ማሻአላህ ዲኑ አሊና ካሊድ ሙሃመድ በሀጅ ላይ መታየት ያለበት ዝግጅት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 584

  • @elehambnitmohammed6498
    @elehambnitmohammed6498 5 років тому +19

    ማሻአላህ ተባረክ አላህ የሀገራችን ሀጃጅች አላህ በሠላም ይመልሳችሁ ሀጂ ችሁንም ይቀበላችሁ ፣ መክትሙከረምን (ካባን )አይቶ ማንይጠገባል አልሀምዱሊላህ የተቀደሰችዉን መካ ና ላስየህኚ አላህ ሽከኩር ይገባህ አልሀምዱሊላህ

  • @ፋፊመሀመድፋፊመሀመድ
    @ፋፊመሀመድፋፊመሀመድ 5 років тому +12

    ወአለይኩምሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ ማሻ አሏህ በጣም ደስ ይላል ሀጃችሁንም ሀጀን መብሩር አሏህ ያድርግላችሁ እኛንም አሏህ ይወፍቀን ኢንሻአሏህ ኢላሂ የዘንድሮውንማ ሀጅ ሳላደርግ በፍጵም አይለፈኝ ያረብ ኒያዬን አሳካልኝ

  • @mehbubakeru3444
    @mehbubakeru3444 5 років тому +67

    ወአላይኩም ሰላም ወራመቱላሂ ወበረካቱ ማሻ አላህ ደስ ይለል ለኛም ፣ለቤተሳቦቸችንም አላህ ይወፍቀን የረብ።

    • @lovelove7261
      @lovelove7261 5 років тому

      አሚን

    • @kedejaendres5494
      @kedejaendres5494 5 років тому

      ማሻአላህ

    • @tube-oh4gs
      @tube-oh4gs 5 років тому +1

      Amin yareb ya karem

    • @Omer-pz3uj
      @Omer-pz3uj 5 років тому +1

      ማሻአሏህ ማሻአሏህ እኛንም አሏህ ይወፍቀን። ሀጀል መብሩር ሳኢመሽኩር ዘበል መግፉር ያርግላቺሁ አገራቺንን አላህ ይጠብቅልን ዲናቺንን አሏህ ይጠብቅልን።ድል ለኢትዮጵያ ሙስሊም ያረብ። ዱአ እዳትረሱ

    • @afranafran8287
      @afranafran8287 5 років тому

      Mehbuba keru አሚንንንንን ያራብ

  • @ኩንቀውየን-ጰ7ቐ
    @ኩንቀውየን-ጰ7ቐ 5 років тому +7

    እኔም ለመጀመሪያ ጊዜ መካን ሳየው የተሰማኛ ስሜት ለመግለፅ ቃላት የለኝም አልሃምዱሊላህ ሙስሊም ላደረከኝ

  • @rahmaahmed2641
    @rahmaahmed2641 5 років тому +18

    ማሻአላህህህ ኡዝታዞቻችን አላህ ይጠብቃችሁ። ሀጃችሁንም በቅቡል ያድርግላችሁ ለእኛም አላህ ይወፍቀን። በጣም ደስ ይላል

    • @hayatimam4998
      @hayatimam4998 5 років тому

      ማሻእላህ
      ማሻእላህ
      ማሻእላህ

    • @sitykadirkadir7172
      @sitykadirkadir7172 5 років тому +1

      ዋለይኩም መሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ

    • @sitykadirkadir7172
      @sitykadirkadir7172 5 років тому

      ማሻ አላህ እኛም አላህ ይወፍቀን ያረብ

    • @khiriaahmed492
      @khiriaahmed492 5 років тому

      ኡስታዞ.ቻችን.አላህ.ይጠብቃችህ.እኝንም.አላህ.ይወፍቀን.ያረብ

  • @እሙከሚላሙስሊሞችንወዳጅእ

    ማሻአሏህተባረከሏህ
    ሀጃችሁንመእቡል
    ያድርግላችሁ
    የወጣእግራችሁንበሰላምይመልሰው
    ውድበስደትላይያላችሁውድእህትናወንድሞቸየአሏህእዝነትናራህመቱአይለያችሁ.ሰርተንወደሀገራችንመመለስንይወፍቀንሀጅንምአሏህይክተብልን
    አሏህየከተበውአይቀርምና
    ከዘመኑየሚዲያ.ሀራሞችአሏህይሰውረን.በድናችንላይቀጥያልንያድርገን

  • @iloveyoumamdads.y.s4096
    @iloveyoumamdads.y.s4096 5 років тому +23

    ያረብ ቤተሠቦቸን ሀጅ ማምጣሁ ሁሌም ምኞቴ ነው አላህ ያሳካልሽ በሉኝ ቀጣይ አመት ኢንሻአላህ

    • @toybagbr6902
      @toybagbr6902 5 років тому

      አላህያሳካልሽ ውዴ

  • @uyhi2385
    @uyhi2385 5 років тому +11

    ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ አባት ወንድሜቸ አላህ ሀጅል መብሩር ያድርግላችሁ አላህ ይቀበላችሁ ለኛም ድአ አርጉልን እኛንም አላህ ይወፍቀን ያረብ ያረብ

  • @ዜድነኝወሄነትየገጉ
    @ዜድነኝወሄነትየገጉ 5 років тому +21

    ወአለይኩም አሰላም
    ማሽ አላህ
    አላሁ አክበር
    ዘንድሮ ሀጅ በጣም ይለያል ሀጀል መብሩር አላህ ይቀበላችሁ

    • @kkhh7850
      @kkhh7850 5 років тому +1

      ለሁላቺንም አላህ ዪወፍቀን ያረቢ መሸአላ ተባረካላህ

    • @ዜድነኝወሄነትየገጉ
      @ዜድነኝወሄነትየገጉ 5 років тому

      @@kkhh7850 አሚን አላህ እኛንም ይወፍቀን

    • @afiyaabdu3559
      @afiyaabdu3559 5 років тому

      Wlwewrwb Eid Mubarak

    • @tnshuash426
      @tnshuash426 5 років тому

      አዎ በጣም ይለያል ጡሩ ነገር አይተናል በቅንነት ወደቻናሌ ጎራበይ

    • @tnshuash426
      @tnshuash426 5 років тому

      @@kkhh7850 አሚን ኢሻአላህ ወደቻናሌ ጎራበይ በቅንነት

  • @ተውሒድሱና
    @ተውሒድሱና 5 років тому +6

    ማሻላህ አላህ ይጠብቃቹ ምነበረው መካ ወይም መዲና በሆንኩኝ በአላህ በተለይ ለናቶቼና ለአባቶቼ ውሃ እንኳን ባቀብላቸው አላህ ይጠብቃቹ ክክክ ኡስታዝ ስለመካው አስቀኸኛል እኔ መካ ካዕባው የነካሁ እለት ጀነት የገባሁ ያክል ነበር ደስ ያለኝ ግን ሀጅ አይደለም እጂ

    • @እሙከሚላሙስሊሞችንወዳጅእ
      @እሙከሚላሙስሊሞችንወዳጅእ 5 років тому

      ሀጁንምአሏህይወፍቅሽ
      እኔም.ብዙጊዜኡምራሂጃለሁ.1ቀንካእባንነካሁ
      ።አሏህሀዝጁንእንድወፍቀንዱዓአድርጊልኝማት።

  • @ነኝተማር
    @ነኝተማር 5 років тому +7

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔ያአላህ ጉጉቴ ለሀጂ ያረብ ዱአአርጉልኝ ይችን ያነበበ በሙሉ ዱአ አርጉልኝ እዲወፍቀኝ እህት ወዲሞቸ

  • @فوزية-ص1ز
    @فوزية-ص1ز 5 років тому +9

    ማሻአላህ ማሻአላህ ድስስስስ ትላላችሁ ወላሂ ያረብ ሃጅ ሳላደርግ እዳትገለኝ ጌታ ያረብ የሁልግዜ ሙኜቴ ዱአ ነው ያረብ

    • @tube-oh4gs
      @tube-oh4gs 5 років тому

      Amin yareb yasakaleshi mar enam meyota nw

    • @እሙከሚላሙስሊሞችንወዳጅእ
      @እሙከሚላሙስሊሞችንወዳጅእ 5 років тому

      አሏህየግዝሽ.የምኞትሽንያሳካልሽ.የአኼራእህቴ
      ለኔምበዱዓሽአትርሸኝ.የኔውድ።ሊሏህስትይበዱዓሽአትርሽኝ

    • @فوزية-ص1ز
      @فوزية-ص1ز 5 років тому

      @@እሙከሚላሙስሊሞችንወዳጅእ ኢንሻአላህ ሀቢቢቲ ሁላችንም ሃጅን ይወፍቀን ያረብ

  • @hayatyallahbareyanagi130
    @hayatyallahbareyanagi130 5 років тому +16

    መሽ አለሀ መሽ አለሀ በጠም ደስ ይለላ አለሀ ለኝም ለቤተስቦችም ይውፉቃን ለኡማተ ሙሀማዴ ሁሉ ይውፊቃው የርብ

  • @loloahemd5377
    @loloahemd5377 5 років тому +19

    ማሻአላ ተባርህ እርህማን ሀጅን መብሩክ ተቀበል አላህ

    • @taybamohmad4989
      @taybamohmad4989 5 років тому

      ዋለይኩም ሰላም ወረሕመቱላሒ ወበረካትሁ አሕለን ፍኩም ማሻአላሕ አላሕ ሀጃችሁን መቅቡል አላሕ ያረግላችሁ እኛንም አላሕ ይወፈቀን ያረበ

  • @ናኢማብትኢብራሂም
    @ናኢማብትኢብራሂም 5 років тому +8

    ሁሌ ቴለቭዥን ላይ ሳየው መቼ ነው ባአካል ምታሳየኝ እል ነበር አሁን አልሀምድሊላህ የቀጣሁ ሀጅ ማማ ባባ ከነሱ ጋራ እድሀጅጅ ከልባቹ ዱአ አርጉልን

    • @lubabaabdu8442
      @lubabaabdu8442 5 років тому +1

      ኢንሻአላሕ በሠላም እዛው ደሪሣችሑ
      እምታሐጅጁ ያሪጋችሑ ነኢመትየ
      እኛም የናተ ተከታዪች ያሪገን ያረብ አሚን

    • @እሙከሚላሙስሊሞችንወዳጅእ
      @እሙከሚላሙስሊሞችንወዳጅእ 5 років тому

      አሏህይገዝሽያረብከልቤነውየምኞትሽንያሳካልሽ
      ካልሽውበላይያድርግልሽ
      በድንሽቀጥያድርግሽ

  • @rhamasaedhbibiri5477
    @rhamasaedhbibiri5477 5 років тому +8

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ማሸአላህ አላህ ይቀበላቺሁ ያርብ አላህ ለኛም ይውፈቀን ያርብ

  • @aaaa7195
    @aaaa7195 Рік тому +1

    ወአለይኩም አሰለም ወራህመቱለሂ ወበረካቱሁ ማሻአላሂ አላህ እኘንም የወፊቃን ያርብ

  • @astagfirullahastagfirullah2398
    @astagfirullahastagfirullah2398 5 років тому +7

    Mashallah Alhamdulilah jazakallah keyr abdurehim yetejemere masjiid allee...bewst mesmer hunetawen bezerzer lemeredat biyanagerung

  • @leylam.d1316
    @leylam.d1316 5 років тому +7

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته ماشاء الله عليكم تقبل الله منكم جميعًا حج مبرور اللهم آمين

  • @yazeedyazeed6919
    @yazeedyazeed6919 5 років тому

    ማሻአላህ ተባረክ አሏህ
    አሏሁ አክበር
    አሏሁ አክበር
    አላህ ይቀበላችሁ የኛ ምርጦች
    እኛንም አላህ ይወፍቀን ያረብ
    ኡስታዝ አብዱል መናን ጀዛክላ ኸይር

  • @የሀይቋሽቅርቅርየገጠ-ተ4ቀ

    መሸአላህ መሸአላህ በጣም ደስ ይላል ለኛም ቤተሰቦች አላህ ይወፍቅልን ያረብ ለሙስሊም እምነት ተከታዩች እንኳን ለአረፍ ኢድ በሰላም አደረሰን

  • @ነኝተማር
    @ነኝተማር 5 років тому +13

    መሸአላህ ተባረክ እሮህማን እኛንም ይወፍቀን
    ያረብ ዱአርጉልን ያእክዋኒ

    • @SaraSara-yh7yl
      @SaraSara-yh7yl 5 років тому +1

      ማሻ አላሕ

    • @fatimahoseen4010
      @fatimahoseen4010 5 років тому +1

      ወአለይኩም.ሠላም.ወራህመቱሏሂ.ወበረካትሁ.አልሐምዱሊሏህ.አጅሩን.አሏህይወፍቃችሁ.እኛንምይፍቀን.

    • @ነኝተማር
      @ነኝተማር 5 років тому

      @@fatimahoseen4010 አሚንንንንን

  • @ተውሒድሱና
    @ተውሒድሱና 5 років тому +7

    ውድ የሆናቹ ሙስሊም ቤተሰዎቼ እስኪ ለናቴና ለአባቴ አላህ ያድርሳቹኔ ሀጅ ይወፍቃቹ በሉልኝ ቀጣይ አመት እነሱን ለማምጣት ሀሳብ አለኝ ይሳካልሽ በሉኝ

    • @ሀዋ-ዐ3ኘ
      @ሀዋ-ዐ3ኘ 5 років тому

      ፊዳካ tube እስልምናዬ ለኔ ኩራቴ አላህ ያሳካልሽ እህት እኔም አስቤያለሁ ኢንሻአላህ አላህ ያሳካልን ያረብ

    • @Kwt-jt8hf
      @Kwt-jt8hf 5 років тому

      ኢንሸአላህ .አላህ.ይወፍቀቹወል.አብሺር

    • @kemilaali5022
      @kemilaali5022 5 років тому

      ኢንሻላህ ለሁላችሁም የንያችሁን የቀልብያችሁን ያድረግላችሁ

  • @ሀያትሀያት-ጨ4ረ
    @ሀያትሀያት-ጨ4ረ 5 років тому +5

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ ተባረካለህ ያረብ ኦረ እኛንም ወፍቀን እኔማ ሡሡቃ ነዉ የሆነብኝ

  • @vigidi8930
    @vigidi8930 5 років тому +3

    ወአለይኩም ሠላም ወርህመቱላህ ወበርካቱ ማሻአላህ ወዲማችን ዲኑ አሊይ ተቀበለላህ ሀጂ መብሩሩ ወዘበን መግፉር ሀባይብ

  • @seadaabeaite7104
    @seadaabeaite7104 5 років тому

    ማሻአላህ ተባረክ አላህ እኛ ስደት መራራው አምጥቶን ወላሂ እንደ ቤቴ ነው እም መላለሰው ሀጅ ኢንሻአላ ወደፊት ሰርቸ አገሬ ገብቸ ትዳሬን እህህ 10 አመት ሸቃላ ያረቢ በቃሽ በለኝ ያረብ

  • @እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ

    አላህ ይቀበላችሁ የኔ ምርጥ ኡስታዞች የዛሬ አምስት አመት ሀጅጃለሁ አላህ ይቀበለኝ ውይይ ካእባውጋ ስንደርስ ያለው ዴስታ እኔስ ብዙን ጊዜ ለማየትም ለመግባትም እድሉን አግኝቻለሁ

  • @ሀዊስደተኛዋነኝስለሁሉምአ

    ማሻ አሏህ አሏህ ለኛም ሀጅን ይወፍቀን ያረብ።ዲኖ አሏህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ በጣም ነው ምወድህ ወንድሜ።

  • @seadaali9857
    @seadaali9857 5 років тому +1

    መሺ አላህ ተባርከላህ ፣አላህ ይቀበላችሁ፣ለሌላው ኡማ፣አላህ ይህን እድል ይወፈቀው ።

  • @aminayoutubeaminayoutube1124
    @aminayoutubeaminayoutube1124 5 років тому

    ماشاء الله تبارك الرحمن ربي يحفظكم احبكوم كثيرا የምናከብራቸው ናቸው አላህ ይጠብቃችሁ ለእኛም ዱዓእ አድርጉልኝ ለእናትና ለአባቴ ሀጅ ማስደረግ እፈልጋለሁ

  • @huaweitab642
    @huaweitab642 5 років тому

    አልሀምዱሊላህ ባለቤቴ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ በየ ግዜው እሙራ ይወስደኛል በየግዜው ካባን ለመዘየር እድሉን አግኝቻለሁ አልሀምዱሊላህ አላህን አመሰግናለሁ

  • @እሙመሀመድ-ዠ1ሐ
    @እሙመሀመድ-ዠ1ሐ 5 років тому +4

    اللهم صلى وسلم على نبينا وسيدنا على محمد

    • @amamaamm4635
      @amamaamm4635 4 роки тому

      መሽለኣኔንምአለዪወፈቀን

  • @hayatlima7187
    @hayatlima7187 5 років тому +2

    መአሸአለህ መአሸአለህ በጠም ደስ ይላል አለህ ለዝህ እድል ያብቃን እኛንም ወገኖቼ

  • @ያረብተብትሊአለድኔሠሚኡል

    ማሻአላህ ተባረከላህ አላህ ይቀበላችሁ ያረብ እሥቲ ዱአ አርጉልኝ ላገሬ ካበቃኝ ሀጂና ኡምራን እድረግ

  • @መሃልኣምባይቱብ
    @መሃልኣምባይቱብ 5 років тому +1

    አሚን አሚን ዶአ አድርጉልኝ እኔም ሃጅን በጣም ነው የምመኝው ያረብ አላህ ይወፍቃችሁ ለኔም ዶኣ ድርገልኝ

  • @rukiyasadiqsuleiman2314
    @rukiyasadiqsuleiman2314 5 років тому +15

    ማሻአላህ የዘንድሮው ሆቴል ፀዳ ያለነው አወ ይህ ነው ለውጥ ያምናው ዚባላ ነበር ፎንዶቁ አልሀምዱሊላህ

    • @ZZZZ-xo9cf
      @ZZZZ-xo9cf 5 років тому

      Mashe allhe

    • @tube-oh4gs
      @tube-oh4gs 5 років тому

      Masha allha

    • @hawahawa7825
      @hawahawa7825 5 років тому

      እኔ እምልሽ የኢትጲያ ሰዉ ነዉ እዴ የሚአጰዳዉ ዉድ

  • @madinamohammad201
    @madinamohammad201 5 років тому +2

    ወአለይኩም ሰላም አልሃምዱሊላህ ወላሂ እንዴት ደሰ ይላል ዘንድሮ

  • @ameerajai3224
    @ameerajai3224 5 років тому +2

    ወአሌኩም ስላም ወራመቱላህ ወበረካቱ ማሻአ አላህ ደስ ይላል አልሀምዱሊላህ

  • @የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ

    አለሃምዱሊላህ ሱመ አለሃምዱሊላህ አህለን ውዶቼ ወንድም ኻሊድ የእርስ ቤቱ ጀግና እንኳን ለዚህ አበቃህ ታታሪው ጀግናው ወንድም ዲኑ የኛ አለኝታዎች እዚህ ቦታ ላይ ሳያችሁ እኔ እዛ ቦታ ያለሁ ያክል ነው የተሰማኝ አለሃምዱሊላህ አላህ ይጠብቃችሁ ኑሩልን ብዙ ሁኑልን ጄዛካላህ ኸይር አቡ ሃሩን

  • @bontujimma6388
    @bontujimma6388 5 років тому +3

    Masha Allah enyam allah iyofiiqeen du'a argue Len Insha Allah
    Amiiiiiiiiiiiin jzk 💖💖💖💖💖💖💖💙💙💙💙💙💙💙💙❣❣

  • @halimahabeshawit3807
    @halimahabeshawit3807 5 років тому +1

    Wa wr wb
    አሉሁ አክበር
    ማሻ አላህ ደስታቹ ደስታዬ ውዶቼ
    መልካም ስረቹሁን አላህ ይቃባለቹሁ
    እኛንም ይወፍቃን

  • @انابمال
    @انابمال 5 років тому +9

    መሻአላህ። መሻአላህ። አላህ ይቀበላችሁ መሻአላህ። ለኛ ም በዱአችሁ አትርሱን በጣም ደስ ይላል

    • @ኡምፋጡማ
      @ኡምፋጡማ 5 років тому

      مشاءالله تبارك. الله تقبل الله حجكم مقابل

  • @city7526
    @city7526 5 років тому +6

    ዋለይኩምአሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁው ማሻአላህአላህይወፍቀንሁላችንም

  • @የአልፍሩቅባለቤትነኝኡምሙ

    አልሀምዱሊላህ ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል አላህየ ቤተሰቦቸን ኡምራ እና ሀጂ ለማሰደረግ አብቃኝ ዱኒያየንም አኼራየንም አሳምርልኝ እኔ ከ 5 ወር በፊት ነበር ሰርፖራይዝ የሆንኩት ከምወደው ውዱ ባለቤቴ እና ከልጄ ጋር ኡምራ ያደረኩት በሂወቴ እንደዛ ቀን ተደስቸ አላቅም ያረብ አልሀምዱሊላህ

  • @ስደቴንወደድኩት-ዠ8ቸ
    @ስደቴንወደድኩት-ዠ8ቸ 5 років тому +15

    ወአለይኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህ ይቀበላችሁ የኔ ምርጦች

  • @ወሎየነኚየኮቻልጂወሎኮምቦ

    ወአሌይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህ ማሻአላህ አልሀምዱሊላሂ በጣም ደስ ይላል አላህ ይጠብቃቺሁ ዉዲ የኢስላም ልጆቺ የኛ አርአያ እናተ ናቺሁ ኡስታዞቻቺን አላህ ይጠብቅልን

  • @mrsjainab1784
    @mrsjainab1784 5 років тому +2

    Hajjiin baraa kana kan addaati mashaallah alhamdulillahi. Hedduu nama gammachisa kan ittifufuu nufha taasisuu inshaallah kuni carraa guddadha ,harun tube thanks too

  • @mrsjainab1784
    @mrsjainab1784 5 років тому +11

    Mashaallah tabarakallah rabbin isinirraa hajaalatu inshaallah hajjal mabruurii isinifi hataatuu abbotifi obbola kenna ,nufis du'aayi nufgodha ,barrii barana kangammachutii alhamdulillahi

    • @reemad9028
      @reemad9028 5 років тому +1

      Mrs Jainab መአሸለህአለህጠቢቀቹ

    • @mrsjainab1784
      @mrsjainab1784 5 років тому

      @@reemad9028አሚን

  • @naif60697
    @naif60697 5 років тому +4

    ዲኖማሻአላህ፡እንኩዋን፡ወፈቃቹ

  • @ZozoZozo-ny2jz
    @ZozoZozo-ny2jz 5 років тому +2

    አልሀምዱሊላህ ምስጋና ይገባዉ ለአለማቱጌታ አሚን እኛንም አላህ ይወፍቀን ሀጀል መብሩር

  • @ዜድነኝወሄነትየገጉ
    @ዜድነኝወሄነትየገጉ 5 років тому +5

    የዘንድሮው ፍንዱቁም የሚያምር ነው
    ማሽ አላህ

  • @fadhus
    @fadhus 5 років тому +6

    Mashallah Allah egnanim yewefken

  • @aishababy3527
    @aishababy3527 5 років тому +4

    wa wr wb masha Allah Allah ignanim yiwfeqan

  • @የረሱልወዳጅነኝአልሀምዱሊ

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ማሻአላህ አልሀምዱሊላህ ደስ ይላል አላህ እኛንም ይወፍቀን ያረብ በዱአችሁ አትርሱኝ ያረብ

  • @سميرهمحمد-ح4ه
    @سميرهمحمد-ح4ه 5 років тому

    ወአለይኩምሠላም ማሻአላህበጣምደስይላል እኛንምከቤተሠቦቻችንጋርአላህይወፍቀን

  • @eve.5192
    @eve.5192 5 років тому +2

    ወአለይኩም አሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ሁላችሁም እኳን ደስ አላችሁ ዲኑዬ እኳን ደስ አለህ ደስ ብሎናል

  • @rsfrdgfdg7812
    @rsfrdgfdg7812 5 років тому

    ማሸአለ አልሀምዱሊላ እኔ አለ ወፊቆኝ ያዘሬ አርት አማት ወለጆቼን አምጢቻለው እንሸአለ አሁንም አለማ አለኝ ቢእዚኒላ

  • @ኢስላማውይታሪኩች
    @ኢስላማውይታሪኩች 5 років тому +3

    ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል አልሀምዱሊላህ

  • @lobabaalmohammed9237
    @lobabaalmohammed9237 5 років тому +2

    አልሀምዱሊላህ ደስ ብሎናል በዱአቹሁ አትርሱን ከነ ቤተሰቦቻቺን አላህ ለሀጂ እንዲወፍቀን እናተንም አላህ ይቀበላቺለሁ

  • @l5388
    @l5388 5 років тому +1

    ውድ ኡስታዞችና ወንድሞች እንካንም ለዚህ ቀን አበቃን በዱአችሁ አትርሱን

  • @medinaridwan4171
    @medinaridwan4171 5 років тому

    ዋአሌኩመሰላም ወራመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህ አላህ ይጠብቅልን ያኡመተል መሱሊሚን ለኛም አላህ ይወፈቀን

  • @የአባቴልጅ-ዐ3ኰ
    @የአባቴልጅ-ዐ3ኰ 5 років тому

    ማሻአላህ ተባረከላህ ደስ ይላል ተቀበላሁ ወሚና ወሚንኩም ኩሉል ሀጃጆች

  • @abdolah6556
    @abdolah6556 5 років тому +2

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በጣም ደስ የሚል ነው የዘድሮው ሀጂ አላህ ይቀበላችሁ

  • @عليححهعغ
    @عليححهعغ 5 років тому +5

    ዋለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረ ካትሁ
    ማሻ አልላህ ማሻ አልላህ ማሻ አልላህ

  • @zuzutube5497
    @zuzutube5497 5 років тому

    ማሻአላህ ማሻአላህ
    ወአለይኩምሠላም ወራህመቱላወበረካቱ
    ሡለላህአለይሂወሰለም
    አላህበሰላምሠርታችሁ አላህምይቀበላችሁና በሰላምወደቤተሰብናወደናትአገራችሁ ኢቶቢያ ሠላምግብ የኛ ጀግኖች💚💛❤💚💛❤

  • @user-jq4po7oj3
    @user-jq4po7oj3 5 років тому

    ማሻአላህ ደስ ይላል አላህ ስብኅነሆታለ እኛም ቤተሰቦቻን ይወፍቀን ያረብ ውድ የእስላም ጀግኖች መብሩክ አለኩም ተቀበልአላህ ☝🌹🌹🌹🌹🌹

  • @kadijan88
    @kadijan88 5 років тому

    ማሻአላህ ተባረከላህ በጣም ደስይላል አላህ ሃጃቹን መቅብል አላህ ያርግላቹ የናተደ ስታ የኛም ደስታነው አላህ በሰላም ይመልሳቹ

  • @bdcbcfb8935
    @bdcbcfb8935 5 років тому +14

    ማሻ.አላህ..አልቅሸም.አልቀረሁ.ዱአየ.ተሰምቷል..ምኛቴ..ተሳክቷል..እኔንም..በዱአችሁ.አትርሱኝ

    • @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
      @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ 5 років тому

      አብሽሪ የኔ እህት እኔም ሀሳብ አለኝ ከባለቤቴ ጋር

    • @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
      @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ 5 років тому +2

      ኢሻ አሏህ አሏህ ለሁላችንም ይሳካልን

    • @ajjsj8500
      @ajjsj8500 5 років тому

      ማሻ አላህ በጣም ድስ የላል ድር አድርጉልልን ይ

  • @lovelove7261
    @lovelove7261 5 років тому

    ዋአለይኩም ወሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ አልሃምዱሊላህ እንኳን አላህ ወፈቃቹ እስቲ ለእናቴም ዱአ አድርጉላት በጣም በጣም ነው እምትመኘው የመመቷ ብዛ የአላህን ቤት ሳታስረግጠኝ አትግደለኝ ነው ብላ እምትለምነውና እስቲ ዳአዋቶች ከልባቹ ዱአ አድርጉላት ለእናቴ አላህ ሰበብ አድርጎ እንድትመጣህ ኢንሻ አላህ
    እናንተንም ሀጅል መብሩ ወዘንብል መክፉር ብለናል

  • @ናኢማብትኢብራሂም
    @ናኢማብትኢብራሂም 5 років тому

    ሙስሊም የተባለው ሁሉ አላህ ይወፍቀው ወላሂ ደሥ ሢል ቦታው ያአላህ ባልበላም ባልጠጣም እዛው ብኖር ደሥ ይለኝ ነበር

  • @ኩንፈየኩን-ከ1ኈ
    @ኩንፈየኩን-ከ1ኈ 5 років тому

    ማሻአሏህ ማሻአሏህ በጣም ደስይላል አሏህ ሀጃችሁን መቅቡል ያድርግላችሁ ለኛም ይወፍቀን ዱአድርጉልን ለኛም

  • @qatar3382
    @qatar3382 5 років тому +4

    ማሻ አላህ አላህዋ እኛንም ወፍቀን ያረብብብብ

  • @nicenasw3239
    @nicenasw3239 5 років тому

    ማሻአላህ በጣም ደስይላል በዱአቹ አትርሱን ሀገራችንም አላህ ሰለም ልያደርግልን አላህ ሙሀባ ፍቅር ስምምን መስማማትን እንድ ሰጠን ለዶ አብይ እድሜና ጤና እንድ ሰጠው በዱአቹ አትርሱን በተለይ ሰው በስጋት ላይ ነው ይርጋአለም አከባብ ለአላህ ብላቹ በዱአቹ አትርሱን

  • @አላህወኪልአለሁምዱላልላሂ

    ወአለይኩም ሰላም ወራህምቱላሂ ወበረካተሁ
    ማሻ አላህ ማሻ አላህ በጣም ደሰ ይላል

  • @temamazeytun5333
    @temamazeytun5333 5 років тому

    Masha Allah Masha Allah amen egnanim Allah yiwokin yarab

  • @yetagesemankemaanese268
    @yetagesemankemaanese268 5 років тому

    ماشاءاللہ الله أكبر جزاك اللهُ‎

  • @ፈቲያመሀመድA
    @ፈቲያመሀመድA 5 років тому +2

    ማሸአላህ አለይኩም ወላሂ አፍርካ ቲቪ እኔን ወደ ድነል ኢስላም ያመጥኝ ሚድያ ነው አልሀምዱሊላህ እስልምና ከተቀበልኩ 6 አመቴ አገባሁ ወለድኩ አለሀምዱሊላህ አለ ነእማ ይመኛል ታክሚያለሁ ጨርሶ ያድንሽ በሉኝ ዱአ አድርጉልኝ

    • @ليلاادم
      @ليلاادم 5 років тому

      አላህ ያሽርሽ ሀያቲ እኮን ወደ ኢስላም መጣሽ አላህ ፅናቱን ይስጥሽ

    • @ፈቲያመሀመድA
      @ፈቲያመሀመድA 5 років тому

      @@ليلاادم አሚን ያርብ

  • @SS-xj9bc
    @SS-xj9bc 5 років тому +14

    ወአሊኩም አሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትህ ሀጃችሁን ተቀባይ አላህ ይቀበላችሁ እኛንም አላህ ይወፍቀን

    • @madinamohammad201
      @madinamohammad201 5 років тому

      አሚንንንን

    • @noranuro5530
      @noranuro5530 5 років тому

      መሻላህተባርክላመሻላህእኔምተደሠኩአላህይጠብቃችሁወገኑችኢሥታዞችመሻላህእኔምተደሠትኩአለቀሥኪደሥታዉአሥለቀሠኘእርጀምእድሜተመኘሁላችሁይርቢ

  • @ናኢማብትኢብራሂም
    @ናኢማብትኢብራሂም 5 років тому +1

    ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አላህ ይወፍቀን ወላሂ የናቴ እና ያባቴ ላመጣቸው ምኞት አለኝ ለድዋቹም አሚን ያረብ

  • @EmanAhmed-og6lm
    @EmanAhmed-og6lm 5 років тому

    ማሽአላህ የኛ ጀግኖች አላህ ይጠብቅልን ደስታቼሁ ደስታችን ነው እኛንም አላህ ይወፍቀን ዘኔድ ዳእዋ አርጉልን

  • @الات-ج5ظ
    @الات-ج5ظ 5 років тому

    ዋሊኩም ሰላም ወረህመትሎሂ ወበረካትሁ መሸአላህ ደስየሚል ቀን ነው እኮን ለዚህ አበቃችሁ

  • @rahimahussenrahimahussen812
    @rahimahussenrahimahussen812 5 років тому +2

    ዋአልይኩም ሰላም ውራህመቱላሂ ውበረካትሁ አልሀምዱሊላህ እኮን በሰላም መጣችሁ

  • @fuziya6298
    @fuziya6298 5 років тому +2

    ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱ ላሂወበረካትሁ አልሀምዱ ሊላህ እኛንም አላህ ይወፍቀን

  • @የአላህባርያነኝ-ፈ6ቀ
    @የአላህባርያነኝ-ፈ6ቀ 5 років тому +2

    ማሻላህ ማሻላህ
    ማሻላህ ማሻላህ
    ተቃበል አላህ
    አላሁማ እኛንም
    ዎፈቃን ኸዲምም ቢሆን ሆኜ
    መሄድ እዴት እዳጎጎሁ ያርብ
    አታዉ ዎፍቃኝ

  • @mhelissasantos9939
    @mhelissasantos9939 5 років тому

    ማሽአላ ተባረክ እረህማን ሀጂ መቅቡል

  • @user-mf7hf1eu5u
    @user-mf7hf1eu5u 5 років тому +2

    ማሻአላህ እንኮን ለዚህ አበቃችሁ ከስር ወታችሁ አላህ ይቀበል ደስ ይላል ዱአችሁን ሰላታችሁን አላህ ይቀበል

  • @እሙመሀመድ-ዠ1ሐ
    @እሙመሀመድ-ዠ1ሐ 5 років тому +5

    ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱ ሀጃችሁን አሏህ ይቀበላችሁ እኛንም አሏህ ይወፍቀን ጀዛኩምሏህ ኸይር ቢላሎች እድሁም ሀሩን ይቱብ

  • @ኡሙቢንትእንድሪስ
    @ኡሙቢንትእንድሪስ 4 роки тому

    ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላህ ወበርካቱ ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል ዲኑ እድሜ ጤና ይስጣችው

  • @jamarjamar3291
    @jamarjamar3291 5 років тому

    ዋለኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ ለኛንም ለሁሉም ጀማተል ሙስሊም አላህ ይወፍቀን ያረብ ያአላህ

  • @zahremhamed7284
    @zahremhamed7284 5 років тому

    ዋለይኩመሰላም ወረመቱላሂ ወበረካቱ ማአሻ አላሀ ማአሻ አላሀ በጣም ደስስስ ይላል እኛንም አላሀ ይወፍቀን

  • @ናኢማብትኢብራሂም
    @ናኢማብትኢብራሂም 5 років тому +2

    እኳን ደስ አላቹ በስር ቤት ወታቹ ሀጅ ስላበቃቹ አልሀምሊላህ አላህ ይቀበላቹ

  • @sofayyaha5929
    @sofayyaha5929 5 років тому

    Mashallah taqabal Allah

  • @Alhamdulillah_2534
    @Alhamdulillah_2534 5 років тому

    ማሽአላህ አላህ ሀጃችሁን ያቀበላችሁ እንደኔም የአላህቤትለናፈቃችሁ አላህ ሁሉንነገር አስተካክሎልን ሀጅለማድረግ ያብቃን የአላህ ቤትክንለማየት ጓጓሁ አንተ በእዝነትህ አሳየኝ

  • @hakifanasr8299
    @hakifanasr8299 5 років тому

    ማሻአላህ ያረቢ እኛንም ቤተሰባችንም ይሄን ቦታ ወፈቀን

  • @mominamuhammad928
    @mominamuhammad928 5 років тому

    Masha Allah Masha Allah Masha Allah Masha Allah Masha Allah Masha Allah Tabbarak Allah

  • @ሀቢባወሎቱዪብ
    @ሀቢባወሎቱዪብ 5 років тому +3

    ማሻአላህ ስታምር አላህ እኛንም ይወፍቀን

  • @ilovemymom784
    @ilovemymom784 5 років тому +3

    ማሻ አላህ ፣አላህ እኛንም ይወፍቀን

  • @ኩራትያእላህብቻነውኩራትያ

    ማሺእላህ እልሖጃተል መብሩራ
    እላህ ለሁላቺንም እላህ ይወፊቀን ያረብ

  • @ፋፊየአላህባሪያ
    @ፋፊየአላህባሪያ 5 років тому

    Masha Allah Masha Allah Masha Allah masha Allah masha Allah Allah akebar Allah akebar

  • @leylasurur507
    @leylasurur507 5 років тому

    ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻ አላህ ለሀጅ የሄዱትን ሁሉ አላህ ይቀበላቹ እኛንም አላህ ይወፍቀን