የዘመነ ካሴ መልእክት ለዘመድኩን በቀለ :-

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 213

  • @seidadem-qc3sp
    @seidadem-qc3sp 38 хвилин тому +5

    ዘሜ አድናቂህ ነኝ ። አላህ ካንተ ጋር ይሁን

  • @nahufetene306
    @nahufetene306 4 години тому +16

    ዘሜ
    እውነተኛ ታጋይ ስለሆነክ ፈጣሪ ይጠብቅህ
    በርታልኝ

  • @מנגיסטוצאנה
    @מנגיסטוצאנה 6 годин тому +9

    ዘሜ ትክክል ነህ ዘመዴ ብትችል ደግፍ
    ባትችል ግን አታንቅፍ አሁንም ነውር ነው
    ድል ለፋኖ ዘሜና ጓደኞቹ በርቱ

  • @mulugetamindaye8391
    @mulugetamindaye8391 3 години тому +2

    ዘመነ በእውነት እንደሰጠኸው አገላለጽ በተግባርም ተርጉመኸ ከዘለቅከው መልካም። ሁሉንም ለወደፊቱ እናየዋለን ሌሎችንም እንደተገነዘብነው።
    መላው የአማራ/ፋኖ ታጋዮች እግዚአብሔር ይቅርበመባባል የአንድነት ኃይል ያጎናጽፋችሁ።

  • @hailualmaw9189
    @hailualmaw9189 10 годин тому +10

    ዘመድኩን የሚባል ግለሰብ አፉ ስለሰፋና የማይጠይቅ ሰው ስለሚከተው ያወቀ መሰለው::

  • @Firehiwotgezahagn
    @Firehiwotgezahagn 13 годин тому +20

    አኩሪ መልሰ ጀግናችን እኮ ነህ

    • @LawofGod
      @LawofGod 6 годин тому

      Woye gennachin! Teloch nachu. Fasmoch! Seiseignoch

  • @HjH-u3l
    @HjH-u3l 14 годин тому +26

    ዘመኩን እባክህ በፈጣሪ ይሁንብህ ዘሜ የመከረህን ሀሳብ ተቀበለዉ 100 በመቶ ሀቅ ነው ዘሜ ኑርልን

  • @SemachwogberkedanMnegsete
    @SemachwogberkedanMnegsete 20 годин тому +29

    ዘመድኩን ቆሻአአአአሻሻሻሻሻ

  • @yosephabiy-li2jg
    @yosephabiy-li2jg 25 хвилин тому +2

    ጀግና ከልቡ ዘመነ

  • @TewodrosAsmare-j8q
    @TewodrosAsmare-j8q 7 годин тому +5

    ZEMEWA Berta

  • @saadaS-o6t
    @saadaS-o6t 9 годин тому +5

    ሺ አመት ኑረልኝ ዘሜዋ❤❤❤❤

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 9 годин тому +6

    ዘመድኩን 😭😭😭
    እባክህ ወሬ እያቀባበልክ አማራን አትከፋፍል
    እግዚአብሔር በተግባር ፍራ ❤❤❤

    • @azizshemsu9849
      @azizshemsu9849 2 години тому

      የዘመድኩን በቀለ ትክክል ባህሪዉን ያወቀዉ ሰዉ ቢኖር ዘመነ ካሴ ነዉ

  • @Abraham7528
    @Abraham7528 Годину тому +1

    የቀልድ ትግል ትያትር ማፈርያዎች

  • @YewbdarDemissie-he3vw
    @YewbdarDemissie-he3vw 4 години тому +7

    ፈጣሪ ይጠብቅህ የኔ ጀግና ዘሜ ዘመዴም በርታ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤🎉😢❤❤

    • @veracity8968
      @veracity8968 4 години тому

      አማራን እየከፈፈለ ምኑን ነው ምታመሰግኑት ይሄ ተንኮል ነው አማራ እርስ በእርሱ ሲያባላ እግዚአብሔር ይፈርዳል

  • @Haile-Gebriel
    @Haile-Gebriel 15 годин тому +10

    ሰው እንዴት ዘመድኩንን ከሰው ፣ ከቁምነገር ቆጥሮ ያወራል? ዘመድኩን ለአማራ ትግል መቅሰፍት የሆነ ሰው መሆኑን ብዙዎች ገና አላወቁም? ምናልባትም ብልጽግና የተከለው ከፋፋይ የመሆኑ ዕድል ከፍ ያለ ነው።

    • @alebachewkifle6081
      @alebachewkifle6081 7 годин тому

      @@Haile-Gebriel ችግሩ እኮ የዘመድኩን ምንነት ሳይሆን በሚዲያ የሚረጨው መርዝ ነው ሰውን እየጎዳ ያለው።

  • @KedaneMareyam-ym9yg
    @KedaneMareyam-ym9yg 12 годин тому +16

    እውነቱን ነው ምን ይጠበስ

  • @Titi-ol7tu
    @Titi-ol7tu 9 годин тому +8

    ኡፉ ዘሜዋ አንተ እኮ ልዩ ነህ ማርያምን እናታችን ቅድስት ኪዳነምህረት ትጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እግዚአብሔር ይጠብቅህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

    • @demekedessie
      @demekedessie 9 годин тому

      ምኑ ነው ልዩ ......? You are narrow mind please ask your self 😊😊

  • @Alimira-v1v
    @Alimira-v1v 7 годин тому +9

    ዘሜ ላንተ ያለኝን ፍቅር የምገልፅበት ቃላት ያጥርኛል
    ውድማችን ሺህ አመት ኑርልን

  • @Getaneh-sq9nm
    @Getaneh-sq9nm 9 годин тому +7

    ታላቁ አርበኛ ዘመነ ካሴ ሺህ አመት ኑርልን። ዘመዴ ከፈለግህ ተዘቅዘቅ።

    • @hiwel9209
      @hiwel9209 7 годин тому

      ሺ አመት እኮ ማንም መኖር አይችልም ማንም ይህ ደግሞ የእግዚአብሔር ቃል ነው ለምንወዳቸውና ለምናከብራቸው ሰዎች የተለየ የምንሰጠው ፍቅር ቢሆንም ሺ አመት ማለት ግን እንዴት ይሆናል የሰው እድሜ 60 ቢበዛ 70 ነው ከዛ በላይ ግን ድካም ነው ይላል እኮ ቃሉ

  • @HayatHussen-p3t
    @HayatHussen-p3t 2 години тому +1

    ዘሜ ትክክለኛ ሰውኛ መልስ ሰጠከዋል እኔ ዘመዴን እከታተላዋለሁ በስመ አብ ብሎ ጀምሮ እጣኑ ስድብ ነው ቤተ ክርስቲያን አድጌ ይላል መምህር የሚል ማእረግ ተሸክሞ የሰውን ክብር የሚነካ እውነትኳ ቢይዝ ለክፋት የሚጠቀም የመነሀሪያ ወያላ ባህሪው ያስጠላኛል የልጅ ባህሪ ነው ጤነኝነቱን ሁላ እጠራጠራለሁ ከዐማራ ባህልና ምግባር የማይገናኝን ወያላ መረጃ መከታተል እብደት ነው ።

  • @FikruGetachew-n1v
    @FikruGetachew-n1v 9 годин тому +4

    አንጀትህ ይጠበስ አንተ በህዝብ ነፍስ የምትቀልድ ዘመድሁን የምትባል ማህይብ እኔ ዝም ብዬ ስመለከትህ ጤነኛም አትመስለኝም ህዝብና ህዝብን እያባለህ ትኖራለህ

  • @HabteSolomon-i3o
    @HabteSolomon-i3o 14 годин тому +15

    ይሄን የጀርመን ውቫ የምትደግፉ ሰወች እኮ ነው የምትገርሙኝ።

  • @GgGg-le1rw
    @GgGg-le1rw 10 годин тому +5

    ዘሜዋ. የኔ ጀግና ሽ አመት. ኑርልን. እናማ. አሳ በቤዝል ይጠበስልሀ መምህር ዘመዲኩን የጀግኖችን. ስም. በከቱ. አታጥፋ

  • @teshomeyalew5793
    @teshomeyalew5793 4 години тому +4

    እንዴት ነህ ዘመዴ ቀጥታ የዘመነን መልዕክት በማሰማትህ አደንቅለለሁ። ግን እባክህ የመልስ ምት አታርገው የድሮ የማርገጃ የሰፈሬ ልጅ

  • @geremewgenetu7691
    @geremewgenetu7691 9 годин тому +2

    Long Live Zeme

  • @سعيد-ز8ل
    @سعيد-ز8ل 8 годин тому +6

    ዘሜ። አትኮትለያለህ ሽአመት ኑርልን ዘሜ የሣቱላቃ የፋኖአለቃ

  • @MeseretChikssa
    @MeseretChikssa 15 годин тому +7

    የጎጃም ልጆች በዚህ ደረጃ ሚታለሉ አይመስለኝም !! ዘመዴ ቢሳካለት የአማራን ትግል ብትንትኑን ለማውጣት ወደዋላ የማይል ግለሰብ ነው ! እባካቹ እንንቃ !

  • @mezhaile2299
    @mezhaile2299 19 годин тому +8

    የነገሩ አጀማመር እና የዘመነ ቅሬታ ጋዜጠኞችን ይሚመለከት ሲሆን፥ በተለይ እነማን ላይ እንደሚያተኩር ቢገለጽ ጥሩ ነበር። ዘመድኩን በዚህ ነገር ውስጥ ያለህበት አይመስለኝም።

    • @Edenmulugeta-d3s
      @Edenmulugeta-d3s 14 годин тому

      Ene hebtamuna abebe blew nachew yedeyaspora birr yaxegebachew

  • @GetahunBelsti
    @GetahunBelsti 6 годин тому +2

    Ena min yitebes🍓👍👍

  • @ዘመኑ
    @ዘመኑ 14 хвилин тому

    ዘሜ ከእስቴ ❤❤❤❤❤ዘመድኩን በቀለ ቆሻሻ የኢትዮጵያን ሕዝብ ደም ጠጣሀው

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 19 годин тому +9

    አረ እባክህ ዘመድኩን ምንድነው እንዲህ ያለ አሉባልታ በውስጥ ለን አትነጋገሩም: ዘምድኩን ተጠንቀቅ!!

    • @Edenmulugeta-d3s
      @Edenmulugeta-d3s 14 годин тому

      Gidnew enesu nachew adebabay wetew yetenagerut melsu badebabay mesexet alebet lehzbe glts mehon alebet

  • @LebezaAlemu-s9o
    @LebezaAlemu-s9o 2 години тому +1

    በርታልኝ ወንድሜ ከሀሙሲት

  • @Ethiofirst201162
    @Ethiofirst201162 6 годин тому +4

    ዘመድኩን በቀለ ሆይ ! ከዘመነ ካሴ የማልወድበት ነገር ቢኖርም አንተ ግን በጥይት ምላስህ ቢጠበስ ብልግናህ ይቆማል።

  • @תספההונניאו
    @תספההונניאו 13 годин тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @FikruChane-n3d
    @FikruChane-n3d 9 годин тому +2

    ዘመድኩን እባክህ ልቦና ግዛ ፈርሃ እግዛብሄር ይደርብህ ይብቃህ እስካሁን ለሰራህው ላወራህው ፈጣሪን ይቅር በለኝ ብለህ ንሰሃ ግባ ይብቃህ፣ የምትማር ከሆነ ይህ አስተማሪ ይሁንህ

  • @SolJij
    @SolJij 15 годин тому +27

    የልቤን ንገርልኝ ዘመድኩን አንድቀን ከአሉባልታ አና ከማቃጠር በሥተቀር ለአገርም ለጓደኛም የሚበጅ ነገር የለውም በአጠቃላይ ለአማራ መነጣጠል መከፍፈል አንጂ አንድነትን የሚያሥተምር ቃል የለውም

  • @DesalegnShiferawu-ec3sf
    @DesalegnShiferawu-ec3sf 17 годин тому +30

    ዘመዴ እባክህ ይህንን መከራ የበዛበትን የአማራ ሕዝብ አታወዛግቡት አንተ በዩቲብና ቲክቶክ ሣንቲብ ለመለቃቀም ስትጫዎት ትውላለህ ይኸውልህ ዘመዴ አህያ የተጫነችውን አትበላውም አንተም የለቀምከውን ሳትበላው አማራ ነፃ ይወጣል ።

    • @Asnakech100
      @Asnakech100 14 годин тому

      @@DesalegnShiferawu-ec3sf ይህን ሆዳም የአማራ ጠላት፣ የአቢይ ተላላኪ ሆኖ የአማራ አንድነት እንዲፈርስ የሚሰራ ሆዳም እንዴት እባክህ እባክህ ትለዋለህ? አንተ ራስህ ችግር አለብህ! ከዚህ ችግር በአስቸኳይ የማትወጣ ከሆነ ግንባርህን በጥይት ትመታለህ በለው እንጂ! ውጪ ሐገር ቢሆን አንድ ጀግና አማራ አይጠፋለትም እኮ! ስለዚህ ዘመድኩን የረከሰና አማራን ሊጎዳ የተሰለፈ ደካማ ስለሆነ ማንም አይለቀውም !!

    • @ashenafienbakom2672
      @ashenafienbakom2672 12 годин тому +2

      በትክክል

    • @Wechewgud2
      @Wechewgud2 9 годин тому

      ❤❤❤🎉🎉🎉

    • @Asnakech100
      @Asnakech100 9 годин тому +2

      @@DesalegnShiferawu-ec3sf ማስጠንቀቂያ ስጠው እንጂ ይህን የአማራ ጠላት እባክህ እያልክ ምን ታባብለዋለህ! ዘመዴ እኮ በገንዘብ የተገዛ የአማራ ሕዝብ ሞትና ግድያ የማይሰማው፣ የአቢይ ተላላኪ ሆድ አደር ሰው ነው ወገኔ!!

    • @LawofGod
      @LawofGod 6 годин тому

      Your problem is metal sickness - hospital hidu

  • @woine123
    @woine123 6 годин тому +3

    ዘመዴ የተባልክ አሉባልተኛ ልብ ካለህ! ጀግናው ዘሜ እውነት እውነቱን ነግሮሃል::
    የጀግናውን ምክር ሰምተህ!
    ለንስሃ ያገኘኽውን ትንሿን እድሜህን ተጠቀምበት እና ይቅርታ ጠይቅ!!! እና
    ወደ ሰው መሆን ተመለስ::

  • @MeseretChikssa
    @MeseretChikssa 15 годин тому +5

    በጣም ያሳዝናል! ዘመነ ካሴ በዚህ ንግግሩ የሃምሳ ሚሊዮን አማራን ትግል ሚመራ አይመስልም በየ ሚዲያ እየወጣ አማራን የሚከፋፍል ድርጊት እየፈፀመ እንደሆነ ቢነገረው ይሻላል !!

    • @abrahaworkie4950
      @abrahaworkie4950 14 годин тому

      ዘመነ ዝግጠቱን በአደባባይ ያሳየበት አጋጣሚ ነው :: መምሰል መሆን አየደለምና ውነተኛ ምንነቱ ታየ ግም ፯ ጋር ሆኖ ፊሽካው ተነፋ እያለ ሲያቆስለን ነበረ ግለሰብ እኮ ነው

    • @hiwel9209
      @hiwel9209 7 годин тому +1

      ደግሞ ማነው 50 ሚሊየን ያደረገው????

  • @genetfasil
    @genetfasil 3 години тому

    እውነቱን ነው እና ምን ይጠበስ❤❤❤❤

  • @ermiasb3177
    @ermiasb3177 16 годин тому +10

    ዘመድኩን ታዲያ ምን ይጠበስ ለአንተ መሆኑን ዘነጋኸው።

    • @Edenmulugeta-d3s
      @Edenmulugeta-d3s 14 годин тому

      Endanate ayinetun jezba masredat kebad naw ezaw tiktok lay afachun kifetu zemedkun ewinet yizo naw yemeyaweraw

  • @yabsraYitayal
    @yabsraYitayal 6 годин тому +3

    እግዚአብሄር ይጠብቅህ ድንቅ ብቃት የእውቀት አንደበት ልዩ ክህሎት ከፈጣሪየተሰጠ ልዩችሮታ

  • @ashenafienbakom2672
    @ashenafienbakom2672 12 годин тому +2

    አይ ዘመድኩን ከፋፋይ የአማራ ትግል ለማደናቀፍ የቱንም ያሕል ብትሞክር አይሣካልህም ለሥድብሕ መልሰ የለንም ባንተ ቤት አልተነቃብሕም ብዙ የዋሆችን ሠብሥበህ ደጋፊ ያገኘህ መሥሎሀል ተነቅቶብሀል ሁሉም እየገባው ሲመጣ ባዶ ትቀራለህ

  • @davidzewdie
    @davidzewdie 6 годин тому +1

    ልብ ካለህ እዚህ ቁጭ ብሎ ማውራት ሳይሆን ግባና ተዋጋ እኔ የሚገርመኝ ያንተን ጣቢያ ስራ ፈቶ የሚዳምጥህ ሕዝብ ነው ሰርተህ ብላ ምንህም አይጥም:

  • @tiruworkbekele9852
    @tiruworkbekele9852 4 години тому +1

    Zeme enesun tewachew jegnachin ante serahen ketel tekuret ateset 7:07 atezenaga ante gize yelehem wendeme tewachew enesum yirefu.

  • @AlyeKassa
    @AlyeKassa 15 годин тому +3

    ለእራሱ በደንብ አየ ነገረው ወደ ሌላው ሊወስደው ይፈልጋል ይገርማል።

  • @HayatHussen-p3t
    @HayatHussen-p3t 2 години тому

    ዘሜም እኔ የምልህ እውነታውን ካንተ ባላውቅም በትግሉ አንድነት ላይ ማን ቢሆን ያሻግራል እንጅ የግልን ማንነት እኔ ና ለኔ የሚል ስሜትን አደራ ወንድሜ በሞቱት ሰማእት ስም የመለምንህ ተስፋችንን ጥለን የምንጠብቀው ትግል ዋጫው እናንተ እጅ ነውና አደራ ከስሜት የፀደ ሆኑ ። ወንድሜ ፈጣሪ ከናንተ ይሁን ።።

  • @NegusaTase
    @NegusaTase 10 годин тому +1

    ዘመነ ካሴ ከትግል ሜዳ መሬት ላይ የለለ መሆኑ እሄ በቂ መረጃ ነው

  • @JawsawFano-eh4zt
    @JawsawFano-eh4zt 6 годин тому

    ዘመነ ከባድ ሚዛን እናከብርሃለን ትክክለኛ መልክት ነው :: ለ ዘመድሁንም ለ እነ ሃብታሙ እና አበበ በለውን እባካችሁ አድቡ እና ትግልን ደግፉ ::

  • @asteralemayehu8094
    @asteralemayehu8094 15 годин тому +1

    High respect to FANO Zemen, do not waste with this guy??? ልክ ነህ ምን ይጠበሰ ??? እግዚአብሔር ይጠብቅህ !!!

  • @veracity8968
    @veracity8968 4 години тому

    ዘሜ ❤❤❤ ዘመድኩን የተባልክ ግን የድያብሎስ ምላስ ሆነሃል ምህረቱን ያውርድልህ ባለጌ ነህ

  • @HebtamuBirara
    @HebtamuBirara 4 години тому

    ዘመዴ በጣም ትክክል ነህ ግን እንዴት አርገን አሸንፈን ደግሞም ምን ይጠበሰሸ

  • @Alem-u3m
    @Alem-u3m 3 години тому +1

    mhuru zmetengaw zmene

  • @DerjederjeDerjederje
    @DerjederjeDerjederje 17 годин тому +4

    ሰዎች ነቃ በሉ እንጂ ሚሴጁኮ ለዘመድኩን አይደለም ብዙ ከፋፋይ አለ ነው የሚለው እና ምን ይጠበስ

    • @hailachin7104
      @hailachin7104 14 годин тому

      😂😂

    • @KenndyDagne
      @KenndyDagne 10 годин тому

      ዋናው ከፋፋይ ዘመድሁን ነው።

  • @Ayn-r3j
    @Ayn-r3j 6 годин тому +2

    የፋኖ መሪዎች ጀግናችን ናችሁ ትናንትም ዛሬም ነገም ክብር ይገባችኋል አምላክ ከእናንተ ጋር ነው

  • @kaljoworku2128
    @kaljoworku2128 19 годин тому +25

    ይህ ዘመድኩን የተባለ ከፋፋይ ከመሀላችሁ አስወጡ ባለጌ ነው።

    • @Edenmulugeta-d3s
      @Edenmulugeta-d3s 14 годин тому +3

      Beret. hulum sew ende zemedkun belefa noro fano yihn yahel and lemehon balkebedew. Ye amheran gudat tgl wedefet yamexa jegna naw egzeyabhern eyexera amhera yekefelew meselachu midere gaxewex leboch bandawoch

    • @YasenMohammedSeraj
      @YasenMohammedSeraj 5 годин тому

      @@kaljoworku2128 ዘመድኩን ያለው ልክነው ስንትከተማ ተቆጣጠረ ድንእናጎራን እንጂ አይቆጣጠረም

  • @YeshiTela-xh2ss
    @YeshiTela-xh2ss 15 годин тому +2

    ምክ ዘመድኩን እሚከፋፍሉንን ማውጣት አለባችሁ የአማራን አድነት ለማሳት ነውና ዘሜ ጀግናው ዝበላቸው ዘሜ ዘሜነው አውጧቸው እዳር

  • @AmanuelZigale-xb5hc
    @AmanuelZigale-xb5hc 14 годин тому +1

    ዘመድ ሁን ድመት ሁነሀል !!! ድመት ማለት የተመቻት ጊዜ የወለደችዉን ልጅ የራባት ጊዜ ትበላዋለች::

  • @תספההונניאו
    @תספההונניאו 13 годин тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️

  • @hassetassefa242
    @hassetassefa242 3 години тому

    ዘመድኩን የአማራን ትግል እያቦካኽውና በመከፋፈል እያባላኽው ነው።
    ለአማራ ጠላት ነው የሆንክበት።

  • @AbebeYigezu-fy7cb
    @AbebeYigezu-fy7cb 19 годин тому +3

    Zemedkun are you some how working for some conflict creating agency?

  • @godolias8228
    @godolias8228 48 хвилин тому

    Legizew zemenen shewidekewal gin ynekbihal

  • @birtukanmanaye7000
    @birtukanmanaye7000 4 години тому

    Waw Zeme!!! Yor are so logical.

  • @tigistabebe6591
    @tigistabebe6591 9 годин тому

    እና ምን ይጠበስ ፣እና ምን ይጠበስ ፣እና ምን ይጠበስ ።

  • @YibeltalGetahun-h8b
    @YibeltalGetahun-h8b 4 години тому +1

    Ena.mine.yitebse

  • @EyobGebrewolide-o7s
    @EyobGebrewolide-o7s 17 годин тому +1

    Zimen atrbisut esu enan laden birha new yalew wa enkibaber 🎉🎉🎉

  • @kumelachewaga8831
    @kumelachewaga8831 28 хвилин тому

    ፋኖ ይጠበስ።

  • @SolomonAlemu-fi4uv
    @SolomonAlemu-fi4uv 11 годин тому +6

    ዘመድኩንማለት ቆቱነው ገበሬስለሆነ አትፍረዱበት

    • @EliasAlem-c1b
      @EliasAlem-c1b 9 годин тому +1

      Zeminesa jelanifu zeregn fano😂 ¿

  • @tiruworkbekele9852
    @tiruworkbekele9852 4 години тому

    Zeme enesun tewachew jegnachin ante serahen ketel tekuret ateset atezenaga ante gize yelehem wendeme tewachew enesum yirefu.

  • @haymimersha7626
    @haymimersha7626 34 хвилини тому

    ጀግና በሐሜት አይናወጥም እና ምን ይጠበሰ

  • @SeidMahammed-xc5xi
    @SeidMahammed-xc5xi 4 години тому

  • @SintayehuAssefa-cr1rq
    @SintayehuAssefa-cr1rq 6 годин тому +3

    ዘመዴ ማለት መንታ ምላስ ያለዉ ነዉ
    እመቤቴ ልቦና ትስጥህ
    እስኪ ከዘመነ ተማሩ ከጀግናዉ

    • @TerefeYohanes
      @TerefeYohanes 6 годин тому

      @@SintayehuAssefa-cr1rq አይመለከትሽም

  • @yoditabebe614
    @yoditabebe614 5 годин тому

    አንተ ቅሌታም ክብህን ይዘህ ብትቀመጥ ይሻልህ ነበር ተወደህ ነበር ግን ምን ዋጋለሁ ማንነትህ ታወቀ ባንተ የተነሳ ሀይማኖት አታሰድብ እግሩላይ ወድቀህ ይቅርታ መጠየቅ አለብህ የተማረ ይግደለኝ ማለት ይሄ ነው አንደበቱ ቃላቱ ጨዋነቱ የሚገርም ነው ዘመነ ተባረክ ጌታ ይጠብቅህ

  • @EnglandLondon-j6i
    @EnglandLondon-j6i 9 годин тому

    እንካን ዘመን ዳ / ር አብይ 1000 ሚሊየን ህዝብ ሸምጣጣ ምን አመጣን እና ምን ይጠበስ ምንም ቢናገር በወሬ የሚቆም ትግል የለም

  • @LawofGod
    @LawofGod 7 годин тому

    Ymaman shifta arbegan! Seisegnaw! Ay yanara hizeb wideket endezeb 🪰🪰🪰🪰zenb nachu

  • @eshetukabeto2700
    @eshetukabeto2700 17 годин тому +1

    የተሰጠህ አስተያየት እኮ ላንተ ነዉ አልሰማከዉም ኦነዴ እና ምንይጠበስ ብለህ ቢዝነስህን እንድትሰራ ሳይሆን ደርቲ ፖለቲክስህን አቁም እየተባልክ ነዉ ፖለቲካክን አሳድገዉ እንጭጭ ነዉ እየተባልክ ነዉ እኔም ንግግርህ ብዙም ስላላደገ መስማት አይመስጠኝም ሪዝነብል ሁን ወረኛ አትሁን እላለዉ

  • @maranata3195
    @maranata3195 15 годин тому +2

    ዋው ዘመነ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @ZewduGatachew-sd4bo
    @ZewduGatachew-sd4bo 7 годин тому

    ይህን አንደበት መቀበል ይችላል ጋዜጠኛ ማለትም ድድብናው በፅበል እይውጣም።

  • @gashaw278
    @gashaw278 15 годин тому +2

    Most you tubers, don't disturb Fano leaders by interfering among them. Zemede and Habtamu Ayalew as well as Abebe Belew; you three are the ones who keep side among Fano leaders & being obstacle for Fano leaders Unit. Learn from Mesay Mekonen, Abebe Gelaw, Wondimagene, Meti, Dere, the best journalist siding only for Truth .

  • @mehariewgenet5734
    @mehariewgenet5734 16 годин тому +2

    Zemede pls learn from Zemene how to organize ideas.

  • @abrahaworkie4950
    @abrahaworkie4950 15 годин тому +4

    አይ ዘመነ ድንቄም አርበኛ እንዲህ ዘግጠክ አረፍክ

    • @hailachin7104
      @hailachin7104 14 годин тому

      😂😂😂😂😂😂😂...

  • @AshebirBekele-l2d
    @AshebirBekele-l2d 2 години тому

    Ena miyitebes

  • @HaileGetu-t7m
    @HaileGetu-t7m 13 годин тому +2

    ዘሜ የአማራው ዋርካ አሜሪካ ተቀምጦ ምንም ቢያሽሟጥጥ አትስማዉ አማራን ወደፊት አይዞን ጀግናየ

  • @AbdullahiYusuf-jv1ov
    @AbdullahiYusuf-jv1ov 20 годин тому +2

    ግን እያለ ያለው ነገር ትክክል ነው

  • @sileshigebramariyam9589
    @sileshigebramariyam9589 3 години тому

    Zemde blo sew yatefetre,shil,new,ymaykoter gelba new

  • @GetahunBelsti
    @GetahunBelsti 7 годин тому +2

    ፈጣሪ ይ ባ ር ክ ህ ❤️❤️❤️❤️❤️🍓

  • @BalemlayBalemlay-o7g
    @BalemlayBalemlay-o7g 7 годин тому

    ዘሜዋ አትፍረድበት ኦሮሞ ነውኮ
    ብዙ ተከታይ እንዝላሎች ስላሉት በክርስትና ስም ስለሚያስከትላቸውና ስለሚሰሙት እንደፈለገ ነው የሚያሻጥረው
    ፋኖነት ብቻውን ኩራት ነው

  • @AbramFire
    @AbramFire 16 годин тому

    😭😭😭😭⚰️⚰️⚰️⚰️⚰️

  • @louisT-qv6jl
    @louisT-qv6jl 13 годин тому

    በምድር ላይ ያሉ ፋኖዎች አንድነትና ህብረት ነው አስፈሊጊው ሚዲያ አክቲቪስት የሚያወራው ዝባንዝኬ ዋጋ የለውም እባካችው የዲያስፖራ ሚዲያ አፋችው ዝጉ!!!

  • @GetachewKibret-z2e
    @GetachewKibret-z2e 10 годин тому

    እይ እማራ ምርጥ ጭንቅላት ዘመነ ጎበዝ እንበሳ ዘመድ እባክህ እስበህ ተናገር ወገኖችህ ናቸው ነገ ታፍራለህ ጥንቃቄ እድርግ

  • @tedyengida2821
    @tedyengida2821 7 годин тому

    Hemene nice talking but pls 1st Amara after that u can talk to eseknder about authority ok. Pls take a lesson from tplf [ehadig]

  • @temkinbelay3601
    @temkinbelay3601 12 годин тому +2

    Ena men ytbs

  • @abrahamkebede6663
    @abrahamkebede6663 18 годин тому +2

    Ye zemdehun yetbale media yezga

  • @AbelMesfin-lr5gj
    @AbelMesfin-lr5gj 39 хвилин тому

    እናምን ይጠበስ

  • @berhanamichael5519
    @berhanamichael5519 7 годин тому

    Esey des ylal dimxihin mesmat

  • @AlemneshDemeke-z8e
    @AlemneshDemeke-z8e 14 годин тому +3

    ተዉ፡አትሳሳቱ፡ዘመነ፡የመለሰው፡ለአበበ፡ነው፡ዘመድኩንን፡አይደለም። በግልጥላቻ፡ሳይሆን፡በእውነትና፡በቅንንነት፡እናስብ።

    • @KenndyDagne
      @KenndyDagne 10 годин тому

      ሃሜት ሲያወራ የሚውለው ዘመድሁን መስሎኝ ? መሳፍን እስክንድርን ዳዊት ተይዞ ሸወደኝ ቅብጥሬ ቅብጥሬ አልሰማህም?😢😢😢

  • @loveethiopia820
    @loveethiopia820 6 годин тому

    Zemene, you are a hero and don’t worry about this dirty person

  • @getenetkassa1315
    @getenetkassa1315 8 годин тому

    አፈጣጠርህ ጥቅም በቻ ሰለሆነ እና የተረገዝከው መገድለይ የተወለድከው መንገድላይ የደከው መንገድለይ እንደው ወፍዘራሽ ሰለሆንክ ከአንተ ሰነ ምግባር አይጠበቅም አንተ ለበሃታዊናለዕምነትሕ ስነምግባር ያልተገዛህ ከወፍዘራሽ ጥሩ ነገር ይገኛል! የአባትህሰም በቀለ ብለወ የሰጡህ ሰም እኮ መገድላይ ስለአደክነው ከወፍዘራሸ ምን በጎነገር የጠበቃል!!!

  • @AnetenhAlameraw
    @AnetenhAlameraw 5 годин тому

    ana mene ytebese

  • @HaftamHaftam-q4q
    @HaftamHaftam-q4q 15 годин тому

    ምን ይጠበስ ዘሜ እሳቱ ላቀ የኛ ቡቲን ወሮበላ በለው በአማራ ደምና እንባ የሚበላው ሻወር ማ መሰለዉእንዴ ግን ዘሜ ይኸ አምታወራው ሰውየ ጤነኛ ነወይ