ክትፎ ከፒዛ ጋር ተከሽኖ ምን ጣት ብቻ እጅ ያስቆረጥማል የኩሽና ሰአት /ቅዳሜን ከሰአት/

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 40

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 3 роки тому +8

    አገራችን እኮ ተሠርቶ መለወጥ የሚቻልበት ነበር.. ግን ክፉዎች መልካም ራእይ የማይታያቸው ተገኙና ድብልቅልቃችን ወጣ። አቤቱ በምህረትህ አስበን🙏

  • @andegnaentertainment6172
    @andegnaentertainment6172 3 роки тому +6

    ቤቱን ባህላዊ ይዘቱን በጣም ነው የወደድኩት, በጣም👍👍

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር

    ፀጊዬ ጉፋን ይዞሽ ነው ድምፅሽ ተቀየረ ዮኒዬ ግርግር ዋው እኔም ለመጀመርያ ግዜ ስሰማ ሲያስጎመጅ ደሞ ዮኒዬ ፈታ ያልክ ሰው ስወዳቹ እኮ

  • @ፍርየየዋግሺሞቹፈርጥተገኜ

    እኔ ምለው ሉላን አሳይታቺሁ የት ከተታቺሆት በህግ አምላክ አምጦት እረ ጸዲ ጉፋን ይዞሺ ነው ድምጽሺ ተቀየረ 😘😘😘😘😘

  • @miryamfeleke
    @miryamfeleke 3 роки тому +2

    wow betaam des yilal kitfo pizza andegna

  • @messizemene
    @messizemene 3 роки тому +5

    ፒዛ ምርጫዬ ነው 😍😘

  • @jowmind9277
    @jowmind9277 3 роки тому +4

    yemejemeriya gize ethiopia rasuan yecale pizza norat, betam new mitafitew

  • @milkitube7362
    @milkitube7362 3 роки тому +6

    ፀጊ የሆነች የሰው ሆድ ገማች ነገር ናት ስታስጠላኝ።ሁሌ ምግብ ሲበሉ አስተውሏት!!!! ብዙ እንደበላ ሳትነግረው አልፋ አታውቅም ።። ከቤትሽ ቢበላ ጉዱ ነበር። ዮኒዬ በደንብ ብላ አባቴ 🙌😍😍 ምንም ነገር ያምርብሀል!!!

    • @bonitagebs7935
      @bonitagebs7935 3 роки тому

      ለማጣላት ነው

    • @milkitube7362
      @milkitube7362 3 роки тому +1

      @@bonitagebs7935 😂😂 በጭራሽ ። ከ እንግዲ አስተውያት።

    • @bonitagebs7935
      @bonitagebs7935 3 роки тому

      ግን ፀጊ መቀለድ ተሰወዳለች ለዛ ነው

    • @bonitagebs7935
      @bonitagebs7935 3 роки тому

      @@bh5607 መብትሽ ነው እኔ ደሞ ትመቸኛለች

    • @milkitube7362
      @milkitube7362 3 роки тому +1

      @@bonitagebs7935 ፀጊ በሌላ account ነሽ እንዴ?😂 ይሄ ጥላቻ አደለም። ችግር አለባት ማለት ሁሉ ነገርዋ ልክ አደለም ማለት አደለምኮ

  • @techtube4339
    @techtube4339 3 роки тому +1

    በጣም ምርጥ ነው ፈጣሪ ከናንተ ጋር ይሁን

  • @sosiesosie9162
    @sosiesosie9162 3 роки тому +1

    የፒዛው ሊጥ የቡላ/ቆጮ ዱቄት ቢሆን ጥሩ ነው

  • @ESU05
    @ESU05 3 роки тому +4

    አምላኬ ሆ ሀገራችን ሰላም አድርግልን :ሰላም ፍቅር መተሳሰብ መከባበር የሰፈነበት ዓመት ያምጣልን!:!"!:!!

  • @messizemene
    @messizemene 3 роки тому +4

    እግዚአብሔር በዚህ ሰአት ለተራቡና ለተቸገሩ ይድረስላቸው💚💛❤ ሁላችሁም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ።🙏

  • @neimatube2559
    @neimatube2559 3 роки тому +5

    "ለዚች አጭር እድሜ ለዚች ከንቱ ዓለም እድሜያችን ረዝሞ ላንኖር ዘላለም
    በድንት ተጠርተን ላይቀር መሄዳችን
    መልካም ጥሩ ይሁን ሁልጊዜ ስራችን "ua-cam.com/video/KiHkzfoHm0A/v-deo.html

  • @messizemene
    @messizemene 3 роки тому +3

    የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ💚💛❤

  • @warababeser1
    @warababeser1 3 роки тому +6

    😝Don't use a steel spoon on a non stick pan!!!
    It will scratch and ruin the pan.
    Know the basics!

    • @semhar7243
      @semhar7243 3 роки тому

      That was my opinion too

  • @ቅድሰትነኝወሎየዋእማምላከ

    ይኒየ ጨዋታህን ሰወድልህ ዉቦቺ🇪🇹👍

  • @zinatmohamed8131
    @zinatmohamed8131 3 роки тому +1

    እርጉዝነሽ

  • @surafelbekele1847
    @surafelbekele1847 3 роки тому +1

    የፀጊ ድምፅ ምን ሆኖ ነው

  • @user-ru2ut4ur7y
    @user-ru2ut4ur7y 2 роки тому +1

    አይ ዮኒ ምገቡ ባይጣፍት እንኳን ታስጎመጃለህ

  • @Natiworku
    @Natiworku 3 роки тому +1

    ክትፎ በፒንሳ ይለች መስሎኝ..

  • @Usher.Mk77
    @Usher.Mk77 3 роки тому +2

    ፒዛ በ ክትፎ በጣም ይሸክካል አይሄድም ምሰኪኑ ህዝባችንን ትቀፍሉታላችሁ አይደል Omg

  • @Ethiopian251
    @Ethiopian251 3 роки тому +1

    እፀገነት የክትፎውን በሬ ውጠሽ ነው እንዴ የምታወሪው 😂😂😂

  • @ziondaniel902
    @ziondaniel902 2 роки тому

    I like her business idea, but ,Ethiopian tradition food its nice when we see it on TABA, KOBA not mixing with eropian thing. Just my opinion!!!!!

  • @ethiopiaethiopia4960
    @ethiopiaethiopia4960 3 роки тому

    ፀገነት እንዲ ታመሽ ድምፅሽ ተዘግቶ እንዴት ኢቢኤስን የሚያክል ጣቢያ ላይ ፕሮግራም ትሰሪያለሽ ይሄ የስግብግብነት ምልክት ለሙያው ክብር አለመስጠትና ዋናው ተመልካችን መናቅ (አለማክበር) ነው ስትታመሚ እረፍትወስደሽ ሲሻልሽ ብትመለሽ ጥሩ ነው በዚህ አይነት ሞተሽም እምትቀሪ አትመስይም

  • @mulehabeshamedia9345
    @mulehabeshamedia9345 3 роки тому +2

    ደሴ ወሎ በጣም አሳዛኝ 👇
    👇
    ua-cam.com/video/h68JLpkbOtI/v-deo.html

  • @yube3674
    @yube3674 3 роки тому +1

    ዩኒ መጣጡ አልታመቼሀም ከፊትክ አነብኩ✔✔✔🤓🤓🤓🤓🤓🤓🤓

    • @jowmind9277
      @jowmind9277 3 роки тому

      yetemecew new gin mimeslew mitit adirgo bande sicerisew

  • @zinatmohamed8131
    @zinatmohamed8131 3 роки тому

    ሆድሽ ተመልካቾች እስካሁን አላዩሽም የመዳም ቅመሞች