የታዋቂ ሰዎችን ድምጽ በማስመሰል ሱስን እንዲላቀቁ አድርጌያለሁ - ዘማሪ ዲያቆን ቴዎድሮስ ዘሪሁን

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 264

  • @ashenafigeberehiwot1337
    @ashenafigeberehiwot1337 3 роки тому +89

    የሆነ ነገር ስትናገር ሳላውቀው እንባዬ ዱብ ዱብ ኣለ ቢሮ ውስጥ ሆኜ እያየው ነበር ባይገርምህ በብዙ ጭንቅ እያለፍኩ ነው ግን ድንግል ማርያም የወንድ ልጅ እናት ነች እና እኔንም ኣታሳፍረኝም ተባረክ::

  • @dawitseyoum1908
    @dawitseyoum1908 3 роки тому +43

    በጣም ደስ ይላል ድምፅህ …..ተባረክ ……የኦርቶዶክስ ልጅ ፀጋው ይብዛልህ

  • @Eyerusalembini
    @Eyerusalembini 3 роки тому +2

    ከእናት በላይማ ማንም አይወደድም አትዋሽ

  • @samsontemsgne-dp7xn
    @samsontemsgne-dp7xn Рік тому

    ማስመሰል ያንተን ያሕል አላየሁም ጎበዝ ነሕ ትንሽ ኢጎሕን ግን ቀንሰው🙏🙏🙏

  • @betiyetewahedolij8633
    @betiyetewahedolij8633 3 роки тому +21

    ቴዲዬ የደብራችን ልጅ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን🙌🙌🙌💒💒💒✝️✝️🙏🙏

  • @masniguse4369
    @masniguse4369 3 роки тому +6

    ቴድሮስ በጣም ደስ የሚል ዘማሪ ያስታውቃል መልካም ሰው ነው እግዛብሄር ይጠብቅልን ቴድሮስ መዝሙሮቹ አንደኛ ናቸው

  • @biniyamworku2678
    @biniyamworku2678 3 роки тому +1

    ማስታወቂያ ይበዛል kina walt

  • @maregmareg2190
    @maregmareg2190 3 роки тому +1

    ቅዱስ ዮሐንስ አፍወርቅ ሳይሆን ፦ አባታችን ጸሊሙ ሙሴ ነው በሽራ አሽዋ ይዘው የተቀደደ ነበርና እየፍስስ ምሳሌነት አርገው ምክር አስቀምጠውልናል በርከታቸው ይድርስን
    *ዘማሪ ቴዲዬ በርታልን ጎበዝ ያለህ ፀጋ ግሩም ነው በርታ ሌላው የበጋሻው ድምጽ ያስመስልከው ግን ለኔ ግሩምና ድንቅ ሆኖብኛል*
    ምክንያቱም በጋሻው መናፍቅ ከመሆኑ በፊት ትምህርቶን ስስማ ነበር እግዚአብሔር ወደ ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን ይመልስልን👏💕

  • @ashenafigeberehiwot1337
    @ashenafigeberehiwot1337 3 роки тому +3

    ሃሃሃሃ ኣንዳድ ሆዳቸው ኣምላካቸው ስራቸው ምድራዊ ተብሎ የተፃፈላቸው እንዴት ፆም ይላል ብለው እየተንጫጬ ነው እ/ር ይገስሳቹ ልቦና ይስጣቹ የሊዲያን ልብ የከፈተ ኣምላክ የእናንተንም ይክፈትላቹ

  • @Alex-ys6bh
    @Alex-ys6bh 2 роки тому

    ምሳሌነት የሰጠክባቸው የቤተክርስቲያን አባት ሙሴ ፀሊሙ( ጥቁሩ ሙሴ) ናቸው።

  • @ሀገሬ-ጀ8ኘ
    @ሀገሬ-ጀ8ኘ 3 роки тому +5

    ቴዲ በጣም ነው አምወድህ እራጉኤል ይጠብቅህ አባቴ 👍❤️❤️

  • @አዚቲ-ዸ5ኀ
    @አዚቲ-ዸ5ኀ 3 роки тому +9

    በጣም የምወደው ልጅ😍😍

  • @yaredshimelis248
    @yaredshimelis248 3 роки тому

    ዲያቆን ተባረክ እኔም ዲያቆን ነኝ እና በቃ ማዉራት አይጠበቅብህም ግን እኛ እና እግዚአብሔር እንተዋወቃለን

  • @abrahamwodajnew8250
    @abrahamwodajnew8250 3 роки тому +1

    ውይይይይ ትህትና እግዚአብሄር ይባርክህ የምትወዳት ልጅ እድለኛ ነች

  • @drsimretemesfin1866
    @drsimretemesfin1866 3 роки тому +3

    ሰርጌን ድምቅ አድርገህልኛል ፈጣሪ ረጅም እድሜ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ

  • @fitsumbogale5738
    @fitsumbogale5738 2 роки тому

    ከእናት በላይ እማ ማንንም አልወድም

  • @talentworldwide9767
    @talentworldwide9767 3 роки тому +17

    መዝሙሩ ደስ ይላል ትችላለህ አቦ ተባረክ🙏🙏🙏

  • @ሰለሞንአበራ-ከ1ኀ
    @ሰለሞንአበራ-ከ1ኀ 3 роки тому +6

    ኮንፊደንሱ ደስ ይላል እምነትክላይ በይበልጥ ያለው ይመችክ።

  • @ayni2800
    @ayni2800 3 роки тому +1

    የኔ ውድ ወንድም ዝማሬ መላእክት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልክ

  • @djhabtomentertaiment7545
    @djhabtomentertaiment7545 3 роки тому +4

    ጀግና ነህ በርታ

  • @Amonmideaአሞንሚዲያ
    @Amonmideaአሞንሚዲያ 3 роки тому

    ኧረ ቴዳ ተባረክ ጓደኛዬ

  • @roserosa8426
    @roserosa8426 3 роки тому

    እግዚያብሄር በብዙ ይባርክህ በራስ መተማመንህ ደስ ይላል አስቦና አስተውሎ ተናጋሪ ብዬሀለሁ አደበት ይገላልም ያድናልም ጎበዝ ነው ተባረክ እግዚያብሄር ይጨምርልህ

  • @Shewa151
    @Shewa151 3 роки тому +2

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥክ ወንድሜ ደስ ትለኛለክ!!!

  • @warkamedia
    @warkamedia 3 роки тому +7

    ይሄ ልጅ በጣም ይመቸኛል

  • @aekuattube
    @aekuattube 3 роки тому

    በርታልን ወንድማችን

  • @tihunyilma4347
    @tihunyilma4347 3 роки тому +3

    ወንበሩ ሲያስፈራ እግሩ

  • @tayekebede90
    @tayekebede90 3 роки тому

    Enate eyaleke new kenata belaye beleke afehen yekefetekew yasazenale !!!

  • @azebkasaun7571
    @azebkasaun7571 3 роки тому +3

    ዝማሬ መላአክት ያሠማልን ወንድማችን ቴዲያችን 🙏🙏👏👏👏ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ይቀድስ🤲🤲🤲

    • @millizmastrading8502
      @millizmastrading8502 3 роки тому

      Menfesawinet yekerehal
      Kante mitebekew egzaberhin sira tamer fekerun ena tihtenawin enji se le sew amelekaket ena le la menager sirhat aymeslegnem

  • @aydabakeet3465
    @aydabakeet3465 3 роки тому +7

    ደስ የሚለኝ ልጅ ነህ በተለይ ፍጥነትህ ደስ ይለኛል

  • @bezaitejgu2763
    @bezaitejgu2763 3 роки тому +1

    ወይኔ ተሰጦህ ታድለክ ድምፅ ማስመሰል አንደኛነክ

  • @senayitsamuel3732
    @senayitsamuel3732 3 роки тому

    ፅናትክ ደስ ይላል ፈጣሪ ይጠብቅህ ሰውማ ሰው ነው

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 3 роки тому +1

    ቴዲዬ ባርች እግዚአብሔር አምላክ የልብህን መሻት ሁሉ ይፈፅምልህ

  • @azebkasaun7571
    @azebkasaun7571 3 роки тому +3

    እዉነትህን ነዉ ቴዲያችን ሠዉ እራሱን ይመርምር ከእራሴ ጀምሬ 👩👩👩

  • @eyob1459
    @eyob1459 3 роки тому

    Broye betam arif new negerochin mtredabet menged betam des yla
    Edmena tena ystk

  • @sosoel495
    @sosoel495 3 роки тому

    Egziabher yibarkh wondme

  • @mekdiyeakiyalij
    @mekdiyeakiyalij 3 роки тому +4

    ቴዲዬ በቤቱ አድጎ በቤቱ መኖር መታደል ነው ፈጣሪ ሁሌም በቤቱ ያፅናህ ወንድሜ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን🙏🙏🙏

  • @abyelove9263
    @abyelove9263 3 роки тому

    He is really impressionist. Wow.

  • @henokendalew4141
    @henokendalew4141 3 роки тому

    Wendmachen bertalen egziabher yabertah

  • @fanoosfanoos769
    @fanoosfanoos769 3 роки тому +2

    ዝማርመላእትየሰማልን

  • @lamrotdesse4912
    @lamrotdesse4912 3 роки тому +1

    እሚገርም ነዉ በርታልን አምላክ ይጠብቅህ

  • @abrahamwodajnew8250
    @abrahamwodajnew8250 3 роки тому

    You had a power 🔋💪
    Appreciate

  • @mesielfyetube149
    @mesielfyetube149 3 роки тому +2

    ቴድዬ የምወደው በርታ

  • @ስደቱማተቤንአጠበቀው

    በጣም የሚመቸኝ ልጂ ድምፁ እንዴት ደስ እንደሚል 🥰

  • @habeshawit4065
    @habeshawit4065 3 роки тому +18

    የእምነቱ ተከታይ አይደለሁም ግን ድምፀህ ውስጥ ሰርፆ ይገባል በርታ አነጋገርህ አመለካከትህን ወድጄልሀለሁ ጎበዝ በርታ

    • @zeleketeklue2483
      @zeleketeklue2483 3 роки тому +1

      በቃ የተዋህዶ ልጅ ሁኚ በዕልልታ ና በዝማሬ እንቀበልሽ

  • @ማህሌትደጀኔ
    @ማህሌትደጀኔ 3 роки тому +4

    ወንድም በመንፈሳዊ ቀጥል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱያፅናሕ
    እማምላክየ ትጠብቅሕ💒💒💒💒

  • @tigmak
    @tigmak 3 роки тому

    የኔ አዝግ

  • @birukititesfaye790
    @birukititesfaye790 3 роки тому +12

    ድንግል ማርያም የወንድ ልጅ እናት ስለሆነች የወንድ ልጅ ለቅሶ አትወድም መልስ ከእርሳ ይሰጣል 🥰❤🙏

    • @ናርዶስአየለ
      @ናርዶስአየለ 3 роки тому +1

      የወንድ ልጅ ስለሆነች ማሪያም ወንድ ልጅ ሲያለቅስ አትወድም እሷ እሄን ቃል ተናግራለች ለምን ያሎነውን ታወራያለሽ እባክሽ ክክክክ

  • @andualem913
    @andualem913 3 роки тому

    አሜን እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @eleyo3060
    @eleyo3060 3 роки тому

    አረ ጀግና ነህ

  • @hailurobele6938
    @hailurobele6938 3 роки тому

    Very talented!

  • @teddyreta3077
    @teddyreta3077 3 роки тому

    Ufffff tebarki wondme

  • @zrfukiru13
    @zrfukiru13 3 роки тому

    ተባረክ ወንድም ዓለም!

  • @abdellabilal182
    @abdellabilal182 3 роки тому +1

    God only can judge also No one is perfect

  • @mamushman2400
    @mamushman2400 3 роки тому

    በአባታችን ቤት በደጉ መልአክ በራጉኤል ቤት ማደግ ምን አይነት መታደል ነው።

  • @lamrotdesse4912
    @lamrotdesse4912 3 роки тому

    ወዉ ደሥ ሢል

  • @brhaneyemane
    @brhaneyemane 3 роки тому

    wawww tedi I proud u

  • @Nahi2025
    @Nahi2025 3 роки тому

    Teddy Bravo berata.... 🙏🙏

  • @wizbro2713
    @wizbro2713 3 роки тому +5

    አባታችን ሙሴ ፀሊም ነው ዮሀንስ አፈወርቅ አደለም ወንድሜ ሰው ለመተቸት ሰውን አታስት

    • @ከኩዬ914
      @ከኩዬ914 3 роки тому +2

      በትክክል እኔም በቻየን ሳወራ ነበር

    • @መቅደስየቅዱስሚካኤልወዳጅ
      @መቅደስየቅዱስሚካኤልወዳጅ 3 роки тому

      👌👌👌

    • @felmibrish5434
      @felmibrish5434 3 роки тому +1

      እርግጥ ኢትዮጲያዊው ሙሴ ናቸው። አንተ ምን እያደረክ ነው?

    • @wizbro2713
      @wizbro2713 3 роки тому

      @@felmibrish5434 መናገር ያለባቸውን እነሱ ለሰው ይመጥናል አይመጥንም ሳይሉ ይናገራሉ እኔ ደሞ የሰማሁት ልክ ስላልሆነ አረምኩት

    • @felmibrish5434
      @felmibrish5434 3 роки тому +1

      @@wizbro2713 ማረም ሳይሆን መተቸት ነው የያዝከው። ሲጀመር ስማቸውን ተሳሳተ እንጂ ምሳሌነቱን አልሳተም ስለዚህ ለመተቸት ከመሮጥ ፅንሰ ሃሳቡ ምንድን ነው ሚለውን መመርመር ነው ሚሻለው

  • @emuhabesha7889
    @emuhabesha7889 3 роки тому +1

    Tediye jegina neki egiziyabiheri yimesigeni bereketi yidiresenyi 💕💕🙏

  • @kalkidanbrehnu7288
    @kalkidanbrehnu7288 3 роки тому

    በጣም ነው የምወድክ ግን መግስተሰማይ በዘረዘርከው መልኮ አይገባም ሰው በክርስቶስ አምኖ ሴድን ብቻ ነው ያለዛማ ክርስቶስ በከንቶ ሞተ ወድሜ ለማንኛውም በጣም ታስቀኛለክ ደስም ትለኛለክ..ፎገራክ አደኛ ነው🤔

  • @m.g5367
    @m.g5367 3 роки тому +2

    Gobz nhe gen bezo selsew bezo technkalhe

  • @ayfo1286
    @ayfo1286 3 роки тому

    wow, nice gift

  • @kidistmeguanint6559
    @kidistmeguanint6559 3 роки тому +1

    ውይውይውይእንደውብርክበልልኝ

  • @ሪችየድንግልልጅ
    @ሪችየድንግልልጅ 3 роки тому

    Shu tablu ere keyirut besmam tedi egziabher bebetu yatsnah bertalin

  • @alemnatale9697
    @alemnatale9697 3 роки тому +1

    ኦኦኦኦ ገራሚ ነዉ

  • @samueldebesay4134
    @samueldebesay4134 3 роки тому +1

    Don't worry too much about others. keep going forward

  • @kokebealemayehukokiofficia6114
    @kokebealemayehukokiofficia6114 3 роки тому +1

    የመንግስተ ሰማይ መግቢያ እየሱስን እንደግል አዳኝ አድርጎ መቀበል ብቻ ነው መፅሐፍ ቅዱስ የሚለው እናንብብ እንጂ ጎበዝ

  • @leuleyasu337
    @leuleyasu337 3 роки тому

    leastesasebh 👏👏👏👏
    .ena brhanu nega 👏👏👏👏

  • @lidyawoldegebriel412
    @lidyawoldegebriel412 3 роки тому

    Wow!!

  • @d_i_o_njr7026
    @d_i_o_njr7026 3 роки тому +1

    ከእናትህ በላይ ማንም አይወድህም ።

  • @yabsiraseyoum5076
    @yabsiraseyoum5076 3 роки тому

    Yarglh wendimachin

  • @melkamzerabebe7836
    @melkamzerabebe7836 3 роки тому +4

    ድምፅህ እሚገርም ነው!!

  • @emuticheru8347
    @emuticheru8347 3 роки тому

    Betam des yemil lije

  • @ታዘብኩሽአንቺአለም
    @ታዘብኩሽአንቺአለም 3 роки тому +7

    አሪፍ ፕሮግራም ነበር።ግን ማስታወቂያ ታበዛላቹ ያሰለቻል።

  • @RajRaj-yv2fp
    @RajRaj-yv2fp 3 роки тому

    Zimare meliakit yasemalin
    Zemar yilima asimesileh
    Mezimurum yesu

  • @kalzeleke8730
    @kalzeleke8730 3 роки тому

    Berta!!

  • @kalebdekeba35
    @kalebdekeba35 3 роки тому

    ማንም በራሱ አይል መንግስተ ሰማይ አይገባም በክርስቶስ ኢየሱስ የመስቀል ስራ አምኖ ካልዳነ እና የክርስቶስ ጽድቅ በኛ ሲፈፀም ነው

  • @እናቴውበቴኩራቴ
    @እናቴውበቴኩራቴ 3 роки тому

    Wow Techlalah Tedo

  • @ፍሪታፈንታው
    @ፍሪታፈንታው 3 роки тому +1

    እሚመቸኝ ትችላለህ

  • @ephremwolde1786
    @ephremwolde1786 3 роки тому

    Mann ende ENATH lihon new kdmiya leechognah mestetih aynefammmm

  • @godislove1772
    @godislove1772 3 роки тому

    Wow

  • @kiflemekuria6548
    @kiflemekuria6548 3 роки тому +3

    ክፉ ጉራ አለብኽ

  • @ash4805
    @ash4805 3 роки тому

    Woow girum new.plse selam belew yan menafik sammy crarin

  • @habeletube9474
    @habeletube9474 3 роки тому +4

    He really funny and his nice Egzhaber yebarkehe

  • @negat3220
    @negat3220 3 роки тому

    Tadesha selaywoke dese belogal fitarey yebarkek

  • @tttuuuu519
    @tttuuuu519 3 роки тому

    Began akebirek nbr sesimak yeniberew gn seven kenatek ekul mayetek yewerede asetesasib nbr bro

  • @mesidan8055
    @mesidan8055 3 роки тому +10

    ሰው ሚስቱን ይከተላል ቢባልም ግን አልተጋባቹህም በዚያላይ ከእናቴ በላይ ብሎ በአፍ መናገር አይከብድሞይ
    ዝማሪ መላይክት ያሰማልን

    • @sosikassahun2190
      @sosikassahun2190 3 роки тому

      ስርአተ ቢስ ነው ወሬ ያሳመረ መስሎት ነው

    • @kokiabatu6992
      @kokiabatu6992 3 роки тому +1

      ከናቴ በላይ ነው ያለው ... ያሳዝናል በጣም
      አይ እውቀት... ገና መኖር አልጀመርክማ ምክንያቱም መነሻህን አታውቅም...!!

    • @Nahi_Entertainment
      @Nahi_Entertainment 3 роки тому

      @@kokiabatu6992 Ewenat nw Endamer wede

  • @asheberyitena6518
    @asheberyitena6518 3 роки тому +2

    በዚህ ቀጥልበት

    • @tigisttade6649
      @tigisttade6649 3 роки тому

      Tedi yen konjoo egizabher yetbkh ❤️❤️❤️❤️

  • @haftomtibebu874
    @haftomtibebu874 3 роки тому

    Good talent

  • @henokeshetu2491
    @henokeshetu2491 3 роки тому +2

    አንደኛ ነዉ ከምር

  • @ኤፍ.ኢ
    @ኤፍ.ኢ 2 роки тому

    ቴዲዬ ወንድሜ አየር መንገድ አብረን ሰርተናል ካስታወስከኝ

  • @tsionabebe6171
    @tsionabebe6171 3 роки тому

    Etetalew belo malet mene yemilut nw,media lay yehe ewnet yenegeral yasazenal

  • @zolaman7074
    @zolaman7074 3 роки тому +1

    እኛ ኢትዮጵያውያን በተፈጥሮ በባህል ፣ በቋንቋ ፣ በአለባበስ ፣ በአመጋግብ ብዙ
    ሌሎች ሀገሮች የሌላቸው ብዙ ውብ ነገሮች አሉን ፡፡ የ13 ወር ፀጋ የታደለች መልካ ምድሯ ፣አየርዋ ተስማሚ ሀገር አለችን፡፡ የሰው
    ልጅ መገኛ የሀማኖት ሀገር ፣ህዝቡ ጨዋ ኩሩ በቅኝ ግዛት ያለተገዛ ማንነቱን ያስጠበቀ ጀግና ህዝብ ፡ ስለዚህ እባካችሁ በ21ኛው
    ክፍለ ዘመን በዘረኝነት እርስ በእርስ መከፋፈሉን ትተን ሀገራችንን እናልማ እና ሀገራችንን ትልቅ ሀገር እናድርግ ፡፡ እርስ በእርስ
    ጦርነት እና መገዳደል የትም ዐያደረሰንም አንድ ጥቁር ነጭ አግብቶ በሚኖርበት ዘመን እኛ 1 ዐይነት ሆንን ለምን እንጠላላለን አንድ እንሁን እባካችሁ አንድ ስላልሆንን ነው ሱዳኑም ግብፁም ዘራፍ የሚልብን
    ፡፡ አንድ ብነሆን 15/20 አመት ውስጥ ጥልቅ ሀገር እንሆናለን ፡፡ ወጣቱም ስደት እየወጣ አይቀርም እኛም አንራብም እህቶቻችንም
    በአረብ ሀገር ስደት አይሰቃዩም አንድ ስንሆን እባካችሁ እንዋደድ እንረዳዳ እንከባበር

  • @alazarteffera
    @alazarteffera 3 роки тому +1

    Jesus have said to us, I am the way, truth and life. No one comes to the father except by me.

    • @zeki7603
      @zeki7603 3 роки тому

      ኢየሱስ ክርስቶስ ካማንክ ዝም ብለህ አታውራ ፁም ፀልይ ስገድ ዝም ብለህ እያገበስክ ኢየሱስ ኢየሱስ አትበል።

    • @betelhemseifu3737
      @betelhemseifu3737 3 роки тому

      You kind of people also claim the know Jesus Christ but not please read the Bible and you will find the True, and the (man)guest follows and preaching Jesus Christ and living God Bless him!! Send you my prayers to you find Jesus Christ 🙏🏽

    • @zikretewahedo6166
      @zikretewahedo6166 3 роки тому +1

      @@betelhemseifu3737
      እናንተን የሚቀበል እኔን ይቀበላል፥… ማቴ10:40
      የላከኝ አብ ከሳበው በቀር ወደ እኔ ሊመጣ የሚችል የለም፥እኔም በመጨረሻው ቀን አስነሣዋለኹ።ዮሐ6:44
      መፅሀፍ ቅዱስ እንዲህም ይላል እባካችሁ መናፍቃን ጥቅስ ይዛችሁ አትሳቱ ይልቁንም ጠንቅቃችሁ ተማሩ፡፡

  • @ephremarareme6167
    @ephremarareme6167 3 роки тому +2

    የመጀመሪያው ስህተት ወደ መንግስት ሰማይ ለመግባት መፆም መልካም ነገር በማድረግ ሳይሆን ኢየሱስ ክርስቶስን በማሜን ብቻ ነው ።ሰው በምሰራው መልካም ነገር ከ ጌታ ሽልማት ይቀበላል እንድሁም መልካምንት የእግዚአብሔር ባህር ነው።

    • @tees1045
      @tees1045 3 роки тому +1

      Ante alk ! Biblen ke orthodox belay atawekatem! Yetemetatabachu

    • @adhanomtekle6216
      @adhanomtekle6216 2 роки тому

      Aisasatu

  • @ethiopia1065
    @ethiopia1065 3 роки тому +13

    ቴዲ ግን እዳልክን ይመሳሰልብኛል እኔ ብቻ ነው?

  • @nicoleoliver2499
    @nicoleoliver2499 3 роки тому

    Y begsawen demes. Please

  • @tees1045
    @tees1045 3 роки тому

    Yegermal ke enathe belay ewdatalwe setl

  • @kunettube5728
    @kunettube5728 3 роки тому

    weregnaa neh kenat belay setin lij endet tiwodaleh

  • @nicoleoliver2499
    @nicoleoliver2499 3 роки тому

    Wow wow 😲