ሪዝቅህ እንዲሰፋ ትፈልጋላህ ? New Amharic Dawa ኡስታዝ ካሚል ጣሃ Rizqih Indisefalih Tifaligalah

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 1,1 тис.

  • @ZerihunBekele-u2r
    @ZerihunBekele-u2r Рік тому +43

    ጌታችን የጠነከረና የተረጋገች የቀልብ ርዝቅ ይስጠን ። አንድ ያአላ።

  • @RahmiBintislam
    @RahmiBintislam Рік тому +24

    የአላህ አንተን በመገዛት ላይ ጠንካራ አድርገን ሪዝቅም ከአንተው ነውና ያረቢ መጨረሻችንን አሳምርልን❤❤ ጀዛኩሙላህ ኸይር ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tube-dr6ur
    @tube-dr6ur Рік тому +96

    ያርቢ ያኡመተልኢስላም ከስደት አዉጥቶ በሀገራቺን እርዝቃቺንን በሀገራቺን ያዉጣልን😢❤❤❤

    • @haytube6877
      @haytube6877 11 місяців тому

      አሚንን

    • @fedilasherif9867
      @fedilasherif9867 11 місяців тому +2

      ❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍☝☝☝☝☝☝☝☝☝❤❤

    • @yaseen5272
      @yaseen5272 11 місяців тому +1

      ❤❤❤አሚንንንን

    • @SeadaAhmed-wz1du
      @SeadaAhmed-wz1du 9 місяців тому

      ❤❤❤❤

    • @AminaHaseen-kb9qi
      @AminaHaseen-kb9qi 6 місяців тому +1

      አሚንንንንን ያረብብብ

  • @AaA-f3z
    @AaA-f3z 4 місяці тому +2

    ያረዛቁ ያረሂሙ ያጀባሩ አንተ ኸይሩን ነገር ምረጥልኝ የምመኘውን ታውቃለህና በሰፊው እዝነትህ እዘንልኝ

  • @JdhrEdd
    @JdhrEdd Рік тому +28

    አላህ ሁሉንም ይወፍቀን አልሀምዱሊላህ እስልምናን ለወፈቀኝ ጌታ ምስጋና ይገባው ጀዛኸላ ኸይር ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ

  • @SumeyeLale
    @SumeyeLale 6 місяців тому +16

    እስልምነን የመሰለ ርዝቅ ዬለምነ አለህ ከዱኒየ ፈተነ ከጀሀነም እሰት ይጠብቀን ሀለል ርዝቅ ይስጠን ሀይር ነጋር ልንሰራ ብቻ አልሀምዱሊላ አለ ኩሊ ሀሊን

  • @hikmayoutube6653
    @hikmayoutube6653 Рік тому +9

    አላህ ይጠብቃቹሁ ኡስታዛችን ረጂም እድሜ ከጤጋጋ ይስጣቹሁ አላህ በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን

  • @GiasBd-wi3yn
    @GiasBd-wi3yn Рік тому +49

    ሱብሀን አላህ በጣም ደስ የሚል ዳእዋ ነው አላህ ይጨምርልህ 🎉🎉🎉🎉

  • @Hawa-c3k
    @Hawa-c3k Рік тому +19

    ያረቢ ጌታየ አላህ የሁላችንን እርዝቅ ይክፈትልን ያረብ ❤❤❤❤

  • @medifentaw7513
    @medifentaw7513 Рік тому +121

    አልሀምዱሊላህ እስልምናን ስለወፈከኝ ቤተሰቦቸንም ሂዲያ ይስጥልኝ ያረብ

    • @ራቢራቢ-ኰ9ገ
      @ራቢራቢ-ኰ9ገ Рік тому +5

      አሚን ያረብ የውስጤን ነው የተናገርሽው እኜ ብቻ ነኝ ሙስሊም ሁሉም ክርስቲያን ናቸው ቤተሰቦቼ እኜም ስደት ሰልሜ ነው አላሀምዱሊላ

    • @AlNejoum-k3e
      @AlNejoum-k3e Рік тому +4

      ​@@ራቢራቢ-ኰ9ገ ቤተሰቦችሽንም ወደትክክለኛው እምነት አላህ ያምጣልሽ ያረብ

    • @ራቢራቢ-ኰ9ገ
      @ራቢራቢ-ኰ9ገ Рік тому +3

      @@AlNejoum-k3e አሚን አሚን እህቴ

    • @IkramWujira
      @IkramWujira Рік тому +1

      amin

    • @بنتمحمد-ظ9ث
      @بنتمحمد-ظ9ث Рік тому

      አላህይመልስልሽ

  • @MaryamMaryam-g9v
    @MaryamMaryam-g9v Рік тому +14

    አልሀምድሊላህእስምናንስለወፈከኘቤተሰቦቸንምሂዲያይስጥልኘያረብ
    ዋሊኩምሰላምወራህመቱሏህወበረበካትሁ
    አሚንያረብ

    • @ZertoMohamed
      @ZertoMohamed 10 місяців тому +1

      አላህ ይወፍቃቸዉ

  • @Saada-sq4ke
    @Saada-sq4ke 5 місяців тому +11

    ሱበሀን አላህ
    ወልሀምዱሊላህ
    ወለኢላሀኢለላህ
    ወለሁ አክበር

  • @hawa-ts2ut
    @hawa-ts2ut Рік тому +39

    ያአሏህ ላይክ የለ ኮመት የለ የት ንን ያኡመተል ኢስላም ጀዛኩሙሏ ኸይር ውስታዙና

  • @ShemsuJemal-iy4yf
    @ShemsuJemal-iy4yf 5 місяців тому +6

    ሱባሀን ኧላህ ኧላህ ልባችን ያርጥብልን ኡስታዝ ኧሏህ ይጠብቅህ

  • @azebabdulaziz
    @azebabdulaziz Рік тому +50

    ያረብ ከአቅሜ በላይ የሆነውን የቤተሰብ አባል አንተ ሰላትን አግራለት ያረብ አንተ ሰሚና ተመልካች ነህና ያረብ

    • @alibekitnegash1164
      @alibekitnegash1164 Рік тому +3

      انشالله ربنا يهديهم يارب أهدي جميع آمت محمد

    • @alibekitnegash1164
      @alibekitnegash1164 Рік тому

      አላሀ ለ ሁሉም ሙስሊም ህዳያ ይስጠን አሚን

    • @salmansarij5053
      @salmansarij5053 11 місяців тому

      አሚን ያረቢ😢😢

    • @SahedgH
      @SahedgH 9 місяців тому

      አሚንያረቢ😢😢😢

    • @awelail
      @awelail 4 місяці тому

      አሚንያረብ

  • @ShamilabdullaAhmad-rg2ky
    @ShamilabdullaAhmad-rg2ky 11 місяців тому +32

    ጀነት የምንሸምትበት የሆነች የተበረከች ሀለል ሪዝቅ አለሀ ይወፍቀን ጀነተል ፊርደውስም ሰብስበን የረብ

    • @ZeynabMohammed-h2i
      @ZeynabMohammed-h2i 9 місяців тому +1

      አሚን ያርብ❤❤❤❤❤

    • @kedirbushira
      @kedirbushira 9 місяців тому +1

      ጄናትል ፍሪድስ ራዝቃን ያአላ

    • @AAa-ig3uv
      @AAa-ig3uv 5 місяців тому

      Amin aminnn yarabh

    • @awelail
      @awelail 4 місяці тому

      አሚያረብ

  • @Aነኝሙስሊሟ
    @Aነኝሙስሊሟ Рік тому +6

    በጣም ደስ የሚል ዳእዋ አላህ ሰምተው ከሚጠቀሙት ያድርገን ጀዛኩሙላህ ከይረን ኡስታዙና

  • @EeEe-pl5yr
    @EeEe-pl5yr 2 місяці тому +1

    ያረብ መጨረሻችንን አንተ አሳምርልን ከጀሀነም እሳት እና ከቀብር ፈተና አንተ ጠብቀን ያ ኢላሒ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

    • @FgTy-bf7xs
      @FgTy-bf7xs 10 днів тому

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TነኝየMልጅ
    @TነኝየMልጅ Рік тому +13

    አላሁ መሰሊ ወሰሊም አለ ሀቢቢነ መሀመድ🎉ሰለላሁአለይሂወሰለም🎉

    • @LubaSeid
      @LubaSeid 2 місяці тому

      አሚን አሚንንንንንንን ያርብ

  • @biyyaaabbakotii5728
    @biyyaaabbakotii5728 Рік тому +6

    Wa Wr Wb
    Amiiiiiiiin Amiiiiiin Amiiiiiiiin Amiiiiiin Amiiiiiiiin Amiiiiiin Amiiiiiiiin Amiiiiiiiin Amiiiiiiiin
    S A W

  • @fhdhdhdh2578
    @fhdhdhdh2578 Рік тому +9

    MashaAllaha 3rd
    MashaAllaha MashaAllaha MashaAllaha MashaAllaha MashaAllaha

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 4 місяці тому +2

    ሠለሏህ አለይሂ ወሰለም
    ሠለሏህ አለይሂ ወሰለም አሚን አሚን ያረብ
    ጀዛኪ አላሁ ኸይረን

  • @EthiopiannaipoihtE
    @EthiopiannaipoihtE Рік тому +16

    ያ ረቢ ልቤን አፅዳልኝ

  • @Gadisa666
    @Gadisa666 Рік тому +16

    አልሃምዱሊላህ አለ ነእመታል እስላም ❤

  • @maryammiss7524
    @maryammiss7524 6 місяців тому +1

    _ማሻላህ አላህ በሰማነው ተጠቃሚይ ያርገን ያረብ ኡስታዙና ጀዛኩሙላኸይር🎉🎉🎉🎉🎉🎉_

  • @FaFA-zq5ph
    @FaFA-zq5ph 5 місяців тому +7

    አልሀምዱሊላሂ ረብለአለሚን ሙሥሊም ያደረከኝ ጌታ አልሀምዱሊላሂ የሙሀመድ ተከታይ ያደረከኝ ጌታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @heyryanursen4832
    @heyryanursen4832 Рік тому +6

    ሠለሏሁ አለይ ወሠለም ኡስታዞች አላህ እዴሜና ጤና ይስጥልን ጀዛኩምላ ኸይር

  • @Mary-z2u
    @Mary-z2u 5 місяців тому +3

    አላህ እስልምናን ለለገሰን አልሃምዱሊላህ ለጌታዪ ምስጋና ይገባዉ ጄዛኸላ ህይር ኡስታዝ

  • @zeburazzz8351
    @zeburazzz8351 Рік тому +349

    ሡበሀን አላህ አረ ያኡመተል ኢሥላም የት ናችሁ በጣም ነው የምታዛዝኑት አቂቃ ብራክ ቦታ ያለ 👍 ያለ ኮሜት እዚህ ግን ዜሮ ለኛ የሚጠቅመው የቱ ነው አላህ ወደሚጠቅመን ይምራንያረብ🤲🤲🤲🤲

  • @gryhyy4223
    @gryhyy4223 Рік тому +37

    እድሜችሁን ያርዝምልን ኡስታዞች

  • @samsungmob7540
    @samsungmob7540 11 місяців тому +2

    ምሻአ አላህ በጣም ደስ የሚል ዳዋ ነው አላህ ይጨምርልህ አላህ ሁሉንም ይወፍቀን ያርብ አሚንንንንን አሚንንንንን ✅✅✅👍👍👍🌾🌾🌾🌾🌾

  • @haditube4173
    @haditube4173 10 місяців тому +6

    እውነት ነው እኔ በርግጥ አመንኩ ለመንኩ እሱም እረሂም አዛኝ ጌታ ነው አረገልኝ በምንም ሆነ በምን እምነቴ አሏህ ነው አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ ሱመ አልሀምዱሊላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MuhammadAbd-yx7eo
    @MuhammadAbd-yx7eo 7 місяців тому +1

    አለህ ይጠብቀን አለሁ አክበርአለሁ አክበሮ🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤

  • @ኢክሩወለየዋ
    @ኢክሩወለየዋ 3 місяці тому +3

    ያረብ አላህ ሀላልን ይወፍቀን ዋነብሴ

  • @SleepyCheetah-bn6lg
    @SleepyCheetah-bn6lg 9 місяців тому +2

    አሚን አሚን ውሰታዛችን አላህ ይጨመርልህ.እኛንም አላህ የቀልብ እረዚቅየወፍቀን

  • @RhmsSaeed
    @RhmsSaeed 6 місяців тому +1

    ያአላህ ልብስጠኝ ያአላህ እስምናንየወፍከንጌታያረቢ❤❤❤❤❤

  • @SARATubeqn5ws
    @SARATubeqn5ws 11 місяців тому +2

    ጀዛኩሙሏሂ ኸይረን

  • @GdhdhHdhdh-fy8ni
    @GdhdhHdhdh-fy8ni 6 місяців тому +1

    ሱበሀን አላህ ያረቢ አላህ ወዳተ መልሰን

  • @HalimaMohmad
    @HalimaMohmad Рік тому +7

    ዋሊኩም ሰላምወራህመቱሏህ ወበረካትሁ አሚን ያረብ ጀዛኩምላህ ከይር ኡዝታዝና ❤❤

  • @FathimaFathima-b4g
    @FathimaFathima-b4g 7 місяців тому +1

    አላህ ሁሉንም ይወፉቀን ያረብ ቀልባችንንም ወዳተ ምራን ኢላሂ የሀገራችንን ሠላም አላህ ይመልሠው ያረብ ጥበበኛው አላህ አተ ወፉቀን

  • @Saada-sq4ke
    @Saada-sq4ke 5 місяців тому +4

    ያረብ የኛ ጌታ በሁሉ ነገር ላይ ቻይ ነው
    አዛኚም ነው ለጠየቁት ነገር ቸር 😢😢😢

  • @MuleMull
    @MuleMull 2 місяці тому

    ሱበሀን አሏህ ያኡ መተል ኢስላም ላረገን ጌታ አልኸምዱሊላህ ኢሏህ የሁሉም መጠጊያ ነው 🧕🌙🐪🕋🇪🇹🇸🇦

  • @HawaHelil-q1c
    @HawaHelil-q1c Рік тому +6

    Mashalah yasamanawen dauwa yamensarabat alh yargan alah yekabalan amen

  • @halimaali3936
    @halimaali3936 Рік тому +1

    ጀዛካላህኸይር
    ውዝታዝ

  • @امذكري-ص1ط
    @امذكري-ص1ط 6 місяців тому +3

    አልሀምዱሊላህ ዲነል እስልምናን ስለወፈከኝ ቤተስቦቼንም ወደ ኢስላም ምራልኝ ያረብ

  • @MaryamMaryam-g9v
    @MaryamMaryam-g9v 7 місяців тому +1

    ወአለይኩምሠለምወራህመቱላሂወበረካትሁ
    ጀዛከላህኸይረንኡስታዝሡለላሁአለይሂወሰለምአልሀምዱሊላህአልሀምዱሊላህአሚንንን

  • @ዜድየአላህባሪያ.የረሱልወ
    @ዜድየአላህባሪያ.የረሱልወ 11 місяців тому +12

    አላሁ ሁሉንም እርዚቅ ይስጠን ያረብ 🤲🤲🤲😭👌

    • @Makkiah-s3b
      @Makkiah-s3b 11 місяців тому

      አሚን ያረብ አለሚን

    • @SnduHusen
      @SnduHusen 11 місяців тому

      አሚንያርብ❤❤❤

    • @rabiawali1915
      @rabiawali1915 10 місяців тому

      አሚንንንያረብ

    • @Hafiza-o8n
      @Hafiza-o8n 2 місяці тому

      አሚን,ያረብ

  • @سميره-ت7ن
    @سميره-ت7ن 8 днів тому

    ኡስታዝ፣ጀዛከላሑም፣ሕይር፣ከጀሐነብ፣እሳት፣ከቀብር፣ቅጣት፣ይጠብቀን፣ያርብ፣❤❤❤❤❤

  • @ابوجراح-ص2ط
    @ابوجراح-ص2ط 5 місяців тому +4

    ያረብ አንተ ኸይሩን ምራን

  • @SofiaAbdrahman
    @SofiaAbdrahman 2 місяці тому

    አለሁመ ሶሊ ወሰሊም አለ ነቢይነ ሙሀመድ 🎉🎉🎉

  • @DgdgHdfg
    @DgdgHdfg Рік тому +3

    ዋአለይኩመዓሰለምወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዘኩሏህ ኽይራን ኡስታዝና አሏህ መጨራሸችን ያሰምልን በቁርዓን በሀዲስ ያምንመራዉ ያድርገን ያራብ ልብችን አፅዳልን ዱዓ አድርጉሊን የክዋቲ አክዋኒ🌹

  • @FatumaYimam-y2y
    @FatumaYimam-y2y 4 місяці тому

    ያኢላሂእረዚቃችንንክፈትልን❤❤❤❤ያረህማን🎉🎉🎉

  • @jumuayasmina3811
    @jumuayasmina3811 6 місяців тому +3

    جزاك الله خير الجزاء أستاذ ❤🎉❤🎉❤🎉

  • @Hawi8898
    @Hawi8898 5 місяців тому

    ጀዛከላህ ከይር ኡስታዝ በጣም ደስየሚል ዳዕዋነው

  • @QamutiMuha
    @QamutiMuha Рік тому +3

    አልሃምዱሊላህ አላ ኒእመታል ኢስለም🎉🎉ጀዘኩም አላህ ኸይር🎉

  • @HawaSeid-n2j
    @HawaSeid-n2j 2 місяці тому

    ያረህማን አህድነ ሲራጦል ሙስተቄም

  • @GiasBd-wi3yn
    @GiasBd-wi3yn Рік тому +4

    ማሻአላህ ተበረከላህ አሚንን ያረብ ስለላሁ አለይሂ ወሰለም አላሁመ ከይር ነገርን ይዝቅና አላሁመ ሰትረን ከመጥፎ ነገር ያረብ 😢😢😢

  • @hanagetaneh9966
    @hanagetaneh9966 6 місяців тому +1

    ያረብ በሠማነዉ ምንጠቀምበት አድርግልን።

  • @DxbDxm-g4b
    @DxbDxm-g4b 4 місяці тому +1

    አሚን 🎉🎉🎉🎉🎉ይርቢ ሀለላሌ የሆነቺውን ርዚቂ

  • @hameerahameera9391
    @hameerahameera9391 Рік тому +2

    ስብሀን አላህ በሰማነው ምንጠቀም አላህ ያድርገን ያረብ

    • @IkramIkram-vg8mn
      @IkramIkram-vg8mn Рік тому

      በአላህ የቁርአን ግሩፕ ካላችሁ አስገቡኝ መቅራት ፈልጋለሁ

  • @HawaaAl-wq4em
    @HawaaAl-wq4em 5 місяців тому

    ያረብ በእዝነትህ በኸይር ና በዚክር አፅናን😢😢😢

  • @MaryamahmadEndres
    @MaryamahmadEndres 9 місяців тому +5

    አላህ ሁሉንም አዚቅ የወፍቀን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😢

  • @AminaHaseen-kb9qi
    @AminaHaseen-kb9qi 6 місяців тому +1

    ወአሊኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህሌን ኡሥታዝና

  • @ayshanureya
    @ayshanureya 6 місяців тому +3

    አሜን ያረብ

  • @DubaiNad
    @DubaiNad 6 місяців тому +1

    እድሜየችሁ.ይርዘም
    እኛበሱ.የምንመከ.አለህ.የድርገን🎉🎉

  • @gryhyy4223
    @gryhyy4223 Рік тому +3

    ማሻአላህ ደስ የሚል ዳእዋ ነው

  • @SofiaKedir-g7b
    @SofiaKedir-g7b 3 місяці тому

    አሚን ያረቢ 55:16 🙏🙏🙏

  • @sofiatube3943
    @sofiatube3943 8 місяців тому +6

    የአላህ እውቀት ስጠኝ😢

  • @fakihanew9917
    @fakihanew9917 Рік тому +2

    Amin amin amin amin amin amin amin amin ❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲ya Alahaaa❤❤❤❤❤❤❤sawsawsawsawsawsawsaw

  • @Aysa-ft4cv
    @Aysa-ft4cv 9 місяців тому +3

    ያረቢ አላህ ሆይ አተ ልትምርየፈለከውን ወዳተ ትምልሳለህ ያረቢ ልቤን ለተውሂድ ክፍት አርግልኝ😢😢😢

  • @zuleyikazuli4842
    @zuleyikazuli4842 Рік тому +4

    አላህ ይጠብቆት ኡስታዝ ❤❤❤❤❤

  • @MunaMuns
    @MunaMuns 4 місяці тому +1

    አሚን❤❤❤

  • @SofiaEbrahim-rk9fz
    @SofiaEbrahim-rk9fz Рік тому +4

    አልህምድሊላ እስላም በመሆኔ

  • @BlaBla-oq1ke
    @BlaBla-oq1ke Рік тому +2

    ጅዛካለህሃይርአሚንንን❤❤

  • @reyyanjemal1484
    @reyyanjemal1484 Рік тому +12

    ያረብ የሰማነውን አላህ የምንተገብር ያድርገን

  • @EndrisWolloyew
    @EndrisWolloyew 6 місяців тому

    አልሀምዱሊላህ. 🎉🎉አላኔእመል🎉🎉፣🎉ኢስላም🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ummuabdallahkajeelatuujann5884
    @ummuabdallahkajeelatuujann5884 Рік тому +10

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
    ماشاء الله ماشاء الله تبارك الله
    آمين آمين يارب العالمين جزاكم الله خير ❤

  • @FatihaShahi-gg7qv
    @FatihaShahi-gg7qv 11 місяців тому +3

    ያራብ ኢማኔ በጣም ደካማነኝ አንተ አግዘኝ ያራብ

  • @RahamaRama-g8o
    @RahamaRama-g8o 5 місяців тому

    ጃዘከአለሂ ከይረን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @maryam3066
    @maryam3066 Рік тому +3

    ያረቡ፣የምወደኘ፣የምወደው፣አላህወፈቀኘ፣፣በሰደት፣ግዜቺን፣አለቀ፣ያረብ

  • @vivovtwenty3836
    @vivovtwenty3836 6 місяців тому

    አላህይጨምርላቺሁኡሰታዞቻቺን በያላቺሁበትአላህይጠብቃቺሁ አለህይጠብቀን በሰማነውተጠቃሚያድርገን ያርርርብ

  • @HayatGirma-w2s
    @HayatGirma-w2s 11 місяців тому +4

    ሰአወ❤❤❤❤❤

  • @RabeaR-n2v
    @RabeaR-n2v Місяць тому

    ጀዛከላህ ኡስታዝ አላህ ያቆይህ

  • @Janat-s2b
    @Janat-s2b 11 місяців тому +3

    አለሁምአሚን😢❤❤❤🤲🤲🤲🤲

  • @Ademabdi-tt8nv
    @Ademabdi-tt8nv 10 місяців тому

    ማሻ አላህ ማሻ❤❤❤❤❤❤❤ አላህ ማሻ አላህ

  • @MohamedMohammed-mu2bg
    @MohamedMohammed-mu2bg Рік тому +4

    ጀዛከአላኡሥታዝ❤❤

  • @FetyJuhar
    @FetyJuhar 5 місяців тому +2

    አሏህ የጠብቀህ ኡስታዛችን

  • @NoryaAsd
    @NoryaAsd Рік тому +5

    🌺🌺🌺🌺አለሁመ አምንንንንንን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @fadilajamal4273
    @fadilajamal4273 6 місяців тому

    አሚን🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻❤

  • @NebilAhmedi-gk1ut
    @NebilAhmedi-gk1ut Рік тому +3

    አላሁመ አሚንንንንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤ አሚንንንንንንንን❤❤❤❤

  • @JffjJddur
    @JffjJddur 6 місяців тому

    ያረቢአላህሆይእርዚቃችንንወፍቀን🤲🤲🤲ያረብጀዛኩምኸይር

  • @هديرهاثي
    @هديرهاثي Рік тому +2

    የእኛ. እንቁዎች. እድሜና. ጤና. ይስጣችሁ. አሚን. አሚን

  • @yuti-cq3rp
    @yuti-cq3rp 5 місяців тому +1

    S a w jzk allha usatzi Allha yudadachu ya Rabi amni Le duewu inshallah allha yasetekekelni inshallah يارب اميني❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @RahmaR-fj5bn
    @RahmaR-fj5bn 5 місяців тому +2

    አልሀም ዱሊላህ🌹🌹✅

  • @AbedurahimShemesu
    @AbedurahimShemesu 5 місяців тому +1

    ሱብሀን አላህ አላህ ጥሩ መንገድ ይምራን ያረቢቢ

  • @هلا-ه8خ9و
    @هلا-ه8خ9و Рік тому +7

    በሠማነውተጠቃሚያረገን

  • @HawaEjigu
    @HawaEjigu 5 місяців тому

    ኡስታዛችን እዲሜህን እረጂም ያዲርግልን እኛንም በሰማነው እምንጠቀም ያዲርገን

  • @FiFu-b6x
    @FiFu-b6x Рік тому +2

    ያረቢእራዚቄንክፈትልኝ ወዳተምምራኝ የአላህ😢😢

  • @erhmetendris7720
    @erhmetendris7720 6 місяців тому

    ያረቢለከልሀምድወለከልሽኩር❤❤❤❤❤

  • @khadegaka433
    @khadegaka433 11 місяців тому +3

    ❤❤❤❤❤❤❤አሚንንንንንንንንን