አንድ መንፈስ፣ አንድ ተስፋ፣ አንድ አካል ክፍል 1

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 30

  • @biniamalemayehu2324
    @biniamalemayehu2324 3 роки тому

    በሁሉ ነገር ጌታን አመሰግናለው። ስለ አንተ መጋቢነት በብዙ ነገር ጌታን አመሰግናለው በአንድ ነገር ግን አብልጬ ጌታን አመሰገንኩት። ይኸውም ይህ መልዕክት/ትርጓሜክ በመቅረፀ ድምፅ ለብዙ ዘመን ሳይጠፋ ለሚቀጥው ትውልድ መተላለፍ መቻሉን ሳውቅ ደስ እያለኝ ጌታን አከበርኩ።

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 3 роки тому +2

    ያሬዶዬ ያባቴ ብሩክ ዘመንህ ይለምልም 🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 9 місяців тому

    ኢየሱስ ይባረክ❤

  • @tekowameeshtu7914
    @tekowameeshtu7914 3 роки тому +1

    ዘመንህ ህይወትህ ይባረክ በጣም የሚገርም ትምዕርት ነው የበለጠ ፀጋ ይለቀቅልህ

  • @ethiopiankidssongsandgames678
    @ethiopiankidssongsandgames678 3 роки тому +3

    What a day to start my day with your teaching ! Piece of heaven !! Much blessing !!

  • @abbeygetu6100
    @abbeygetu6100 3 роки тому

    እረ ህይወቴን እየለወጠው ነው ቃልክ እስከዛሬ አለመስማቴ ቆጨኝ ተባረክ ወንጌላዊ ያሬድ

  • @tigstbiruk3856
    @tigstbiruk3856 3 роки тому +3

    Geta Eyesus yibarkh wengelawi Yared

  • @ዜድሾየክርስቶስ
    @ዜድሾየክርስቶስ 3 роки тому

    የዛሬ 6አመት አካባቢ ነበር የሰማሁት ዛሬም ቃሉ አዲስ ነው። ያሬዶዬ እድሜህ ይርዘም

  • @eteneshdemessie8334
    @eteneshdemessie8334 3 роки тому

    ወንድሜ ያሬድ እግዚአብሄር በዘመንህ ሁሉ ይባርክህ ከዚህም በላይ በቃሉ ያሳድግህ

  • @tamirumathewos5
    @tamirumathewos5 3 роки тому +2

    ወንጌላዊ ያሬድ ጌታ አብስቶ ይባርክህ ይሄንም ትምህርት 2015 የዛሬ 8 ዓመት UA-cam አልጠቀምም ነበርና አንድት እህት ጌታ ይባርካት በwhat’spp ልካሀኝ ስሰማ የተባረኩት ህይውቴን የለወጠኝ መልክት ሀ ብዬ ትምህርትን ማሰማት የጀማርኩት ከዚህ ትምርት ነው አሁንም መልሼ እሰማለሁ !!!!

  • @zewditudano5897
    @zewditudano5897 3 роки тому

    ዋው!!!ወንድሜ ወንጌላዊ ያሬድ ልዑል እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህእጥፍ እጥፍ ይገለጥልህ ስለአንተ እግዚአብሔር ንለዘላለም እባርከዋለሁ

  • @yoditdesalign8091
    @yoditdesalign8091 3 роки тому

    GOD bless yaredye🙏

  • @graceayana5731
    @graceayana5731 3 роки тому

    Yaredo you are real teacher ,

  • @henokabraha894
    @henokabraha894 3 роки тому

    God bless you

  • @freweynigetahun955
    @freweynigetahun955 3 роки тому +1

    God bless you evangelist yaredo
    Be10 kifle temera chereshew neber
    Neger gen ye egzabeher kale zarem adis new🙌🙌

  • @abrahammulu502
    @abrahammulu502 3 роки тому

    Ev. Yaredo, The word revealed in your teaching refreshes my soul, builds, equips, and holds me firmly to the word of life. You're a word of life ambassador!, Be blessed!

  • @እግዝአብሔርፍቅርነውእግዚ

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ 😍💞💐

  • @gedamawitethio6915
    @gedamawitethio6915 3 роки тому

    እግዚአብሔር ጸጋውን አብዝቶ ይጨምርልህ የኔ ወንድም🙏🏽🙏🏽🙏🏽 እግዚአብሔር በቃሉ ባርኳኛል

  • @selomephoto2757
    @selomephoto2757 3 роки тому

    Yes!! Amen

  • @hananhanan-en7ku
    @hananhanan-en7ku 3 роки тому +2

    God bless you betam telek temert new

  • @selomephoto2757
    @selomephoto2757 3 роки тому

    God bless you and your family,

  • @hailedawitsolomon9998
    @hailedawitsolomon9998 3 роки тому

    አጀማመርህ አደንቃለሁ። መጨረሻው ደ/ር ምህረት ጠይቀው።

  • @henokdesalegn2004
    @henokdesalegn2004 2 роки тому

    በጣም ነው ምንወድህ ያሬድ ሠው ማነው በሚለው ላይ ብታስተምረን ደስ ይለናል

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 3 роки тому

    Amen 🙏🏽 Amen God bless you and nice to see you back

  • @cellbiomedeth6708
    @cellbiomedeth6708 3 роки тому

    ohh what a blessing ,please the next part

  • @sl6109
    @sl6109 3 роки тому

    Just Wow

  • @meazaafework9562
    @meazaafework9562 3 роки тому

    Wey wendem yared hulem tasdememgnalh ere antes berek belelegn

  • @rahelmekonnen3983
    @rahelmekonnen3983 3 роки тому

    I have seen it before repeating it such a Nice teaching can you pls upload the next parts too
    Stay blessed