Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ ድጋፋችሁ አይለይን🙏
ኢሺ ባርታ አዲ አይነት ኡነታ ትምት የሚሆን ዛግብ
ቡርኪና እግዚአብሔር እያሰባት ነው ሳንካራም ደም መላሽ ተወለደለት ጀግና ሞቶ አይቀም ትውልድ ይዘክረዋል እንኳን ደስ አለሽ ቡርኪና ሳንካራም አሁን ነፍስህ በሰላም ትረፍ :: ኢትዮጵያም ተስፋ አላት እግዚአብሔር ያያል ይፈርዳልም
እውነት ነው ወገን ❤❤❤❤❤
ማሻ አላህ ኢብራሒም ትራውሬ አላህ ይጠብቅህ🙏👍
ማሻ አላህ ጀግና አይገልፀዉምአላህ ይጠብቀዉ
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤
እንደኛው ሰውየው መንገድ እያፈርሰና ፖል እየተከለ አይደለም የሚውለው ይህ ወንዳወንድ ነው ❤❤❤
ትክክል
ሰውን ስራው ይገልፀዋል አይደል የሚባለው ❤❤❤❤❤❤
Teleke astewelot thanks
@kakaali02 yes yasazenal Kedmya mesetet yeneberebet merte masadege layi neber mehone yenebrebet
Mashallah ድል ለፋኖ inshallah ፋኖም የዚህን ታሪክ ይደግመዋል
ምን ያረጋል ትራወሬ መላላክ አይወድ እሄ ጉዳይ ደሞ ያጠፉዋል ፈጣሪ ይጠብቀው ❤🇧🇫From tigray Ethiopia 🇻🇳🇪🇹
እና ተላላኪ መሆን ነበረበት ?
ብሮዬ አፍሪካ ላይ ለህዝብህ ከተጨነክ ጠፊ ነህ አልተሳሳትክም እሱ እንዳለህ ተላላኪም አያስብልክም ያመንክበትን ተናገር
@@RealCristianofans እዉነትን ከያዘ ፈጣሪም ያግዘዋል
@@MekiyaIbrahim እሱ ያስማማናል ጋይስ
አሜን አሜን ❤❤❤
አላህ ይጣብቅ ዋድሜ የሁግራችን ጃግና
በጣም እምወደው መሪ ነው ግን የነ አሜሪካን የሴራ ፖለቲካን እፈራለታለው
እውነት ነው ወገን ሊቀጥፉት ይችላሉ ነገር ግን ዘመኑ ተቀይሯል ቢሞትንኳ ምትክ ያገኛል❤❤❤❤
American bicha saython donqoro ye african merihoch aywedum endezi
እግዚአብሄር ይጠብቅህ አተ ለብዙ የፍሪካ መሪዎች ምሳሌ ነህ
Africa needs leader like him.
ደስ የሚል አቀራረብ መሿለኪያዎች እናመሰግናለን🎉🎉🎉🎉
እናመሰግናለን 🙏
الله يحفظك يا ابراهيم ربنا يحفظك ان شاء الله الله ينصرك ان شاء الله
ሚገርም ፕሮግራም, እባክህ እንደዚህ አይነት ሁሌም ስራ ይሄ በቀን 3000 ጋብቻ ምናምን ምትሉትን ትታችሁ ::አመሰግናለሁ
😅😅😅😅
ቆፍጣና ወንዳወንድ የሆነ መሪ እግዚአብሔር ይጠብቀው። እንደዚህ አይነት ሰው እንዴት ተገኘ ቢባል ሐገሪቱ ቡርኪናፋሶ ናት የቶማስ ሳንካራ የበረከት ሐገር። ይመቸው አቦ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Africa need more leader like you to change the continent of Africa problems
ሳየዉ እራሱ እንዴት እንደሚነሽጠኝ አመሰግናለዉ
ዎው እሱም ህዝቡም ጀግና ናቸው እናመሰግናለን
Excellent leader 4 his Owen country mr Ibrahim
በርቱ ከስደተኞች አለም south Africa Durban
Taure is the hero of African nations my God bless Burkina fanoo and the Africa
I wish for all African countries just having an intelligent leader like him
ብልህ መሪ ማግኘት እድለኝነት ነዉ ። አረ ፈጣሪ እኛንም እርዳን
እኛማ አግኝተናል
@@DawitDafaአቡሽን ነው ብይ እየተጫወተ ነው 😂
በጣም ደስ የሚል ወጣት ነው❤
በእውነት ያቆየው በህይወት የኛው አጤሬራ ወሬ ቢደፋው
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Such a nice leader .
ስታቀርብ በጣም ደስ ይላል !! I liked 👍
abet akuwam💪
እችሰጠንኣሜሪከንእያለችኣፍሪከመቼታድገለች😢😢😢😢😢
ጅግና ኣላህ ይሕፈዝክ❤
አቦ ይመቸው ትክክለኛ አፍሪካዊ መሪ። የኢትዮጵያ ባለ ስልጣናት እንደሱ ለመሆን አመታት ይፈጅባቸዋል ምክንያቱ ደሞ ፈረንጅ ሁሌም ብርቅ ስለሚሆንባቸው።
የቶማስ ሳንካራ ሀገር ሌላ ወንድ ተፈጥሮላታል መልካም እድል
ትራውሬ ጀግና መሪ ነው 👌👌
Fetari ke ibro ga yihun!!!another thomas!!!Lets unite africa!!!
ታላቅ መሪ እንደሚሆን ባለሙሉ ተስፋ ነኝ ፖርት 2 ቶማስ ሳንካራ
ስወድለትየኔ ጀግና❤
አምርጥ መሪ ነዉ ሜሪካኖች ሴራ እና ክፍት አላህ ይጠብቀዉ
አፍሪካ ላይ ደና መሪ ሲገኝ አይናቸው የሚቀላ ሀገራቶች እንዳይገድሉት ያስፈራል። ልክ ጋዳፊ ላይ እንደተደረገው ብቻ አፍሪካ ላይ አንድ ደህና ካለ በቂ ነው።
በፍፁም ገና ምስራቅ አፍሪካን ያባንናል
እነመሰግነለን ስለመረጀህ
ጀግና መሪ ነው የቶማስ ሳንካራ ምትክ ብንለው ማጋነን አይሆንበትም።
ምርጥ የቶማስ ሳንካራን ህልም የምፈፅም ጀግና ይመስለኛል ተስፋ አለኝ
❤❤❤❤❤ታማችቶኘል
አብይ አህመድ አለ እኛ ጋር የሰው ደም ጠጭ
Yyehonk telalaki rikash
የምን እባህ ተላላኪ ነው ሃቁ ነው የተናገረው እንተ ነህ ተላላኪ@@FiranolErmias
እሺ❤❤❤
እሷን ለዚህ እድል ያበቃት አምላክ ሀገራችንም ይመልካት።
Wow bertulin
I help like always with you ❤️ be strong & new history 💪
አሪፍ አቀራረብ
የግለሰብ አምልኮ ነው, የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ በዚሁ ከቀጠለ መባለጉ አይቀርም, የሚገርመኝ በዚህ ጉዳይ ከኛ በላይ ልምድ ያለው ህዝም መኖር አልነበረበትም ግን አሁንም በግለሰብ ከልት ለመውደቅ ቅርብና ደካማ መሆናችን ነው. መሪነት በዚህ ዘመን አካታች (collective) ሲሆን ብቻ ነው ዋስትና የሚኖረው.
ቶማስ ሳንካራ አስታወሰንመጨረሻው የሳምረው
❤❤❤❤langama🤲🤲🤲🤲
አቦ ይመቸው😢
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እውነት ለመነገር ኢብራሂምን ስኬታማ እንዲሆን ያገዘው የሀገሬው ህዝብ ነው ሀይማኖት ብሄር የሚባል ዘረኝነት ወገንተኝነት የለበቸውም አብይን የሚያክል የአፍሪካ ድንቅ መሪ የለም የአብይ ችግሩ ብሄሩና ቤተሰቡ ነው በአጭሩ እኛ የዘረኛ የጎጠኛ ቋት ነን
😂😂😂😂😂 አብይ ኪኪኪኪኪኪ
እስኪ መጀመሪያ ቤቱን አስተካክሎ ይምራ።
ምኗ ድፍን ቅል ነሽ
alalk alenesh
😂😂😂😂😂😂አብይን የመሰለ የአፍሪካ መሪ የለም 😂😂😂😂😂😂ኧረ ሳቄ ናልኝ አሉ ያገሬ ሰዎች እሺ የኛ አለቅላቂ ሌላስ የሚሉት የለዎትም? 😂😂😂😂😂 ደግሞ ከሰው እኩል አብይን ማንሳትዎ ዶማ መሆንዎን ያሳብቃል😂😂😂😂😂😂😂😂
ጀግና እንደ ወንድሙ እንዳይገድሉት እንጂ።
Jegnaa king 👑 mengistin miazegajewu egizabiher new ❤ awunim egizabiher melkami ye nigisinani yistewu❤😢
ነገ ጠላቱ ይሆናሉ ከጅምሩ በፍቅር እፍ ማለት ውጤቱ መራራ ነው።
DIOS QUE TE BENDIG, TEPROTJE DE TODOS MALDAD.❤❤❤❤❤❤❤.
የአሜሪካንን እና የቡችሎቿን ተንኮል እፈራለታለሁ
ዳግም ሳንካራ ❤❤❤❤❤❤❤❤
I do together ❤️
እኛም ጀግና መረ አለን 😏 በስድስት አመት ውስጥ በቁጥር ቀንሶናል ፡ በቀን እንዴ እንበላለን ፡ ትምህርት ቤት የማይሄድ የለም ፡ ሌላም ብዙ ልምድ ከኛ ይወሰዱ ልል አልኩና ...ኾ
@@beletetigist9830 🤔ፊትህ ታይቷል! በለጠ ለእናትህ! ለእናትህ!! .... #ጦሰኛ!!!!🤣
ጂሀዲስት የሚባሉትን ፈረነሳዬች ናቸው የሚረዷቸው
ይህን ሰዉ ሳይ ቶማስ ሳንካራ ነዉ ድቅን የሚልብኝ መቸፍ አፍሪካ ደግ አይበርክትልሽ ተብላ ማን እንደረገማት እንጃ ፈጣሪ ይጠብቀዉ
አንደዚህ አይነት መሪ አፍሪካ ውስጥ አይፈለግም እንደሳንካራ እንዳይገሉት እፈራለታለሁ አሏህ ይጠብቀው አፍሪካ ውስጥ ሚፈለገው
Show practic
ትራውሬ ዘረኛ አይደለም ጠንካራ ሴኩሪቲ ከሌለው የቶማስ ሳንካራ ዕጣ እንዳይደርሰው አጠገቡ ያሉትን ባያምን ጥሩ ነው
ታድለው እንደዚ ነው ለውጥ ማለት እኛማ?
The nation should and must protect your generational thinker president with no choice.
ሙዚቃው ይረብሻል
ለዛንፍጣም አብይ አድርሱለት የተጨማለቀ አላህ ይገልግለን ይክ ዉዳቂ
በቃ ግራማ ሞገስ የተላበሰና ብሩህ ልብ ያለዉ አንድነትን የሚሻ የአፍራካ ምርጥ መሪ መጨረሻህም ይመርልህ አቦ
ነጮች እዳይበሉት ደብቁት😢
መዳንያለም ይጠብቀው
ንለር መታጠቅና የንኩለር ሀይልን ለኤሌክትሪክ መጠቀም የተለያየ ነው::
ኧረ ተው ህዝቡ አልፈለገውም 😂አፄ በጉልበቱ ነው
በግምት ማውራት ቢቀርብህስ?
ኢትዮጵያ ደሞ Phantom Assab የታመመ፡ መሽረፈት ይዛ ቀረች።
በቅናት አትግደሉን
አይኑ ይናገራል እውነተኛ እንደሆነ
Egnam endih adrgon neber 😅
ነገ እንደ ቶማስ ሳንካራ ያደርጉታል፣ ሲጀመር ይወዱና በሁዋላ ጠላት ያደርጉታል፣ አብይ አሁን ጠላት ሊኖረው ይገባል?
የ ነው መሪ ትራዉሬ
👉 አብይ አህመድ ወጣ ማለት አይችልም ሴራ እያለ የህዝቡን ደም ይጠጣል
Abiy Mohamed seletan yelekek
After Tomas SANKARA
ኒውክሌል ፓወር ነው ያለው እንግሊዘኛ ኪኪኪ
Meshualkia kewekyanos weys gedle gebu tej bet new?
ምን ዋጋ አለው እንደ ሳንካራ ቀን ጠበቀው በሴራ ይደፉታል
ሰዉየዉን የአፍሪካ ጠ/ሚኒስትር ማረግ ነዉ። 😏
Dmtsh betam nw miamrew ufff sra bzu benatk
ልክ እንደ አብይ ሰላም አስከብራለሁ ብሎ አልሸባብን እያስታጠቀ አይደል ነገር ግን ተነቃበት🇸🇴🇹🇷🇪🇷🇪🇬🫂
መረገጥ የለመዳቹ ህዝቦች😅😅😅
ገዳፊ እንደዚ ብሎ ነበር 😂😂😂 ከሞቱ ሃገሮች ተባብሮ 😂😂😂 መጠረሻው ማየት ይበጃል ዶር ኣብይ ያየ ሰዉ
Theodor
ግንኮ ስሙ ኢብራሂም ነው አተ ያልከዉ አልገባኝም
አልተሳሳተም ኢብራሂም ቶውራውሬ ነው ያሉት እና ለማንበብ እንዲመች ቶራውሬ ይላሉ
*****
አፍሪካ ኩራት
ዘመነ ካሴም እንደሱ ነው❤
😅😅😅😅😅🎉🎉🎉
Egzihabher ke America & Europeyawuayn kifu ayin yitebkew ke Hager wust kehadi bandawech yisewurew Burkina Faso tadlew
ENDAZE AYINAT QORAT MARI NAW YAMIYASFALAGAN. LA MA'ERABAWIYAN YANAYINBARAKAK.
ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ ድጋፋችሁ አይለይን🙏
ኢሺ ባርታ አዲ አይነት ኡነታ ትምት የሚሆን ዛግብ
ቡርኪና እግዚአብሔር እያሰባት ነው ሳንካራም ደም መላሽ ተወለደለት ጀግና ሞቶ አይቀም ትውልድ ይዘክረዋል እንኳን ደስ አለሽ ቡርኪና ሳንካራም አሁን ነፍስህ በሰላም ትረፍ :: ኢትዮጵያም ተስፋ አላት እግዚአብሔር ያያል ይፈርዳልም
እውነት ነው ወገን ❤❤❤❤❤
ማሻ አላህ ኢብራሒም ትራውሬ አላህ ይጠብቅህ🙏👍
ማሻ አላህ ጀግና አይገልፀዉም
አላህ ይጠብቀዉ
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤
እንደኛው ሰውየው መንገድ እያፈርሰና ፖል እየተከለ አይደለም የሚውለው ይህ ወንዳወንድ ነው ❤❤❤
ትክክል
ሰውን ስራው ይገልፀዋል አይደል የሚባለው ❤❤❤❤❤❤
Teleke astewelot thanks
@kakaali02 yes yasazenal
Kedmya mesetet yeneberebet merte masadege layi neber mehone yenebrebet
Mashallah ድል ለፋኖ inshallah ፋኖም የዚህን ታሪክ ይደግመዋል
ምን ያረጋል ትራወሬ መላላክ አይወድ እሄ ጉዳይ ደሞ ያጠፉዋል ፈጣሪ ይጠብቀው ❤🇧🇫From tigray Ethiopia 🇻🇳🇪🇹
እና ተላላኪ መሆን ነበረበት ?
ብሮዬ አፍሪካ ላይ ለህዝብህ ከተጨነክ ጠፊ ነህ አልተሳሳትክም እሱ እንዳለህ ተላላኪም አያስብልክም ያመንክበትን ተናገር
@@RealCristianofans እዉነትን ከያዘ ፈጣሪም ያግዘዋል
@@MekiyaIbrahim እሱ ያስማማናል ጋይስ
አሜን አሜን ❤❤❤
አላህ ይጣብቅ ዋድሜ የሁግራችን ጃግና
በጣም እምወደው መሪ ነው ግን የነ አሜሪካን የሴራ ፖለቲካን እፈራለታለው
እውነት ነው ወገን ሊቀጥፉት ይችላሉ ነገር ግን ዘመኑ ተቀይሯል ቢሞትንኳ ምትክ ያገኛል❤❤❤❤
American bicha saython donqoro ye african merihoch aywedum endezi
እግዚአብሄር ይጠብቅህ አተ ለብዙ የፍሪካ መሪዎች ምሳሌ ነህ
Africa needs leader like him.
ደስ የሚል አቀራረብ መሿለኪያዎች እናመሰግናለን🎉🎉🎉🎉
እናመሰግናለን 🙏
الله يحفظك يا ابراهيم ربنا يحفظك ان شاء الله الله ينصرك ان شاء الله
ሚገርም ፕሮግራም, እባክህ እንደዚህ አይነት ሁሌም ስራ ይሄ በቀን 3000 ጋብቻ ምናምን ምትሉትን ትታችሁ ::አመሰግናለሁ
😅😅😅😅
ቆፍጣና ወንዳወንድ የሆነ መሪ እግዚአብሔር ይጠብቀው። እንደዚህ አይነት ሰው እንዴት ተገኘ ቢባል ሐገሪቱ ቡርኪናፋሶ ናት የቶማስ ሳንካራ የበረከት ሐገር። ይመቸው አቦ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Africa need more leader like you to change the continent of Africa problems
ሳየዉ እራሱ እንዴት እንደሚነሽጠኝ አመሰግናለዉ
ዎው እሱም ህዝቡም ጀግና ናቸው እናመሰግናለን
Excellent leader 4 his Owen country mr Ibrahim
በርቱ ከስደተኞች አለም south Africa Durban
Taure is the hero of African nations my God bless Burkina fanoo and the Africa
I wish for all African countries just having an intelligent leader like him
ብልህ መሪ ማግኘት እድለኝነት ነዉ ።
አረ ፈጣሪ እኛንም እርዳን
እኛማ አግኝተናል
@@DawitDafaአቡሽን ነው ብይ እየተጫወተ ነው 😂
በጣም ደስ የሚል ወጣት ነው❤
በእውነት ያቆየው በህይወት
የኛው አጤሬራ ወሬ ቢደፋው
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Such a nice leader .
ስታቀርብ በጣም ደስ ይላል !! I liked 👍
እናመሰግናለን 🙏
abet akuwam💪
እችሰጠንኣሜሪከንእያለችኣፍሪከመቼታድገለች😢😢😢😢😢
ጅግና ኣላህ ይሕፈዝክ❤
አቦ ይመቸው ትክክለኛ አፍሪካዊ መሪ። የኢትዮጵያ ባለ ስልጣናት እንደሱ ለመሆን አመታት ይፈጅባቸዋል ምክንያቱ ደሞ ፈረንጅ ሁሌም ብርቅ ስለሚሆንባቸው።
የቶማስ ሳንካራ ሀገር ሌላ ወንድ ተፈጥሮላታል መልካም እድል
ትራውሬ ጀግና መሪ ነው 👌👌
Fetari ke ibro ga yihun!!!another thomas!!!
Lets unite africa!!!
ታላቅ መሪ እንደሚሆን ባለሙሉ ተስፋ ነኝ ፖርት 2 ቶማስ ሳንካራ
ስወድለት
የኔ ጀግና❤
አምርጥ መሪ ነዉ ሜሪካኖች ሴራ እና ክፍት አላህ ይጠብቀዉ
አፍሪካ ላይ ደና መሪ ሲገኝ አይናቸው የሚቀላ ሀገራቶች እንዳይገድሉት ያስፈራል። ልክ ጋዳፊ ላይ እንደተደረገው ብቻ አፍሪካ ላይ አንድ ደህና ካለ በቂ ነው።
በፍፁም ገና ምስራቅ አፍሪካን ያባንናል
እነመሰግነለን ስለመረጀህ
ጀግና መሪ ነው የቶማስ ሳንካራ ምትክ ብንለው ማጋነን አይሆንበትም።
ምርጥ የቶማስ ሳንካራን ህልም የምፈፅም ጀግና ይመስለኛል ተስፋ አለኝ
❤❤❤❤❤ታማችቶኘል
አብይ አህመድ አለ እኛ ጋር የሰው ደም ጠጭ
Yyehonk telalaki rikash
የምን እባህ ተላላኪ ነው ሃቁ ነው የተናገረው እንተ ነህ ተላላኪ@@FiranolErmias
እሺ❤❤❤
እሷን ለዚህ እድል ያበቃት አምላክ ሀገራችንም ይመልካት።
Wow bertulin
እናመሰግናለን 🙏
I help like always with you ❤️ be strong & new history 💪
አሪፍ አቀራረብ
የግለሰብ አምልኮ ነው, የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ በዚሁ ከቀጠለ መባለጉ አይቀርም, የሚገርመኝ በዚህ ጉዳይ ከኛ በላይ ልምድ ያለው ህዝም መኖር አልነበረበትም ግን አሁንም በግለሰብ ከልት ለመውደቅ ቅርብና ደካማ መሆናችን ነው. መሪነት በዚህ ዘመን አካታች (collective) ሲሆን ብቻ ነው ዋስትና የሚኖረው.
ቶማስ ሳንካራ አስታወሰን
መጨረሻው የሳምረው
❤❤❤❤langama🤲🤲🤲🤲
አቦ ይመቸው😢
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እውነት ለመነገር ኢብራሂምን ስኬታማ እንዲሆን ያገዘው የሀገሬው ህዝብ ነው ሀይማኖት ብሄር የሚባል ዘረኝነት ወገንተኝነት የለበቸውም አብይን የሚያክል የአፍሪካ ድንቅ መሪ የለም የአብይ ችግሩ ብሄሩና ቤተሰቡ ነው በአጭሩ እኛ የዘረኛ የጎጠኛ ቋት ነን
😂😂😂😂😂 አብይ ኪኪኪኪኪኪ
እስኪ መጀመሪያ ቤቱን አስተካክሎ ይምራ።
ምኗ ድፍን ቅል ነሽ
alalk alenesh
😂😂😂😂😂😂አብይን የመሰለ የአፍሪካ መሪ የለም 😂😂😂😂😂😂ኧረ ሳቄ ናልኝ አሉ ያገሬ ሰዎች እሺ የኛ አለቅላቂ ሌላስ የሚሉት የለዎትም? 😂😂😂😂😂 ደግሞ ከሰው እኩል አብይን ማንሳትዎ ዶማ መሆንዎን ያሳብቃል😂😂😂😂😂😂😂😂
ጀግና እንደ ወንድሙ እንዳይገድሉት እንጂ።
Jegnaa king 👑 mengistin miazegajewu egizabiher new ❤ awunim egizabiher melkami ye nigisinani yistewu❤😢
ነገ ጠላቱ ይሆናሉ ከጅምሩ በፍቅር እፍ ማለት ውጤቱ መራራ ነው።
DIOS QUE TE BENDIG, TEPROTJE DE TODOS MALDAD.❤❤❤❤❤❤❤.
የአሜሪካንን እና የቡችሎቿን ተንኮል እፈራለታለሁ
ዳግም ሳንካራ ❤❤❤❤❤❤❤❤
I do together ❤️
እኛም ጀግና መረ አለን 😏 በስድስት አመት ውስጥ በቁጥር ቀንሶናል ፡ በቀን እንዴ እንበላለን ፡ ትምህርት ቤት የማይሄድ የለም ፡ ሌላም ብዙ ልምድ ከኛ ይወሰዱ ልል አልኩና ...ኾ
@@beletetigist9830 🤔ፊትህ ታይቷል! በለጠ ለእናትህ! ለእናትህ!! .... #ጦሰኛ!!!!🤣
ጂሀዲስት የሚባሉትን ፈረነሳዬች ናቸው የሚረዷቸው
ይህን ሰዉ ሳይ ቶማስ ሳንካራ ነዉ ድቅን የሚልብኝ መቸፍ አፍሪካ ደግ አይበርክትልሽ ተብላ ማን እንደረገማት እንጃ ፈጣሪ ይጠብቀዉ
አንደዚህ አይነት መሪ አፍሪካ ውስጥ አይፈለግም እንደሳንካራ እንዳይገሉት እፈራለታለሁ አሏህ ይጠብቀው አፍሪካ ውስጥ ሚፈለገው
Show practic
ትራውሬ ዘረኛ አይደለም ጠንካራ ሴኩሪቲ ከሌለው የቶማስ ሳንካራ ዕጣ እንዳይደርሰው አጠገቡ ያሉትን ባያምን ጥሩ ነው
ታድለው እንደዚ ነው ለውጥ ማለት እኛማ?
The nation should and must protect your generational thinker president with no choice.
ሙዚቃው ይረብሻል
ለዛንፍጣም አብይ አድርሱለት የተጨማለቀ አላህ ይገልግለን ይክ ዉዳቂ
በቃ ግራማ ሞገስ የተላበሰና ብሩህ ልብ ያለዉ አንድነትን የሚሻ የአፍራካ ምርጥ መሪ መጨረሻህም ይመርልህ አቦ
ነጮች እዳይበሉት ደብቁት😢
መዳንያለም ይጠብቀው
ንለር መታጠቅና የንኩለር ሀይልን ለኤሌክትሪክ መጠቀም የተለያየ ነው::
ኧረ ተው ህዝቡ አልፈለገውም
😂
አፄ በጉልበቱ ነው
በግምት ማውራት ቢቀርብህስ?
ኢትዮጵያ ደሞ Phantom Assab የታመመ፡ መሽረፈት ይዛ ቀረች።
በቅናት አትግደሉን
አይኑ ይናገራል እውነተኛ እንደሆነ
Egnam endih adrgon neber 😅
ነገ እንደ ቶማስ ሳንካራ ያደርጉታል፣ ሲጀመር ይወዱና በሁዋላ ጠላት ያደርጉታል፣ አብይ አሁን ጠላት ሊኖረው ይገባል?
የ ነው መሪ ትራዉሬ
👉 አብይ አህመድ ወጣ ማለት አይችልም ሴራ እያለ የህዝቡን ደም ይጠጣል
Abiy Mohamed seletan yelekek
After Tomas SANKARA
ኒውክሌል ፓወር ነው ያለው እንግሊዘኛ ኪኪኪ
Meshualkia kewekyanos
weys gedle gebu tej bet new?