Geni Tadesse new ethiopian cover [yaru makaveli] mash up 2020

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 гру 2024

КОМЕНТАРІ •

  • @yarumakveli5022
    @yarumakveli5022 4 роки тому +4

    ua-cam.com/video/_to0Tg-Ve_c/v-deo.html
    full tigrigna cover

  • @ferewaynisheferawe1366
    @ferewaynisheferawe1366 4 роки тому +119

    አቤት ድምፅ አቤት እርጋታ አድሎሻል ጎበዝ ነሽ ትችያለሽ የኔ ቆንጆ በርቺ ❤👍

  • @GIZE-PLC
    @GIZE-PLC 4 роки тому +217

    ወ/ሪት ገኒ ታደሰ የኢትዮጵያን የሙዚቃ ቃና ኦሮምኛን; አማርኛን እና ትግርኛን በአንድ የሙዚቃ ቃና ጥምረት እጅግ በላቀ የድምፅ ብቃት ያሳየሽበት የሙዚቃ ክሊፕ የኢትዮጵያዊነትን ጥምረት ለማሳየት ይህንን ክሊፕ በማበርከትሽ ትልቅ ክብር እና ምስጋና ይገባሻል::

    • @NIKGraphicsEt
      @NIKGraphicsEt 4 роки тому

      ua-cam.com/video/Ph816VzHpsk/v-deo.html

    • @binigrb2274
      @binigrb2274 4 роки тому +1

      Wow beyalew

    • @AaaBbb-tn8bo
      @AaaBbb-tn8bo 4 роки тому +1

      በአምላክ ስራተደመምኩ።

    • @tsionsebsibe8892
      @tsionsebsibe8892 4 роки тому +1

      Keep goin Geni

    • @ajufix9320
      @ajufix9320 4 роки тому +1

      @የኛ ሚስጢር ena ye amarigna bicha neber yetebekshiw...... kirfatam.

  • @amanuelassfaw1678
    @amanuelassfaw1678 4 роки тому +52

    ኦሮምኛ፡ኣማርኛ፡ትግርኛ፡ኣንድ ላይ መዝፈንሽ ከዚ ካለው ኣስጠሊ የዘረኝነት ሽኩቿ በትንሹ ያስወጣን ይሆናል። One love to all Ethiopians.

  • @mikiweditesfay3170
    @mikiweditesfay3170 4 роки тому +1

    Geni shkor gn ykerita gbereley deanber hadesh nahatki derfi tederfi Xebuqu neru. Gn nti hzekiyo zeleki gdefyo malet aykenen. Bzeterefe gebze qexelelo 💗💗💗🙏🙏🙏🙏🙏

  • @efuyegela5221
    @efuyegela5221 4 роки тому +1

    ድምፅሽ ለስላሳና የሚያምር ቃና አለው ፤ እንደ ቸኮሌት ጣፋጭ ነው ። አትጠገብ ብዬሻለሁ ።

  • @የተዋህዶልጅነኝ-ፀ6ዠ
    @የተዋህዶልጅነኝ-ፀ6ዠ 4 роки тому +93

    በዚህ ድምፅ እንደው በልደትዬ ይሁንብሽሽ ዘመሪበት አንደበት ያለው ሁሉ ፈጣሪውን ያመስግን በተረፈ እመብረሀን አንደበትሽን ለዝማሬ ታዘጋጅልሽ የኔ ማር

    • @betion5044
      @betion5044 4 роки тому

      ኣሜን

    • @HA_TUBER_OFFICIAL
      @HA_TUBER_OFFICIAL 4 роки тому

      አሜን

    • @rittys81
      @rittys81 4 роки тому +2

      የፈለገችውን የማረግ መብት አላት who are you to judge and tell her what to do ? Its her choice

    • @desto4
      @desto4 4 роки тому

      ሙሉቀን ወሰዳች
      ሑ ኣይበቃችሁም?
      ዘፋኞቹን ሁሉ ለመውሰድ ነው ሃሳብሽ እችን ልጅ ውሰዱና ውርድ ከራሴ

  • @ናታኒምነኝየአቡነእጨጌፀገ

    እኔ እስከዛሬ ካየዋቸው የሰውን ዘፈን ከሚዘፍኑ ዘፋኞች አንች ትለያለሽ በሁሉም ባህላዊ ዘፈን እንዲህ ውብ አድርጎ ሚዘፍን ማንም የለም የአንችን ድምፅ በሰማው ጆሮዬ የሌላን ሰው መስማት እራሱ ያስጠላል ባጠቃላይ ትችያለሽ አይገልፀውም ቆሜ አጨብጭባለሁ ዋው ዋው ዋው በርቼ ትልቅ ደረጃ ደርሰሽ እንደማይሽ እርገጠኛ ነኝ።

  • @emebetengidashet2847
    @emebetengidashet2847 4 роки тому +2

    ዋው ዋው ዋው ስክር ነው የምታደርገው ። ልዬ ተሰጥኦ ቅንብር ፣ድምፅ ኧረ ምኑ ቅጡ። እንደው በደፈናው ሞናሊዛዬ ነሽ ።
    አቦ ይመችሽ

  • @bettyhabesha2071
    @bettyhabesha2071 4 роки тому +2

    ደራሽ የለውም 👌ደግሞ ሁሌ የምወዳቸውን ነው ምትዘፍኒው😍

  • @danielg.162
    @danielg.162 4 роки тому +1

    ገንዬ ሽኮሪና በውነት አግዚአብሔር ለዚህ ሥራ ፈትሮሻልና ተጠቀሚበት. አነ ትግርኛ ጥራይ መስልክኒ ነሩ ለካ አማርኛም ኦሮምኛም ዘፈኖች የተካንሽ ነሽ ሽኮሪና ከ ኦርጅናሎቹ ዘፋኞች ባንቺ ሲዘየም በጣም ያምራል በውነቴ ነው በርትኢ አጆኪ. በተለይ ድምፅሽ ተሰጦ ለመግለፅ አኔ ቃላቶች የሉኝም ምርጥ ነሽ. ሌላው ከድምፅሽ አብሮ የሚጥም የአዛዜም ችሎታ በጣም አለሽ አና ስሪበት ተጠቀምበት ገኒ ሐፍተይ . የግዝሔር የሰጠሽ ቅዱስ ህያብ አዩሞ ንፈጣሪ በየቀኑ ምስጋና አብፅሕሉ ክብል ይደሊ. አንኩአን ደስ አለሽ መዓረይ ክብል ይፈቱ.

  • @Jonathan1717171
    @Jonathan1717171 4 роки тому +2

    My Queen of Sheba 👍👍👍sing it in every tribe language of ETHIOPIA !!! God Bless you !!!!

  • @mulsam2011
    @mulsam2011 4 роки тому +3

    የድምጽሽን የውበት ልክ በደምብ አጣጥመነዋል። ልዩ ነው። ይህን የመሰለ ድምጽ በነባር ዘፈኖች ብዙ እንዳይለመድ ቶሎ በራስሽ ስራ ብቅ በይ። ጎበዝ በርቺ። በጣም ለዛ አለሽ።

  • @hannaet9685
    @hannaet9685 4 роки тому +2

    አቤት ድምፅ አቤት ቅላፂ አቤት እርጋታ በጌታ ስም የኔ አንደኛ መቼም አልጠግብሽም ድምፂሽን የኔ ውብ ቆንጆ

  • @habibhabib-px9wx
    @habibhabib-px9wx 4 роки тому +2

    የኔውብ በጣም በጣም ልዩ የሆነ ድምፅ ችሎታ ነው ያለሽ የኔ ድምፀ መርዋ ሁሌም ብሰማሽ አትሰለችኝም

  • @yasminadenantube7752
    @yasminadenantube7752 4 роки тому +57

    ገራሚ ስራ ነው በዚህ ብቃትሽ ሁሌም በርቺበት ካንቺ በራስሽ ስራ ገና ብዙ እንጠብቃለን

    • @mgbiguhush9513
      @mgbiguhush9513 4 роки тому +2

      ኣቤት ድምጽ በርቺ💏😍

  • @beth4497
    @beth4497 4 роки тому

    ይህን የመሰለ ድምፅ ይዘሽ እስካሁን በደንብ ታዋቂ አለመሆንሽ ነው ሚገርመው። በጣም በርች you have a beautiful voice

  • @feraerga9290
    @feraerga9290 4 роки тому +3

    እስከ ደም ስሪ የተሰማኝ ድምፅ ደጋግሜ ብሰማው እማይሸለቼኝ ዋው ስላምሽን ይብዛ እህቴ

  • @kingoftigerl2943
    @kingoftigerl2943 4 роки тому +3

    Orominga Nugusu Tamrat ድምጿ አንደኛ ዋው geni taddese. ያኒኮ ገመኬቲ ያኒኮ ስብራ ገመኮ እንዴብኔ ያጀላሌ ፊራ ኮገራን ኦብሰደቤ ዱበ ማልን ተራ ዱበ ማልን ተራ...ደይቀጥላል.....

  • @እግዚያብሔርፍቅርነውእግዚ

    ድምፅሽ እርጋታሽ በራሱ ስሙኝ ስሙኝ ያስብላል የኔ ጎበዝ በርቺ ጥሩ ሚደነቅ ስራ ነው

  • @iloveyoujesus6986
    @iloveyoujesus6986 4 роки тому

    ችድ፣፣🙆🙆 ገኒቾየ ይዓኺ ቐቲልኽዮምኮ ደረፍቲ ኢና ልብሉ ይመችይኺ ወለሎ ናበዓልኺ አውፂኺ ለ ንፅበኢና መዓረይ Good job 🙏❤️🙏

  • @zedlove9432
    @zedlove9432 4 роки тому +1

    ዋው የሌለ ነው ድምፅሽ ተመችቶኛል ገኒ በርች

  • @Emnetfekertesfadan
    @Emnetfekertesfadan 2 роки тому

    Euffff Geniyee fiker 💕yehonesh lej ye meleaket ke mimesel ende wenz ke mifes demesesh ga. Anchi leyu fetur nesh🤗😘 love all your cover songs and you are unbelievably fabulous 💕🤗💋

  • @genetyohannes3752
    @genetyohannes3752 4 роки тому +2

    omg ቃል የለኝም
    በእንባ አይኖቼ ተሞሉ በርች የኔ ቆንጆ

  • @pate840
    @pate840 4 роки тому +2

    ዋው ድንቅ ድምፅ ምነው እንዲህ ብታሰሙን።በርቺ ጎበዝ

  • @yonathangezahegn1076
    @yonathangezahegn1076 4 роки тому +30

    This is a beatiful raw melody's ever i heard. Good job geni shikor.

  • @kiyajems6809
    @kiyajems6809 4 роки тому +16

    Wowwwwww oromigna uffff tafache andebet new yalesh 😍😍❤

  • @mamidecor4478
    @mamidecor4478 4 роки тому +2

    Geni beka andegna nesh bekatsh ergatash leyu nesh😍😍😍😍👌👌👌👏👏👏👏

  • @meremomer9219
    @meremomer9219 4 роки тому +2

    wow እጅግ በጣም ጥሩ ድምፅነው በርቺ ትልቅ ቦታ እንደሚያደርሥሽ አልጠራጠርም

  • @abrahamtesfay6760
    @abrahamtesfay6760 4 роки тому +1

    የወር ስንቄን አገኘሁ ደግሞ። Thank you beautiful!

  • @mesidereje7332
    @mesidereje7332 4 роки тому +1

    Geni #wow gobez berchilan mar gen mezamur betzemarebat bez demtsa 💯💯💯💯👈👈

  • @ethiolove7390
    @ethiolove7390 4 роки тому +1

    OMG nezrgn eko dimswa. Amizing no words

  • @senaitgebru9775
    @senaitgebru9775 4 роки тому +3

    I can't stop listening. You are in deed a great singer!!!

  • @dayfam8349
    @dayfam8349 4 роки тому +2

    የኔ ውድ እንዴት ደስ እንደሚል ገራሚ ስራ ነው በዚህ ብቃትሽ ብዙ ትሰሪያለሽ ግን ምትሰሪያቸውን ሙዚቃ ባያጥር አሪፍ ነው

  • @kalMHe
    @kalMHe 4 роки тому +4

    You've got such a clear, vibrant voice ...what a gift !

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 4 роки тому +1

    Wow betam kelben yemigeza dimts new yalesh. Mulu album enitebkalen

  • @mintwabtibebe4853
    @mintwabtibebe4853 4 роки тому +4

    ይታደሉታል ማለት ይህ ነው!! ድምጽ ብሎ ዝም ። በርቺ

  • @salihaaman7693
    @salihaaman7693 4 роки тому +1

    Dubba malin tera sayihone... Luggaa malin Tara..belesh asetekakiyi ..bayihone oromogna kuwankuwa awakiwochun bemeteyek lemasetekakl mokeri beteref berchi adenakish negn ..good joob

  • @nomore8101
    @nomore8101 4 роки тому +3

    በጣም የሚገርም ድምፅ በቃ አንደኛ ነሽ 👍👍👍👍👍👌👌👌👌 ጎበዝ ለጆሮ የሚጥም

  • @miruethio3059
    @miruethio3059 4 роки тому +3

    My Ethiopia you are showing me, my beautiful Ethiopia thank you so mush little sis

  • @yordiyonas6896
    @yordiyonas6896 4 роки тому +9

    Geniye your voice feels like something that i can't even explain beka you are perfect n i expect more from you

  • @selmaebrahim1535
    @selmaebrahim1535 4 роки тому +3

    ገኒየ እረጋታሽ በጣም ደስ ይላል የኔ ቖንጆ አሪፍ ነው በትችልኝ ሽኮሪና 👏👏

  • @monicalove4162
    @monicalove4162 4 роки тому +2

    Mn abate laregshi kemadenk weche wowwwwwww techeyalshi yene konjooooooooo

  • @lenadagm4848
    @lenadagm4848 4 роки тому +7

    ወይ ኔ ገኒ አብተውን እንዴት ነው የዘፈንሽው ግን ዋው በጣም ያምራል ሁሉም ልዩ ነው እርጋታሽ በተለይ ❤️❤️

  • @akebretabraha2768
    @akebretabraha2768 4 роки тому +3

    You are different from the other please keep going you have Amazing voice you have everything My God bless you

  • @haireyazaid5689
    @haireyazaid5689 4 роки тому +3

    ❤❤❤❤ ohhhh all my favorite love songs wrapped up by your beautiful voice ..I loved it 👏👏👏👏

  • @Tube-rc5if
    @Tube-rc5if 4 роки тому

    የ ትግራይ ልጆች ዘረኝነት እንደማናቅ ኣሳይተሻል ኣይዞሽ በርቺ በቃንቃሽ ደሞ፡የበለጠ ስሪበት

  • @sositayee231
    @sositayee231 4 роки тому +3

    ጎበዝ በጣም ጎበዝ ነሽ ድምፅሽን እንዴት እንደምወደው ብታይ ቶሎ ቶሎ ስሪልን እባክሽ አንበሲት

  • @samhaile1638
    @samhaile1638 4 роки тому +3

    OMG, እርጎ የሆነ ድምጽሽን እየሰማሁ ቤቴን አልፌ ነዳሁት። እስኪ የጉራጊኛ ጨምሪበትና አገሬን አልፌ ጎረቤት አገር ልግባ።

    • @haymanottesfaye1325
      @haymanottesfaye1325 4 роки тому

      Kikikk ere bakehe

    • @amamanking7802
      @amamanking7802 2 роки тому +1

      ይቅርባት ምክንያቱ ጎሮቤት ኣገር ከሄድክ ander ground ትታሰራለክ😂😂😂

  • @lidiyagetachew2016
    @lidiyagetachew2016 4 роки тому +3

    ዋው ዋው ዋው ምንም ማለት አልችልም ቃልም የለኝም የኔ ተወዳጅ እግዚአብሔር ፈቅዶ ካንቺ ጋ እንድ ክሊፕ ብስራ አድለኛዋ ሴት ነበርኩኝ የኔ ቆንጆ በጣም big love & respect

  • @ekramseidallseidall2013
    @ekramseidallseidall2013 4 роки тому +6

    ምን ልበልሽ የኔ ውድ ብቻ ፈጣሪ ያሠብሽው ይሳካልሽ

  • @elutii464
    @elutii464 4 роки тому +1

    Weyyyy yne enat maryamn betam. Nw yewdedkush demsesh geday nw enate🥰🥰

  • @ገኒእናቴንአፍቃሪ
    @ገኒእናቴንአፍቃሪ 4 роки тому +7

    ገኒዬ ልዩ እኮ ነሽ እርጋታሽ ውበትሽ ነው በቃ ትለያለሽ😍😍😍😍

  • @mobileship2944
    @mobileship2944 4 роки тому +5

    የእውነት የሚገርም ድምፅነው ያለሽ ያፈዛል ድምፅሽ ዋው

  • @abeldesalegn7359
    @abeldesalegn7359 4 роки тому +1

    ገኒዬ በጣም ነው ሚያምረው ድምጽሽ ............ በርግጠኝነት ትልቅ ደረጃ ላይ እጠብቅሻለው
    ሁሉንም ያንቺን ስራዎች ሰምቻቸዋለው ...... ትንሽ ግን የባለሙያ ምክር ያስፈልግሻል
    love u geniye

  • @zerbabieltesfamichael9202
    @zerbabieltesfamichael9202 4 роки тому +3

    A singer’s voice gives me goosebumps only when it exceedingly passes that litmus test and with your angelic saint Yared’s voice you did. Congrats young lady, you got it all the look and the voice!

  • @yobieltesfamariam5676
    @yobieltesfamariam5676 4 роки тому +11

    I feel something great in your voice. You are amazing and you have a lovely voice. You are telling incredible stories just using your voice. Thanks for sharing this kind of music with us. I’m always your fan, I hope I can do something good for you one day. ❄️💯

  • @enateneshgolla6896
    @enateneshgolla6896 4 роки тому

    ዋው አቤት ድምፅሽ ምርጥ ልዩ አንደኛ ነሽ 😘❤❤❤ የእኔ ቆንጆ ደጋግሜ አዳመጥኩሽ አይጠገብም!!!

  • @tigraybutimiraf9702
    @tigraybutimiraf9702 4 роки тому +4

    ገንዬ ማራክዬ ገራም ነሽ በርቺ ብዙ እንጠብቃለን ማርርርር

  • @julimebrahtu9422
    @julimebrahtu9422 4 роки тому +1

    Good job Artist Geni keep going and for sure u will be one of the best celebrity

  • @edenambaye7568
    @edenambaye7568 4 роки тому +5

    u sound amazing as always geni... looking forward for more of your works

  • @ayinalemteshome7224
    @ayinalemteshome7224 4 роки тому

    ገኒዬ በጣም አሪፍ ድምፅ ነው ያልሽ በርቺ 😍👍በዚህ ድምፅሽ ህብስት ጡሩነህ ሸጋው ባንተላይን ተጫወችልን🥰

  • @zedyezufi34
    @zedyezufi34 4 роки тому

    እዳው ስትመችኝ ገኒዬ ምርጥ ድምፅ ነው በርችልኝ 👌😍😍

  • @מקרהקאסיי
    @מקרהקאסיי 4 роки тому

    ዋው በጣኘም ጥሩ ድምፅ አለሽ ቀጥይበት በርቺ።

  • @HA_TUBER_OFFICIAL
    @HA_TUBER_OFFICIAL 4 роки тому +1

    በጣም ጎበዝ ነሽ ይች ይለሽ እንቁ ኢትዮጵያ ዊ ነሽ ማሬ በርች

  • @emu6335
    @emu6335 4 роки тому +1

    Swedsh Eko dimssh Yarekal lyuuu nesh Berchi❤

  • @naoltewdros7390
    @naoltewdros7390 4 роки тому +2

    About ur voice i have no word that's amazing specially with teshome mitku song

  • @maditube8370
    @maditube8370 4 роки тому +1

    ገኒየ ፍቅር ድምፅሽ በጣም ውብ ነው ልብ ይነካል ግን በትግርኛ የበለጠ ውብ ነው ቀጥይበት🙋♥

  • @sadasaed2210
    @sadasaed2210 4 роки тому +1

    ዋው ከምር የመጀመሪያ ጊዜ ስኮምት እኔ ልሙትልሽ ድምፅሽ ማራኪነው ❤

  • @lidulidumaryamini102
    @lidulidumaryamini102 4 роки тому +2

    Oh my God. Yene mare dimtssh wow.keras tsegure eske egire eyenezeregn new yadametuksh.ye ewinet.
    Yalemaganen berch mare 😍😍😍👌

  • @makiromana1948
    @makiromana1948 4 роки тому +1

    አረ ወይኔ ከድምፅሽ ከእርጋትሽ ሱስ የሆንሽብኝ ወንዶችየ ጉዳችሁ ፈላ ደጋግሜ ብስመው አልጠግብ አልኩ ምርጥየ ቀጥይበት በራስሽ ስራ እንደማይሽ እርግጠኛ ነኝ

  • @alganeshberhe314
    @alganeshberhe314 4 роки тому +2

    Waw betame zegerm demzi eyou adeluki. Berti aytekarzi good bless you. 👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾🕯❤❤❤❤🌷

  • @የስላሴልጅነኝ-ዀ7ኘ
    @የስላሴልጅነኝ-ዀ7ኘ 4 роки тому +4

    ገኒዬ በርቺ የኔ ጎበዝ በራስሽ ስራ እንጠብቅሻለን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @alpi1725
    @alpi1725 4 роки тому +4

    I like your voice 😘😘😘 you so talented geni... i really wanting your song 💞💞💞💞

  • @kidistyanatwalij9856
    @kidistyanatwalij9856 4 роки тому +1

    Madamat makom alchalkum yana wede uffff baka kalat yalgem barche😍😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @የኔለኔየኔለኔ
    @የኔለኔየኔለኔ 4 роки тому +3

    ቆንጆ ነው ገኒ ግን የጥላሁን ስራላይ( በባይተዋርጎጆ) ሜጀሩ በጣም ወጣና ትንሽ ያስጨንቃል በተረፈ ምርጥ ነው በርቺ

  • @EyuMusicEmpire
    @EyuMusicEmpire 4 роки тому +1

    O.M.G plsss dear keep it going......what a beautiful sound. hat off.........luv ya.

  • @heaventewelde2363
    @heaventewelde2363 4 роки тому +1

    Yene konjo mn endemlsh alawkm dmxsh betam new myamrew berchi

  • @meharizelalem4603
    @meharizelalem4603 4 роки тому +2

    Wow what amazing voice keep it's up beautiful girl for me best of this year appreciate you

  • @kirubieldesta6173
    @kirubieldesta6173 4 роки тому +17

    You’re voice is amazing lovely you have to do the last song alone with another cover i really really loved it❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @diyemichel24
      @diyemichel24 4 роки тому

      You are amazing !you come out soon!

  • @Naberana-b2v
    @Naberana-b2v 4 роки тому +1

    Mnie endemlishi alkiemi...k konjo..betam..yalfie nwe...k kefu nger hulu Egzabher yetbekeshi

  • @tewodrostibebu5160
    @tewodrostibebu5160 4 роки тому +1

    ምርጥ ድምፅ ምርጥ የዘፈኖች ጥምረት ብቻ አንደኛ ነው

  • @beckyj7148
    @beckyj7148 4 роки тому +4

    U absolutely nailed it.U sing every song in such a passion asif it is written to u. U r amazing 👏👏👍👍👍

  • @tesfaymekonen3914
    @tesfaymekonen3914 4 роки тому +3

    ,ትማሊ እየ ሰሚዐዬ ሎማዓንቲ እውን ደጊመዬ ናትኪ እት ዝላዐለ ተውህቦ ኩሉ ጽቡቕ እንድዩ ብፍላይ ግን ንታሓቲ ክትወርዲ ከለኺ ዝድነቕ ክእለት እዩ ዘለኪ አለስሊክን መጢጥክን ኢኺ ትዓጽውዬ ይበል ተውህቦ።

  • @mesyloveethiopi3938
    @mesyloveethiopi3938 4 роки тому +1

    ጎበዝ, በጣም ቆንጆ እርግት ያለ አዘፋፈን ነው. ልብስሽ, ጸጉርሽ ሜካፕሽ ሁሉ ቆንጆ ነው. በሌላ ዘፈን እንደምትመጭ ተስፋ አደርጋለሁ.

  • @amennatehappy3160
    @amennatehappy3160 4 роки тому +1

    Wow yene #1gha

  • @binicode4221
    @binicode4221 4 роки тому +1

    I always like it first before i watch your video, b\c i know i love it.

  • @adonstube8224
    @adonstube8224 4 роки тому +1

    Amazing vocal. how you hit the high pitch with perfection. no word!!!!!!!!!!!

  • @AdulisKing
    @AdulisKing 4 роки тому +4

    2:58 “Hello Kbel Heji Dewuleley” Geni Shikor 🇪🇷 😍 you. We expect great things from you. Continue...

  • @Qnitselam
    @Qnitselam 4 роки тому +2

    ሰማይን መሬትን ዝፈጠረ እግዚኣብሄር ይሓልኺ።

  • @binyamgerezgiher7869
    @binyamgerezgiher7869 4 роки тому

    ዋውውውው ደስ የሚል ድምጽ ነው ያለሽ ቀጥይበት

  • @semhalabrha1113
    @semhalabrha1113 4 роки тому +5

    I love your voice, it's so calm. Keep it up❤

  • @misrakfantahun8266
    @misrakfantahun8266 4 роки тому +2

    የተረጋጋሽ ምርጥዬ ድምፅ ስወድሽ!!!!! ብዙ ጠብቃለው ካንቺ በራስሽ ስራ ደሞ ow wdddd

  • @amanemon5288
    @amanemon5288 4 роки тому +2

    mak x geni amazing job guys keep it up.

  • @tesfaymekonen3914
    @tesfaymekonen3914 4 роки тому +1

    ገኒ የተረፈችኝ ህይወት በሰላም ልንንርባት ተውኝ ልረፍበት

  • @Seya_ebro
    @Seya_ebro 4 роки тому +5

    የኔ ምርጥ ስጠብቅሽ ነብር ገራሚ ነው ይመችሽ ማይ ምርጥ ኦፍ ምርጥ

  • @amanuelteme5327
    @amanuelteme5327 4 роки тому

    Yemr ezi layi betam ተሟዘዝሽ ሌሎች ስራዎችሽን ግን Like......

  • @bekelchatesfaye3289
    @bekelchatesfaye3289 4 роки тому +3

    I love the fact that you're taking your time to perfect your masterpiece instead of dropping useless singles now and then. I'm 100% sure that you're gonna blow us with your album.
    Amazing mash-up here 👌 I'm hooked!

  • @pomitekle4608
    @pomitekle4608 4 роки тому +3

    Love her voice.. well done . Keep going strong

  • @mamailove5044
    @mamailove5044 4 роки тому +4

    ዋኣኣውውውው ናይ ባሓቂ ጽቡቅ ድምጺ ብዝያዳኣ ኻኣ ኣመራርጻ ደርፊ ምስ ድምጽኺ ዝኸይድ ብምዃኑ ቡሉጽነት ኣለዎ ዛሃፍተይ ቀጽልዮ ።