አዲሳባን በድሮን ጥምቀት ሊፈጁነው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 57

  • @ጇዐጀዐጇቸጀዘ
    @ጇዐጀዐጇቸጀዘ 7 годин тому +3

    ደሰ የምትሉ ጣቢያ ደጋፊያችሁ ነኝ

    • @MatyasHD
      @MatyasHD  6 годин тому +2

      እናመሰግናለን ❤❤

  • @oneethiopia510
    @oneethiopia510 2 години тому +3

    ምርጫአለን እኮ ይህ አመት እደሆነ የመከራ አመት ነው ስለዚህ በአሉ ቀርቶ ሁሉቤቱ ቁጭ ብሎ ለምን ፀሎት አይደረግም ሁሉን ትቶ ዝም ብሎ መፀለይ ብቻ ደጉንዘመን አምጣ ማለት እንጅ ሌላ የለም ሁሉ ቢስማ ጥሩነበር ግን እልህበእልህ ብቻነው በቃ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @lidiaabebeeshete1809
    @lidiaabebeeshete1809 4 години тому +3

    አባታችን ህሌም እውነትን እንደተጋፈጡ ነው እግዛብሔር ይመስገን ይጠብቅዎታል አሜን አሜን አሜን

  • @ninigetaneh2634
    @ninigetaneh2634 4 години тому +3

    ዘመድኩንና ሀብታሙ አያሌዉ የአማራ ህዝብ መከራወች😢

  • @estifanosabebe5509
    @estifanosabebe5509 5 годин тому +3

    ብልጽግና ፓርቲ የወንጀለኛ የማፍያ ፓርቲ ነው እምነት የሌለው ወንጀለኛ ነው :: ፋኖ ያሸንፋል

  • @Amharawit-h2u
    @Amharawit-h2u 6 годин тому +4

    እግዚሀብሄር ሆይ አንተ ድረሰ

  • @lidiaabebeeshete1809
    @lidiaabebeeshete1809 4 години тому +2

    አሉ እሳቸው ያሉት ብእግዚአብሄ የተቀቡ ናቸው ምን ግዜም ይኖራሉ እሜን አሜን አሜን

  • @tadesseshiferaw9113
    @tadesseshiferaw9113 6 годин тому +2

    እግዚአብሔር ሃይሉን ያሳይ!!! ቤተክርስቲያን ልጆችዋ ራሳቸውን በስርዓት መርተው በዓል ማክበር ችሎታ አላቸው፣ የመንግስትን ጥበቃ አይፈልግም።

  • @GirumZewdu
    @GirumZewdu 6 годин тому +2

    አባቴ ለዝች መልእክትዎ ከመቀመጫዬ ተነስቼ ክብር አቀርባለሁ።
    ድል ለሕዝብ ልጅ ፋኖ!!!!!!!

  • @dessalegnchekol
    @dessalegnchekol 2 години тому +1

    እግዚአብሔር ቀን አለው ተስፋችን እሱ ብቻ ነው፡፡

  • @መደምደሚያበቀለ
    @መደምደሚያበቀለ 43 хвилини тому +1

    ሊጠበቅ ደህንነት እንጅ ጥምቀት ደወጣን ሰው በድሮን ለመፍጀት አይደለም ሰው ጥምቀትነ እደያከብር ቅሶቀሳ አያደረጋችሁ ነው?? ያሳዝናሎ 😊

  • @hailunigussie4177
    @hailunigussie4177 6 годин тому +3

    አባታችን አቡነ ሉቃስ አይወገዙም፣ ሃላፊነታቸዉን ነዉ የተወጡ፣ ስለሆነም እርሶ አቡነ አብርሃምም የአቡነ ሉቃስን ዉግዘት በአደባባይ ማጠናከር አለብዎት። ከዚያ በኋላ የሚፈጠረዉን አብረን እናያለን!

  • @BezaTadesse-k6r
    @BezaTadesse-k6r 4 години тому +2

    አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

    • @woinshettafesse5345
      @woinshettafesse5345 Годину тому +1

      ABEY HAIMANOT YELESHE WERADA BALEGIE YEXENQUWY LEGE SELEHONE XER HAYMANOT SELHONE ETHIOPIANE ENA HAYMANOTEN LI YAXEFA YEMEXA YE GRAGNE MEHAMED DIQALA NEWE ENATU SENI ZEQZAQI GEBENA WELEWAY ENDE NEBERCHE MESEKR AYASHEAM SELEZIHE EGZIABEHEARN YETABATU YAWEQAL KE ETEIOPEIA MEREAT YENQELHE KENE ZERMANZERHE EGZIABEHEAR

  • @beletubogale8166
    @beletubogale8166 2 години тому +1

    እባክህ ፈጣሪ ሆይ መግቢያ መወጫ ላጣው ለዚህ ሕዝብ ስትል ፍርድህን ሰጥ

  • @romanmulugetta3814
    @romanmulugetta3814 4 години тому +1

    GOD ALWAYS WOCING OVER ETHIOPIAAA AND ETHIOPIANS ORTODOX TEWAHIDO FAITH 🙏🙏🔊🔊🔊FAITH FOR EVER AND EVER AMEN FAITH 🙏🏻

  • @Amharawit-h2u
    @Amharawit-h2u 6 годин тому +2

    እግዚሀብሄር አለ እኮ ታቦቱ እያለ ምንም አይሆንም እዛው ያፈርሳቸዋል

  • @hassanshirejama9006
    @hassanshirejama9006 6 годин тому +2

    አማራ፣ዘረኛ፣አይደለም፣ይሄንሁሉ፣የውያኔ፣ስራነው

  • @yhhih3709
    @yhhih3709 5 годин тому +2

    ምንአባቱያመጣል፣፣ታከብራላቺሁ

  • @askalabasaznew5163
    @askalabasaznew5163 6 годин тому +2

    እመብርርሐን ታሣካላችሑ በውነት ፈጣሪ ከተጎዳው ጋርነው አማራ ያሸንፋል

    • @bizuket8324
      @bizuket8324 4 години тому

      Viva. Fano. VIVA Fano Viva Fano

  • @ethiopiaaddis9352
    @ethiopiaaddis9352 4 години тому +2

    ይህቺ በአዲስ አበባ ያንጃበበች ድሮን ምነው ብኤንባሲዎች ላይ ቦንቡን በጣልች

  • @fursonstwas7390
    @fursonstwas7390 5 годин тому +1

    Qedem fetari sele semeh setel abiyin atefaw

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd Годину тому

    ሐይል ጉልበት ብርታት ጥንካሬን ፈጥሮ ዕኛ ኣፍሪካውያንን ከማናቸውም ኣይነት ጥቃት ለመከላከል ህብረቱ ኣንድነቱና መከባበሩ ቀዳሚነት ሊሰጠው የሚገባ ተግባራችን ነው ብለው ብዙ ጀግኖች ታግለዋል ተፋልመዋል ተዋድቀዋል ኣንስተው ወድቀዋል ፣ ትግል ኣይቆምም ህይወት ዕስካለች ድረስ፣ ይህንን ለማድረግ የኣፍሪካዊ የሆነውን ነቃ ሻል ሰልጠን ያለውን በማቆየት በማሰራጨት በመጠቀም የጋራችን የሁላችን መግባቢያችን መገልገያችን መሳሪያችን ለማድረግ ተጥሯል ምንም ዕንኳን የተቀጣሪ ባንዳዎች በዕገዛ የሚያደርጉብን መሰናክል ጎልቶ ያሸነፈ ቢመስልም ሃቅ ዕውነትና ምክንያታዊነት ስለሚያሸንፉ ሕዝብ የነቃ ዕለትና መመራመር የጀመሩ ዕለት ባንዳዎቹን መተናነቅ ከምድረ ገፅ ለማጥፋት መውጪያ መግቢያ ዕንደሚያሳጧቸው ጥርጥር የለውም። ቦብ ማርሌይ ስወለድም ስሞትም ኢትዮጵያዊ ነበርኩኝ ሲል ኢትዮጵያዊነት የሁሉ ጥቁር ሕዝብ መለያው መጠሪያው ካገዛ ስሙ በላይ ጣፋጭ ቃል ኣድርገውም ሊሰሙት የሚፈልጉት የድል በትር ስሟ፣ የድል ኣርማ ባንዲራዋን ኣድርገው ተከናንበውት ተጠቅልለውበት ዕመቃብራቸው ድረስ ይወርዳሉ። ታሪክን ኣንብቦ መረዳት ከመወናበድ ያድናል፣ ጋሻችን ቦብ በሀገሬ በኢትዮጵያዊ ስሜ ብርሃነ ስላሴ ፀልያችሑ ቅበሩኝ። ሥታስታውሱኝም በብርሃነ ስላሴ ይሁን።
    ፍርድ ኣወቅ ዘለቀ ከዘገበው የተቀነጨበ ክብረ ውርስ።

  • @yhhih3709
    @yhhih3709 5 годин тому +2

    ከአሁን፣፣በሀላ፣፣ከኢትዪብያበፊት፣፣፣አማራነን

  • @GirumZewdu
    @GirumZewdu 6 годин тому +2

    ውይ አባ አሉንዴ በሕይወት???????

  • @sileshigelaneh6350
    @sileshigelaneh6350 2 години тому +1

    ፋኖ፡ይችላል።ድል፡ለአሸናፊ፡ዓማራ፡ፋኖ።

  • @AynekuluBisenebt-fm5ui
    @AynekuluBisenebt-fm5ui Годину тому

    ብፁዕ አቡነ ሉቃስ እንኳን መወገዝ ስማቸውም በክፉ የሚነሱ አባት አይደሉም የተናገሩት እውነት እና እውነት ነው ብፁዕ አባታችን አቡነ ሉቃስ የተናገሩት ስተት የሆነውን መንግሥት ለህዝቡ ያቅርብ እስቲ እኛም ስተታቸውን እነወቅ ይሄን ካላደረገ መንግሥት በትክክል ወንጀለኛው የአቶ አቢይ መንግሥት እነደሆነ ኢትዮጵያውያን እንድታውቁት እንፈልጋለን በተጨማሪ መንግሥት ሕዝባችንን እያሸበረ መሆኑን በደንብ ያሳየበት ነው።

  • @GirumZewdu
    @GirumZewdu 6 годин тому +1

    የበሻሻው ዘልዛላ ምኑን አውቆት ብለው ነው አባቴ ሆይ።

  • @laketchnegatu
    @laketchnegatu 4 години тому +2

    ይህ ሁሉ ሲያልፍ መቅሰፍቱ ሲወርድ እንዴት አደምትችሉት ቆም ብላችሁ በታስቡት ይበጃል። ሰዉ መሇናችሁ? አ😮ርሱ

  • @GirumZewdu
    @GirumZewdu 6 годин тому +1

    አንድ ዲፕሎማት ቢሞት አፍሪካዊ እንዳይመስልህ ሰቅለው ይፈሕጡታል።

  • @solomonwolde1113
    @solomonwolde1113 25 хвилин тому

    ፈተናዋ እናንተ አባቶች ናችሁ

  • @shilemesbelete4477
    @shilemesbelete4477 7 годин тому +5

    ይህ የንጹሐን ደም የሚያሳድደው አረመኔው አብይ በሰላሙ ሀገር ሰላም አጥቶ የልቡ ርኩሰትም እያባረረው ቀንም ማታም በቁሙ እየቃዠ ይገኛል፣ አሁንም ይበልጥ ያሳየን።

  • @behailumekaria8698
    @behailumekaria8698 Годину тому

    Eye woshetam new yheen aynet sew tentkeku asmesay new

  • @solomonwolde1113
    @solomonwolde1113 21 хвилина тому

    እሱ በድሮን ሲያስፈራራ ሁሉ ሩጦ ቤተመንግስት ቢሄዱበት አብይ ፈሱም አይገኙም የአባቶችን ፈሪ እና እራሳቸዉን ወዳድ መሆናቸዉን አይቶ ነዉ አባቶች በመስቀል አማትባችሁ ሂዱበት

  • @oneethiopia510
    @oneethiopia510 7 годин тому

    ከዚህሁሉ ጭቅጭቅ ስልፉም ምኑም ቢቀርስ ስው ከሚሞት ቢቀር አይሻልም እንዴ ልምን???? ይህ ሁሉ ያልፋል የማያልፍ የለም ከመሞት ይቅር ሁሉም ተውት እባካችሁ ተው ተው ፀሎት ብቻ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍

    • @AbdallaShaheen-r9l
      @AbdallaShaheen-r9l 6 годин тому

      ያ ያመነ የተጠመቀ ይድናል ስለምን ሰልፈ ነው የምታወሪው ጥምቀት አታከብሩም ነው የተባለው

  • @skyhighalexander8516
    @skyhighalexander8516 40 хвилин тому

    ካድሬው አቡነ አብርሃም ሁልጊዜ ምክንያት መደርደር እንጂ ቤተክርስቲያንን ያዋረደውን የገዳዮን መንግስት ግፍና በደል ፈርጠም ብለው በድፍረት ሲናገሩ ሰምተን አናውቅም::

  • @asteregouale9288
    @asteregouale9288 36 хвилин тому

    Egziabehere yemseraw Tamerr Alew Yegziabeher sera Rekik new yebetchristan lejoch Denageloch lemenachehun tesemetual BERTU !!!!!!!! Kecu Menfese Tetrargo yewetal Muslim wendem ehetoch Etiopianoch kalehebete Fetarin lemen delu YEthiopia lejoch new!!!!!!!!

  • @daremyeleshgeda8482
    @daremyeleshgeda8482 24 хвилини тому

    Wrabecha menme ymatethqemu 😮

  • @ETttttsmcn35
    @ETttttsmcn35 2 години тому

    ወይጉድ፣ለምን፣አሸባሪ፣አልገባም፣ነው፣ዝም፣በሉ

  • @kimretaynalem7803
    @kimretaynalem7803 5 годин тому

    አንተ ነህ እንዴ እርም ወስደህ 30ሜ ላይ የተኮስከው¡¡¡🤣🤣🤣🤣🤣

  • @መደምደሚያበቀለ
    @መደምደሚያበቀለ 40 хвилин тому

    ምድን ነው ማየጋልጡት ጠቅላዮ??? የቸመደቡትን ስራ በአግባቡ በሰሩ መስቀል እያስረገጡ አሁን መንግስትን ይህን አደረገ ያን አደረገ ማለት አይቀፍ??? አይደብረቸውም??? ምድረ ብር ዘራፊ ሁላ😎

  • @kimretaynalem7803
    @kimretaynalem7803 5 годин тому

    ዝምብለህ በየሚዲያው ተደናቆር መሬት ላይ ዜሮ