🛑 "ቀኑ ከረፈደ ከመሸብኝ መጣሁ" የ KANA TVዋ ዳናይት መክብብ ደስ ብሎናል🎉

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 231

  • @HamelmalBeyene-tl7xq
    @HamelmalBeyene-tl7xq 2 місяці тому +23

    ሲጀመር እኮ እግዚአብሔር ሀጥያትን እንጅ ሀጥያተኛን አይጠላም ዳንዬ ፈቃዱ ሆኖ በቤቱ ያጽናሽ የኔ ዉድ

  • @marthafirew4507
    @marthafirew4507 2 місяці тому +28

    እውነት አምላከ ቅዱሳን የድንግል ማርያም ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን::

  • @solomonsawalsawalsolomon1717
    @solomonsawalsawalsolomon1717 2 місяці тому +28

    መጨረሻዋን ያሳምርላት ነው እሚባለው

    • @ethiopianpegasusDr.Samuel
      @ethiopianpegasusDr.Samuel 2 місяці тому

      ጥሩ ልብ ያለው የኦርቶዶክ ተዋህዶ ልጅ ሳብስክራብ ያድርገኝ፣ እንተጋገዝ፣ ፈጣሪ ያላቹህን ይባርክላቹህ, ዶ\ር ሳሚ፣ አበርቱኝ ብዙ ነገር ለህብረተሰቡ አስተምራለሁ,

  • @workwohamekonen9100
    @workwohamekonen9100 Місяць тому +1

    በቤቱ ያፅናሽ። ሌሎችንም እግዚአብሔር ይርዳቸዉ!!

  • @Ggg-vs1iy
    @Ggg-vs1iy 2 місяці тому +2

    አሜን አሜን በእውነቱ አመቤቴ ከልጇጋር ታበርታሽ እናመሰግናለን ወድማችን

  • @YenaneshKeranga
    @YenaneshKeranga 2 місяці тому +2

    አቤት ስያምርብሽ በቤቱ ያፅናሽ

  • @KelemHailu-zi8zx
    @KelemHailu-zi8zx 29 днів тому

    መምህራኖቻችን ቃለሂወት ያሰማልን ረጅም የአገልግሎት ዘመን ይስጥልን❤

  • @LuckyCanoe-sq5sh
    @LuckyCanoe-sq5sh 2 місяці тому +1

    አሜንአሜን

  • @asterluluastu689
    @asterluluastu689 2 місяці тому

    አሜን

  • @AlemneshWerku
    @AlemneshWerku 2 місяці тому +10

    እንኳን,አብሮ,አደረሰን
    እኔ,የማሥቀድሠዉ,ሰአታት
    የማደርሰዉ,ከመዳም,ኩሸና,ሆኘነዉ
    ይሄንም,እድል,የሠጠኝ,እግዚአብሔር
    ይመስገን❤❤❤❤

    • @Belagiyirga
      @Belagiyirga 2 місяці тому +1

      እኔም😢😢😢😢😢

  • @Tg70260
    @Tg70260 2 місяці тому +8

    ሀገር ያላቹ ታድላቹ😢😢 እኛንም ከስደት በሰላም መልሳን ይህን ረድኤት እና በረከት እንድንካፈል ያብቃን😢🙏

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 2 місяці тому +1

      አሚን አይዞኝ ክርሰትያን ተሰፋ አይቆርጥም አንድ ቀን ያሳካዋል መድሃንያለም በርትቶ መፅለይ ነው❤❤❤❤❤❤

  • @Tsi-w5y
    @Tsi-w5y 2 місяці тому +5

    እንኳን አብሮ አደረሰን💐💐እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ለዚህች ዕለት ያደረሰን 💐💐

  • @Marthamoges-yw5ub
    @Marthamoges-yw5ub 2 місяці тому +42

    ሁላችሁም ኦርቶዶክሳውዬን እንኳን አደረሳቹ

    • @AlemTesema-yz2wl
      @AlemTesema-yz2wl 2 місяці тому +3

      Amen

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 2 місяці тому +3

      እኔ❤ እኔ❤እኔ❤እኔ❤እኔ❤ የእመቤቴ ሰም ሳልጠራ ካልዋልክ ያመኛል የአምላኬ እናት እንካን አደርሳቹ ኦርቶዶክሰ የሆናቹ መላ ቤተሰቦቼ❤❤❤❤❤❤

    • @Meron913
      @Meron913 2 місяці тому +4

      እንኳን አብሮ አደረሰን❤

    • @ethiopianpegasusDr.Samuel
      @ethiopianpegasusDr.Samuel 2 місяці тому

      ጥሩ ልብ ያለው የኦርቶዶክ ተዋህዶ ልጅ ሳብስክራብ ያድርገኝ፣ እንተጋገዝ፣ ፈጣሪ ያላቹህን ይባርክላቹህ, ዶ\ር ሳሚ፣ አበርቱኝ ብዙ ነገር ለህብረተሰቡ አስተምራለሁ,

    • @FuFu-p3o
      @FuFu-p3o Місяць тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @هلا-ق3ك
    @هلا-ق3ك 2 місяці тому +8

    እንኳን አብሮ አደረሰን❤ የምኖረው አረብ ሐገር ነው በጸሎታችሁ አስቡኝ❤❤❤

  • @YelemsetTessema
    @YelemsetTessema 2 місяці тому +5

    አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን አይናችን ላይ ያለው ትልቁን ጉድፍ ሳይታየን የሰው ትንሿን ጉድፍ ማጉላታችን የመጣውን መጣ የሄደውን ሄደ ማለታችን አቤቱ አንተ ነህና ይቅር የምትለን ይቅር በለን

  • @Tigist-o1y
    @Tigist-o1y 2 місяці тому +6

    አሜን እንኳን አብሮ አደርስን እኛን በስደት ያለን እህት ወንድሞቻችሁን በፆለታችሁ አስቡን

  • @QaliQaly
    @QaliQaly 2 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን እኳን አደረሳችሑ አደረሰን
    የተዋህዶ ልጆች
    እኔ በመዳም ኩሽና ነዉ የማሳልፈዉ😢😢

  • @AdTr-jo3wt
    @AdTr-jo3wt 2 місяці тому +3

    እንኳን አብሮ አደረሰን ለዚህ ያበቃን እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን ፆሙን የሰላም የበረከት ፆም ያድርግላችሁ ለእኛም ከሀገር ውጭ ለምንኖረው በፀሎታችሁ አስቡን❤❤❤

  • @ዮአዳንዩቱብ
    @ዮአዳንዩቱብ 2 місяці тому +3

    በቤቱ ያፅናህ ወድሜ እዃን አብሮ አደረን😢❤❤❤

  • @TutuEshetu
    @TutuEshetu 2 місяці тому +1

    ተባረክ ድምፅህ ያረጋጋል 🙏

  • @salamsalam1464
    @salamsalam1464 2 місяці тому +4

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አድረሰን ወንድሜ❤❤❤

  • @SawalemSawu
    @SawalemSawu 2 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @RahelAfework-o7i
    @RahelAfework-o7i 2 місяці тому +1

    በአእግዚአብሄር አልረፈደም እንኩዋን መጣሽ ገና ቁጥራችን ይበዛል እልልል ተመስገን ፣አቤቱ ከቤት የወጡትን መልሳቸው አሜን

  • @Marthamoges-yw5ub
    @Marthamoges-yw5ub 2 місяці тому +5

    እሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ወንድማችን በርታልን

  • @HabtamuMekete-pj2tk
    @HabtamuMekete-pj2tk 2 місяці тому +1

    ዳናይት በኡነት ደስይላል ፈጣሪ መጨረሻውን ያሳምርልሽ

  • @tarikuelias4323
    @tarikuelias4323 2 місяці тому +2

    ነእውነት ስለዳናይት በጣም ደስብሎኛል ፈጣሪ ያፅናሽ በዝችምድር ማንም ንጹ የለም ዳናይት ልብሳ እጂ እሳ ንፁ ነበረች ፈጣሪ ይመስገን

    • @ethiopianpegasusDr.Samuel
      @ethiopianpegasusDr.Samuel 2 місяці тому

      ጥሩ ልብ ያለው የኦርቶዶክ ተዋህዶ ልጅ ሳብስክራብ ያድርገኝ፣ እንተጋገዝ፣ ፈጣሪ ያላቹህን ይባርክላቹህ, ዶ\ር ሳሚ፣ አበርቱኝ ብዙ ነገር ለህብረተሰቡ አስተምራለሁ,

  • @tarikuelias4323
    @tarikuelias4323 2 місяці тому +1

    እኔ እካን አብሮ አደረሰን እውነት ከጭቀታችን ሁሉታሳርፈን አገራችንን ታስባርክልን

  • @AlemnehTefera-i6w
    @AlemnehTefera-i6w 2 місяці тому

    Amen Amen Amen

  • @ጌታሆይበመንግስትህበመጣህ

    ዲያቆን❤ሓወይ❤እካዕ ኣብፀሐና❤ንበዓል❤ፍልሰታ❤❤❤❤ንመላእ❤ተከተልቲ❤ኦርቶዶክሳዊያን❤ንበዓል❤ፍልሰታ❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤

  • @kibruassefa3691
    @kibruassefa3691 2 місяці тому +1

    አሜን!!!

  • @FM-nj2ps
    @FM-nj2ps 2 місяці тому

    እሰይ! ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ።

  • @እኔጎንደሬነኝ
    @እኔጎንደሬነኝ 2 місяці тому +1

    እግዚያብሄር ሀፅያትን እንጅ አፅያተኛን ሰው አይጠላም የይቅርታ ልብ ይስጠን😢❤❤❤❤

  • @richochagnibelayabc1233
    @richochagnibelayabc1233 2 місяці тому

    በውነት እንዴት መታደል ነው በንጉሡ ማዕድ በቤቱ መጠራት❤❤❤ ዳናይት በጣም እድለኛ ነሽ እንኳን ደስ ያለሽ ውዴ❤❤❤

  • @LawayishiAkililu
    @LawayishiAkililu 2 місяці тому +1

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏🙏🙏♥️♥️♥️

  • @AnnaKhlimanenko
    @AnnaKhlimanenko 2 місяці тому

    እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @HabtuBerhe-k5k
    @HabtuBerhe-k5k 2 місяці тому +6

    ዋዉ ዳናይት ጎበዝ ማንም ምንም ያዉሩ ወደ እግዚያብሔር ተጣበቂ እናቴ ከሱ ዉጭ ምንም የለም ማንም ምንም ያዉራ ሰይጣኖች ናቸዉ

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 2 місяці тому

      እውነት እግዛብሄር በቤቱ ያፅናሸ በርቺ ዳናዊት ለሰይጣን ቦታእንዳትሰጪ❤❤❤

  • @حياةالحبشي-ك2ي
    @حياةالحبشي-ك2ي 2 місяці тому +2

    እኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አሜን

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 2 місяці тому +1

    አሜን አሜን አሜን እንኩዋን አብሮ አደረሰን❤❤❤

  • @Haimanot-r7q
    @Haimanot-r7q 2 місяці тому

    ተመሰገን

  • @زودي-ح6ر
    @زودي-ح6ر 2 місяці тому +1

    እግዚአብሔርይመስገን

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 2 місяці тому +1

    ሁሉም ሲገባው ነው የእግዚአብሔር ፍቅር ሲነካን ያኔ ዘማዊው ድንግል ይሆናል እግዚአብሔር የጠፊትን ሁሉ ልብ ይመልስልን✝️❤❤

  • @etabisgetan9854
    @etabisgetan9854 2 місяці тому

    አሜን እንኳን አብሮአደረሰን

  • @SelamwetDiker
    @SelamwetDiker 2 місяці тому +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AddisAsnake-h3t
    @AddisAsnake-h3t 2 місяці тому

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ጾሙን የሰላም የምህረት ያድርግልን ፈጣሪ እማምላክ ወላዲ ከልጇ ከወዳጇ ለምና ለሃገራችንና ለህዝባችን ሰላምን ታሰጠን

  • @tigistgirma9731
    @tigistgirma9731 2 місяці тому +1

    እንኳን አደረሰን።በሰላም እንዳስጀመረን በሰላም ያስፈፅመን።

  • @RjjJdjdjd
    @RjjJdjdjd 2 місяці тому

    እንካን በሰላም ኣደረሰን ለጾመ ፊልሰታ እህት ወንደሞችየ እግዚአብሔር አምላክ በሃገራችንም ለሁሉም ሰላሙ ይላክልን ምህረቱ ሰለዲንግል እናቱ ሰለብዙ ምህረቱ❤❤❤

  • @selamselam8531
    @selamselam8531 2 місяці тому +4

    እግዚአብሔር ያግዛት በውስጡ ስነት ጉድ የያዘ ሁሉ ሠውን ለመተች ሁሌ አንደደሙ ነው ከወንድም ላይ ያለውን ጉድፍ አትመልት ይላል የራሳችን ጉድፍ ሞለቶ በቸርነቱ ታግሠን ሳለ

    • @ethiopianpegasusDr.Samuel
      @ethiopianpegasusDr.Samuel 2 місяці тому

      ጥሩ ልብ ያለው የኦርቶዶክ ተዋህዶ ልጅ ሳብስክራብ ያድርገኝ፣ እንተጋገዝ፣ ፈጣሪ ያላቹህን ይባርክላቹህ, ዶ\ር ሳሚ፣ አበርቱኝ ብዙ ነገር ለህብረተሰቡ አስተምራለሁ,

  • @AsterLidya
    @AsterLidya 2 місяці тому

    Amen

  • @yerasew1
    @yerasew1 2 місяці тому +1

    ድንግል ማርያም አማላጅነትሽ አይለየን🙏

  • @muluneshtadesse4803
    @muluneshtadesse4803 2 місяці тому

    የኔ ውድ እርሱ ያፅናሽ ሁሉም በሱ ፈቃድ ነው እህቴ

  • @tigistmelakehiwot163
    @tigistmelakehiwot163 2 місяці тому

    ዳናይት እግዚአብሄር የተመሰነነ ይሁን
    በርቺ እግዚአብሄር ይረዳሻል ጎበዝ
    ቀሪውን ዘመንሽን እግዚአብሄር ያሳምርልሽ

  • @GanatiGanati-hq5hz
    @GanatiGanati-hq5hz 2 місяці тому

    እዉነት ነዉ ይሻላታል ዳናይት እግዚአብሔር ይስማት ይስማን

  • @Bsh-gt7oc
    @Bsh-gt7oc 2 місяці тому +1

    ሰላም እንኳን አውራ አደረሰንወንድማችን ስለ ሁሉም ነገር እግዝያብሄር የተመሰገነ ይሆን እኔ በስደት ላይ ነኝ በጸሎታችሁ አሰቦን ❤❤🙏🙏🙏

  • @LuckyCanoe-sq5sh
    @LuckyCanoe-sq5sh 2 місяці тому

    ❤❤❤ቃለዉሂወት,ያሠማልን,

  • @mikazdo6932
    @mikazdo6932 2 місяці тому

    እንኳን አብሮ አደረሰን
    እግዚአብሔር ይመስገን❤❤

  • @genetteferi9552
    @genetteferi9552 2 місяці тому +2

    እኔ ሰሟ ሰቅ ነው የመቤቴ ፆሙ ያገራችን ሰላም ፍቅር ያርግልን

  • @TadoGarbraham
    @TadoGarbraham 2 місяці тому +2

    አንኳን እብሮ እደረስን ወንድማችን❤❤❤❤❤

  • @rozatesfaye968
    @rozatesfaye968 2 місяці тому

    እንኩዋን አብሮን አደርሴን ዋው ዳይናይት በቤቱ ያፀናሽ መዳንለንም❤❤❤

  • @bettybetty6840
    @bettybetty6840 2 місяці тому +1

    እንኳን በሰላም አድርሶ ❤❤❤❤

  • @HirutSeyoum-c7p
    @HirutSeyoum-c7p 2 місяці тому

    እሜን እንኳዕ ሃቢሩ አብፅሃና ንአድና ስላም ይግበረልና

  • @زودي-ح6ر
    @زودي-ح6ر 2 місяці тому +1

    እንኳአብሮአደረሰን

  • @Getachew-tw6dc
    @Getachew-tw6dc 2 місяці тому

    ሰላሙን ያብዛልህ
    ❤ሁሉ በርዕሱ ሆነ❤

  • @KumeeQtr
    @KumeeQtr 2 місяці тому

    AMEEN AMEEN AMEEN 🙏🙏🙏

  • @berqegabisa275
    @berqegabisa275 2 місяці тому

    Ameen ❤Ameen ❤Ameen ❤Ameen ❤Ameen ❤Ameen ❤egziabher yemasgen ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😊

  • @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ
    @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ 2 місяці тому +3

    አዋሳ ደብረ ምህረት ቅዳስ ገብርኤል ገዳም ነው የማስቀድው እንኳን አደረሳቹ የተዋህዶ ልጆች ተባረኩ ክፋ አይንካቹ አሜን

  • @mekoyateshome9255
    @mekoyateshome9255 2 місяці тому

    Ehete egziabher yerdash fesameshen yasamerelesh

  • @Kal-o9z
    @Kal-o9z 2 місяці тому

    እንኳን አብሮ አደረሰን ወንድማች በርታልን እኔ የማስቀድሰው እንጦጦ ኪዳነምህረት ነው

  • @SnaietDame
    @SnaietDame 2 місяці тому

    Amen Amen Amen sell ulem egzbeyer yemsegen ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🤲🤲🤲🕯🕯🕯🙏🙏🙏👏👏👏👏

  • @elsatwealde9051
    @elsatwealde9051 2 місяці тому +1

    እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን

  • @wednesh-fc6ex
    @wednesh-fc6ex 2 місяці тому +13

    እንኳን አብሮ አደረሰን እኔ ማስቄድሶ የማዳም ቤት ውስጥ ነው😂😂😂😂😂ዎገኖቼ በሰላም ወዴ ሐገራችን እንድንመለስ በፀሎታቹ አስቡን😂😂😂😂😂😂😂

    • @BirukBiruk-zc2sk
      @BirukBiruk-zc2sk 2 місяці тому +1

      ለሀገርሽ ያብቃሽ እህት መልካም የጾም ወቅት ይሁንልሽ

    • @wednesh-fc6ex
      @wednesh-fc6ex 2 місяці тому +1

      @@BirukBiruk-zc2sk አሜን3 በእውነት እሽ አመሰግናለው እግዝሐብሔር ይስጥልን

    • @dawithaile676
      @dawithaile676 2 місяці тому

      Egzabher beselam betena wode agersh yimelsish❤

  • @muluneshghiwot17
    @muluneshghiwot17 2 місяці тому

    አቤቱ የመረጥሽው የሚበልጠውን ነው እስከመጨረሻው ፈጣሪ ይርዳሽ ሁላችንንም በቤቱ ይሰብስበን

  • @yeshiharegtadesse32
    @yeshiharegtadesse32 2 місяці тому +1

    Wondme bertalgn thanks

  • @YobdarYobdarmim-dt9ej
    @YobdarYobdarmim-dt9ej 2 місяці тому

    Amen enka abro adersen

  • @ThtinaMillion
    @ThtinaMillion 2 місяці тому

    Ekne አብሮ አድርሰን ⛪⛪⛪⛪⛪🕍🕍

  • @MartaMershaye
    @MartaMershaye 2 місяці тому

    አባቴ እድሜ ጤና ይስጦት ጥሩ የሚናገር አይወደድም

  • @SaraSz-xi2yk
    @SaraSz-xi2yk 2 місяці тому

    አረብ አገር ነው በመዳም ኩሽና ለዚህም እግዛቢሄር ይመስገን በሰላም ለሀገራችን አብቅቶ ለንስሀ ያብቃኖ

  • @kalkidanmengesha6181
    @kalkidanmengesha6181 2 місяці тому

    ፈጣሪ እንኳን ወደቤቱ ጠራሽ በርቺ እመቤታችን ድንግልማርያም ትርዳሽ አጉል ትቺት ለምትሰነዝሩ እግዚአብሄር ልብ ይስጣችሁ።

  • @worku3723
    @worku3723 Місяць тому

    ሁሌም እደፈቀደልን ነው

  • @TesfaneshFikir
    @TesfaneshFikir 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን እግዚአብሄር ላገራችን ያብቃን በስደት ላለነው አስቡን

  • @bisratabebe7070
    @bisratabebe7070 2 місяці тому +1

    Amn

  • @BirukBiruk-zc2sk
    @BirukBiruk-zc2sk 2 місяці тому

    እንኳን አደረሰን

  • @nardosabebech9363
    @nardosabebech9363 2 місяці тому

    Amen.amen.amen enkon.abero.adersen.🙏🤲🤲♥️❤️❤️🙏

  • @Yamrotsisay
    @Yamrotsisay 2 місяці тому +1

    እንኳን አደረሳችሁ❤❤

  • @SelamSelamwaloo
    @SelamSelamwaloo 2 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን እንኩዋን አብሮ አደረሰን እኔስ በስደት ላይ ነኝ በጶለታቺሁ አስቡን

  • @دانياديانز
    @دانياديانز 2 місяці тому

    አኳን አደረሰን እኔ ስደትላይ ነኝ ማርያም አናቴ በሰላም ለሀገሬ ታብቃኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AbrhamBablka
    @AbrhamBablka 2 місяці тому

    Amen unkuan abro adersen❤❤❤❤❤

  • @almaaztamire4890
    @almaaztamire4890 2 місяці тому +1

    AMEEN AMEEN AMEEN enkwan abro adersen ❤❤❤❤

  • @mebratmichael-bw9qq
    @mebratmichael-bw9qq 2 місяці тому +1

    ጀሞ ደብረ ሰላም መድሀኒአለም

  • @tamiratasefa5176
    @tamiratasefa5176 2 місяці тому

    god bless you

  • @HonorUae
    @HonorUae 2 місяці тому

    Ameen. Ameen. Ameen

  • @رقيهمولا
    @رقيهمولا 2 місяці тому +1

    እኳንአደረሠንእኔደሥብሏኛልእኔበሥራነዉየማሣልፈዉእግዚአብሄርለሀገራችንምሠላምፍቅርያምጣልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @عبدالرحمنالزهراني-ي4ط

    AmenAmenAmenEeeeeeeeeee❤❤❤❤❤❤

  • @ሙሉእመቤትዘውዴ
    @ሙሉእመቤትዘውዴ 2 місяці тому +1

    😊እንኳን አብሮ አደረሰን 😊😊😊😊😊😊😊 የእመቤታችን ፍቅሯን ያሰድርብን❤❤❤❤

  • @YelemsetTessema
    @YelemsetTessema 2 місяці тому

    እንኳን አብሮ አደረሰን ውዶቼ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mihretmengestu2798
    @mihretmengestu2798 2 місяці тому

    ዳናዊት በርቺ በጣም ፈተናይበዛብሻል ቻይው

  • @serkalembeyene9500
    @serkalembeyene9500 2 місяці тому

    እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እናቴ ምስጋናዬ ይድረስሽ
    ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @addisutesfaye9951
    @addisutesfaye9951 2 місяці тому

    ፍልሰታ ፆም …የሰላም…የየፍቅር …የብልፅግና ይሁንልን
    እንኳን አደረሰን

  • @abebetaddesse4953
    @abebetaddesse4953 2 місяці тому

    ...ሰዎች ወደ እግዚአብሔር ሲመለሱ እኮ ደስ ይላል ያዝልቅላት! አንድ ሰሞን ዘፋኟ ሄለን በርሔንም እንዲህ አድርጓት ነበር 'ና ዛሬ ተመልሳ እያበደች ናትና!።

  • @TemuPiter
    @TemuPiter 2 місяці тому +1

    ግን ጽናት ያስፈልጋል

  • @yikrtamengesha591
    @yikrtamengesha591 2 місяці тому

    እኔ በጣም ደስ ይለኛል