናት ለሰው ደሞ respect የላትም ብዙ ቦታ ታዝቤያታለሁ

  • @minewerabdulwahid1303
    @minewerabdulwahid1303 Рік тому

    አረ የማይሆን ነው የጭንቅላቅ ቤፍቲ ሳያደርጉ በሳም አደገኞነው ለማንም አይመከርም ሂወት አይደለም እንዴ

  • @someone-jh5fk
    @someone-jh5fk Рік тому

    Please botaw yet new and how much per hour?

  • @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ
    @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ Рік тому +2

    የe d s ድምቀት አሰፋው

  • @henanhenan3893
    @henanhenan3893 Рік тому

    ትሣኤ፣ግን፣ምንሑነሕነው፣ብዙግዜአላይሕም፣e b sላይ

  • @sameerasameera6533
    @sameerasameera6533 10 місяців тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂ወይኔ በሣቅ

  • @tsientertainment5107
    @tsientertainment5107 Рік тому

    ደደስስስስስ 💙 ስትሉሉሉ💥 👍 🤩
    💓💖በቃላት ሰውን መርዳት ሰውን ማበረታት :ሰውን ማዝናናት ይቻላል::እስቲ ጎራ በሉ 💖💓🏝💥🏝

  • @yonatankliluofficial.
    @yonatankliluofficial. Рік тому +2

    ebs እረ ተው አስፋውን አትጫወቱበት

    • @زهرايمام
      @زهرايمام Рік тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂በጣም ነው ያሳቃችሁኝ ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ

    • @زهرايمام
      @زهرايمام Рік тому

      አስፋው እና ሉላ ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ

  • @besuhiwat-pc3bj
    @besuhiwat-pc3bj Рік тому

    Lemajemeriya giza ebs bechapa gazetegna asegeba

  • @dinayasdiriba4082
    @dinayasdiriba4082 Рік тому +1

    እረ እደዛሬ ስው እፕላውቅም

  • @NmN-by1ez
    @NmN-by1ez 6 місяців тому

    ሰው እና ሸክላ ተሰባሪነው አለ😢😢😢😢አስፍየ ጀነትን ይወፍቅህ

  • @genetwolde9411
    @genetwolde9411 Рік тому +1

    አስፋው ዛሬስ በጣም በሳቅ ገደልከኝ ወዮ

  • @solomonaddaasolomonaddaa1714

    ይሄንን የመሰለ ውድ ገላ ሉላዬ አሳዘንሽኝ

  • @addishiwotteklu4530
    @addishiwotteklu4530 Рік тому +1

    መሳቅ ባስፈለገኝ ልክ አሳቃቹሁኝ ይመቻቹ

  • @aderew9095
    @aderew9095 Рік тому

    Lulayeeee wendataa.....uffff ebs on monday laye biyasejemerush arif neber abo! Ya wegami Abraham wagawen agegne.

  • @kidanabera5960
    @kidanabera5960 Рік тому +2

    😂😂😂😂

  • @meseretasrat2579
    @meseretasrat2579 Рік тому +1

    😂😂😂😂😂😂ወይኔ አስፋው ገደለኝ

  • @NmN-by1ez
    @NmN-by1ez 6 місяців тому

    ወላሂ ልሞትነው በሳቅ ሆደ ቆሰለ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @hannametaferia9381
    @hannametaferia9381 Рік тому

    😂😂😂 ant endewsha kehwala kehwal yemtktligh lemndenew?? Asfiti 😂😂😂

  • @anaa8174
    @anaa8174 Рік тому

    ውይ ፈታ ነው ያደረጋችሁን ተባረኩ በርቱ አይለያችሁ አስፊቲ አትፍራ

  • @አልሀምዱሊላህ-ተ2ጐ
    @አልሀምዱሊላህ-ተ2ጐ 8 місяців тому

    ትሳየ አላስፋው መሄድ አይፈልግም አዝግ 😂😂😂😂

  • @asteraster7489
    @asteraster7489 Рік тому

    አስፍት 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ወይ ሞትኩ

  • @yeshiyeshi5045
    @yeshiyeshi5045 Рік тому +1

    Kkkkkkkkkkkkk

  • @solomonaddaasolomonaddaa1714

    ምንነው ቢቀርባቹ

  • @lindagesese7459
    @lindagesese7459 Рік тому +1

    ወይ አስፍየ በጣም አሳዘነኝ በጣም አሳቀኝ

  • @surafel6771
    @surafel6771 Рік тому +2

    ሁላችንም አስመሳዮች ነን አለ ያገሬ ቶማስ ።በዚህ ሰአት መዝናኛ ፕሮግራም አይጠቅመንም .....

  • @sofiaah3038
    @sofiaah3038 Рік тому

    የት ነው ግን

  • @abebadarege7643
    @abebadarege7643 Рік тому

    ውይ አስፍቲ አረጀህ አሁንስ መቅዲን የት ጣልካት ዋ በሷ ቀልድ የለም

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 8 місяців тому

    😢የኔ ምስኪን አስፍዬ ነብስህን ሰላም ያሳርፋት 🥲🙏

  • @clickcell4333
    @clickcell4333 8 місяців тому +2

    አስፍዬ አባቴ አልቻልኩም 😢😢😢😢

  • @ethiopia7697
    @ethiopia7697 Рік тому +1

    ወይኔ አስፊቲ በሳቅ ገደለን 😂😂😂😂😂

  • @negerhuluyoutube6730
    @negerhuluyoutube6730 Рік тому

    ክክክክክክክክክክዛሬ ግን የስራችሁን ይስጣችሁ። ውይይይ ሆዴን አቆሰላችሁይ።አይይይይይ እናተ

  • @zikremariyam7123
    @zikremariyam7123 Рік тому

    ebs gn tkorjalachu hani slehedechi enantem hedachu 😂😂😂😂

  • @አሰማነኝከደሴየወሎልጂፍቅ

    አስፊቲ ሞኩት በሳቅ ክክክክክክክክክ አይኔ እያየ ገሀነም ልግባ አላለም

  • @millionayaliw211
    @millionayaliw211 Рік тому +1

    ትሱ ተናፍቀሀል

  • @zerihuntutushmikysimamo1637
    @zerihuntutushmikysimamo1637 Рік тому +1

    ሁሉ ነገራችሁ ደስ ይላል።

  • @roomirommi4848
    @roomirommi4848 Рік тому

    Aye asefawe meshesha yena abate be sake motku eche nebeseko betame new mitasasaw 🤣🤣😅😅😆😆😁😁😁😁😃

  • @rahwagebreselassie7017
    @rahwagebreselassie7017 Рік тому

    እንደውሻ ለምን ትከተለኛለህ ኣላለም፡ በሳቅ ገደለኝ

  • @emandasewagegne7046
    @emandasewagegne7046 Рік тому

    የት ነው ቦታው

  • @ቃልኪዳንየእናቷ

    ትንሱ ተንኮለኛ አስፋው ከወደቀ በሱ ለመሳቅ ያላደረገው ነገር የለም😂😂😂😂😂

  • @aynalemadisu4402
    @aynalemadisu4402 Рік тому +2

    🥰🥰🥰🥰