Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ይሄ ሰዉየ የታሪክ ምሁር ነኝ እያለ ደሞዝ ይበላል።ነገር ግን አንድ ቀን በጽሁፍም ሆነ በድምጽ ወጥቶ ስለታሪክ ሲያስረዳ ና ሲከራከር አላየንም።27 አመት ሆድ አደር ሆኖ ነው የኖረው።ፕ/ር መስፊን ወልደማሪያም ምንም እዉቀት ስላላዩበት "ባህሩ ዘዉዴ ፈረንጆች ያስያዙትን ይዞ አንድ መጽሃፍ ሞንጭሯል" ብለው በመጽሃፋቸው ወርፈዉታል።ተመልከቱ እስኪ እነ ፕ/ር ጌታቸው ሃይሌ ያረጉትን ትግል! ይሄ ሰው ተራ ና ምንም ያልሰራ ነው!