Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ዋው አገላለፅ
በጣም ምጥቅ ሰው በእውነት እውቀትና ጥበብኅ ደስ የሚል ነው ፍፃሜኅን ያሣምረው
Very smart guy ! Ethiopia needs more like you hawey
Well come ማምዬ ምርጥ እትዮጵያዊ 🇪🇹🙏አላህ ይጠብቅህ
ማሜ መልካም ቀና ልብ ያለህ አላህ እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥህ ምናለ ሁሉም እዳንተ ሰፍ አድርጎ ቢያስብ የት በደረስን አላህ ሀገራችንን ሚሲኪኑን ህዝብ በደልና መከራ ሞሞት መሳደድ በቃ ይበለን ሰላሙን ያውርድልን
እወቅቱ መሸ አለህ ነው ጭቅለትክ ዳስ ይለል አቤት አገለለፅ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✅✅✅✅✅right you are the Best
አላህ ለሰው ልጆች ተቆጥረው የማይዘለቁ ውለታዎችን ውሏል ፤ ሆኖም ታላቁን ነብይ ﷺ የሚስተካከል ውለታና ፀጋ ግን የለም። ﷺ، ﷺ، ﷺ ua-cam.com/video/RGFGjw0Q6Bs/v-deo.html
ገና ሳይናገር ምጡቅ እንደሆነ እሚገበኝ ነገር😎ማሜ ሀቢቢ❤
አባቴ አንተ ታድለሃል እግዚአብሔር ያንተን አይነቱን ያብዛልን እንዴት ምስጥ ብዬ እንዳዳመጥኩህ እና ከጀርባህ ያሉት ሰውዬ ምስጥ ብለው የሚያዳምጥት
ሰላም ለሁላችን ይሁን። ወንድማችን ቡርሀን ብርቅና ድንቅና የአገራችን ዕንቁ ሀብት ነህ። ከአንደበትህ የሚወጣው ሁሉ የሚገርም ነው! ይሄን አይነት አስተሳሰብ ሁላችንም።ምውስጥ ሰርጾ በተግባርም።መተግበር ያለብን ነገር ነው። ሀሳብህን እጋራለሁ። "ሰው" መሆን እጅግ አስፈላጊ ነገር ነው። ሁሉም ሰው ፓለቲካን ማወቅ አይጠበቅበትም። እኔ እንዲሆንብኝ የማልፈልገውን ሁሉ ለሌላው አለማድረግ ነው። አመሰግናለሁ። ኑርልን።
በጣም ልንማርበት ይገባል እንዳንበአይነቱ ያብዛልነ አቤት ጭንቅላት የእግዚአብኄር ስጦታ ነው ተባረክ
You are the one and only !!!brother thanks for sharing your thoughts 🙏
የሚገርም ደራሲ ነው :::::::::::::👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ወንድማችን አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
ማሻ አላህ ምሪጥ ትምሪት ነዉ
الله يحفظك
እግዚአብሔር እገራችንን ስላም ያርግልን
አህለን ማሜ እኮን ደህነ መጣህ
ማሜ አይምሯችን ያንተን እሩብ ያህል ቢያስብ አገራችን ትለወጥነበር
አላህ አገራችን ሰለም የሪግልን የአላህ
መሸአላህ. ማሜ. . አላህ. እውቀትን. አብዝቶ. ይስጥ. የኔ. እቁ. ኢትዮጵያዊ.
ፀግ ማሪዬ ዮኒዬ ወንድማችን እንወዳችኋለን 🇪🇹
መሻላተባርክላ።አላህይጠብቅህ።አገራችንንሠላምያርግልን።ያርቢ
That one genius man 🎉🎉
ebs እባካችው የቡርሃንን ስልክ ስጡኝ በፍቅሩ ተሰቃየው
ዳማከሴጠጭበት ዳማከሴነውያልኩት 🤣🤣
Masha allah mamey🇪🇹❤👌
ቡርሀን ማሜ በጣም ምርት ሰው።
መሜኮ ኢትጲያ አለችኝ ከምትላቸው ሙሁሮች አንዱ ነው
👏👏
ቅዳሜን ከሰዓት እንኳን በደና መጣችሁ
መሀመድ ያተን አይነት ሌላ አድ ሰዉ ቢኖር አገራችንን ትቀይሩ ነበር ይሄ ወሎ የሚባል አገር አተን ኡሴታዝ አብኪን ሙ ፊቴን ሸህ አላማዲንን ፈጥሮል
Yezarew program 👌
ትክክል ህዝቡን መሆን ትክክል
እነ አያከሌ ፕሮፌሰር ዶክተር ተብለው ?አገራችንን ለማጥፋት የዉሸት ትርክት በመተረክህዝብን በህዝብ ላይ ሲያሳምፁ ይዉላሉ ፡እንደ ማሜ አይነት ያብዛልንሰውየው ላይብረሪ ነው....
ከከከከከ ተኃላው ያለው ሰውየ ተመመሰጡ የተነሳ አስተያየቱ አሳቀኝኝ
ይገርማል እዴት ተመለከትሺዉ ልጁ በጣም ጎበዝ ነዉ የደሴ ልጂ ነዉ በጣም በጣም ጎበዝ ነዉ
@@user-mf7hf1eu5u እንደ ወሎየ እኮነኝ ለቅኔ ትኩር ብየክክክክ አወ የደሴሌጂነው አሏህ ይጨምርለት
@@ስምለምኔሙስሊምነኝእ-ጸ6ቀ ሃሃሃእኔ እራሴ ደጋግሜ እየሳኩ አየሁት አሚን አሚን እህቴ አገራችንን አላህ በቃ ይበላት
ማሻአላህ
እኔ ያንችን ኮሜት ሳይ ነው ያየሁት ክክክክክክክ
ሱብሓንኣላህ ሰውየው ከመጠን በላይ መፈላፈስ የተነሳ ከዲኑ ለቀቅ እያለ ያለ ይመስለኛል ኣሁን ኢንዳይረክት ኢየሱስ ወይ መሲህ ክርስትያኖች እንደምያምኑት ለሰዎች ቤዛ ሁኖ እንደሞተ እያመነ ነው ኢንዳይረክት ይህ ደግሞ እንደ ሙስሊም እንዲህ ብሎ ማሰቡም መናገሩም ስህተት ነው እላለሁ ኣላሁ ኣዕለም
Yihin yahil cinkilat yalew sew ahun ante yalkewun sayasib ina kedinu inde mayigach sure sayhon yetsafe yimeslahal😅 bante bet ahun sew yalasebewun asibe motehal😂
@@OsamaIslam-i8tደነዝ መጀመርያ ምን ብየ እንደጻፍኩ በደንብብ ኣንብበው ዋናው እሱ ደግሞ ምን እያለ እንዳለ ስማው በስሜት ከምትናድ መሲህ መስዋእት እንደሆነ እየገለጸ ነው ይህ ኣነጋገር ደግሞ እሱ ሌላ ብያስብ በግልጽ ኣማርኛ ከክርስትና እምነት የሚሄድ ነው ኣሁንም ጭንቅላትህ ተጠቀም ሙስሊም ነኝ ባይ ከሆንክ በዲንህ ቂራ ይኑርህ ሰዎችን ማድነቅ ሌላ ነው በዲንህ መደራደር ግን ድንቁርና ነው ሶ እንደ ኣዋቂ ሰከን ብለህ ኣዳምጥ ምን እንዳልኩና ምን እያለ እንዳለ ግን ታቅ ይሆን ስንት ኣሊሞች ከመጠን በላይ እውቀት የነበራቸው ከመጠን በላይ መፈላፈሳቸው ወደ ኣላህ የሚባል የለም የሚል እምነት እንደገቡ ? እኔም ስጋቴ ይህ ወንድም ከመጠን በላይ መፈላፉ ሸርተት እንዳይል ነው ምክንያቱ ኣኳሃኑ ደስ ኣይልም ሰውየው በጣም በሳል ነው ኣዋቂ ነው ሌላ ጉዳይ ነው ስለዚ ኣንተ ማወቅ ያለብህ ማን ነው ሳይሆን ምን እያለ ነው ብለህ ኣስብ ገባህ ??? ደግሞ የደንቆሮ ችግር ሰዎችን ብዙ ሲለፈልፉ ስያይ ፍጽምና ኣዋቂ ከነሱ በላይ ኣሳቢ እንደሌለ ኣርገው ያስባሉ ይህ ራስ መተማመን የሌለው ሰው ተግባር ነው ኣሁን ኣንተ ከሱ በምን ታንሳለህ ? እኔስ ከምን ኣንሳለሁ ለሁላችን ኣላህ ጭንቅላት ኣልሰጠንም እንዴ?
ማሸአላ
Gobez.
🙏🏽 ኢቢኤሶች ረ ተው በዚህ ዝግጅት ጋሽ ፋንታሁን ዋቄን አቅርቡልን 🎊
ማሚዋ እዉቀት ማሻአላህ
መሽአላ
ወንድሜ ሀሳብህ በጣም ጥሩና የሚያስተምር ነው::ነገር ግን የምትቀላቅለው እንግሊዘኛ እጅግ የበዛ እና አሰልች ሆነ:: እንደፀሀፊ /እንደባለሙያ ማስተካከል አለብህ:: እንግሊዘኛ የማይችል ብዙ የ EBS ታዳሚ እንዳለ ደግሞ አትርሳ በተረፈ በሌላ ዝግጅት ጉራማይሌህን አስተካክለህ ጥርት ባለ ቋንቋ እንደምናይህ ተስፋ አለኝ::
ንግግሩን ለመረዳት የከበደህ ይመስላል !!!ሚያወራውን ለመረዳት ሞክር!!!!
አህለን ማምየየየየ ባባ
ለመረዳ የከበዳቸው ይመስላልዝም ብሎ ከመቀበል ውጭ በዋጥም ባይዋጥም ዝም
Chnklat 100%%
እንደ ህዝብ መኖር። ትልቅ ሰው ነህ አላህ ከፍ ያርግህ
👏👏👏👍💐🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌👌
ዮወኒ ስታወራ አረብኛ ትቀላቅላለህ ከየት የመጣ ነው
ዋው አገላለፅ
በጣም ምጥቅ ሰው በእውነት እውቀትና ጥበብኅ ደስ የሚል ነው ፍፃሜኅን ያሣምረው
Very smart guy ! Ethiopia needs more like you hawey
Well come ማምዬ ምርጥ እትዮጵያዊ 🇪🇹🙏አላህ ይጠብቅህ
ማሜ መልካም ቀና ልብ ያለህ አላህ እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥህ ምናለ ሁሉም እዳንተ ሰፍ አድርጎ ቢያስብ የት በደረስን አላህ ሀገራችንን ሚሲኪኑን ህዝብ በደልና መከራ ሞሞት መሳደድ በቃ ይበለን ሰላሙን ያውርድልን
እወቅቱ መሸ አለህ ነው ጭቅለትክ ዳስ ይለል አቤት አገለለፅ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✅✅✅✅✅right you are the Best
አላህ ለሰው ልጆች ተቆጥረው የማይዘለቁ ውለታዎችን ውሏል ፤ ሆኖም ታላቁን ነብይ ﷺ የሚስተካከል ውለታና ፀጋ ግን የለም።
ﷺ، ﷺ، ﷺ ua-cam.com/video/RGFGjw0Q6Bs/v-deo.html
ገና ሳይናገር ምጡቅ እንደሆነ እሚገበኝ ነገር😎
ማሜ ሀቢቢ❤
አባቴ አንተ ታድለሃል እግዚአብሔር ያንተን አይነቱን ያብዛልን እንዴት ምስጥ ብዬ እንዳዳመጥኩህ እና ከጀርባህ ያሉት ሰውዬ ምስጥ ብለው የሚያዳምጥት
ሰላም ለሁላችን ይሁን። ወንድማችን ቡርሀን ብርቅና ድንቅና የአገራችን ዕንቁ ሀብት ነህ። ከአንደበትህ የሚወጣው ሁሉ የሚገርም ነው! ይሄን አይነት አስተሳሰብ ሁላችንም።ምውስጥ ሰርጾ በተግባርም።መተግበር ያለብን ነገር ነው። ሀሳብህን እጋራለሁ። "ሰው" መሆን እጅግ አስፈላጊ ነገር ነው። ሁሉም ሰው ፓለቲካን ማወቅ አይጠበቅበትም። እኔ እንዲሆንብኝ የማልፈልገውን ሁሉ ለሌላው አለማድረግ ነው። አመሰግናለሁ። ኑርልን።
በጣም ልንማርበት ይገባል እንዳንበአይነቱ ያብዛልነ አቤት ጭንቅላት የእግዚአብኄር ስጦታ ነው ተባረክ
You are the one and only !!!brother thanks for sharing your thoughts 🙏
የሚገርም ደራሲ ነው :::::::::::::👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ወንድማችን አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
ማሻ አላህ ምሪጥ ትምሪት ነዉ
الله يحفظك
እግዚአብሔር እገራችንን ስላም ያርግልን
አህለን ማሜ እኮን ደህነ መጣህ
ማሜ አይምሯችን ያንተን እሩብ ያህል ቢያስብ አገራችን ትለወጥነበር
አላህ አገራችን ሰለም የሪግልን የአላህ
መሸአላህ. ማሜ. . አላህ. እውቀትን. አብዝቶ. ይስጥ. የኔ. እቁ. ኢትዮጵያዊ.
ፀግ ማሪዬ ዮኒዬ ወንድማችን እንወዳችኋለን 🇪🇹
መሻላተባርክላ።አላህይጠብቅህ።አገራችንንሠላምያርግልን።ያርቢ
That one genius man 🎉🎉
ebs እባካችው የቡርሃንን ስልክ ስጡኝ በፍቅሩ ተሰቃየው
ዳማከሴጠጭበት ዳማከሴነውያልኩት 🤣🤣
Masha allah mamey🇪🇹❤👌
ቡርሀን ማሜ በጣም ምርት ሰው።
መሜኮ ኢትጲያ አለችኝ ከምትላቸው ሙሁሮች አንዱ ነው
👏👏
ቅዳሜን ከሰዓት እንኳን በደና መጣችሁ
መሀመድ ያተን አይነት ሌላ አድ ሰዉ ቢኖር አገራችንን ትቀይሩ ነበር ይሄ ወሎ የሚባል አገር አተን ኡሴታዝ አብኪን ሙ
ፊቴን ሸህ አላማዲንን ፈጥሮል
Yezarew program 👌
ትክክል ህዝቡን መሆን ትክክል
እነ አያከሌ ፕሮፌሰር ዶክተር ተብለው ?
አገራችንን ለማጥፋት የዉሸት ትርክት በመተረክ
ህዝብን በህዝብ ላይ ሲያሳምፁ ይዉላሉ ፡
እንደ ማሜ አይነት ያብዛልን
ሰውየው ላይብረሪ ነው....
ከከከከከ ተኃላው ያለው ሰውየ ተመመሰጡ የተነሳ አስተያየቱ አሳቀኝኝ
ይገርማል እዴት ተመለከትሺዉ ልጁ በጣም ጎበዝ ነዉ የደሴ ልጂ ነዉ በጣም በጣም ጎበዝ ነዉ
@@user-mf7hf1eu5u እንደ ወሎየ እኮነኝ ለቅኔ ትኩር ብየክክክክ አወ የደሴሌጂነው አሏህ ይጨምርለት
@@ስምለምኔሙስሊምነኝእ-ጸ6ቀ ሃሃሃእኔ እራሴ ደጋግሜ እየሳኩ አየሁት አሚን አሚን እህቴ አገራችንን አላህ በቃ ይበላት
ማሻአላህ
እኔ ያንችን ኮሜት ሳይ ነው ያየሁት ክክክክክክክ
ሱብሓንኣላህ ሰውየው ከመጠን በላይ መፈላፈስ የተነሳ ከዲኑ ለቀቅ እያለ ያለ ይመስለኛል ኣሁን ኢንዳይረክት ኢየሱስ ወይ መሲህ ክርስትያኖች እንደምያምኑት ለሰዎች ቤዛ ሁኖ እንደሞተ እያመነ ነው ኢንዳይረክት ይህ ደግሞ እንደ ሙስሊም እንዲህ ብሎ ማሰቡም መናገሩም ስህተት ነው እላለሁ ኣላሁ ኣዕለም
Yihin yahil cinkilat yalew sew ahun ante yalkewun sayasib ina kedinu inde mayigach sure sayhon yetsafe yimeslahal😅 bante bet ahun sew yalasebewun asibe motehal😂
@@OsamaIslam-i8tደነዝ መጀመርያ ምን ብየ እንደጻፍኩ በደንብብ ኣንብበው ዋናው እሱ ደግሞ ምን እያለ እንዳለ ስማው በስሜት ከምትናድ መሲህ መስዋእት እንደሆነ እየገለጸ ነው ይህ ኣነጋገር ደግሞ እሱ ሌላ ብያስብ በግልጽ ኣማርኛ ከክርስትና እምነት የሚሄድ ነው ኣሁንም ጭንቅላትህ ተጠቀም ሙስሊም ነኝ ባይ ከሆንክ በዲንህ ቂራ ይኑርህ ሰዎችን ማድነቅ ሌላ ነው በዲንህ መደራደር ግን ድንቁርና ነው ሶ እንደ ኣዋቂ ሰከን ብለህ ኣዳምጥ ምን እንዳልኩና ምን እያለ እንዳለ ግን ታቅ ይሆን ስንት ኣሊሞች ከመጠን በላይ እውቀት የነበራቸው ከመጠን በላይ መፈላፈሳቸው ወደ ኣላህ የሚባል የለም የሚል እምነት እንደገቡ ? እኔም ስጋቴ ይህ ወንድም ከመጠን በላይ መፈላፉ ሸርተት እንዳይል ነው ምክንያቱ ኣኳሃኑ ደስ ኣይልም ሰውየው በጣም በሳል ነው ኣዋቂ ነው ሌላ ጉዳይ ነው ስለዚ ኣንተ ማወቅ ያለብህ ማን ነው ሳይሆን ምን እያለ ነው ብለህ ኣስብ ገባህ ??? ደግሞ የደንቆሮ ችግር ሰዎችን ብዙ ሲለፈልፉ ስያይ ፍጽምና ኣዋቂ ከነሱ በላይ ኣሳቢ እንደሌለ ኣርገው ያስባሉ ይህ ራስ መተማመን የሌለው ሰው ተግባር ነው ኣሁን ኣንተ ከሱ በምን ታንሳለህ ? እኔስ ከምን ኣንሳለሁ ለሁላችን ኣላህ ጭንቅላት ኣልሰጠንም እንዴ?
ማሻአላህ
ማሸአላ
Gobez.
🙏🏽 ኢቢኤሶች ረ ተው በዚህ ዝግጅት ጋሽ ፋንታሁን ዋቄን አቅርቡልን 🎊
ማሚዋ እዉቀት ማሻአላህ
መሽአላ
ወንድሜ ሀሳብህ በጣም ጥሩና የሚያስተምር ነው::ነገር ግን የምትቀላቅለው እንግሊዘኛ እጅግ የበዛ እና አሰልች ሆነ:: እንደፀሀፊ /እንደባለሙያ ማስተካከል አለብህ:: እንግሊዘኛ የማይችል ብዙ የ EBS ታዳሚ እንዳለ ደግሞ አትርሳ በተረፈ በሌላ ዝግጅት ጉራማይሌህን አስተካክለህ ጥርት ባለ ቋንቋ እንደምናይህ ተስፋ አለኝ::
ንግግሩን ለመረዳት የከበደህ ይመስላል !!!
ሚያወራውን ለመረዳት ሞክር!!!!
አህለን ማምየየየየ ባባ
ለመረዳ የከበዳቸው ይመስላል
ዝም ብሎ ከመቀበል ውጭ በዋጥም ባይዋጥም ዝም
Chnklat 100%%
እንደ ህዝብ መኖር። ትልቅ ሰው ነህ አላህ ከፍ ያርግህ
👏👏👏👍💐🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌👌
ዮወኒ ስታወራ አረብኛ ትቀላቅላለህ ከየት የመጣ ነው