የአጃ አስደናቂ የጤና ጥቅምች እና መጠቀም የሌለባቸው ሰዎች| Health benefits of oats and who should avoid oats| አጃ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 лют 2025
  • #youtube #oats #hamsterkombat ‪@UA-cam‬ ‪@healtheducation2‬‪@DoctorYohanes‬
    የአጃ ጠቀሜታዎች| Health benefits of oats
    ይህ አዲሱ ቻናሌ ነው ያላችሁን ጥያቄዎች የምቀበለው በሱ ቻናል ላይ ነው ቤተሰቦቼ በዛውም ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉት አመሠግናለሁ!
    / @doctoryohanes
    ° የሆድ ድርቀት መንስኤ, ምልክቶች እና መፍትሄው
    • የሆድ ድርቀት የሚከሰትበት መንስኤ ...
    ° የቴመር አስደናቂ የጤና ጥቅሞች እና መጠቀም የሌለባቸው ሰዎች
    • ቴምር ትመገባላችሁ ይህንን ግን አታ...
    ° የልባችሁን ጤንነት የሚጎዱ 12 መጥፎ ልማዶች
    • የልባችሁን ጤንነት የሚጎዱ ማድረግ ...
    ° ኩላሊታችሁን የሚጎዱ 12 መጥፎ ልማዶች
    • ኩላሊታችሁን የሚጎዱ/ከጥቅም ውጪ የ...
    ° የኩላሊት በሽታ የመጀመሪያ 6 ምልክቶች
    • ኩላሊታችሁ ችግር ውስጥ እንደሆነ ጠ...
    ° የስኳርና የደም ግፊት ካለባችሁ መመገብ የሌለባችሁ 25 ምግብና መጠጦች
    • የስኳር በሽታ እና የደም ግፊት ካለ...
    ° የደም ግፊት ካለባችሁ መመገብ ያለባችሁ ጤናማ 19 ምግብና መጠጦች
    • የደም ግፊት/ብዛት ካለባችሁ መመገብ...
    ° የደም ግፊት ካለባችሁ በፍፁም መመገብ የሌለባችሁ 11 ምግብና መጠጦች
    • የምደ ግፊት/ብዛት ካለባችሁ በፍፁም...
    ° 17 አደገኛ የቫይታሚን ዲ እጥረት ምልክቶች
    • የቫይታሚን ዲ/D ለሰውነታችን የሚያ...
    ° ለጤናማ የደም ዝውውር መመገብ ያለባችሁ 14 ምግቦች
    • ለጤናማ የደም ዝውውር መመገብ ያለባ...
    ° ነጭ ሽንኩርት በማር መጠቀም የሚሰጣችሁ 9 አስደናቂ ጥቅሞች,መጠን እና አዘገጃጀት
    • ነጭ ሽንኩርት በማር መጠቀም የሚሰጣ...
    ° የቅርንፉድ ውሀ ጥቅም,አዘገጃጀት እና አጠቃቀም
    • የቅርንፉድ ውሀ አስገራሚ 10 የጤና...
    ° የቅርንፉድ ተዓምራዊ ጥቅሞችና በቀን ምን ያክል መጠቀም አለባችሁ
    • የቅርንፉድ አስደናቂ 10 የጤና ጥቅ...
    ° ከመጠን በላይ ቅርንፉድን መጠቀም ምን ጉዳት ያስከትላል
    • ከመጠን በላይ ቅርንፉድን መጠቀም የ...
    ° 17 አደገኛ የቫይታሚን ዲ እጥረትና ጠቀሜታው
    • የቫይታሚን ዲ/D ለሰውነታችን የሚያ...
    ° 12 የካልሺየም እጥረት ምልክቶችና ጠቀሜታው
    • የካልሲየም እጥረት 12 አደገኛ ምል...
    አዳሱ ቻናሌን ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን Subscribe አድርጉ!
    / @doctoryohanes
    Video Credit:
    www.pexels.com
    www.videvo.com
    www.vidsplay.com
    www.mixkit.com
    www.pixabay.com
    www.Allfreedown...
    If I have used some Google data in this video (images,
    music, clip art and short videos, etc.). Therefore, I
    would like to thank the distinguished owner and thank
    you very much for providing the data. If you feel
    uncomfortable, please contact me first and before
    take any action.
    yohanesdoctor@gmail.com
    Daily Beetle by Kevin MacLeod is licensed under a Creative Commons Attribution 4.0 license. creativecommon...

КОМЕНТАРІ • 299

  • @healtheducation2
    @healtheducation2  7 місяців тому +59

    ይህ አዲሱ ቻናሌ ነው ያላችሁን ጥያቄዎች የምቀበለው በሱ ቻናል ላይ ነው ቤተሰቦቼ በዛውም ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉት አመሠግናለሁ!
    youtube.com/@DoctorYohanes?si=nVK221L6K124QLFz

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 Місяць тому

    ዶ/ር ዮውሀንስ በጣም እናመሰግናለን

  • @saraberu9684
    @saraberu9684 7 місяців тому +4

    አመሰግናለሁ ይሄ ሁሉ ጥቅም እንዳለዉ አላቅም ነበር❤

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ

    ከልብ እጅግ እናመሰገናለን ዶ/ር እሞክረዋለሁ ከሁን በኃላ የዘወትር ምግቤ ይሆናል ማለት ነው ።❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉

  • @meazagebremedhin6063
    @meazagebremedhin6063 7 місяців тому +32

    እንኳን ደህና መጣህ ዶክተር እኔ አጃ በጣም እወዳለሁ ነገር ግን ያወፍረኛል 🙏

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  7 місяців тому +5

      over አለመጠቀም እና ሌሎች ስባማ ምግቦችን አትጠቀሚ! ጎን ለጎን እንቅስቃሴን አድርጊ!

    • @jameilayimer7106
      @jameilayimer7106 7 місяців тому +2

      እኔ መወፈር እልጋለሁ አሰራሩን?

    • @meazagebremedhin6063
      @meazagebremedhin6063 7 місяців тому

      አሰራሩ ከቀቀልሽው በሆላ ሳይቀዘቅዝ ትኩሱ ላይ የኦቾሎኒ ቅቤ እና ብራውን ሹገር አድርገሽ ብዬው ​@@jameilayimer7106

    • @meazagebremedhin6063
      @meazagebremedhin6063 7 місяців тому +1

      ​@@healtheducation2እሺ በጣም አመሰግናለሁ ዶክተር 🙏

    • @admasutebarek6567
      @admasutebarek6567 7 місяців тому

      ፈበ 0:56 ​@@meazagebremedhin6063

  • @belaineshyalew3571
    @belaineshyalew3571 3 місяці тому

    Thank you for your service !! It’s very important !!

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 7 місяців тому +1

    በጣም እናመሰግናለን ዶ/ር ዮውሀንስ

  • @AsterHaile-pb2wt
    @AsterHaile-pb2wt 7 місяців тому +3

    ደግተር.በጣምእናመሥግነለንለብዙ.ነገርይጠቅማል.ማለት.ነወ

  • @lelegualadwa2871
    @lelegualadwa2871 7 місяців тому +2

    Thank you Doctor berta ❤🎉

  • @almatsahay1164
    @almatsahay1164 3 місяці тому

    Wow thanks so much ❤❤🙏

  • @YilmaWako-cd1du
    @YilmaWako-cd1du 7 місяців тому +3

    Thanks a lot, Dr. Yohanis.

  • @LeilaShamil
    @LeilaShamil 7 місяців тому +1

    Thank you so much docter.. may allah bless you ❤🙏❤

  • @hayuti7346
    @hayuti7346 7 місяців тому +13

    ሴሊያክ ምንድነዉ ወደ መጨረሻ ላይ የተናገርካቸዉ እንግሊዘኛ ቃላቶች በአማርኛ ቢሆን የተሻለ ይሆናል 🙏🙏🙏

  • @titiyababe9490
    @titiyababe9490 7 місяців тому +1

    Thank you doctor 💊🙏

  • @KeriyaBediru
    @KeriyaBediru 5 місяців тому

    Thanks Dr

  • @alaamm5123
    @alaamm5123 6 місяців тому +1

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @KokobeHabtamu
    @KokobeHabtamu 7 місяців тому +2

    Tanks docterya

  • @yikrtamengesha591
    @yikrtamengesha591 7 місяців тому +4

    Thakk u

  • @adis-c6r
    @adis-c6r 6 місяців тому

    በጣም አናመሰግናለን

  • @seadiyalbkowa8835
    @seadiyalbkowa8835 7 місяців тому +3

    እናመሰግነለን ዶክተር 🎉❤❤

  • @lemlemassefagrmay7148
    @lemlemassefagrmay7148 6 місяців тому

    Thank you bro ❤❤❤❤

  • @shukriyagirma8183
    @shukriyagirma8183 7 місяців тому +3

    ተባረክልን ዶክተሪዬ

  • @tigistensermu99
    @tigistensermu99 7 місяців тому +4

    እናመሰግናለን ለ ነርቪ የሜሆን መፍትሄ ንገረኝ

  • @Rola123Alkhateeb
    @Rola123Alkhateeb 4 місяці тому

    እናመሥግናለን❤❤

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713 7 місяців тому +7

    እናመሰግናለን ዶክተር💐💐💐💐

  • @Zaid-s2l
    @Zaid-s2l 7 місяців тому +2

    Drwowthankyour❤❤❤🙏🙏

  • @amiraajeily5140
    @amiraajeily5140 7 місяців тому

    Thanks for ur Valuavle show❤

  • @ZedGetnet
    @ZedGetnet 7 місяців тому

    እናመሰግናለን ዶክተር🙏

  • @YuOk-z8d
    @YuOk-z8d 7 місяців тому +1

    ❤❤❤❤እናመስግናለን

  • @LiyaTesfaye-yl5ds
    @LiyaTesfaye-yl5ds 7 місяців тому

    እንኳን ፡ ደህና ፡ መጣህ ፡ ዶክተር ፡ ❤❤❤❤ አናመሰግናለን ። ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rahelgirma7148
    @rahelgirma7148 7 місяців тому

    Thanks Doc !!

  • @LovelyBeachChairs-oo6ru
    @LovelyBeachChairs-oo6ru 6 місяців тому

    ማወቅ የምፈልገው ነገር አወኩ🎉 አመሠግናለዉ🎉🎉

  • @AlmazAlemnh
    @AlmazAlemnh 20 днів тому

    ሰላም ዶ/ር ኖርማል አጃ ወይም ቅንጨ የጣሳውን ይተካል።

  • @mithaa3330
    @mithaa3330 4 місяці тому

    ያዉፋራል እዴ ዶክተርዬ🙏

  • @melataskal9201
    @melataskal9201 7 місяців тому +1

    በጣም እናመሰግናል ደጉተር

  • @romantaddesse3974
    @romantaddesse3974 7 місяців тому

    Thank you ❤❤

  • @elimbereket1731
    @elimbereket1731 7 місяців тому +10

    ውፍርት ይጨምራል ዶክተር

    • @geteneshyaie4465
      @geteneshyaie4465 7 місяців тому

      ውፍረት አይጨምርም ።

    • @asdgasd4508
      @asdgasd4508 7 місяців тому +2

      በዴብ ያወፍራል ሙዝ ጨምሪበት

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  7 місяців тому +8

      እንዳጠቃቀማችሁ ይወሰናል! ከከፍተኛ ካሎሪ ጋር ከተጠቀማችሁ ክብደት ይጨምራል! ከትክልትና ፍራፍሬ ጋር ክብደት አይጨምርም!

    • @EmyaShataw-lp3tc
      @EmyaShataw-lp3tc 7 місяців тому

      ሙዝ በምን መልኩ በመፍጫ ከኋነ የለኝም​@@asdgasd4508

    • @SamrawetgashaweSehay
      @SamrawetgashaweSehay 7 місяців тому +1

      ዶክተርየ እኔ መወፈር እፈልጋለሁ እንዴት ልጠቀመው?

  • @hyatuoutube
    @hyatuoutube 4 місяці тому

    ተባረክ

  • @melkanesredin2475
    @melkanesredin2475 5 місяців тому

    Tanx betam gin emnteqemew tru healthy mihonew aflten new or beqezqazaw yeteshale mihonew?

  • @PkPk-io7vl
    @PkPk-io7vl 7 місяців тому +2

    መሸአለህ ኢነመስጊነለን ድክተር

  • @ElfuAmare
    @ElfuAmare 6 місяців тому

    Tiru mikir new enamesegnalen

  • @yordanosteclehaimanot7694
    @yordanosteclehaimanot7694 7 місяців тому

    ❤❤❤thanks

  • @YowgGowv-fr8qs
    @YowgGowv-fr8qs 7 місяців тому +1

    thank dtr

  • @muluembetrhinan7021
    @muluembetrhinan7021 7 місяців тому +1

    በጣም እናመሰግናለን ዳክተር

  • @YilmaWako-cd1du
    @YilmaWako-cd1du 7 місяців тому +1

    Dr. Yonnis, is there a way to totally heal celiac problems in our stomach?

  • @rumishshiferaw4101
    @rumishshiferaw4101 7 місяців тому

    እናመሰግናለን አድስ ደበኛ ነኝ❤❤❤❤❤

  • @zeynebayinga4214
    @zeynebayinga4214 7 місяців тому

    እናመሰግናለን

  • @SERKALEMSHIBABAW-qe5ji
    @SERKALEMSHIBABAW-qe5ji 3 місяці тому +2

    ከቤቴ መአት አለ ተጠቅሜግን አላቅም thankyou doktor❤❤

  • @فوزيهتفرا
    @فوزيهتفرا 7 місяців тому +20

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇪🇹🕊🖊ሰላም ጤናይስጥልን ወድማችን እኳን ሰላም መጣህ ሰላም አድነትለሁላችንም አሏህ ይስጠን ለምሰጠን መርጃዎች እጂግ ከልብ እናመሰግናለን እርጂም እድሜ ከጤናጋ አሏህ ይስጥህ

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  7 місяців тому +1

      አሜን አመሠግናለሁ በጣም🙏

    • @አፍያዩቱብ
      @አፍያዩቱብ 7 місяців тому +1

      ​@@healtheducation2ዶክተር ስጋእና አሳ የሚተኩ ቫይታሚኖችስራል እናመሰግናለን🎉😊

  • @salemaraya9182
    @salemaraya9182 7 місяців тому +4

    Takk ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @YowgGowv-fr8qs
    @YowgGowv-fr8qs 7 місяців тому +2

    wow❤❤❤❤❤❤

  • @ennanakassa6438
    @ennanakassa6438 7 місяців тому +1

    Amen

  • @ZelalemHilemikael
    @ZelalemHilemikael 6 місяців тому +2

    ድክተርዬ ኖርማሉን አጃ አስፈጭተን መጠቀም አንችልም?ከጣሳው ውጪ

  • @bilenzenbedmisa5873
    @bilenzenbedmisa5873 7 місяців тому +1

    እናመሰግናለን ምርጥ ትምህርት ነው ዶክተር❤❤

  • @marema19wabela77
    @marema19wabela77 7 місяців тому +1

    inamasaginalen docitr

  • @lililetel9128
    @lililetel9128 3 місяці тому

    ወተት ስለማይስማኝ ከ super market avena,almond,soya milk አጠቀማለሁ ጥሩ ይሆኑ ?

  • @JemalMusa-w7j
    @JemalMusa-w7j 4 місяці тому

    Pls tell us the rit preparation

  • @semirabediru6862
    @semirabediru6862 7 місяців тому +2

    ይሄኛው ውድ ስለሆነብኝ አቆምኩኝ እናም የአጃው ቂንጬ አይሆንም ያልታሽገው

    • @diehard0155
      @diehard0155 7 місяців тому +1

      The type of oat that u r requesting is called steel-cut oats [ also known as Irish oats ] . Actually, that is by far the best type of oat coz it contains the highest amount of fiber and it is the one which is least processed. The one that you see on the podcast logo is called instant oatmeal [ highly processed and loaded with too much sugar ]. Next time when u go to z grocery store , the best bang for ur money should be either steel-cut oats or rolled oats [ minimally processed ].

    • @meklitmelese3656
      @meklitmelese3656 6 місяців тому

      ለአማርኛ ጥያቄ አማርኛዊ መልስ ስጥ አማርኛ እየተናገር በእንግሊዝኛ መፃፍ አይከብድም ቢያንስ አንብቦ የሚረዳ ስንት ሰው አለ?​@@diehard0155

  • @fatumakadere-cf9si
    @fatumakadere-cf9si 6 місяців тому +1

    shukrne doktore🎉🎉🎉🎉🎉

  • @DgTy-hd8dy
    @DgTy-hd8dy 7 місяців тому

    ለትምርትህ እናመሰግናለን ዶክተር እኔ ግን አልወደውም የምሰራበት ቤት. በብዙ ያመጣሉ የሚበላው የለም. ከዛሬ ጀምሬ ለመብላት እሞክራለሁ

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx 7 місяців тому

    ስላም ❤❤❤❤🎉እናመስግናለን🎉🎉❤❤ወዴሚ🎉🎉🎉ገበዘ

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 7 місяців тому

    በጣም 💝አመሰግናለው dr የሁል ግዜ ተጠቃሚ ነኝ 💝oats ❤👌

  • @serkalemgeberselasie3080
    @serkalemgeberselasie3080 2 місяці тому +1

    ሴሊያክ የምን በሺታ ነው?

  • @tesfayemiko2240
    @tesfayemiko2240 5 місяців тому +1

    The naming Aja is Emmer Wheat and oats is Sinar my friend

  • @lydiayamane1232
    @lydiayamane1232 6 місяців тому

    ❤❤❤❤Love is

  • @RomanBulcha
    @RomanBulcha 7 місяців тому +1

    አመሰግናለሁ ለአስም የምትመክረኝ ካለ ብትነግረኝ

  • @AD-cn1ov
    @AD-cn1ov 7 місяців тому

    Thank you Doctor ❤

  • @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
    @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ 7 місяців тому +3

    ይቺ ነገር አጃ ናት እዴ መዳም ቤት አጠፋም ጋይስ የምትወዱ ጠቃሚ ከሆነ ሞክሯት ቀጫጮች ያወፍራል እያሉ ነው ሞክሯት እኔ አጃ ተጠቅሜ አላውቅም ደክተርዬ እናመሰግናለን ኮሊስትሮ ምንድነው ??

    • @ዜድየደሴልጅ
      @ዜድየደሴልጅ 6 місяців тому +1

      አያውፍርም ኧረ እኔ ምግቤ እሱ ነው እሯዝ አልበላም ግን ውፍረት ማፊ

    • @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
      @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ 6 місяців тому +2

      @@ዜድየደሴልጅ አንዳንዱ ምንም ቢባላ የማይወፍር ሰው አለ እኔ ውሀ ጠጥቼ እንኴን እወፍራለሁ 😁😁😁

    • @ዜድየደሴልጅ
      @ዜድየደሴልጅ 6 місяців тому

      @@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ ኧረ ከ6 አመት በፊት አስራዎቹ መጨረሻ እያለሁ በጣም ወፍሬ ነበር አረብ ሃገር ነው የከሳሁ ምንም ብበላ አድሬ መቀነስ ነው ስራየ

  • @seadanur4629
    @seadanur4629 7 місяців тому

    Eshi doctorye enamesegnalen.. Ena mteykh peptic ulcer ena gastritis information bamargna btnegregn esu alebsh blewgn new yalehut wich slehone algebagnm ebakhn atlefegn btasredagn

  • @embet4812
    @embet4812 7 місяців тому +8

    እኔ ቁርስ ካለሱ አልበላም በጣም ምርጥ ነው

    • @jameilayimer7106
      @jameilayimer7106 7 місяців тому +2

      እደት ነዉ እምትሰሪዉ?

    • @amenamenselasa9298
      @amenamenselasa9298 7 місяців тому +1

      እንደሙቅ አድርገሽ መስራት ትችያለሽ ​@@jameilayimer7106

    • @aynalemageze8592
      @aynalemageze8592 7 місяців тому

      እኔ በጣም ነዉ የምወደዉ ግን አረብ ሃገር ግን እንደ እኛ የለም

    • @asqw6481
      @asqw6481 7 місяців тому

      እረ ሞልቶዋል አረብ ሀገር​@@aynalemageze8592

    • @Ea-py1rb
      @Ea-py1rb 7 місяців тому

      እንዴት ነው የምታዘጋጄው

  • @philpen9340
    @philpen9340 7 місяців тому

    እናመሰግናለንዶክተር😍

  • @tsedaleNegda
    @tsedaleNegda 7 місяців тому

    ጥቅሙን ብቻ ሳይሆን ጉዳቱንምመግለጽህ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው አጃ ለሀሞት ከረጢት ጠጠርስ ጉዳት እለው?

  • @KAMILASEIDE
    @KAMILASEIDE 5 місяців тому

    ለመወፈር ይጠቅማል እዴ
    ስንጠቀም በዱቄት ወተት መጠቀም ይቻላል ወይም በኒዶ ወተት

  • @fantayegezahegn3563
    @fantayegezahegn3563 7 місяців тому +1

    ሴሊያክ በሽታ ምንድነው ዶ/ር እባክህ መልሱን እፈልጋለሁ አመሰግናለሁ

    • @胡伦昱
      @胡伦昱 7 місяців тому

      Yesenda alergy

  • @WudeAdera
    @WudeAdera 5 місяців тому

    እና መ ሰ ግ ና ለ ን ዶ /ር

  • @mentigabu5212
    @mentigabu5212 7 місяців тому +1

    በየቆርቆሮ የታሸገ አጃ ምን ምን አላስፈላጊ ነገሮች የተጨመሩበት ይመስልዎታል

  • @SaraHyari-e8z
    @SaraHyari-e8z 7 місяців тому

    Thanks alot Dr

  • @waine6059
    @waine6059 7 місяців тому +4

    እንኳን ደና መጣህ ዶክተር እናመሰግናለን በጣም እኔ አጃ ምርጡ ቁርሴ ነው ስወደው ግን እርጉዝ ነኝ ካረገዝኩ ጀምሮ በልቼ አላውቅም ብበላው ችግር የለውም ? የስድስት ወር እርጉዝ ነኝ መመገብ እችላለው ?

  • @MuhammedtadesHabetgeberale
    @MuhammedtadesHabetgeberale 5 місяців тому

    ሰላም ነው ዶክተር እኔ ደምአነስ አለብኝ ለመወፈር ምን ያስፈልጋል

  • @halemasoliman1682
    @halemasoliman1682 5 місяців тому

    ሰላምሰላምእኔአክስቴስኮርአለባትእናመጠቀምትችላለች

  • @Frehiwotberhane-z2v
    @Frehiwotberhane-z2v 7 місяців тому +2

    ከግሉተን ፍሪ መሆኑን እንዴት ማወቅ እንችላለን እስኪ አንተአሳየን

  • @bisratberhane4457
    @bisratberhane4457 7 місяців тому

    Kubur doctor edmena tena yestachu xegawn yabzalachehu enamsgenalen

  • @udhhd7khudhhd7kh6
    @udhhd7khudhhd7kh6 7 місяців тому +1

    ሰላም ዶክተር እኔ በአጥሚት መልኩ እጠቀማለሁ ደሜ o+ ነዉ እና ፊቴ ላይ ማድያትና ቡግር አለብኘ እሄ ይሆን?

  • @SikkSilo-yu4sk
    @SikkSilo-yu4sk 6 місяців тому

    Enamsgen alen do.k

  • @Hiwot-n3r
    @Hiwot-n3r 2 місяці тому

    እንዴት ማረጋገጥ ይቻላል ጉልተኑ

  • @አፀደማሪያም-ጘ9ቈ
    @አፀደማሪያም-ጘ9ቈ 7 місяців тому

    ዶክተር,የሚያወፍር,ምግብ,ንገረኝ,እባክህ!

  • @tsegeredakassa943
    @tsegeredakassa943 6 місяців тому +2

    የታሸገው አጃ አልወደውም ኦርጅናሉን ቂንጬ መመገብ ይቻላል አይደል ዶክተር

  • @yohannestekelu9324
    @yohannestekelu9324 3 місяці тому

    እኔ አጃ ስመገብ ስካሬ ከፍ ይላል ያወፍረኛል ከስው ስው ይለያል ወይ

  • @Depale-h8k
    @Depale-h8k 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KamilaKamila-h4n
    @KamilaKamila-h4n 7 місяців тому

    ❤❤❤❤❤ሹክረን ❤❤❤

  • @ጤናtube1
    @ጤናtube1 5 місяців тому

    What types of oats loal or pucks

  • @TsegaTube-hj9px
    @TsegaTube-hj9px 7 місяців тому +2

    ዶክተር አጃ ለሁለት አመት ልጅ ችግር አለው

  • @yikrtamengesha591
    @yikrtamengesha591 7 місяців тому +2

    ዶ/ር አጃ በመብሰሉ ምክንያት ይህን ይዘቱን ይቀንሳል? ማለትም በለን ያህል መጠን መብሰል አለበት?

  • @ሸዊት-ቀ3ፈ
    @ሸዊት-ቀ3ፈ 7 місяців тому

    ❤❤እሺ😊

  • @UgdjkmBbb
    @UgdjkmBbb 6 місяців тому

    አጃን ስንጠቀም በእርጎ ወይንም በውተት አጃውን ሳናበስለው ነው? አብራራልኝ

  • @MeskeremTaddese
    @MeskeremTaddese 7 місяців тому +4

    🙏

  • @ሲቲካሚላትእናቷንናፋቂ
    @ሲቲካሚላትእናቷንናፋቂ 7 місяців тому

    እናመሰግናለን እና አጂ በፋፍሪካ ያለፈ ነው የታሸገው ለጤና ችግር አያመጣም ወይ ?እናም ነጩ ነው የበለጠ የሚጠቅመው እኔ መወፈር ፈልግ ነበር

    • @mimiBelayneg
      @mimiBelayneg 7 місяців тому

      ሙዝና ላዉዝ ጨምረሽ በጁስ መልክ ጠጭ

  • @ziz9687
    @ziz9687 7 місяців тому +1

    ለውፍረት አያጋልጠንም ወይ

  • @sintayewhundessa
    @sintayewhundessa 7 місяців тому

    ዶክተር ልጄ 2አመት ከ11ወሯ ነው ቁርስ በብዛት የምትበላው እሱነው ችግር የለውም ?

  • @alfesema6432
    @alfesema6432 7 місяців тому +8

    ግሉተን ፣ሴሊያክ እና ሌሎችም ባዮሎጂካል ቃላቶችን በምትጠቀምበት ወቅት የአማርኛ ትርጓሜያቸውን እየሰጠህ ቢሆን ፕሮግራምህን ለሚከታተል ግልፅ ይሆናል ብዬ አሳስባለሁ ።