የሼህ ቀሪብ አህመድ ታሪክ ፣አራጣ መስጅድ - ስማዳ Etv | Ethiopia | News

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 239

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 2 роки тому +51

    ሚስኪን የሀገሬ ሰው የዋህዎች ናቸው ተማርን አወቅን ከሚሉ ሰዎች በላይ ፈጣሪ ከደጋጎች ከየዋጏቹ ጋር ነው ፀሎታቸውን ይቀበላል።

  • @NuredinAwelu
    @NuredinAwelu 3 місяці тому +1

    ማሻአላህ የሐበሻ ማኀበራዊ ኑሮ እጅግ በጣም ደስ ይላል የሙስሊምም ሆነ የሌላ እምነት ተከታይ አክራሪነትን የሚያራምድ ሰው ሁከትና ብጥብጥ ይፈጥራል እንጂ ሰላምን ማምጣት አይችሉም የዋህነታቸው በጣም ደስ ይላል

  • @GirmaB
    @GirmaB 2 роки тому +8

    የሚገርም ነው ምን አይነት አንድነት እና ፍቅር ነበረን ይህን ይመልስልን ያሁኑ ህዝብ ችግር አለብን ፈጣሪ ልቦና ፍቅር መዋደድ ይስጠን ድንቅ ነው

    • @nasihajemal7275
      @nasihajemal7275 2 роки тому +2

      Egnas ateyatachin baston nw endi mini balaw fatari yizanilin agerachin salam yargilin

  • @Aniheroe
    @Aniheroe 2 роки тому +8

    የኔ የዋህ ወገን፣ አላህ ሒዳያ ይስጠን።

  • @ademasres4288
    @ademasres4288 2 роки тому +15

    እውነተኛው ፍቅር አሁንም አለ። ደጎቹ። የዋሆቹ። አላህ ያቆያችሁ። በረካችሁ ይትረፈን።አሚን።

    • @ttww9470
      @ttww9470 2 роки тому

      የሺረክ መአት አኡዙቢላ ኢህድነ ኢድኩም

    • @ሶፋኡልቀልብ
      @ሶፋኡልቀልብ 2 роки тому

      @@ttww9470 ኢድኩም 😝

  • @alemumengesha9004
    @alemumengesha9004 2 роки тому +20

    ይህን ያቀረባችሁ ወንድሞች ከፍተኛ ምስጋና ይገባችኋል። የዚህ ታሪክ መገለጥ የኢትዮጵያውያንን በራስ የመተማመን ግንዛቤና የአንድነት ጥረታቸውን ያጠነክራል። በርቱና በተከታታይ የሚናኖረውን እንቅስቃሴና ውጤት እንድታሳውቁን እንጠብቃለን።

    • @abdiabdi4900
      @abdiabdi4900 2 роки тому +1

      ጎንደር በቅርቡሙስሊሞችን አርዳ መቀበሪያ ከልክላ ማንነታቲ ስለተበላሸ ይህቺን ዶክመንተሪ የአማራ መንግስትአቀናበራት የሚገርመውባለፉት ሁለት አመታች የአማራ መንግስት አንድ ወንጀለኛ ለፍርድ አላቀረበም ምክንያቱም የታረዱ የተገደሉት ሙስሊም አማራዎች ነንና

    • @fethiyaali7857
      @fethiyaali7857 2 роки тому +1

      Mechim Aneresawum Letarik Teqemtowal

  • @fahmikamil2386
    @fahmikamil2386 2 роки тому +7

    WOW...THIS IS WHY ETHIOPIA IS SO UNIQUE ON ALL ASPECTS'. PROUD TO #ETHIOPIAN
    THAN YOU #EBS

  • @aprime5627
    @aprime5627 2 роки тому +5

    በጣም ምርጥ ፕሮግራም በጣም ተመሥጬ ነው ያየሁት ጋዜጠኞች እንመሠግናለን ይንን ሁሉ አቀበት ቆልቁለት ደክማቹህ የኢትዩፒን ታሪክ በማቀረባቹህ እንወዳቹሀለን።

  • @zeharatube1277
    @zeharatube1277 2 роки тому +17

    አላህ ይጠብቀን ከሽርክ እና ከቢድአ
    ሁሉም በአንድ አላህ ፍቃድ ቢሆን እንጅ ምንም ሊሆን አይችልም

    • @tesfaytesfay6834
      @tesfaytesfay6834 2 роки тому +1

      Ethio🇪🇹🕎🕎☦️☦️☦️☦️☦️

    • @zeynebzeyneb6859
      @zeynebzeyneb6859 2 роки тому

      አሚን ትክክል

    • @ttww9470
      @ttww9470 2 роки тому +2

      አላህ ከሺረክ ከቢዳአ አላህ ይጠብቀን ካአላህ ውጭ እየተጣራ የሞተ ሠው እሳት ገባ አኡዙቢላ

  • @Fentawcan
    @Fentawcan 2 роки тому +14

    አካባቢው እጅግ ውብ ቦታ ነው።

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 2 роки тому +23

    እንዲህ እንዲህ ያለውን ትክክለኛ ታሪክ ተደጋግሞ ቢሰራ እጅግ ያስደስታል.

    • @abebekebede9224
      @abebekebede9224 3 місяці тому

      ምን ዋጋ አለዉ የዉሃብያ ፔንጤ መጫዎቻ ሆነች ሀገራችን

  • @medinaethiotube
    @medinaethiotube 2 роки тому +4

    ማሽአላህ በጣም ደስ የሚል ማህበረሰብ ነው ይሄን ህዝብ ነው ለመለያየት የሚሞክሩት የጠላት አይኑ ይጥፋ አባቶቼ አላህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ደስ የሚል ፍቅር ነው ማሽአላህ

  • @sofyagonderawa8528
    @sofyagonderawa8528 2 роки тому +8

    ፍቅራችሁን ማሻ አላህ ነብስን ግን ከአንድ አላህ በቀር ማንም አይተካትም

    • @zeusapollo1576
      @zeusapollo1576 2 роки тому

      አትቀባጥሪ የአማራ ሙስሊም ክሪስቲያን ስነልቦናው አንድ መልካም ክሪስቲያን መልካም ሙስሊሞች
      በእውነት እኔ በግሌ የአማራ ሙስሊሞች ከልቤ እወዳቸዋለሁ

    • @faezatube4290
      @faezatube4290 2 роки тому

      ነብዩኢሳ በአላህ ፍቃዲ የሞተን እደሚቀሰቅስ አልተማርሽም ይሄም ያዉነዉ

    • @sartt1717
      @sartt1717 2 роки тому

      ሱበሀንአላ አላህ ሂድያ ይስጣቸው

  • @ዜድነኝግድየለሿ
    @ዜድነኝግድየለሿ 2 роки тому +2

    አጅብ ነው ታሪኩ
    እናመሠግናለን ወንድማችን

  • @Endu638
    @Endu638 2 роки тому +10

    ኢስላም ሁነቹህ እነዚህ ምስኪን አባቶች ለምትሳደቡ ፣ወደዳቹህም ጠላችሁም እነዚህ አባቶች ናቸው ኢስላምን ጠብቀው ያቆዬት

    • @ዜድነኝግድየለሿ
      @ዜድነኝግድየለሿ 2 роки тому

      አለማወቃችን ነው ምን ይደረጋል ።

    • @አላህከአርሽበላይነው-ኸ6ቈ
      @አላህከአርሽበላይነው-ኸ6ቈ 2 роки тому

      በጌታየይሁንብኝ አላህጂ እነሡአደሉም እሥልምናንየጠበቁት አላህእራሡነው ድኑንሊጠብቀውቃልምየገባው ከአላህውጭ ያለንእየተጣራየሞተሠው በእርግጥምእሣትገባ አላህከሽርክይጠብቀን ወላሒ ይሔየሚያወሩት ተረትተረትጂእውነትአደለም እሥልምናደሞከደዚህአይነትጨምላቃነገርየፀዳነው

    • @ዜድነኝግድየለሿ
      @ዜድነኝግድየለሿ 2 роки тому +1

      @@አላህከአርሽበላይነው-ኸ6ቈ ~~~የሙሐመድ ኢብን አብደል ወሓብ ቡችላ ሥለሆንሽ/ንህ የዑለማዎች የመሻይሆች ንግግር አይገባችሁም ።
      ደሞ ደሞ ከዓርሹ በላይ ምንደነው አሏህን ነው ቦታ የሠጣችሁን አጅብ ነው
      ጥሩ ኮሚን አሥቀምጡ አለዛ ዝምታ ጥሩ ነው ።

  • @behiwottilahun2470
    @behiwottilahun2470 2 роки тому +10

    ETV ዛሬ በጣም ጥሩ እና የሚገርም ታሪካዊ ስራ ነው ያቀረባችሁት:: Thank you,

  • @jafarseyide3264
    @jafarseyide3264 2 роки тому +5

    አላህ ያለውኮ ከሚስኪኖች ነው አሁን ሰው ጨርሶ አወኩኝ ባለበት ዘመን

  • @mohammed-tg5ci
    @mohammed-tg5ci 2 роки тому +2

    ማሻአላህ
    ግሩም ነው
    የጥንት ቅርፃቅርጽና መዛግብት ጥበቃ መሥርያ ቤት ይህንና ተመሣሣይ ታሪካዊ እንቁዬዎችን በዝምታ ሊያልፍ አይገባም፥ኪታቦቹ የያዙትን ኢልም፥ለማስተላለፍ፥ለትውልድም እንዲተላለፉ ወዘተ
    አቅራቢ ጀዛከላህ ኸይር፥እናመሰግናለን
    ግሩም ሥራ ነው

  • @semeriyasehmsu4674
    @semeriyasehmsu4674 2 роки тому +14

    ሱብሀነ አለህ ከበሀር አውጥተው ሰጧት ሲሰጧት ነብስ አነበረቸውም ከዘስ ነብስ አድርገው ሰጧት ኢነሊለሂ ወኢነኢለይሂ ረጅኡን መፍጣርም ሆነ መግደል ያሚችለው አድ አለህ ሱብሀነው ተአለ ብቸ ነው ።

    • @almazali4784
      @almazali4784 2 роки тому +3

      አላህ የሰጣቸው አሊም ይሆናል የአላህ ስራ ብዙ ነው አሊም ናቸው ለዚህ እኛ ዝም ማለት ይሻላል

    • @ttww9470
      @ttww9470 2 роки тому

      @@almazali4784 አኡዙቢላ የሠይጣን መንገድ ነው። ካአላህ ውጭ ሠጭም ነሺም የለም አላሁ ሱበሀነተአላ ብቻናብቻ ነው።

  • @asterdefere9540
    @asterdefere9540 2 роки тому +5

    ኢትዮጵያ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ እረ እኛ የትልቆች ዘር ትልቆች ነን ሰላም ብፅግና ለኛ ይሁን አሜን

  • @hasabemekonen
    @hasabemekonen 2 роки тому

    Thank you for sharing! They are pure Ethiopia . God bless Ethiopian !

  • @መልካምነገር-ኀ5ዸ
    @መልካምነገር-ኀ5ዸ 2 роки тому +1

    በጣም ደስ የሚል ነገር አየሁ ዛሬ አግዚአብሔር ይባረክህ በረታ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @meremaousman6975
    @meremaousman6975 2 роки тому

    ooo Great EBC this is the first ever broad casting in EBC to me about Muslim's History . thank you

  • @ismilumr8326
    @ismilumr8326 2 роки тому +3

    ከዚህ በላይ ለአንድነት ምሳሌ የታለ ? ተዉ ተማሩ !

  • @zenatali7913
    @zenatali7913 2 роки тому +9

    ነብስ የሚሰራው አንድ አላህ ብቻ ነው

  • @AhYu5909
    @AhYu5909 2 роки тому +1

    Mashallah. He is a great sheikh with Marifa

  • @meseretmekanent-xj6le
    @meseretmekanent-xj6le 2 місяці тому

    ዋዉ በጣም ደስይላል ፈጣሪ
    ሰላምን ዘመን ያምጣልን
    ደጉ ያገሬሰዉ❤❤❤

  • @adrisabess1885
    @adrisabess1885 2 роки тому +2

    Wow very nice and interesting 👍. They suppose to teach our children this kind of valuable history. Mama Ethiopia 🇪🇹 great land for Muslims and Christians living together harmonizing with dignity full of love 💘. Love and peace for all Ethiopians.

  • @zubaidaargab4664
    @zubaidaargab4664 2 роки тому +2

    ፍቅራቹ በጣም ደስ ይላል ግን ሙሀመድ ሰለላ አለይሂ ወሰለም ልደቴን አክብሩልኝ አላሉም ሳሀቦችም አላከበሩት እኛ ከሰሀቦች አንበልጥም

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 2 роки тому +9

    እኔ አፈር ልብላ ደጉ የሀገሬ ሰው ለፈጣሪ ቅርብ ነው።

  • @yohannesgaletta1073
    @yohannesgaletta1073 2 роки тому +1

    Beyond human comprehension. Incredible. Thank you for this report.

  • @ethiopiawetube
    @ethiopiawetube 2 роки тому +6

    👏🏽 እናት ቤተ-ክርስቲያንን አክብሯት የምንለው በምክንያት ነው 🙏🏼

    • @abduahmed5477
      @abduahmed5477 2 роки тому +1

      ምን ክብር ኖሯት ነው እምናከብራት ስእል ጣኦት ቅርፃቅርፅ ብቻ ነው ያላት

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube 2 роки тому

      @@abduahmed5477 እንደአንተ አይነቱ ስለ ክብር የማያውቅ ሰው ምን ይገባዋል ብለህ ነው ወዳጄ ላንተ አይነቱ እናዝናለን እንጅ አንከፋም። አንተ ምን ታደርግ ከዚህ በላይ ማሰብ ስለማትችል ነው ምስኪን

    • @abduahmed5477
      @abduahmed5477 2 роки тому +1

      @@ethiopiawetube ዝም ብለህ ፈረንጅ ስሎ የሰጠህን ሰእል አምልክ

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube 2 роки тому

      @@abduahmed5477 ነገርኩህ እኮ ያንተ የማሰብ ደረጃ ይሔ ነው ከዚህ በላይ ለማሰብ ሰው መሆን ያስፈልጋል አንተ እንስሳ

    • @abduahmed5477
      @abduahmed5477 2 роки тому +1

      @@ethiopiawetube እንሰሳ ስለሆንክ እኮ በስእል በጣውላ በቅርፃቅርፅ እምታመልከው ሰው ብትሆንማ መፅሐፍ ቅዱስ ለሰእል ለቅርፃቅርፅ አትሰገዱ አታምልኩ ይላል

  • @zainbsaeed7414
    @zainbsaeed7414 6 місяців тому +1

    መኪና በገባላቸው ሚሰኪኑወገኔ ከተማ አዱዳያ ሂዶ ድዋ ማረግ አለባቸው ምክኒያቱም ተወሱል ያደርጋሉ።ወላተዱኡ ማአ አላህ አሀደ الله يهديكم ويصلحكم استغفروا ربكم انه كان غفارا

  • @faysellmohammed9067
    @faysellmohammed9067 2 роки тому +3

    የነዚህ ሰዎች አስተሳሰብና ይህ video ኢስላምን አይወክልም ፖስት ያደረገውም ሰው ጭምር ከንቱነታቹን የሚገልፅ ቢሆን እንጂ

  • @yeshashworkbeyene2082
    @yeshashworkbeyene2082 2 роки тому +2

    ኢትዮጵያችን እንደዚህ ናት አወቅን ባይ ጥራዝነጠቆች ናቸው ችግር የፈጠሩት። ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ/ክ ታሪክን እንዲህ በስዕልም በጽሁፍም መዝግባ አቆይታለች። ወደ ህሊናችን እንመለስ። ፕሮግራሙ በጣም ጥሩ አስተማሪ ነው። አቅራቢውን ከነረዳቶቹ አመሰግናለሁ ።

    • @aprime5627
      @aprime5627 2 роки тому +1

      ልክ ነህ

    • @selamadiss3952
      @selamadiss3952 2 роки тому +1

      Betam wellahi allah balenbet emnet yatsnan allah yitebken

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ 2 роки тому +1

    ኢትዮጵያ ሀገራችን ሰላምሽ ይብዛ

  • @ketemaeskinder4695
    @ketemaeskinder4695 2 роки тому

    This are beautiful Christian and moslem people! This is called Ethiopianism !

  • @امنهامون-ص8ي
    @امنهامون-ص8ي 2 роки тому

    ማሻአላህ ማሻአላህ እናመሰግናለን 💚💚💚

  • @mekiyaahmed280
    @mekiyaahmed280 2 роки тому

    አባታችን ጭራውን ሲወዘውዝ አባቴ መጣብኚ ትዝታው አባ በየ አላህይዘንልክ እረጅም እድሜ ላባቶች

  • @eyayutahaali
    @eyayutahaali 2 роки тому

    Nice!Thank you.

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 2 роки тому +4

    ሰሜን ህዝብ ለኢትዮጵያ ያደረገው አስተዋፅዎ ውለታ ብዙ ነው በስልጣኔው ፊደልን በማስተማር ቀሳውስቶች ሊቃውንቶች አሊሞች ኢማሞች ክርስትናው እና እስልምናው ከሰሜኑ ወደ ሌላው የኢትዮጵያ አካባቢ እያስተማሩ የተስፋፋው ውለታው የተረሳ ህዝብ ዛሬ በጠላትነት ተፈርጆ በየ አቅጣጫው ይገደላል።

  • @adrisabess1885
    @adrisabess1885 2 роки тому

    Thanks for this amazing and fabulous places. I appreciate your time and efforts bro. God bless all Ethiopians.

  • @saedofee9014
    @saedofee9014 2 роки тому +1

    መጎብኘት የሚለው ነገር ጥሩ አይደለም እነሱ የሰሩትን በፍቅር አብሮ ተሳስቦ መኖር ብንተገብር በመሀላችን ልዩነት እንደሌለን ብናስብ ብናውቅ ብንቀበል የተሻለ ይሆናል

  • @zubaidaargab4664
    @zubaidaargab4664 2 роки тому +4

    እስተግፊሩላህ ወአቱ ቢለይክ ሰው ነፍስ ማስገባትም ሆነ ማሶጣት አይችልም ነፍስ በአላህ እጅ ነው አላሁ መነጂና ጊታችን አላህ ማረን በሀቅ አሩረን ከጥመት ጠብቀን መውሊድ ቢዳአ ነው አይቻልም

    • @ttww9470
      @ttww9470 2 роки тому +2

      አሚን ያረብ ከሸረክ ከቢዳአ አላህ ይጠብቀን. ካ አላህ ሌላ እየተጣራ የሞተ ሠው እሳት ገባ አላሁም ሙሥታአን

    • @አላህከአርሽበላይነው-ኸ6ቈ
      @አላህከአርሽበላይነው-ኸ6ቈ 2 роки тому

      አሚንመጨረሻችንንያሣምረን አላህይምራቸውእነሡንም እነዚህ የተረገሙጋዜጠኞች የሚያሥተዋውቁትን ጥፋትእዩ

  • @kamilahyrdin7098
    @kamilahyrdin7098 2 роки тому

    ስንት ደጋግ አባቶች ናቸው ይቺ ውድ ሀገራችን ያፀኑ ፈጣሪ በሰጣቸው ጥበብ ብቻ ህዝቡንም የዛን ዘመንም ትውልድ ሀገር ወዳድ እንዲሆን ሁሉም እምነቱን ይዞ ተከባብሮ በአብሮነት እንዲቀጥል አድርገዋል የዛሬው ትውልድ እውቀት ፍለጋ አውሬፖ አሜሪካ ይሄዳል ግን ሀገር አፍራሽ ትውልድ ሆነናል ፈጣሪ ይታረቀን

  • @habibawolyasisin3906
    @habibawolyasisin3906 2 роки тому +6

    ዎሏህ አለሀን ፊሩ ሰው ሰዊን መፍጠል አይቺሊም

  • @እዉነትተናገሩ
    @እዉነትተናገሩ 2 роки тому +3

    Very interesting 🤔 true stories! How come we don't learned from ours ancestors?

  • @Jegolejegole
    @Jegolejegole 2 роки тому +1

    Beautiful amazing sentimental stories

  • @sofaomer6125
    @sofaomer6125 2 роки тому +4

    የመጀመሪያ ተከታታይ ነጃ ማሩ ነኝ ከኩዌት

  • @abdelletifmuhammed836
    @abdelletifmuhammed836 2 роки тому +5

    ❤️❤️❤️👍😍🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹✌️ የፈጣሪ ስራ ኣከባቢዉ ደስ ሲል ይማርካል 😍

  • @sofyaali6747
    @sofyaali6747 2 роки тому +4

    አይ የዋሁ የአገሬ ሰዉ መቸም ፈጣሪ የፋችሁን ሳይሆን የልባችሁን አይቶ ይቅር ይላችኋል ሰዉ ንመፍጠር የሚችል የሚፈጥረዉ አዱ አማሳያ የሌለዉ የፍጥሪታት ፈጣሪ የንጉሶች ንጉስ የመላአክት አምላክ የሆነዉ አዱ እግዜአብሄር ብቻ ነዉ🙏

  • @sophiavegas1667
    @sophiavegas1667 2 роки тому +2

    ኢቺ ❤️ ናት ❤️ ኢትዮጵያ ❤️ 🙏

  • @mohmdamen9165
    @mohmdamen9165 2 роки тому

    እረባክህ የሰው ጌታ የለም ጌታችንአላህሱባሀነውተአላ ብቻነው

  • @yout8833
    @yout8833 2 роки тому +3

    አገሬ

  • @HaWaHa
    @HaWaHa 2 роки тому +1

    ዋኔ አለች አማቴ ክክ ሰወየው ኡታዝ ተባለ
    ተተባሉ አይቀር

  • @abebetilahun4545
    @abebetilahun4545 2 роки тому +1

    በጣም ምርጥ ታሪክ!

  • @AliAhmed-pf7ot
    @AliAhmed-pf7ot 2 роки тому +12

    THIS IS HOW THE ORIGINAL ETHIOPIAN SOCIAL LIFESTYLE LOOKED LIKE 👍 👌 😳 🤣 😂

  • @qwwttwwrrt6676
    @qwwttwwrrt6676 2 роки тому +1

    አጋረችንሰለም አድርግልንየረብ

  • @الحمدالله-ش6غ3ض
    @الحمدالله-ش6غ3ض 2 роки тому +2

    አትጃጃሉ ሀይማኖታችሁን እወቁ መጀመሪያ ከየት እያመጡት ነው ይህ ሁሉ መዝረክረክ ሸይጧን ይጫወትባቸዋል አላህን ፍሩ ከአደም ጀምሮ አላህን ብቻ ነው የሚያመልከው ሙስሊም

  • @aaaa-xp3nh
    @aaaa-xp3nh 2 роки тому

    ما شاء الله

  • @captainayub6482
    @captainayub6482 2 роки тому +2

    ፕሮግራሙን ባደንቅም ለግዜው ዝም ማለት ሳይሻል አይቀርም ፈጣሪ ለስሙና ለክብሩ ሲመልስ አይታወቅም ማየት መልካም ዝም 🕊

  • @كونفيكون-م1ل
    @كونفيكون-م1ل 2 роки тому +3

    አረ ያኢላሂ ነፍስ ዘሪ ፣(ፈጣሪ) አንድ አላህ ብቻ ነው አይ አላህየ ሂድያ ይስጣችሁ ቆይ የቁረአን ተፍሲርኮን ብታነቡ ምናለ

    • @زيادزياد-س1ب
      @زيادزياد-س1ب 2 роки тому +1

      ኧረ ዲናችሁን ተማሩ በተረት አትመሩ ሞኞች ታሣዝናላችሁ ሠውን ሠው አይፈጥርም ፍጡር አይፈጥርም

  • @abeladamu5524
    @abeladamu5524 2 роки тому

    This is the real Ethiopian!!!

  • @beyanendris5356
    @beyanendris5356 2 роки тому

    masha allah

  • @rahmatube9206
    @rahmatube9206 2 роки тому +1

    ጊታ አንድ አላህ ብቻ ነው አላህን ፍሩ

    • @undermysaviour
      @undermysaviour 2 роки тому

      እኔ የምልሽ ከአባሲዶቹ እና ከኢብን አብዱልወሃብ ማን ይቀርባል ለእስልምናው ዘመን? አላህንማ አጥብቀው ነው የሚፈሩት አለዛማ እንደብልጣብልጦቹ ይሆኑ ነበር።

  • @ዩታብ
    @ዩታብ 2 роки тому +10

    ሚሰኪኑ ያገሬ ስው ፍቅር ናችው. አንብላ እንጠጣ ክማልት በስትቀር

  • @ibrahimsaid-saleh1601
    @ibrahimsaid-saleh1601 2 роки тому

    God bless you all....Sons & Daughters of Adam and Eva.

  • @kaderjuhar72
    @kaderjuhar72 2 роки тому

    መሸአለህ አገሩ ደስ ስል ገጠር ትዝ አስበለኝ መስችዱ አሰራሩ ስያምር

  • @habibawolyasisin3906
    @habibawolyasisin3906 2 роки тому +6

    ኢኔ ሙስሊም ነኝ ግን አንድ ሰው ሰዊን ከሂዮት መንሰት አይቺሊም ጪፊረም አይፈቀዲም መውሊዲም አይፈቀዲም

    • @user-ez9le6sc1n
      @user-ez9le6sc1n 2 роки тому +2

      Put your evidance or shutup, መሰረጀሀን፣አሰፉር፣ወይ፣ዝምተ፣ዘረምተ፣!!!!

  • @حسنجمالامارا
    @حسنجمالامارا 7 місяців тому

    ሊላ መሻኢኾቻችን አጅብ ዱስትር

  • @zeusapollo1576
    @zeusapollo1576 2 роки тому +4

    ሚስኪኖች በጣም መልካሞች ናችሁ
    ፍቅር አላቸው

  • @አላህከአርሽበላይነው-ኸ6ቈ

    እባካችሁ እናተ እርጉምጋዜጠኞች እምነታችንን ለኛለሙሥሊሞችተውልን ይሔየምታሣዩትሥራ ጭራሽእሥልምናንአይወክልም ጌታችን አድአላህነው ከአላህ ውጭማንምመግደልምሆነ ማዳንአይችልም

  • @zeyadumoha3056
    @zeyadumoha3056 2 роки тому +1

    ግን እንጠንቀቅ ወደሽርክ እየገባን ነው ታሪኩ እያሳሳትን ነዉ

  • @azebberhanu3130
    @azebberhanu3130 2 роки тому +1

    ቦታ እንዴት ደስ ይላል

  • @afromama9089
    @afromama9089 2 роки тому

    Wow amazing

  • @ibrahimsaid-saleh1601
    @ibrahimsaid-saleh1601 2 роки тому

    Wow what a lovely people.

  • @haderabederu2817
    @haderabederu2817 2 роки тому +1

    🥰🥰

  • @aaaa-xp3nh
    @aaaa-xp3nh 2 роки тому +1

    ኮሜንቶች ሁሉም ሽርክ ነው እምትሉት የሞተን በአላህ ፍቃድ መቀስ ቀስ ምን ድን ነው ሺርኩ መጀመሪያ ሽርክ ማለት ምን እንደሆነ ተረዱ

    • @ሀሊማነኝከወደወሎ
      @ሀሊማነኝከወደወሎ 2 роки тому

      አያቁትም እኮ ሲሉ ሰምተው ይላሉ እንጂ ክክክ

    • @aaaa-xp3nh
      @aaaa-xp3nh 2 роки тому

      ሰህ ኡነት ነው በዲን ጉዳይ ሁክም ለመስጠት ጥልቅ እውቀት ይጠይቃል በተሰምቶ አይ ሆንም በተለይ ሙስሊሞችን ሙሽሪክ በማድረግ ጉዳይ ላይ

  • @seadaseada1272
    @seadaseada1272 2 роки тому

    በእስልምና እንድህ አይነት ነገር የለም አሏህ ብቻ ነው የሚሰጥ የሚከለክል የሚገል የሚያድን የሚያቅ ትክክለኛ የእስልምና አስተማሪዎችን አንጎበኙም እንደዚህ በሽርክ የተጨማለቀ ቦታ እየሂዳችሁ እስልምናን ለማሰደብ አላህ አንድ ነው ጌታችን አጋር የለውም እሱን ብቻ እናመካለን

  • @yasupage419
    @yasupage419 2 роки тому

    ❤❤❤

  • @ዜድቤተሰቦቼናሀላሌናፋቂ

    አህባሾች ሁላ ነብዩ ሰለላህ አለይሂ ወሰለም አይመጡም ሞቶዋል በረካ የሚገኘው ከአላህ እጅ የሰው ጌታ ዬለም ሼኽ ቀሪብ ብትሉ ይሻላቹዃለሁ አኡዙቢላህ አሌኩም በውዱ ሀቢበና ስም እየጨፈራቹ አላህ ቀልብ ይስጣቹ

    • @ttww9470
      @ttww9470 2 роки тому

      ከሰይጣን መንገድ አላህ ይጠብቀን ሱበሀናላህ

  • @abdulrahmanbulo
    @abdulrahmanbulo 2 роки тому

    Ethiopia is a country where Islam and Christian history documents available. These books are starting point of modern world. Hopefully next generation will research it and use it proper way.

  • @ኩንፈየኩምአላህያለወይሆና

    እረጉድነወ እደትነፍስሰሩ??እረተወአላህንፍሩ

    • @alemumolla7350
      @alemumolla7350 2 роки тому

      Wuhabiya arag

    • @ttww9470
      @ttww9470 2 роки тому

      @@alemumolla7350 አኡዙቢላ ከሰው ሠይጣን

  • @baba-rq6gg
    @baba-rq6gg 2 роки тому +1

    እስፖር ስራ አትልፈስፈስ ጋዜጠኛ እንደወታደር ነው ገደላ ገደሉን ዳገት ቁልቁለቱን ወርዶ ይዘግባል እንጂ የሚዘግበው ነገር ወደእሱ አይመጣም

  • @Xzsa-ww4pf
    @Xzsa-ww4pf 2 роки тому

    ማሻአላህአላህያቆያችሁ

  • @abduahmed5765
    @abduahmed5765 2 роки тому

    ፍቅራቸው ጥሩ ነው ነገር ግን ህይወትን የሚሰጠው አላህ ብቻ ነው ስለዚህ ሁለቱን ልጆች አውጥተው በ7 ቀናቸው ነብስ ነብስ ሰጧቸው የሚለው የተሳሳተ ነው

  • @Xestra37490
    @Xestra37490 2 роки тому +1

    It’s always so called politicians like Jawar that’re extremists that create problems between religion. Ethiopian have been always great people invited everyone lives side by side. I hope it’ll continue peacefully they’ll not let extremists amongst them.
    May god bless Ethiopia

    • @geometry691
      @geometry691 2 роки тому +2

      I have no doubt in which Jawar respects all human being much better than yourself.

  • @tafesekasa5558
    @tafesekasa5558 2 роки тому

    ይህንን የመሠለ አስገራሚ ታሪክ ለመዘገብ ሞራላዊ ብቃት እንዲሁም ጉጉት ያስፈልጋል ። ይደክማል ፣ ይበርዳል በማለት ነገር ማንዛዛትና መልፈስፈስ ምንድነው ? ቀድሞውኑ አለመጀመር ነው፡። ይሄ ለስራ ብቃት ማነስትልቁ ምልክት ነው ።

  • @mikimsganaw6025
    @mikimsganaw6025 2 роки тому

    ሀሣቡ ጥሩ ነው ነገር ግን የክርስቲያንና የሙስሊም አክራሪዎች ገብተው በፍቅር የሚኖሩትን የሁለቱም ሀይማኖቶች ህዝብ እዳያቃቅሩት እፈራለሁ ።ሰላም ለእናንተ ይሁን

  • @ቲጅየ
    @ቲጅየ 2 роки тому +1

    ምስኪን አቅራቢዉ😂 እኔ አንድ ወቅት ሙሉ ቀን የፈጀብኚ ቲንሽ ሄጄ ቁጭ አይ ከተማ😂

  • @መልካምነገር-ኀ5ዸ
    @መልካምነገር-ኀ5ዸ 2 роки тому

    😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @ሀዉይቻናል-ፈ7ኰ
    @ሀዉይቻናል-ፈ7ኰ 2 роки тому +2

    አናሊላሂወይናሂራጅወንረአላህነፍሩሰወእደትብሉነወነፈሰየሚሰራው

    • @امنهامون-ص8ي
      @امنهامون-ص8ي 2 роки тому

      ምነው እኔሱን እያወቅሻቸው ግን አድነታቸውን አለማድነቅ

  • @abdulrahmanbulo
    @abdulrahmanbulo 2 роки тому

    We should keep our beautiful culture and history for future research Need documented and saved.

  • @geometry691
    @geometry691 2 роки тому +1

    I have no doubt in which Jawar respects all human being much better than yourself.

  • @hubselm1320
    @hubselm1320 2 роки тому

    ከነ ምህረተ አብ አይን ይጠብቃችሁ

  • @ማን-ቘ1ፀ
    @ማን-ቘ1ፀ 2 роки тому +8

    ይሄ ከእስልምና አስተምሮት ውጪ ነው ኢስላምን አይወክልም❌

    • @Jem1habesha
      @Jem1habesha 2 роки тому +3

      እስኪ ዝም በይ ታሪክ እናዳምጥበት

    • @ማን-ቘ1ፀ
      @ማን-ቘ1ፀ 2 роки тому +2

      @@Jem1habesha አዳምጣ ማን ጆሮህን ያዘህ

    • @lulaabdullahahmed37
      @lulaabdullahahmed37 2 роки тому +2

      Can you silent?

    • @tesfaytesfay6834
      @tesfaytesfay6834 2 роки тому +2

      Ethio. 🇪🇹📖👼🇪🇹📚📚📚📚📚

    • @thomasgebremedhin4502
      @thomasgebremedhin4502 2 роки тому

      እስላም መሐመድ ሸርሙጣው ይጫወትባቹኃል

  • @layla_youtube4793
    @layla_youtube4793 2 роки тому

    Selam selam selamshi elam lagerashi slamuhin. Ebuzalin. Selam lagerashi akabab batam deselali batam yamrali. Butaw

  • @ksaksa9246
    @ksaksa9246 2 роки тому

    በደውይናቸው
    አሏህይህዳቸው. እውነት. እርቆባቸዋል

  • @احمدمحمد-ث9ر8و
    @احمدمحمد-ث9ر8و 2 роки тому

    መውሊድ ኢስላምን አይወክልም የግለሰቦች ነው

  • @كونفيكون-م1ل
    @كونفيكون-م1ل 2 роки тому +1

    በእርግጥ በእስልምና ሙእጅዛ አለ ሸሆቹ ሙእጅዛ ሊኖራቸው ይችላል ግን ሁሉም ነገር በአላህ ፍቃድ ብቻ ነውጂ ከአላህ ውጭ ያለ በራሱ የማድረግ የሉም እኳን መሻኢወች ነብዩ ሱ አ ወም በራሳቸው ምንም የማስረግ መብት የላቸው ስለዚህ ሸሆቹ ጡሩ የአላህ ባሪያ ሁነው ይሆናል ይህ የተሰጣቸው እናንተ ደግሞ እሳቸው እድህ አደረጉ አትበሉ አታሻርኩባቸው አላህየ ቀጥተኛውን ምንገድ ይምራችሁ ይምራን

    • @user-ez9le6sc1n
      @user-ez9le6sc1n 2 роки тому

      መሀይምነት፣ረሲን፣ይጉደል፣

    • @undermysaviour
      @undermysaviour 2 роки тому

      @@user-ez9le6sc1n 🤣እሳቸው ኢስላም በእውቀት በላቀባት ጊዜ በሶሪያ ከነበሩት አባሲዶች አንዱ የነበሩ ይመስለኛል በጣም እጅግ የመጠቁ ተመራማሪዎች ነበሩ ሃንበል መጥቶ ከቁራን ውጭ ምንም አይፈቀድም ብሎ ህዝብ አነሳስቶ ነው የበተናቸው እና ሙስሊሞቹን መልሶ መሃይም ያደረገው። ታሪክ አይነግሯችሁም ችግሩ እሱ ነው።

    • @selamadiss3952
      @selamadiss3952 2 роки тому

      Allah yeshawnko manm aykeyrew allah besachew sebeb endinesu adrgo tenesu zim bilachihj atakraru