#ገራሚ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 126

  • @mohds6093
    @mohds6093 Рік тому +1

    واااو فيديو جميل واجواء جميله ومناظر طبيعيه تفتح النفس

  • @kalikidankalikidantube
    @kalikidankalikidantube Рік тому

    ዋዉዉዉዉ አረጓዴዉ ደስሲል
    በጣም ያምራል መልካም መዝናናት
    አዳዴ ወጣ ማለት አየሩ አካባቢዉ ንፁህ አየር
    መቀበል የተፈጥሮ እፀዋት እረ ስቱ ያስደምማልኮ

  • @Nuhamen12
    @Nuhamen12 Рік тому

    ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን ቦታው እንዴት ያምራል አንዳንዴ ከተፈጥሮ ጋር መዝናናት አስፈላጊ ነው ዘና በይልን
    ለሀገራችን ሰላም ፍቅርን ያድለን

  • @itsmeageri
    @itsmeageri Рік тому +2

    Egezabeher yemesegin enkuan Dana metashi ehiti selamleshi bezeti yeble wowwww wowww it's great video Butawu betam desi yelale wow.

  • @tigesttadesse1215
    @tigesttadesse1215 Рік тому

    ዋው በእውነት እንዴት ይምራል የወፎቹ የሰጎኖቹ ውበት ይበልጥ ቦታውን አሪፍ አድርጎታል ቆይ ኢትዮጵያ ውስጥ ነውዴ ዋው በጣም ደስ ይላል በርልን እናመሰግናለን እህታችን

  • @fafisirajnani5065
    @fafisirajnani5065 Рік тому

    Masham Allah edet yameral botawu hagerachinemko betam bezu konjo konjo botawech alu gen selam tefa edegena yegan saying yemenayewu chigerachin yells hager new megobegt yemenodewu

  • @hayuti_819
    @hayuti_819 Рік тому

    ሰላም እኳን በሰላም መጣሽ ዋውውው በጣም አሪፊ አቀራረብ ነው ዘና በይበት እደዝህ አይነት ቦታ የምሄዳበት ቀን ናፈቀኚ በረች ደስ የሚል ቆይታ ነበረ እናመሰግናለን ለተመልካች ደስ የሚል ነገረ ነው ያስተላለፊሽው ከዝህ በላይ እጠብቃለሁ 👌

  • @UmmuuKhalid-jm3kw
    @UmmuuKhalid-jm3kw Рік тому

    Ihtachine ukaen baselem maxashii wawuuu wauuuu baxamii desii yilalii botauwwwww ayaruu baxamee dasii yilalii zafochuu

  • @sususeltetube
    @sususeltetube Рік тому

    ሰለም ጤና ይሰጥልን ዉድ ኢና ያታከበረቹ ያሀገሬ ልጅች ሰለመቹ ብዝት ትረፍረፍ ይበል አለህ ሀገረችንን ሰልም ያረግንን ኢህታች ወይኒሽዬ አረፈ ደስ ያሚል ቭድዮነዉ ዉዴ

  • @birhanetube12
    @birhanetube12 Рік тому

    Selam selam wd yehegre ljoch selamachu bekerstos etfi ybza enkan beslam metashi betam desi yemil qoyta nebrn enamedgnalen hegrachn selam yadergln

  • @HanaWuletawtube
    @HanaWuletawtube Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ወይንዬ ውዴ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ውድ ፒኮኳ ስታምር ቦታው እዴት ደስ ይላል ፀጥ ያለ ቦታ መንፈስን ያድሳል ውዴ❤ሼር የምወድሽ❤❤❤❤

  • @METITUBE
    @METITUBE Рік тому

    Selamish bezitibalilesh yene konjo hunkean beselam metash hode egzaber hagerachinin selam yadergilen fikir ina andinet yisten aref koyita nabare betam inamaseginalen bearchi wude hete

  • @ዝናሽቱዩብz
    @ዝናሽቱዩብz Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽን ይብዛልኝ የኔ ውድ እረ አደዚህ ቦታ እደምወድ እኔንም እዳቹ እፍፍ መዝናናት ናፍቆኛልን በጣም ያምራል ይመቻቹ ውዶቼ ፈታበሉልኝ ምናባቱ ሁሌም እቤት በሀሳብ መጨናነቅ የቤት ሀሳብ ቦታውን እዴት አባቱ ነው የሚያምረው ዋውው እናመሰግናለንውድ

  • @ሊና-ፐ5ዐ
    @ሊና-ፐ5ዐ Рік тому +1

    የኔ ንግስት እደው ስወድሽ እኮ የምር በጣም ነው የማከብርሽ ሁሉ ነገርሽ ልዩ ልበ ወርቅ ነሽ አየሩ ቦታው እውይ ሲያምር ❤❤❤❤

    • @weynitube440
      @weynitube440  Рік тому

      🥰አመሰግናለው ውዴ ክበሪልኝ

  • @ETENESH
    @ETENESH Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ብዝት ብዝዝት ይበልልኝ እህት እንኳን በሳለም መጣሽ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል ስለ ነበርን ቆይታ ክልብ እናመሰግናልን ሰላም ፍቅር አንድነት ለሃገራችን እንድሁምለህዝቦቻችን ይሁንልን አሜን አሜን

  • @እታበዝኢትዮጵያ
    @እታበዝኢትዮጵያ Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይመስጉንእህታችንሰላምሽይብዛልን
    እንኳንደህናመጣሽልን በጣም
    አሪፊቆይታነበረን እናመስግናለን
    ሰላም ለኢትዮጵያ ይሆንልን

  • @Yonimagna-io5gk
    @Yonimagna-io5gk Рік тому +1

    ሰላምሽ ይብዛ እህታችን እንኳን በደህና መጣሽ ሰላም ፍቅር ብዝት ይበልልሽ በጣም ቆኖጆ ጊዜ ደስ ያላል ቦታው ዋው እንደዚ ፈታ ማለት በሚምር አከባቢ አሪፍ ነው በርችልኝ

  • @Zgoratube
    @Zgoratube Рік тому

    Wow Siyamr what a Beautiful area ወፎቹ ሲያምሩ ❤❤❤ enjioy your time በጣም ዉብ አይምሮን የሚያድስ ቦታ እኔ እንደዚህ አይነት ቦታ በፍቅር ነዉ የምወደዉ❤❤❤❤

  • @tgtgtube5346
    @tgtgtube5346 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ስላምሽ ይብዛልኝ በክርስቶስ ውድ እንኳን ደህና መጣሽ ዋውው በጣም ደስ የሚል ቦታ ነው እንዴት ደስ ይላል አንደኛ እና ተመራጭ ቦታ

  • @mulat7
    @mulat7 Рік тому

    Wowwwwwwww betam yemyari bota new lesew lji selam ysetal betam enamesegnalen wed ehtachin🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ferdose
    @ferdose Рік тому +1

    በጣም አሪፍነዉ አዳድቀን ፈታማለት አሰፈላጊነዉ ይመችሸ ወድ አላህ አገራች ሰላም ያምጣልን ሰላም ኑ ያዉርድልን

  • @emukal
    @emukal Рік тому

    ወይንዬ እህት ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛልኝ ዋውውውው እንዴት ያማምራሉ ዳክዬዎቹ አካባቢው ልብን ይመስጣል መንፈስን ያድሳል ማሻአሏህ ገራሚ ቦታ ነው ይመችሽ እንኳን ዘና ፈታ አልሽልኝ ምንም እንኳን የአገራችን ሰላም መጥፋት ጊዜው የሀሳብ የጭንቅ ጊዜ ቢሆንም እንዲህ ፀዳ ያለ ቦታ ወጣ ብሎ ማየት እራስን ያድሳል ❤❤❤

  • @ሰላምሀበሻ
    @ሰላምሀበሻ Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ብዝት ብዝዝት ይበልልኝ እህት እንኳን በሰላም መጣሽ ሰለመጣሽ ደስ ብሎኛል ዋውው በእውነት ደስ የሚል ቦታ ነው ያምራል ስላካፈልሽን ከልብ እናመስግናለን❤❤🎉🎉

  • @mishaatube5249
    @mishaatube5249 Рік тому

    Wowww ❤ ❤ edetii idaa mameruu arefii botaa nowuu yee hedeshuuabetii sii meree agarii betii gaxaree nowuu mimasalowuu iyamee azenanashenii 😂😮

  • @madina0955
    @madina0955 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም በፍቅር በደስታ መጣሺልኝ እህቴ እንኳን ደስያለሺ ደስታሺ ደስስታችን ነው ዋው እንዴትያምራል እህቴ በርችልኝ ካንች ብዙ እጠብቃለሁ እህቴ

  • @ferdose
    @ferdose Рік тому +1

    ሰላም እኳንዐደህናመጣ አበጣም ያምራል ቤትሸ ነዉ ያምራል ዋዉዉዉዉ አገራችን ሰላም ፍቅር ያምጣልን ያረብ

  • @umuabdusalm3750
    @umuabdusalm3750 Рік тому +1

    Selmiii ideetii neshii weedew wawwwa betamiii desii yemilii new mashallah mashallha betamii desii uemilii lemlemii uwhone libinii hone ieasinii desii yemilinaa

  • @ensratube
    @ensratube Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ብዝት ትርፍ ይበልልኝ እኳን ደህና መጣሽ ዋው የቦታው ውበት ድባቡ ኢትዮጵያን ያስታውሳል እናመሰግናለን ወይንዬ ስላስጎበኘሺኝ❤

  • @lffiituuoromotube6555
    @lffiituuoromotube6555 Рік тому +1

    ሰላም ሰላም ደገኔ ልጆች ሰላማቸውን ባላችሁበት ቦታ እግዚአብሔር አምላክ አገራችንን ሰላም ያድርግልን አንድነት ፍቅር ያብዛልን ምርጥ ቆይታ ነበረው እናመሰግንሀለን በልልኝ

  • @yenantw21
    @yenantw21 Рік тому

    ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ ውዴ እንኳን በሰላም መጣሽልኝ ።
    ዋውውውው ሲያምር የት ነሽ ግን አየሩ ሳየው ቤሩት ይመስላል 💕💕💕💕 በውስጥ መስመር ጠቁሚኝ መጣሁ።😂😂😂😂
    እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እኛም ባለንበት እሱ ይጠብቀን በዘር በሃይማኖት የሚከፋፍሉንን ልቦና ይስጣቸው አሜን ።

    • @weynitube440
      @weynitube440  Рік тому

      ቤሩት ከሆንሽ እኔ ግን አይደለውም ውዴ ❤️🙏

    • @yenantw21
      @yenantw21 Рік тому +1

      እሺ ውዴ አመሰግናለሁ ።🕊🕊💕💕💕

    • @weynitube440
      @weynitube440  Рік тому

      ❤️❤️

  • @emunuradistube304
    @emunuradistube304 Рік тому +1

    selam.lachiwde slayehushi desblogal.yenemekam wawwww betam..konjooo sfranew slasayeshin.enamesegnalen..selam.fikr.lehagerachin.aminnn❤❤❤

  • @sabitube1097
    @sabitube1097 Рік тому +1

    ሰላም ለአንቺ ይሁን ዋው ጥሩ ግዜ ነበረን ለሃገራችን ሰላም ይስጠን ምህረት ይስጠን አዝናኝ እና ማራኪ ነው እህቴ እናመሰግናለን እንጠብቃለን በሌላም ግዜ በርቺ ዘና ብለናል❤❤❤

  • @ዘመድtube
    @ዘመድtube Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ እህት ዋው ዘና ፈታ ፏ ብትን ያለ ቦታ ነው እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም አርጎ ሀገር ገብተን እንዲህ አይነት ግቢ ሰርተን ለመኖር ያብቃን አሜን በሉ በጣም ያምራል አሪፍ ቆይታ ነበር

  • @hibitube83
    @hibitube83 Рік тому +1

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ የኢትዮጵያ ልጆች በለቹበት ሰላማቹ ይብዛ ቦታው በጣም የምራል አላህ ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሳብ መወደድን የምጣልን ስቃይ ስደት ሞት በቃቹ ይበለን

  • @hagerimedia
    @hagerimedia Рік тому +1

    ሠላም ጤና ይስጥልኝ ውድና የተከበራችሁ ውድ ኢትዮጵያን ዎች ሠላማችሁ ብዝት ትርፍ ይበልልኝ በጣም ደስየሚል ቁይታ ነበር አየሩም መፈስን ያድሳል እግዚአብሔር ሀገራችንንን ሠላም ፍቅር አድነት መተሳሰብ ያድለን አሜን

  • @LomeiታደስYOUTUBE556
    @LomeiታደስYOUTUBE556 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም በጤና በፍቅር በደስታ ባንድነት መጠጣት ላለመጠበቅ ክፍሎና አቀፍና ደስ የሚል ዘና የሚያደርግ ቦታ ነው የሚል የመጡ የተፈጠረ ዉበት እናመሰግናለን በቅጠል በአዲሱ ቪዲዮ እንጠብቅሻለን በጣም ደስ ይላል የሚል የምርጫ ውይይት አከበረ ዎውው የኔ ውዴ

  • @senirich399
    @senirich399 Рік тому +1

    ስላምሽ ይብዛልኝ እህታችን እንኳን በስላም መጣሽ ዋውው ዋውው በጣም ያምራል ቦታው ቀጥይበት ደስ ይላል የኢትዮጵያ መስለኝ ❤❤❤❤

  • @hyat315
    @hyat315 Рік тому

    አሰላምአለይኩምወራህመቱላህወበረካቱአላህሀገርሰላምያርግልሰላምያምጣልሰላምለሁለሞበጣምየሚዬምርብታነው አሪፍ ማሻአሌህ በጣምአሪ ቁይታነበረን

  • @ፋክት123
    @ፋክት123 Рік тому +1

    ወይንዬ በጣም ነው የሚያምረው ዋው የኔቆንጆ እንዴት እንደሚያምር ነው አረ የለም በተለይ ጭር ባለቦታ እራሳችንን ማዳመጥ ትልቅ ነገር ነው 🎉ሰላምሽ ይብዛልኝ ባለሽበት ዋው በጣም አሪፍፍ ነው በእውነት በዚሁ ቀጥይበት የኔቆንጆ ሀገራቺንን ሰላም ያዲርግልን ፈጣሪ ህዝባቺንን ሰላም ያድርግልን

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 Рік тому

    በጣም ደስስ ይላል የእውነት እንዲህ ነፃነት ያለበት ሀገር እንዲት ደሰ ይላል ባይበላም ባይጠጣም ከሰላም የበለጠ ዩለም መልካም ቀን ይሁንልሽ እግዚአብሄረ ሀገራችን ላም ያረግልን🤲🤲🤲🤲

  • @batitube3367
    @batitube3367 Рік тому +1

    ሠላምሽ ይብዛ እንኳን ሠላም መጣሽ እህታችን በጣም ደስ የሚል አይምሮን የሚያድስ ህሌናን የሚያድስ ቦታ ነው በርች ሠላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይላክሌንንንን

  • @Ethio_Tireka
    @Ethio_Tireka Рік тому +1

    Enkuan dehna metash wude melkam koyta neberen enameseginalen betam konjo bota new thanks berchilign esh 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @qorontosmedia
    @qorontosmedia 11 місяців тому

    ሠላም እህታችን በጣም ደስ የሚል አካባቢ አብረን እንድንጎበኝ ስለአደረግሽን እጅግ አመሰግናለሁ ። ባለሽበት ቦታ ሁሉ ሠላምሽ ይብዛልሽ መልካም ጉብኝት በርቺ

  • @gmeentertainment137
    @gmeentertainment137 Рік тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣሽ ሰላምሽ ብዝት ይበል❤❤ ,በስማም ከውበቱ አቀራርፅሽ ከአቀራርፅሽ የቪዲዮው ጥራት በጣም ገራሚ ማራኪ እና ውብ የሆነ ቦታ ነው ያሳየሽን እናመሠግናለን❤🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸

  • @zeinabtube
    @zeinabtube Рік тому

    Selam lezih bat enkuan Dena metashi betam yemiyamr ena betam des yemilum ye wef zerya ayehu des yilalu akababuw menfesen yadisal

  • @mesimaed3403
    @mesimaed3403 Рік тому +1

    ሰላም ሰላምሽ ይብዛ በጣም ያምራል ለአይምሮ ሰላም የሆነ ቦታ ነው ጥሩ ሰአት ስለቀረፅሽ ነው እንደዚ ፀጥ ያለው ሁሌም ልማድ ብናደርግ ለመንፈስ ምግብ ነው ይልመድብሽ በርች በሚቀጥለው እንጠብቃለን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ኤልሳቤትYouTube
    @ኤልሳቤትYouTube Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ብዛት ትርፍ ይበል እህቴ እንኳን በሰላም መጣሽ ስለመጣሽ በጣም ደስ ብሎያልል ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለወገናችን እግዚአብሔር አምላክ ይላክልን ዋውውውውውውውውውው በጣም ያምራሉ

  • @sinantube1
    @sinantube1 Рік тому

    ሰላም ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን wow በጣም ደስ የሚልና አሪፍ ጊዜ ነው ያሳለፍነው እጅግ በጣም እናመሰግናለን❤ በርቺ

  • @emafikir21tube
    @emafikir21tube Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እናታችን ሰላምሽ ብዛት ትርፍርፍ ይበልልን እንኳን ደና መጣሽ ዋው አየሩ አካባቢው በጣም እጅግ ውብ ነው 💖💖💖💖 እግዚአብሔር ሃገራችን ሰላም ያድግርልን

  • @yenutube21
    @yenutube21 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ስላምሽ በክርስቶስ ይብዛልን ወይኒዬ የኔ መልካም በጣም ደስ ይላል አንዳንድ እንድህ ዘና ማለት እውነትሽን ነው አንዳንድህ እንፍህ እራስን ፍታ ማርክ በጣም ሰላም ይመጣል በዚህ ላይ ጭር ያለ ቦታ በጣም ደስ ይላል በርችልን ስለ ምታካፍይን ሁሉ እናመስግናለን ሁለም የምታስተላልፍልን ቪዲዮ በጣም ደስ ይላል

  • @elsaayoutube4162
    @elsaayoutube4162 Рік тому +1

    Agzbher yamsgan selamsh ybzaa weyni wwwwww baxam arif botaa new andzii aynat botawch menfa yadsaluu selasyshin anmsgnaln ahtachan

  • @tadelutube3500
    @tadelutube3500 Рік тому +1

    Nagan Waqqayoo mana Kanafan haa ta'uu baga Nagan dhufte Waqqayoo biyya kenyaaf naga tokkumaa haa debisu jabbadhu sanyi koo yadda baredaa qabate dhufte jabbadhu ❤❤

  • @martiteditube
    @martiteditube Рік тому +1

    ሰላም አግዚአብሔር ይመስገን selamshi yibazi enkun dehna matshi woowww konjo new barichi gobazi nashi wude ye hagri lijochuu selamchuu yibazi 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @selamyetwahdolijtube
    @selamyetwahdolijtube Рік тому

    እግዚአብሔር ይመሰገን ወይንዬ ዋውውውውው በጣም ደሰ የሚል ቦታ ነው እውነት እናመሰግናለን ውዴ ሰላሰጎበኝሸን አኖቼም ፈታ ሰትይ ኑሪልኝ ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fanatube196
    @fanatube196 Рік тому +1

    ሰላምሽ ይብዛ እህታችን እንኳን ሰላም መጣሽልን ዋውውውው በጣም አሪፍ ደስ የሚል ቦታ ነው ያስጎበኝሽን በይ ፈታ ዘና በይልን ለኛም ስላጋራሽን ከልብ እናመሰግናለን ፈጣሪ በስደት ያልነው ለሀገራችን ያብቃን አሜን 🇪🇹❤

  • @kenaajaalala
    @kenaajaalala Рік тому +1

    Nagaa waqayyoo sif bayyatu bakka jiru kallatti jira nagaa waqayyoo sif tauu bakka jira lafaa jiraa mataa duree nama barsumsa tau fidaa dhufte qalii jabbadhu yada bareda fida dhufte qalii jabbadhu yada❤❤❤❤❤

  • @Hawiiofficial
    @Hawiiofficial Рік тому +1

    Naga waqqayoo mana kanaf haa tahuu baredduu koo baga nagayaa dhuftee dhufuun kee namatii tola wan babareddaa nuddachusee keef galatomii idoo argalifii boqqoon samatii❤❤

  • @mekditube2175
    @mekditube2175 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣሽ ማር
    ሰላምሽ በእጥፍ ብዝት ይበል! ዋውውው በጣም ደስስስስ👌😍የሚል ስፍራ ነዉ ይመችሽ ማር!
    ሌላ ጊዜ በሌላ ቪዲዮ እስከምንገናኝ ሰላም ቆይልኝ

  • @TadeluTube27
    @TadeluTube27 Рік тому +1

    Bagaa nagani dhufte Nagenyiif jaalali waqayyo sifi haa bayyatu akkami wow wow iddoo isaa bayye namati tolaa iddoo akkan kun bayye jalaadha garuu demme hin qabu Galatomi barumsa keefi ittii fufi jabadhu ❤❤

  • @ወሎዬዋ-የ5ፀ
    @ወሎዬዋ-የ5ፀ Рік тому

    ሠላም ውድ እህታችን እንኳን ደህና መጣሽልን በጣም የሚምር ባታ ነው ዋው ውድ የሀገሬ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ 2016 መልካም አድስ አመት ይሁንልን ፈጣሪ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን

  • @GaniiFiche
    @GaniiFiche Рік тому +1

    Selam selam lezi bet enkan dana metash wude ehetachin sila metash dessii bilongal dessii yemali koyita nebera egziahber yemesgn berachi fetari hagerachin selam fiqer yesten Amen ❤

  • @burtetube
    @burtetube Рік тому +1

    Baga dhuftee bareduu ko nagaan hundaa keessani haabayyetuu wwowowowo bayyee namati toluudhaa halumaa kan iti fufiij abadhuu😊❤😊❤

  • @menbitube2164
    @menbitube2164 Рік тому +1

    Selamesh yebzalgen yen wud enkan be selame matsch ehtachn egzehber yemasgen barch wude gobaz selam le hgarchn Ethiopia yehun wudochye bartu tnkru ysdat ehitochey 🌹 selme be lala video eskngngen malkme geza ❤

  • @Emebettube
    @Emebettube Рік тому

    Hello, the price of peace is great for all human beings, so may the creator protect us wherever we are ቦታዉ የሆን ተስፍን ይስጣል አረጎደ ነገር ሳይ በጣም ደስ ይለኛል አድስ ተስፋ ይፈጥርልኛል

  • @EnatTube-cr9fj
    @EnatTube-cr9fj Рік тому +1

    ሰላም ሰላም ሰላም እግዚአብሔር ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር እንዴ ናችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት በእያለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ እህታችን ጥሩ ነበር ቆይታችን ቲኪው 😘

  • @wudatube7098
    @wudatube7098 Рік тому +1

    ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሸ ❤ውደና የተከበራቹሁ ውደ የገሬ ልጆች በየየላቹበት አላህ ይጠብቃቹሁ ፍቅር አንደነት ለሀገራቸን ያብዛልን በጣም አሪፈ ቧታ ነው በርቺ🎉🎉🎉

  • @askelachitube23
    @askelachitube23 Рік тому +1

    Selma tenayesitlgn ethat wude Enkuwn dena matashe Emaa wowo betam dessi yemal egziybhar ymesgen des yemli koyta nber thtachin fetari lehagerachin selam fikir yawurdiln Ameen🥰🥰🥰🥰

  • @miratube2337
    @miratube2337 Рік тому +1

    Woooooow seyamere botawe yaselam edezieh ayente botawech lay wek maderge betam dessss yeilale ayeru rasu edite edemimere woyeni sewode edezieh damenama ena beredama botawech arengodi botawech westi nachew

  • @habitayetubi
    @habitayetubi Рік тому

    ሰላምሽ ይብዛ እህታችን እንኩዋን ደህና መጣሽ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ያምጣልን አሜን በእውነት በጣም ደስ የሚል ነበር አመሰግናለሁ

  • @maraki29tube
    @maraki29tube Рік тому +1

    ሰላም ላንች ይሁን እህትዬ እንኳን ደና መጣሺ ስለመጣሺ ደስ ብሎኛል በበእዉነት በየቀኑ የተለያዩ አስተማሪና አዝናኝ ቪዶወችን ሽር ስለምታደርጊልን ከልብ አሰናመሠግናለን በዚህ ቀጥይበት💐😘

  • @hiwanabebe1046
    @hiwanabebe1046 Рік тому

    Selamish yibiza ehitalem ikuwan dena mexash xiruu yehone gize neberen ejigun betam kojo yehone be Lela video enigenanyalen selam le hagerachin le wagenochachin egizabiher yadililin

  • @ematube8524
    @ematube8524 Рік тому

    ሰላም ውዴ የአገሬ ልጅ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ አገራችን ፍቅርን አንድነትን ያምጣልን ያርብ አገራችን ሰላሞን ያምጣልን አሬፍ ቁይታ ነበር እህቴ

  • @Enemayeheger
    @Enemayeheger Рік тому +1

    እግዚአብሄር ይመስገን እኳን ደና መጣሽ እህታችን ፏ ብትን ያለ ቦታ ሰላምን የሚሰጥ ግቢ ነው እኛም ሀገር ገብተን እዲህ ያለ ግቢ ሰርተን ለመኖር ያብቃን 😂 ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን🙏

  • @emuyasserh8839
    @emuyasserh8839 Рік тому

    ሰላም።ደላም አህለን እህት እንኮንም ሰላም መጣሺ ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አንድነቱን ፍቅርን ሰላሙን መተሳሰቡን እሱ በራህመቱ ይወፊቀን ዋውው ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል አሪፊ የሆነ መዝናኛ ነው ለነበረን ቆይታ አሪፊ ነበር

  • @Yenantwtube.
    @Yenantwtube. Рік тому +1

    ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ ውዴ እንኳን በሰላም መጣሽ ።💕💕💕💕
    እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እኛም ባለንበት እሱ ይጠብቀን በዘር በሃይማኖት የሚከፋፍሉንን ልቦና ይስጣቸው አሜን ።

  • @tadeluyoutube8486
    @tadeluyoutube8486 Рік тому +1

    Nagaan mana kanaf ha ta, u baga nagaan dhufte sanyii ofii wow bayyee namati tola jabadhu botaansa bayyee nama hawwata dhuga yero tokko tokko bota akas nama hawwatu demani sammu ofi firii gochun barbachisadha jabadhu ❤❤❤❤

  • @yashiyoutube5763
    @yashiyoutube5763 Рік тому +1

    Nagaan Waqayyoo manaa kanaaf yaa bayatuu bagaa Nagaan dhuftee sanyii ofii heduu namaatti tolaa shashaa jenee jalalaa Nagaa fi tokkummaa nuuf yaa kenuu Waqayyoon sabaa koo Ameen 🙏

  • @ማዕዶትቲዩብ
    @ማዕዶትቲዩብ Рік тому +1

    Selam tena yistilgn wudna yetekeberachihu beteseboche endet alachihu betam konjo koyita neberen botawum betam des yilal kiberulgn anmbrachihu silekoyachihu enamesegnalen hagerachinn selam yadrglin amwn amen amen

  • @WABIIMEDIA2
    @WABIIMEDIA2 Рік тому +1

    Gooooood baayeee natti toler jabaaadhuuuu hojiiii bareeedaaaaaadhaa itti fufiuuu sanyiiiiiiiiiuiiiiiiiiikooooooooo

  • @ferdose
    @ferdose Рік тому

    ሰላም እዉነትነዉ ንጹቦታ መፈሰን ይቀይራል አላህ ሱበሀነዉታላ መልካምሰራናእና ነጹህልብ ነጹህ እ ወሃ ሁለቱ አድናቸዉ አላህ መልከም ሰርተን መናልፍ ያድረገን አራፍ ቆይታነበረን

  • @KUULLEESHOW
    @KUULLEESHOW Рік тому +1

    Nageenyii WAQAYYOO mana kanafii haa baayatu Ana dhufuu bagaa nagaan dhuftee bareeduu koo ❤WAQAYYOO biyya keenyaa nagaa tokkuma jalaala nuufi haa keenu Ameen wow baayee namati toluu 🎉🎉🎉

  • @shebeezaawol.
    @shebeezaawol. Рік тому +1

    Wowww Baxami yamerle barchee tagore seraaaa mar weddd bashe salami Selma Selma new yene wudi Ethiopia zalalam tenure ❤❤ wowww good like share videos daselea

  • @fasiga
    @fasiga Рік тому

    Nama hin eegin waaqayyo gatiikee siif ha deebisu gaarummaan ati harra gootu boriikeef galaadha, uummata sagalee dhabeef sagalee taata uummata gargaarsa dhabe gargaarta waaqayyo si ha eebbisu, Waaqayyo Umurii Dheeraa sii kennee,barri Kunis darbee guyyaa itti mataa ol qabannu nuuf ha fidu

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ወይንየ አለን አለን የኔ ተወዳጂ እንኳን ደና መጣሽ በጣም እሚያምር ቦታ ነው እንዴት ደስስ ይላል ባክሽ በይ ዘና ፈታ በይልን ሰርቾቶ የማይዝናና አህያ ብቻነው ይላል ያገሬ ሰው እኛ አለን መዝናኛ የማይነካን😂😂😂 ብቻ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏

  • @sifaantube1230
    @sifaantube1230 Рік тому +1

    Nagaa waqayyoo bakka jiraatu kallatti sif bayyatuu waqayyoo nagaa tokkumma fi jaalala yaa bayyatu waqayyoo biyya nagaa fida halaa biyye kenya bayyee nama gaddissa dhugaa rabii waqayyoo nagaa fidaa the first thing you want to say is that you will never ❤❤❤❤❤

  • @Hameremedia21
    @Hameremedia21 Рік тому +1

    አብዛኞቻችን በህይወታችን ደስታ የራቀን በሌሎች መንገድ ለህይወታችን ቀመር ለመስጠት ስለምናስብ ነው።
    ይሄ ካልሆነ አይሳካም ይሄ ካልሆነ አይሆንልኝም ብለን እናስባለን ።
    አውነት ነው ብዙ ነገር ሊያስፈልገን ይችላል ማወቅ ያለብን ነገር ግን ህይወት እንደ ት/ት ቤት ለሁሉም አንድ አይነት ፈተና አትሰጥም ዋናው ነገር ግን ለኛ የሚሆነውን የህይወት ቀመር መፍጠር ነው።

  • @ዮርዳኖስዩቱብ-ዐ8ወ

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ሰላም ውድእ የከተከበራችሑ የሐገሬ ልጆች በያላችሑበት የእግዘብሔር ሰላም ከሑላችሑም ጋርይሑን እሕታችን እንኳን በሰላም መጣሽ አሬፍቆይታ ነበር ዋውውው አካባቤው በጣም ደስይላል መልካም መዝናናት ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @Basis2121
    @Basis2121 Рік тому

    selam selam enkwan dena metash wow betam des yemil ken new andeande giza lerasachen giza seten meznagna bota mehed betam teru new erasen maregagate keteftero gar mewale des yemil negr alew selamen yestale

  • @tube-yi6vt
    @tube-yi6vt Рік тому +1

    ሰለም ሰለም ጤና ይስጥልን የተወደዳችሁ የተከበራችሁ የኔ ውድ እንኳን በደና በፍቅር በጤና መጣሽ ዋውውውውው በጣም ቆንጆ ግዜ ነበረን በርቺ በቀጣይ በሌላ በአድስ ቪድዮ እንጠብቃለን አላህ ሀገራችን ህዝባችን ይጠብቅልን ፍቅር አንድነታችንን ይመልስልን አሚንንንንንን❤🥰🥰🥰🥰🥰

  • @kidistTafyaTube
    @kidistTafyaTube Рік тому +1

    ሠላም ሠላም ጤና ይሰጣል ኝ አንኳን ደህና መጣሻ ቦታው አጅግ በጣም ያምራል ❤❤🎉 የአረብ አገር ዉስጥ ነዉ ወይስ ኢትዮጵያን ላይ ነው በጣም አሪፍ ቦታው 😘😘🎉🎉🎉❤❤❤ ኢትዮጵያን ለሀገራችን ያምራል ቦታው አሉ ግን ? ሰለ ሁሉም ነገር አናቴ ለሀገራችን ሠላም ያድርግልን🎉🎉🎉🎉🎉

  • @የብልጫtubeየበድዉልዲሚከት

    ሰላም ለዚ ቤት ሰላም ለዚህ ቤት ሰላም ለዚህ ቤት በጣም ደስ ይላል የኔ ቆንጆ ፈታ በይ ሀቢብቲ የኔዉድ ስለአምስቱ በዛ ውድ ያገሬ ልጅድድድድድድድድድድድድድድድድ
    🌺🌺🌺🌻🌻🌻🌻🌻🌻🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @firiiyoutube6721
    @firiiyoutube6721 Рік тому +1

    Nagaan Waqayyoo manaa kanaaf Yaa bayatuu bagaa nagaan dhuftee qalii koo heduu Namaati tolaa shashaa godhaa

  • @ሀዉለትይቱብ
    @ሀዉለትይቱብ Рік тому

    ሰላም ሰላምሺ ይብዛ እኳን ሰላምመጣሺ አሪፍ ቆይታነበር በርች ዋዉዉዉዉ በጣም ያምራል እደት አባቱነዉ የማምረዉ የትነዉ አረ አገራችንን ሰላም ያርግልን የምር ደስይላል

  • @Aminasters
    @Aminasters Рік тому

    Aslam alekum woramatullhii woberkatuu woow bayee baredaa barenii umamma wana huda cala midhaga galatomii mashallha itii fufii kan akana sira egana ❤❤❤❤❤❤❤

  • @kayyooftube8649
    @kayyooftube8649 Рік тому +1

    Nageenyii jalaaalii waqayyoo mana kanaf haa taa.uu bagaa nagaan dhuftee dammaakoo jabadhuu jajaabeekoo manikee heduuu namatti tolaa kanumaa caalaatti cimii argamii waqayyoo goftaan biyaa kenyaaf nageenyaa jalalaa tokkuumaa haa busuu waawww dhugaa barumsaa guddaa nuuf qodee ebbifamii wan ofiikoo waqayyoo goftaan biyaa kenyaaf nageenyaa jalalaa tokkuumaa haa ❤

  • @kiyyaatube2899
    @kiyyaatube2899 Рік тому +1

    Nagan waqaayo mana kanaf haa ta'uu baga nagan dhufte saanyii koo waqaayo biyya kenyaaf nagaa tokkumma haa debisuu jabbadhu

  • @GORAAMEDIA
    @GORAAMEDIA Рік тому +1

    Bagaa nagan dhufte jenee jiraa Wow baayee namati tolee olmaa baredaa oltee essaa gaaruu best rest 🎉🎉🎉😂

  • @elsaayoutube
    @elsaayoutube Рік тому +1

    Agzbher yamsgan selamsh ybzaa weyni wwwwww baxam das yamil botaa new aymron yadslan selasgobnyshin amsgnalw ahte

  • @mesisedeteyawatube7524
    @mesisedeteyawatube7524 Рік тому +1

    selam ehite enkane beselam mexashe selam fiqere lezebachine yadelene fexare ulum negere yemeyamerew beagere new yaleagere selame ulum negere bado new wowww!! ❤👍👌wude xeru geze eyasalefeshe new yemecheshe ayeru yemeyamere yeonale enesesatena esewate yalebate tefexeroawe tenefashe ayere tefexerone madeneqe wesexe new yemecheshe berecheleye wude 🙏👍

  • @laylawelotube
    @laylawelotube Рік тому +1

    ተፈጥሮን አይቶ አለማድነቅ አይቻልም ስታምር ጣዉስ ይሎታል እኔ ባለሁበት አገር ፈታ እያልሽ ነው የት አገር ነው ግን? ዝናብ እየጣለ ነው ዳመና ሁኖል በርችልኚ