Aw esayese yegebawale gede yelem esayasenem fetari yeredawu etipya lay hulu be tifozo nw men yederege feredobenale engwdi benesaneche jorowachen yedequre so egezaber yeredake
Every time I listen to Esayas I got goosebumps. I've always wondered why wouldn't Ethiopian music composer make album to this guy. Its sad we couldn't enjoy an album from him.
This is electrifying! If you don't get goosebumps when he climbs up the high notes, my brotherly advice is to see a doctor immediately, as that could be a serious sign for a sense-organ loss!......I'm struggling to figure out how the main stream media managed to remain out of reach for singers like this and be filled with many without the true calling for the art?......Thanks Bireman for bridging this gap!
Well you said well Bro, I don’t understand Amharic, I was young when I left Asmara remember my uncle plays TeLaHun songs I still love listening to them but this guys is something else he is complete singer
I think he has what it takes to do as such. Yet, he has to come up w/his own work better than before. He may need some help to get him moving to his desire and talent even though he has to be the one to reach for himself.
Wow I am speechless Esu. I love your voice. I hope you will release full album soon. We expect a lot from you Esu. Keep up up up up... I can't stop listening. It is incredible.
@@gebrug7123 Most of Ethiopian people think that introversion is an illness. I really have a hard time explaining that to people that its just a type of personality. man, Its hard to be an introvert. Because you don't talk often, by just seeing your face, people jump into assumptions. they say you are this, you are that.
Today I love in Amharic... what a champion voice/singer. The player is another champion. A wonderful creation. God what a talented guy. what's his name?
ተቀምጦ እንደዚህ ከዘፈነ ቆሞ ቢዘፍን ደሞ እንዴት ሊሆን እንደሚችል ለማሰብ ከበደኝ🙆
Exactly
በጣም ብቃቱ❤
@Amele Tube 😂
AMAZING TALENT
እንዲህ ብየ ልጽፍ ስል አንተ ጽፈከዋል
አቤቱ እነሳንቾን የሰማንበትን የጆሮ ሀጢያታችንን ይቅር በለን
በታምራት ታምራዊ ድምፅ ውስጣችን ረክቷል😊🙏
ጥበብ ግን ፍርደ ገምድል ናት እንደዚ አይነት ሰዎችን ለምን ከፍታ ላይ አታስቀምጥም ገንዘብ ያለው ሰው ግን እላይ ይቀመጣል እውነት ለመናገር ከሚባለው በላይ ችሎታ አለክ 😍😍😍😍
#Yonatan Nibret world talented new musician
!!!!!!
#ይገረም በ ዮናታን ንብረት vs ታምር
ua-cam.com/video/gAQKmO9z-h8/v-deo.html
subscribe ያድርጉ ቤተስብ እንሁን
❤️❤️❤️
yasebekuten new yalkew medere ashekabach new yalew
እኔም ሁሌም የሚገርመኝና ያልገባኝ ነገር የሆነ አድሎማ አለ🙉
Yes👍👍👍👍👍
እደኔ ዉርር ያረገዉ👆ትቸላለለህ😍😍😍
እኔ አለሁ ዩቱብ ፈልጌ እማዳምጠው እንባየ ፈሶ አለቀ በዚህ ልጅ ድምፅና ሙዚቃ 😭😭😭😭ፈጣሪ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ ምን እላለሁ
እኔ ልሁን እንጂ የማልጠቅም እርካሽ ምንም ጊዜ ቢሆን እማ አንቺ ክፉ አይካሽ 💔😭የምለዉ የለኝም አክስቴ አጎቴ ካቺጋ መኖር ነዉ እማ የኔፍላጎቴ በሰላም ያገናኘን እማ የኔልዩ ፍቅር የተባለ ፍቅር እማ ያቺ የሁን የለወረት ስለምቶጅኝ በጤም አመሰግንሻለዉ እንዳይኔ ብሌን ነዉ የምሳሳልሽ ተሰባብሮ የዉደቅ የሚጠላሽን
እኔ ዘፈን አድናቂ አይደለሁም እኔ ባለሁበት ሀገር ከለሊቱ 2፡48 ነው ምንም አልሆንኩም ግን በጣም ከፋኝ ለምን እንደሆነ አላቅም ሀገሬ ናፈቀችኝ 21አመቴ ነው ምማረው ህክምናነው ሀገሬ ገብቼ ለመስራት ብቻ ነው ምማረው ።እባካቹ ፖለቲካ ምታራምዱ ሰዎች ለኛ አስቡልን አትበርዙን አትከፋፍሉን አብሬ ከምማራቸው ሰዎች ጋር ስለሀገሬ በኮንፊደንስ ማውራት እፈልጋለው እባካቹ በቃ ትችላላቹ መበጥበጥ መከፋፈል አምኛለው አሁን በቃቹ በፈጠራቹ ተዋት ሀገሬን በፈጠራቹ በምታምኑት አምላክ ይሁንባቹ አታሰቃዩን 😭😭❤️❤️❤️
I feel you dear! keep going!!
ቃላት የለኝም የምር 1ኛ ነህ ሺ አመት ኑርልን ካንተ ብዙ እንጠብቃለን አቦ ይመችህ
ዋው በጣም የሚገሪም ድምጽ ። የሚገሪመኝ ግን ዲስ ላይክ ያደረጉት ሰዋች ሙዚቃ የሚያውቁ አይመስለኝም አይ እኛ ኢትዮጵያውያንኞች በዲስ ላይክ የታወቅን ነን
ተአምር ያሰኛል የዚህ ልጅ ችሎታ!
ሐኪም ያዘዘልኝ ኮ ነው የሚመስለው.......
በቀን ውስጥ ስንቴ እንደምሰማው ..... ሊወጣልኝ አልቻለም
ewnti new betam new desss yemalw
Lol😁😁
ክክክክ
siyamish becha simiw beka
በእውነት ያሥብላል
ድንቅ ብቃት ነው እባክህ album
ስራ ብዙ አድናቂዎች አሉ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን
ተሡ የበለጠ ሙዚቃ ማንም አይዘፈንም እኒህ ሙሥኝች እደት እሡን አያሣልፈትም ይቅረታ አረጉልኝ በጣምሥሜታወይሁኔነወ
#ይገረም በ ዮናታን ንብረት vs ታምር
ua-cam.com/video/gAQKmO9z-h8/v-deo.html
subscribe ያድርጉ ቤተስብ እንሁን!!!!!
እንዲያው ምን አባቴ ልሁንለህ ለኔ በቃ ሁሌም አንደኛ ነህ አቤት ድምፅ ታድለኸዋ። ግን አትጥፋብን ካንተ ብዙ ነገር እንጠብቃለን።የዛሬው ግን ስሰማህ ሰውነቴ እንዴት እንደነዘረኝ እኔ ነኝ የማውቀው ስንቴ እንደደጋገምኩት ከመውደዴ የተነሣ
የእውት ምን ብዬ እንደምገልፅህ አላቅም ግን ከሚገባው በላይ ትችላለህ እስኪ አድናቆት የምትችሉ እባካችሁ ፃፉለት የኔ ጀግና😍❤❤❤❤❤❤❤
ተባረክ እንዲ ነው ድምፀ መረዋ ፈጣሪ ሰቶሀል ተጠቀምበት
#Yonatan Nibret world talented new musician
!!!!!!
#ይገረም በ ዮናታን ንብረት vs ታምር
ua-cam.com/video/gAQKmO9z-h8/v-deo.html
subscribe ያድርጉ ቤተስብ እንሁን
በቃ ለሙዚቃ ብቻ የተፈጠርክ የ 21ኛው ክፍለ ዘመን እጅግ ድንቅ የሃገራችን የጥበብ ሰው ነህ ኢሱ !!!!1 ምንጊዜም አንደኛ ነህ !!! የዘውትር ምርጥ !!!
እንዲያውም የጥላሁንን የቀደሙትን ማንም ያልሰራቸውን ስራዎች እንደገና ብትሰራውና አድሜን አጀብ ብታስብለው !!! በርታልን ኢሱ !!!
ጋሽ ጥላሁን ቢያልፍም እንደ አንተ አይነቱን ድምፀ መረዋ ጥበብ ሠጥታናለች በርታ ከዚህም በላይ ብትሠራ ትችላለህ ድምፅህ ያምራል!!!
Ke tele gar miwedader ema yelem
ይሄን ዘፈን ሰሰማ ልቤን ያመኛልአኔ ለልጄ መርጨለታለሁ በሰማሁት ቁጥር አለቅሳለሁ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏😢
አይ የአገሬ ጥበብ ይሔንን የመሰለ ምርጥ ከያኒ ተደብቆ ጆሮአችን የማንም አራሙቻ መጫወቻ ሆነ።
አራሙቻ ተመችቶኛል 😂😂😂😂
Haha
አንቺን ኢትዮጵያዬን አንቺን ክፍ አይንካሺ ከነካሽ አልተኛም ሁላችንም ጀግኖች ልጆችሺ አንተኛም እምዬ እምዬ ኢትዮጵያ !!! !!!!!!! !!!!!!!!!!!!!!!!!!
አብረሀም ወልዴ ትልቅ ሰው ነህ ይህንን ልጅ ከፍታ ቦታ አስቀምጠው
በሰማሁተ ቁጥር ነው ሚያስነባኝ _______
ባርኮትየ (ግዝሽ) ላንተ ይሁንልኝ ይሁንልኝ
ክፉ አይንካብኝ
ድንቅ ስራ ነው !
ኢሳያስ ማለት እግዛብሔር መርጧ ለየት ያለ ድምፅ የሰጠው ነው በአለም ውስጥ ትንሽ ሰዋች ውስጥ ከጥላሁን ገሰሰ ቀጥሎ የዘመናችን ብርቅየ ድምፃዌ ነው
ምን ይባላለል ስላንተ ብቃት ቃላት የለኝም የድምህን ነገር ዝም ብቻ ነው የሚባለው ድምፅህን ስሰማ ግን ምንኛ እንደምደሰት በምን ቃል ልግለፅልህ ተባረክ ፡፡
ኢሳያስ ቶሎ አልበም አውተህ ሳንቾ እና ያሬድ ነጉ ሲዲህን እያዞሩ ቢሸጡ ስል ተመኘሁ❤❤❤
Lol
😂😂😂😂😂😆😆😆 ere sewu eko sitela uuuuu hahahahha
Aybalim sew yisemawal yemibal neger ale hulum yersu teseto alew
Lol for real 🤣🤣
ይዙርብህ እና እነ ሳንቾም እኮ የራሳቸው ተሰጦ አላቸው
አሁን ነው የዘፈን ሚስጢሩ ያገኘኸው ዘፈንክ ሳይሆን አንቆረቆርከው ነው የሚባለው so painful to listen ❤
ኢሳያስ በጣም የማደንቅህ ምርጥ ወጣት ድምጻዊ ነህና እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው❤ብሬ ለጥበብ የምትሰጠው ትልቅ ቦታ ይበል የሚያሰኝ ነውና ክብር ይገባሃል 😍
👍👌💋❤💛💚
እጅግ አስገራሚ ችሎታ።ከጥልየም አስበለጠው ልበል ? ? ? ትንግርተኛ ድምጣዊ።የኢትዮጵያ እናት ማህጸን ይለምልም ! ! ! !
ዘፈን በኢሳያስ ሲዘፈን ተዘፈነ ሳይሆን መባል ያለበት ተንቆረቆረ እንደ ንፁህ ወራጅ ውሃ ይፈሳል ፦፦፦፦፦፦፦
በጣምምምምምምምምምምምምምምምምም
exactly khalid
yeses yes I don't get y he is not first
እርግጠኛ ነኝ ጋሽ ጥላሁን ባለበት ስፍራ እያዳመጥህ ነው ተባረክ።
የተከበርክ አብርሃም ወልዴ ሰው እረስተሃል ዳዊትን እንዳሳየህን ኢሳያስንም እንጠብቃለን እባክህ
ሞያ በዘመድ ሆነዋል ቴዲ ዳዊትን ያያየወ ዐይን ኢሳያሰን አላይ አለ የኛ ሀገር ባለው ላይ ማለቅለቅ ነው ሚውዱት
በገዛ ፍቃዱ መስሎኝ እራሱን ከባላገሩ ያገለለው፣በውድድሩ ማግስት
በትክክክልልል አብርሀም መልካም ሰው ነው ይህ እንቁ ልጅ ግን እንዴት ዝም አለው ከዳዊት ፅጌ እጥፍ ነው የሚበልጥ
Btammm enjii🔥🔥🔥😍😍
እንጠብቃለን፡ ከዳዊት በላይ እንደሆነ ልባችን ያውቀዋል
ጎበዝ ድምጣዊ ውድ ጥላሁንን ነፍሱን ባጠድ ገንት ያኑግልንና የተካህ ጀግና ጉብል በርታ እንውድሃለን !!!!!
ኢሱ እዲህ አይነት ስሜት በዘመኔ ተሰምቶኝ አያውቅም ሙዚቃን ከነ ነፍሷ እግዜብሄር ይጠብቅህ ምርጤ
አብርሃም ወልዴ
ቴዲ አፉሮ ካሳሁን
አበበ ብርሃኔ
ጎሳይ ተስፋየ
በሙያዉ ብቃት ያላችሁ ሁሉእባካችሁ እንደ ዴቭ እሱንም 🙏🙏አሳዩን
በጣም በጣም ውዬ እሱ በጣም ይገባዋል
Aw esayese yegebawale gede yelem esayasenem fetari yeredawu etipya lay hulu be tifozo nw men yederege feredobenale engwdi benesaneche jorowachen yedequre so egezaber yeredake
Every time I listen to Esayas I got goosebumps. I've always wondered why wouldn't Ethiopian music composer make album to this guy. Its sad we couldn't enjoy an album from him.
This is electrifying! If you don't get goosebumps when he climbs up the high notes, my brotherly advice is to see a doctor immediately, as that could be a serious sign for a sense-organ loss!......I'm struggling to figure out how the main stream media managed to remain out of reach for singers like this and be filled with many without the true calling for the art?......Thanks Bireman for bridging this gap!
couldn't agree more
Well you said well Bro, I don’t understand Amharic, I was young when I left Asmara remember my uncle plays TeLaHun songs I still love listening to them but this guys is something else he is complete singer
Well said Mel!!
Lol ,for real
አቤት ድምፅህ ምግብ ነው አባቴ፣ እድሜና ጤና ይስጥህ።
እጅግ በጣም የሚገርም ድምፅ👍👍👌👌👌
ምንድነው ምሰማው ዋው ቪድዬውን ባላየው ኖሮ ጥላሁን ነው ብዬ እከራከር ነበር
#Yonatan Nibret world talented new musician
!!!!!!
#ይገረም በ ዮናታን ንብረት vs ታምር
ua-cam.com/video/gAQKmO9z-h8/v-deo.html
subscribe ያድርጉ ቤተስብ እንሁን,,,,,,,,,,,,,,,,,,
አረ በለዉ ድምፅክን ለመጀመሪያየ ነዉ ስሰማክ ግን እጅግ ዉብ ነዉ የኔ ጌታ ብዘምርበትማ አቤት ያን ጊዜ ነዉ ማየት በመድሀኒያለም
ብሬማን በፈጠረሕ ለዚሕልጅ በልኩግጥምና ዜማየሚሠጠዉ ሠዉ ለምኑ እነጋሽይልማን አይተናቸዋልና አሥተባብረእደጀመርከዉ የዉነት በሙሉአልበምምይዘከዉ መተው እደምታሥደምመን ባለሙሉ ተሥፍነኝ ፈጣሪ ከአንተይሁን
#Yonatan Nibret world talented new musician
!!!!!!
#ይገረም በ ዮናታን ንብረት vs ታምር
ua-cam.com/video/gAQKmO9z-h8/v-deo.html
subscribe ያድርጉ ቤተስብ እንሁን
Liju bebahriw aylemametim leza eko new yemshit sirawn akumo lerasu gize mestet alebet
@@brightetube3157 haha in what circumstances and morals u compare Esayas with that lil shit
እጅግ እጅግ እጅግ ድንቅ የሆነ ድምፅ የኛ ጥላሁን ነህ!!! ድምፅህ መስማት ሰውነት ይወራል። ያደመጥንህ የሁለት የውጭ ሙዚቀኞች ጋር ሆኜ ነበር ሁላችንም ባለንበት ፈዘዝን የምትለው ባይገባቸውም አድናቆታቸው ድንቅቅቅቅቅ ነበር !!!!ባጠቃላይ 7ኮከብ💥💥💥💥💥💥💥 ሰጥተንሀል!!!!!!!!!!!!
ኢሱ ይሄ ስራህ ሱስ ሁኖብኛል.. በአካል በመስማቴ እድለኛ ነኝ 👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾
ኢስዬ ትችላለህ ማለት ብቻ አይገልፅህም ጥሌ በየት መጣ ቁርጥ እራሱ ጥሌ ፈጣሪ ከፍ ያድርግህ
You too
ለ12ኛ ምናምን ጊዜ ደጋግሜ አደመጥኩት❤
Listening this on 01/09/2022 my body is in chills now...your voice is amazingly beautiful. You have the talent.
,ምርጥ ነዉ ከዳዊት ፀጋዬ ትበልጣለህ
thank you for bring him he is one of the greatest singer in ethiopia
#Yonatan Nibret world talented new musician
!!!!!!
#ይገረም በ ዮናታን ንብረት vs ታምር
ua-cam.com/video/gAQKmO9z-h8/v-deo.html
subscribe ያድርጉ ቤተስብ እንሁን,,,,,,,,,,,,,,,,,,
የናፈቀንን አገኘን በማይረባ ዘፈን ደንዝዘን ነበር አቦ ደስ ብሎኛል 10q 🙏🙏🙏😘😍ሁሌም አንደኛ
I bet with my soul! there is no better voice than this in Ethiopia's contemporary music! 💚💛❤️
Don’t bet your soul. Bet something else. 🧐
I think he has what it takes to do as such. Yet, he has to come up w/his own work better than before. He may need some help to get him moving to his desire and talent even though he has to be the one to reach for himself.
Absolutely brother
Thats Right 👍
Enkokelish He is Talented but do not have the skill to work with people. he needs a mentor or couch to guide him.
Wow I am speechless Esu. I love your voice. I hope you will release full album soon. We expect a lot from you Esu. Keep up up up up...
I can't stop listening. It is incredible.
Wonderful voice. 👍👍👍
በስመአብ ጥላሁን ገሰሰ ተደገመ
እኔተደመምሁ።
ወይኔ ወይኔ ዜማ ወይኔ ግጥም ለዚ ምርጥ ይጥፋ አረ ይልማ አረ አሌክስ ይለፍ አረ አቤ ብርሐኔ አረ አበበ መለሠ አረ ተጠቀሙበት እና ጥቀሙት ይሄን ምርጥ ልጅ
ጥበብ ግን በጣም ታዳላለች እደዚ ችሎታ ያላቸውን ከፍታ ላይ አታስቀምጥም ግን ለምን የማንም ውርጭላ ግን ጆሮአችንን ያደነቁሩታል ለነሱ ነው ጥበብ ከፍታ ያላት ይገርማል 😭😭😭😭💔💔 በጣም ነው ልቤ የተነካው ለምን ትልቅ ደረጃ ይደርሳል ብዬ እምነት ስለነበረኝ ኢሱ በርታልኝ ተስፋ እዳቆርጥ ወድሜ ጋሽ ጥላሁን ቆሞ የሚዘፍን ነው የመሰለኝ ቃላት አጣሁልክ ብሬ ከልብ እናመሰግናለን ሰላምክ ይብዛልኝ ያሰብከው የተመኘከው ይሳካልክ እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልክ
አለም ፍርደ ገምድል ናት በጣም ከፍ ማለት ነበረበት ይሄ ልጅ ግን ምን ዋጋአለው መክሊት ተቀያይሮ ጥበበኛ እታች ጆሮ የሚያደነቁር እላይ ምክንያቱም አለም እንደዚ ነች በርታ ኢሱ ወንድማችን የወጣህ እለት ብዙ እንደምታስደምመን ሙሉ ተስፋ አለኝ
That is such beautiful voice. !!! Ato Isaias Tamrat you have great talent and wonderful voice.
I am in love with your voice and the song. You need to let us hear more of you.
በጣም ጎበዝ ነህ የጥልዬ ምትክ ነህ ድምፅ ብሎ ዝም በርታ በቅርቡ በራስህ አልበም እንደምናይህ ተስፋ አለኝ
እባካችሁ የሙዚቃ ባለሙያ ነን የምትሉ ኢሳያስን ከፍታው ላይ አስቀምጡት ይሔ ሰው እስካሁን በስራው ድንቅ ስራው ይታወቃል ግን በሙሉ ስራው አውጡና ሙዚቃን እናድንቅ። እኔ ስለኢሳያስ ሳስብ ገና በጣም ነው የማዝነው ።ማንም እየተነሳ ዘፋኝ ነኝ ባለበት ጊዜ እሱን በስራው አለማየት ሙዚቃን ከመግደል አይተናነስም።
አይ እንደ ዳዊት በተራው የሚመጣ ይመስለኛል ባለሀገሩ ልጆቹን እደዋዛ አይተውም እንደነሳንቾ እደጥጃ ይፈንጥዝ እዴ እንደዚህ አይነት ውስጡን አዳምጦ የሰው ልብ የሚነካ ዘፋኝ ግዜ ይወስዳል ለሚሰራው ስራ ይመስለኛል
@@webantfiker638 ይቅርታ አርግልኝና በአሁን ሰአት ከኢሳያስ ጋር የሚወዳደር ድምፃዊ ይኖራል ብለህ ታስባለህ ?
@@sintekoche9687እውነት ለመናገር አይመስለኝም ለምሳሌ ፍና ላምሮትን ማየት እችላለን ግን ምን አልባት ባለሀገሩ ልጆች ያፈራል ብየ አስባለሁ
I agree!
ማሬ በጣም ጎበዝ ነው ኢለመንተሪ እያለ አቃለው በጣም የጥላሁንን እንደሚጫወት
እኛ ነን እንጂ የማንጠቅም ርካሽ ኣንተ አለህልን የጥበብን ወራሽ
Eshi aregahegn werash
Kkkk
Yigebawal ere. 👌🏾😄😍
ሀሀሀሀሀ
ትክክል ነህ
Fana lamrot menamen yelubenl yehen yemesele voice eyale I really admire him
#Yonatan Nibret world talented new musician
!!!!!!
#ይገረም በ ዮናታን ንብረት vs ታምር
ua-cam.com/video/gAQKmO9z-h8/v-deo.html
subscribe ያድርጉ ቤተስብ እንሁን
ጎበዝ እይንካኝብኝ ክፉ የሚለዉ ውድ ኢትዮጵያችንን ነበር ውድ ወንድማችን ጥላሁን ገሠሠ ነፍሱን ባጠደ ገነት ያኑርልንና !!!!
ቃላት የለኝም !የባላገሩ ውጤት አሰጣጥ ተጽኖ አሳድሮብሀል! ኢሱ ለኔ 1ኛ ነህ! ተሳክቶልህ ማየት ህልሜ ነዉ
ስሰማዉ እንባየ የሚመጣዉ ለምን ይሆን
Esayas voice is absolutly wonderful. No words to expres your talent just i said you are incredible.
እጅግ በጣም አድንቅሃለሁ እሱ! የጥላሁን ችሎታ በበለጠ እንዳደንቀው ታደርገኛለህ. ዋው ችሎታ!
እንዲያው ምን ላርግህ! በትክክል ነው የተጫወትከው።
#Yonatan Nibret world talented new musician
!!!!!!
#ይገረም በ ዮናታን ንብረት vs ታምር
ua-cam.com/video/gAQKmO9z-h8/v-deo.html
subscribe ያድርጉ ቤተስብ እንሁን,,,,,,,,,,,,,,,,,,
😯😯🤔እነዴ! ጥልሽን ውጠህው ነው?? ደጋግሜ ነው የሰማሁት በሌላ ዘፈን ስሰማህ ነው ያመንኩት በጣም በጣም ልዩ ስጦታ ነው ያለህ በርታ 👍🌷🌷
ኢሱ ይሄን ልብ ቀጥ የሚያደርግ ድንቅ ችሎታ ይዘህ ለምን ጠፋህ ? ስንቱ በቲፎዞ እየመጣ ጀሯችንን መጫወቻ ሲያደርገው
that's so funyyyyyyyy
ልዩ ድምጣዊ የውድ ጥላሁናችን ነፍሱን ባጠደ ገነት ያኑርልንና ምትኩ ብየሃለሁ በርታ ግሩም አሰባበር ግሩም ድምጥ !!!!!!
ዋ! ወይ ድምፅ ወይ ችሎታ ሚገርም ነው በጣም። ለተጨማሪ ድምፆችህ እየጠበቅን ነው ለቀቅ አድርግልን ኢሳያስ እንወድሀለን ❤️❤️
ብሬ እስኪ ከይልማ ጋር እንዲሰራ እርዳውእንደተረዳሁት ባህሪው ከሰው ጋር መቀራረብ ይቸገራል ለ ዚህም ዋጋ እየከፈለ ነው :ብልጠት ቢኖረው መውጥት እና መድመቅ ሚችል ወጣት ነው::
በሳል እይታ ነው ያየህው (introvert) this was my problem threw my life.
@@gebrug7123 Most of Ethiopian people think that introversion is an illness. I really have a hard time explaining that to people that its just a type of personality. man, Its hard to be an introvert. Because you don't talk often, by just seeing your face, people jump into assumptions. they say you are this, you are that.
@@ynat957 hmmmmm i sacrify in it
Yes። ፀባይ ለማንኛውም ነገር አስፈላጊ ነው
ገለቴ ይልማ ማነው
Wonderful, excellent performance. I am ardent admirer of the boss "Tilahun Gesese" and Isayas sings this song .................
i haven't enough word to express your voice. just incredible!!!❤
ገራሚ ድምፅ ! ክቡር ዶ/ር አርቲስት ጥላህን ገሰሰ አብሮ ቢያደምጠው ብዬ ተመኘሁ
What a wonderful voice!!!!!.He need someone yemimekrew miredaw betam kestual ena demtsu becha newe kesu ga yalewe thank you bireman
Today I love in Amharic... what a champion voice/singer. The player is another champion. A wonderful creation.
God what a talented guy. what's his name?
I am Eritrean and I can't get why this man didn't won Ethiopian idol.. he is a legend... Ethiopians take good care of this man
He just won my heart with his voice
Yes, yes, yes, DAWIT WAS GOOD, BUT ESAYAS WAS THE BEST OF THE ETHIOPIAN IDOL COMPTITION OF ALL TIME!
ዋው ይሄ ነው ዘፋኝ እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርስህ
betam asazenegne kestual menamen bireman please keep your work fetari yebarkeh .....thank you esayas for the music#real
የሚገርም ብቃት …………ተባረክ፡፡
Extraordinary voice, it is more than a talent. You killed it man.👌👌👌
#Yonatan Nibret world talented new musician
!!!!!!
#ይገረም በ ዮናታን ንብረት vs ታምር
ua-cam.com/video/gAQKmO9z-h8/v-deo.html
subscribe ያድርጉ ቤተስብ እንሁን
የኔ ጌታ በጣም ነው የምታምረው ግን እድል የሚባል ነገር እግዚአብሔር ይጠብቅህ
በጣም ምርጥ ልጅ ነው ኢትዮጵያ ልጆች አሏት ከፀባይ ጋር ምርጥ ደምጽ ነው ያለው ነገ ትልቅ ቦታ የሚደረሰ ልጅ ነው
አለማድነቅ፡ይከብዳል፣የምርጦች፡ምርጥ፡ነህ፡ሒሱ።
ዋውውውው። በጣም እም እወድሺ አለው እማ እናቴ ከሔውቴአብልጨአምላክ በጥበብ እድሚሺን ያርዝመው
ኢሳያስ አትጥፋ በጣም መረዋ ድምፅ ያለክ ወጣት ድምፃዊ ነክ አንዳንዴ ሕይወት ፈተና ናት ቶሎ እድሉን የማያግኝ አለ ታገል ወንድሜ የሙዚቃ አቀናባሪዎች እባካችሁ እርድት አድናቃህ ነኝ
Esayas chenket yetybetal miredaw sewe yasfelgal thank you bireman God bless you.
..yechelal
አይኔን ጨፍኜ ነው የሰማሁት ፣just 👏
ይሄን ድምጽ ሰምቸ ሌሎች ዘፋኝ አልመስልህ አሉኝ
ይገርማል በጣም አድናቂህ ነኝ ያሰብክበት እንድትደርስ ፀሎቴ ነው 🙏🙏
ኢሳያስ በጣም ጎበዝ እጅግ ጥሩ ነው የሰራኸው ዋው
ብዙዎች ሞክረዋል ግን ለማንም አልተሳካም ያንተ ግን አመርቂ ውጤት ያመጣ የድንቁን ጥላሁን ገሠሠን ነፍሱን ባጠደ ገነት ያኑሩልንና የኢትዮጵያችን ዓምላክ በጣም በጣም የቀረብከዉ እስታሁን አንተ ብቻ ነህ ቀጥልበት ያምታኮራ ድምጣዊ የጥላሁንን አመሳሳይ በርታታ ግሩም ነክ ውድ ኢሳያስ በርታ
የውድ ጥላሁናችን ምትክ ነክ !!!!!!!!!!!
ኢሱ በርታ አንተንም ክፋ አይንካህ
ደስ ይላል ጥልዬን አንተውስጥ አየሁት ።
ወይኔ ጉዴ ጋሽ ጥላሁን ተነሳ በርታ ኢሱ
እሱ ባለበትና በዘፈነቦት ቦታ ሁሉ ኮሜን አደርጋለሁ እንባየም ሳላውቀው ይፈሳል አይ ድምፅ አይ ዘፈን እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥህ ጆሯችን ያሳመሙት ሰወች ባንተ ጆሯችን እናድሰው ተባረክ ምንም አልልህ
በጣም ደስ የሚል ለስለስ ያለ በጣም ውብ የውቦች ውብ ደጋግሜ ሰማሁት………..
በጣም ትችላለህ ቃል የለኝም እንተን የማድንቅበት
breath taking performance ever..... Esu 1gna... tnx bireman ..ur program is incridible as usuall!!
አቤት ድምፅ ማሻላህ አንተን ሳላደንቅ ማለፍ አልችልም ማሻላህ💯💯
wow this is amazing betam esayas yechelal kemilewe belay yegebawal thank you bireman
ይዘፈን ለክ እንደ አዲሰ እየሰማሁ ልሞት ነው አልቅሼ😢😢😢😢😢😢😢😢
#1 አምላክ ይርዳህ ቃል አያስፈልገውም በቃብትችላለህ❤
#Yonatan Nibret world talented new musician
!!!!!!
#ይገረም በ ዮናታን ንብረት vs ታምር
ua-cam.com/video/gAQKmO9z-h8/v-deo.html
subscribe ያድርጉ ቤተስብ እንሁን