የዕለተ ቅዳሜ የሉዓላዊ ሚዲያ የቀጥታ ሥርጭት (ውይይት)-ነሀሴ 11/2016- August 17/2024

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 вер 2024
  • Telegram
    t.me/+tfZYjOsL...
    TikTok
    / lualawi2016
    UA-cam
    / @lualawi-2016
    Instagram
    / lualawi2016
    Telegram/Whatsapp/viber
    571-531-5892
    Email lualawi2016@gmail.com
    “ሉዓላዊ” ሚዲያ ለየተኛውም የፖለቲካ አመለካከት፥ለየትኛውም ብሄር እና ሐይማኖት ፥ ለየትኛውም ሰፈር እና መንደር የማይወግን ነፃነቱን የጠበቀና በራሱ ላይ ሉዓላዊ ሥልጣን ያለው ፥ ለኢትዮጵያዊነት እና ዕውነት ብቻ የቆመ ነፃ መገናኛ ብዙሃን ነው። ዕውነትን እንዘግባለን! ኢትዮጵያዊነትን ብቻ እናቀነቅናለን፥መድረኩ ግን ለሁሉም ዓ���ለካከት ክፍት መሆኑንም እናረጋግጣለን

КОМЕНТАРІ • 51

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 25 днів тому +11

    ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን እንኳን አደረሳችሁ ለተወዳጅዋ ቅዳሜ በያላችሁበት ሰአት አቆጣጠር ሰላማችሁ ብዝትዝትትትት ይበልላችሁ ሉአላዊን ሚዲያ አለማድነቅ አይቻልም የምንወድህ በምክንያት ነው ሲስነት blessed 🙏🙏🙏🙏

    • @solomonfantu7863
      @solomonfantu7863 25 днів тому

      😅😅😅😊😊

    • @zd820
      @zd820 24 дні тому

      @@solomonfantu7863 ያስቃል ግርፍጥ

    • @zd820
      @zd820 24 дні тому

      @@wardewarde9415 Thank you

  • @MubarekMusleha
    @MubarekMusleha 25 днів тому +8

    God bless Ethiopia 🇪🇹

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 24 дні тому +1

    Thanks Ethiopia Thanks ሉአላዊ ሚዲያ ሲሳይ አጌና ።

  • @zd820
    @zd820 25 днів тому +4

    ሰላም ፍቅር ለሀገራችን ኢትዮጵያ ክብር ለጀግናው መከላከያ ሰራዊት ሲሳይ እና መሰግናለን

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 24 дні тому +1

    Thanks Ethiopia Thanks Again and Again sissy Because your page Spich right እናምስግንሐለን ሲሳይ አጌና ሚዛናዊ ሉአላዊ ሚዲያ Don't give up about Ethiopia Thanks 🙏.

  • @TESFAYEDe
    @TESFAYEDe 24 дні тому +4

    ስሳይ የኢትዮጵያ ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ።❤

  • @tadessetesfaye2083
    @tadessetesfaye2083 24 дні тому +2

    God bless Ethiopian and innocent people and also visionary leaders

  • @user-hz2dt9sw2r
    @user-hz2dt9sw2r 25 днів тому +3

    ስብሰባላይ እያሉ ባስቸኳይ ይመቱ በዱሮን ይሀቡዲን ሳይጠፋ ሰላም የለም።

  • @robairess4147
    @robairess4147 25 днів тому +3

    My best SiS ♥️ 👌 I am from Ierland

  • @abdelaosman8626
    @abdelaosman8626 24 дні тому +1

    ሲሳይ የህዝብ ልጅ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @getachewmekonnen6498
    @getachewmekonnen6498 24 дні тому +1

    አቶ ዳንዔል የሰጡት አስተያየት በተለይ አቀራረባቸዉ ሁሉም ከሳቸዉ ቢማር ጥሩ ነዉ።

  • @hanaestifanos5153
    @hanaestifanos5153 25 днів тому +3

    Ethiopia lezelalem Tenur

  • @user-hz2dt9sw2r
    @user-hz2dt9sw2r 25 днів тому +3

    ሲሳይ እነየ በዱረን ይመቱ ።።

  • @selamabebe7552
    @selamabebe7552 25 днів тому +2

    Berta

  • @gakitdebubu7655
    @gakitdebubu7655 25 днів тому +2

    ሲሳይ ኢንሳይክሎፒዲያችን:- በላይነህ ዴንሳሞን እንድናስታውስ ስላደረግኸን በጣም አመሰግንሃለሁ!!❤❤❤❤

  • @WondwossenWork
    @WondwossenWork 25 днів тому +4

    አቶ ሲሳይ ይህንን ፕሮግራምህን እያደነኩኝ ውጭ ያሉት ዜጎቻችን ከዚህ በሚሰጣቸዉ የውሸት ወሬ ለምን ይሸወዳሉ ብልፅግና ፓርቲን ወይም አስተዳደር ላይ ያለዉን መንግስት እኛ መርጠን እንጅ በጉልበት ሥልጣን ላይ አልወጣም ሀገር እያለማ ያለን ብሔርተኝነት ነፃ የሆነ መሪ በመሆኑ ዘረኝነትን እንዲጠፋ እባክ ዘረኝነት የሚዘምሩትን ምከርልን ።አመሠግናለሁ ።

  • @fatoumata1440
    @fatoumata1440 24 дні тому +1

    Selam sis ❤❤❤❤❤

  • @Ganebo-n4p
    @Ganebo-n4p 24 дні тому +1

    Sis, I'm totally with you regarding the comments about Derartus. she may be flawed on this occasion, but let's not forget she's the all-time national hero. we must not let one mistake ruin the beautiful heroic credit she did to our country. unfortunately, anti-heroes are often a little villainous and disrespectful. she doesn't deserve belittled. After all, she said, "Sorry," that suffice me. respect 🙏

  • @gakitdebubu7655
    @gakitdebubu7655 25 днів тому +2

    ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉

  • @DuduGemechuBin
    @DuduGemechuBin 24 дні тому +1

    ሰላም ሰላም ሲሳይ አጌና 👋👋👋

  • @abdurahimababilo6125
    @abdurahimababilo6125 24 дні тому +1

    ምርጥ መልስ ንገረው ለዚህ ላም ዶንቆሮ በልልን ... እንበሳ ነህ ንገረው የፋኖ አሽከር ነው ... ይልመኛ

  • @zerfubelachew6193
    @zerfubelachew6193 24 дні тому +1

    ጭንቅላት ብኖራቸው አይደል፣ ግን የላቸውም፣ ሕሊናቸው ደንዝዟል።

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 24 дні тому

    አትቸኩይ እናቷ እምቢ ካሉ እያሉም ነው ፅንፈኞች የግድ ጀግናው የኢትዮጵያ ሕዝብ መከላከያ ሰራዊት ገብቶ የት መቼ እንደሖነ አውቃለሑ በቅርቡ ይሔን አልፅፍም እፎይ ይላል የኢትዮጵያ ሕዝብ በትንሽ መስእዋትነት ወታደር ይሞታል ያውቃል ለማለት ፈልጌ ነው ።😢

  • @FeysaMegersa-gz3we
    @FeysaMegersa-gz3we 25 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤
    ፈይሳ

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 24 дні тому +1

    ነውና ሕዝብ የመረጠው መግሥት 100 ፐርስንት ትንጫጫለሕ ለጊዜው ሑሉም ነገር ተቀይሯል ሕውሐት ወያኔ ወይም TPLF OLF የሚባል ነገር የለም ፋኖ ተብየውን ተወው እራሱ ሕውሐት ነው ያቃል መንግሥትም ግን ትእግሥቱ ካለቀ በኋላ በሚወስደው ወታደራዊ ቅጣት እርምጃ መንግሥት ተጠያቂ አይደለም የሐገር ጉዳይ ነው ልብ በል ፅንፈኛው ።

  • @getachewtadesse4871
    @getachewtadesse4871 24 дні тому +2

    የአበበን በመለስ ላይ ያቀረበውን የፖለቲካ ተቃውሞንና የአሰልጣኙን ከኢትዮጲያ የተበረከተለትን ሽልማት ላለመቀበል ያረገበት መንገድ ማገነኛኘቱ ምን አይነት ትንተና ነው

  • @DOCKO2006
    @DOCKO2006 24 дні тому +1

    It's not about the guy asking an apology. If you don't mind, I go a little further and ask the president's protocol division why they would give him a microphone?
    He didn't even ask if it was okay to make a speech. He just turned around and grabbed the microphone. So let's not be naive it's a predetermined act of anarchy.

  • @getachewtadesse4871
    @getachewtadesse4871 24 дні тому +1

    አይ እድሜ ዘልዛላ እነ ጌታቸውና ተድላ ሚባሉ ቁሞ ቀሮች ግለሰብ ባስነጠሰ ቁጥር መንግስትን አብይን ካላጠጋጉ ፖለቲካ የተናገሩ አይመስላቸውም

  • @mekke6544
    @mekke6544 25 днів тому +1

    ሱሚ" ማለት በኦሮምኛ መርዝ ማለት ነው።

  • @ellenitelahun4554
    @ellenitelahun4554 24 дні тому

    Resell Atela

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 24 дні тому

    ልክ ነሕ ሲሳይ በላይነሕ ዴንሳሞ ነው በማራቶን ሪከርድ እሱም ብቻ ነው መኪና የተሽለመው በዛን ወቅት ውድ ተሽከርካሪ ነበር ነገር ግን ባይለምም በላይነሕ ሲጠየቅ ያለው እኔ መኪና እሽለማለሑ ብዪ አይደለም ውድድር የገባሑት ሐገሬን ኢትዮጽያን ለአለም ላስተዋውቅ ብይ ነው ተሳክቶልኛል ነው ያለው የአሑኖቹ ስግብግቦች ግን እፈሩ ።

  • @belaybelay1234
    @belaybelay1234 24 дні тому +1

    አትሞኝ

  • @derejeworku2225
    @derejeworku2225 24 дні тому

    በአርሲ አካባቢ በሃይማኖት መሪዎች ላይ የተፈፀመው ግድያ ሠሞኑን (በባህርዳር) ለታሠበችው ግርግር ነዳጅ እንድትሆን በገዳይ እና በአስገዳይ ትብብር የተፈፀመች መሆኗ እርግጥ ነው። የሰገጤ ፖለቲካ ያው ዥልጥ ነው!!

  • @abdurahimababilo6125
    @abdurahimababilo6125 24 дні тому +1

    አቶ ጌታቸው ዕውቀት ያጠረክ ስው ነህ አንተ ትወገዳለህ እንጅ ምንግስትም ወደት የደከምክ ምን አይነት ጭንቅላት ነው ??? ላም ቧቧቧቧ በል እዚህ እየመጣ በቃ ሀሳብ ይለይምምምም

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 24 дні тому

    አትዘባርቅ ነውር ነው አስልጣኙ መታስር ነበረበት ስድስት ወር ቢያንስ ከፈለክ ሽልመው አስቂኝ 😅 Gadam Generation አበበ ገላው መልስ ዜናዊ ዲክቴተር ስለ አለ አይደሉም መለስ ዜናዊ የደነገጠው ስራው ነው ያስደነገጠው እናም አትዘባርቅ አውቃለሑ ብለሕ አታውቅም የጠቅላይ ሚኒስትር አብይን መንግሥት የኢትዮጵያ ፖለቲካ ዝም በል 😅።

  • @mekke6544
    @mekke6544 25 днів тому

    ትግራይ ውስጥ ህገወጥ ስብሰባ ያደረጉት ፎቶዋቸው ታይቶ አዲስ አበባ ለጉዳይ ሲመጡ ህጋዊ ስብሰባ እስከ ሚደረግ መንግስት ማሰር አለበት ወይም ይህ የትግራይ ባርቲዎች ስብሰባ በመንግሥት ወጪ አዲስ አበባ አባሎቻቸው መተው እንዲሰበሰቡ ማድርግና እውቅና ሰቶ ምርጫ ቦርድ አጠቃላይ ምርጫ በህዝብ ሲደረግ ትግራይ ሄዶ ማወዳደር ነው።😂😂😂

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 24 дні тому

    ስምሐር መለስ ዜናዊ አንቺ ከእናትሽ አዜብ መስፍን ወይም ጎላ ጋር ተዝናኚ አባትሽ የስረቀው አንጡር የኢትዮጵያ ሕዝብ ብር እድሜ ልክሽን ያኖርሻል የሌባ ልጅ ትባላለች ስምሐር መለስ ዜናዊ የሌባ ልጅ ነሽ Shem on you ዝም በይ ኡስ ።

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 24 дні тому

    መሳል ስለት ሑለቱም ይጎዱታል ሲሳይን ስለት እኮ ለቢላም ለቆንጨራም ለመጥረቢያም ይሖናል ዝም ብለሕ ገብተሕ ሐሳብሕን በነፃነት ስጥ በአማርኛ ነው የምፅፈው በአማራ አይደለም 😅 ስቀልድ ነው ሲሳይ አጌናን ምንም የምታደርጉት ነገር የለም አይፈራም አይኮራም እቅጩን ነው የሚነግርሕ እየመረረሕ ትውጠዋለሕ ወንድሜ ይሐው ነው ።

  • @user-rq3rm9in5z
    @user-rq3rm9in5z 25 днів тому +2

    4ኪሎ ያለውን ፋንዶ እናስወጣለን እንጂ ሌላ ፆንፈኛ ፋንድያው ፋንዶ☠️🐺👈🏽 መቼም መቼም 4ኪሎ እይገባም ቀዳዶች ምድረ ሆዳም👹🔨👹🔨👹🔨

  • @Welabu2002
    @Welabu2002 22 дні тому

    Abe Bravo @ Getachew reaction

  • @selamabebe7552
    @selamabebe7552 24 дні тому +1

    Berta