አንተን ብዬ አዲስ ድራማ - Anten Bye New Drama

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 607

  • @Eso_fegegta
    @Eso_fegegta  4 місяці тому +110

    ለምሰጡን አስተያየት ሁሉ ከልባችን እናመሰግናለን 🙏❤❤

    • @saadahsaadah6171
      @saadahsaadah6171 4 місяці тому +4

      ብሮ በርታ ግን ቀድመክ በዩቱብ ለምን አትለቅም እይታ ይኖርሀል በfb ከምታሥቀድም በዚክ ይሻላልኮ ወንድሜ

    • @TemrMohammed
      @TemrMohammed 4 місяці тому +2

      @@Eso_fegegta ወይ ደስ ስትሉ የናተ ድራማ አስተማሪ ነው

    • @ስድትኛዋ
      @ስድትኛዋ 4 місяці тому +1

      🎉🎉🎉🎉❤❤❤😢

    • @Zgjudaguu
      @Zgjudaguu 2 місяці тому

      ተመቸኝ በጣም ወንድሜ ሴቷ ዘፋኝዋ ማነምትባል ፈልጊያት ሰርች ላደርጋት ነበረ ሰሟን ንገረኝ በናትህ

    • @SenaytChirotaw
      @SenaytChirotaw 2 місяці тому

      Abeba dessalegn nech ​@@Zgjudaguu

  • @EdenGselase
    @EdenGselase 3 місяці тому +23

    ዋውውውው አሪፍ ነው በርቱ ግን ደቂቃ ጨምሩልን የምትሉ👍

  • @OursCell-rh7es
    @OursCell-rh7es 16 днів тому +2

    የምር በጣም ነው ምንወዳችሁ 🥰🥰🥰 🥰ልጅቷ ደግም በጣም ጎበዝ ናት ትንሹ ደግሞ ፍቅር😘😘 ነገር ነው 👏👏👏 በጣም አሪፍ ሥራ ነው ❤❤❤

  • @TemrMohammed
    @TemrMohammed 4 місяці тому +51

    አንተን የወለደች እናት እዴት ታድላ❤❤❤❤❤

    • @ahitiasfa
      @ahitiasfa 4 місяці тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🥀🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🥀🥀🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🥀⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘

  • @SaifulRana-j9x
    @SaifulRana-j9x 2 місяці тому +6

    አሪፍነዉ ማሪያም ጠክሩ የምትሰራዉ ነገርሁሉ በጣም አስተማሪ ❤❤❤

  • @ላትሀዘንኢነላህማአና
    @ላትሀዘንኢነላህማአና 2 місяці тому +6

    የኔጣፋጭ ከወለዱ አይቀር እደዝህ ልጅ ጣፋጭነው

  • @Rabia-j4n
    @Rabia-j4n 2 місяці тому +7

    የኔ ጣፋጭ 😂🎉🎉❤❤የልጁ አንዴበት ልጄን መሰለኝ ሲጣፍጥ ምርጥ ስራ በርቱ❤🎉

  • @እግዚያብሄርእረኛዬነዉ
    @እግዚያብሄርእረኛዬነዉ 4 місяці тому +18

    የኔ ጣፋጭ የህፃኑ ችሎታ ሣላደንቅ አላልፍም የእዉነት የወለዱ ሠዎች ለልጆቻቸዉ ሢሉ አብረዉ ቢሆኑ ጥሩነዉ ❤❤❤❤❤❤

  • @ዜድነኝየገነቴዋ
    @ዜድነኝየገነቴዋ 4 місяці тому +27

    ሰወዳችሁ ፈገግታ 🌹🌹🌹💐የትንሹ ልጅ ፍቅር ሊገለኝነው የኔ ማር አላህ ያሳድግህ

  • @Ihg-jn7vd
    @Ihg-jn7vd 4 місяці тому +13

    ውይ የኔ ውድልጅ የውነት የራበው መስሎኝ እባ ተናነቀኝ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ريتالبدر-ض5ح
    @ريتالبدر-ض5ح 20 днів тому

    እስኪ አባት መሁን ለሚጥሉት ወዱች እደህእይርጋችሁ አስተምርቸው

  • @Aminat725
    @Aminat725 4 місяці тому +6

    ፈገግታችን በርታል ህፃኑ ዴሥ ሢለኚ የኔጣፋጭ❤❤❤❤❤

  • @Kebrarewnegn
    @Kebrarewnegn 4 місяці тому +10

    ከካሜራ ጀርባ እየሳቀቹነው እኔ እዚ እያለቀስኩ የተመታክ ፈገግታ❤😂❤❤❤🎉👌👌👌👌

    • @beletuyiffru
      @beletuyiffru 3 місяці тому

      😂😂😂😂😂😂

    • @ShusuShusu-x1c
      @ShusuShusu-x1c 2 місяці тому

      Enase bete demo kefekeregaya tetalecha nebere chershunem beswatane wtawubete eyalekesku😂😂😂😂

  • @Tነኝየፋኖወዳጅ
    @Tነኝየፋኖወዳጅ 3 місяці тому +3

    እዚጋ አለቅሳለሁ😢😢😢 ስትስቁ እስቃለሁ የተመታክ ፈገግታ😂😂😂

  • @ShewyaFente-r9c
    @ShewyaFente-r9c 3 місяці тому

    በጣም ደስስስ የሚል ድራማ ነው ቀጥልበት ስለማርገዞው ደግሞ እናተ ከተፋቀራቹሁ መቀበሉ አይከብድም

  • @awetdegaa
    @awetdegaa Місяць тому

    ስምህ ኣላቀውም ግን ፈገግታ በሚለው ብቻ በጣም በጣም ደስ የሚል ስራ ነው ቀጥልበት ኣደራ ❤❤❤❤❤ ሮቢ እባላለው ከ መቀሌ የመችህ

  • @ResikaAssefa
    @ResikaAssefa 2 місяці тому +1

    👍👍👍👍 በጣም ምርት ራ very good ብዙ ነገር ከእናንተን ጠብቃለን

  • @NajmaMohammed-r3w
    @NajmaMohammed-r3w Місяць тому

    አንተ ፈገግታ ልክ እንደ ስምክ ሁሌም ፈገግ እንዳል ነው ይመችክ በርቱ ቀጥሉበት

  • @Mየመርሳዋ
    @Mየመርሳዋ Місяць тому

    በጣም ያምራል አለቀሥኩ እረዘም ቢልማ አይኔ ይሟሟ ነበር😢😢😢😢😢😢

  • @Ndggd-gc1cz
    @Ndggd-gc1cz Місяць тому

    ፈገግታ በጣምነዉ የምወድህ😅 ተረዳኚ😔❤🎉🎉😅😅

  • @drr8432
    @drr8432 21 день тому

    የኔ ጣፋጭ አንደበት በብዬ ❤❤❤አር ነዉ በርቱ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ማንጠግቦሽገቢያው
    @ማንጠግቦሽገቢያው 2 місяці тому +2

    የኔአባት ህፃኑ ጣፋጭ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tgistasmare7569
    @tgistasmare7569 4 місяці тому +5

    እባክህ ስሞትልህ ቤቢን ሳምልኝ የኔማርርርር❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Rahmet-gm4bj
    @Rahmet-gm4bj 3 місяці тому

    ኡፍፍ የኔ ማር የኔ ጣፋጭጭ አቦ ስለኔ ሁነህ ሳምልኝማ ህፃኑን 💋💋💋💋💋እድግ በል ማሻ አላህ

  • @f-io7sj
    @f-io7sj Місяць тому +1

    ትክክክክል ውላሄ ብዝ እህቶችላይ ይፍጠራል 😢😢😢😢❤

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 3 місяці тому +2

    እዉይ ስወዳችሁ አብሶ ትንሹን ልጅ❤❤❤

  • @ريتالبدر-ض5ح
    @ريتالبدر-ض5ح 20 днів тому

    በርቱ አደላስቸግርችሁ ለክሀዲ ወንድ ስርልን ብቻችነን ልጅይሳደግንው

  • @Selam-el7jl
    @Selam-el7jl 4 місяці тому

    ሀሳቡ በጣም ሰፋ ድራማ ያሰራሀል በርታ ፈላው እድግ በል

  • @DasalaAnoro
    @DasalaAnoro 4 місяці тому +1

    አሪፍ ነው በዚህ ቀጥሉ ቀጣይ ጠብቃለሁ i like it is nice ❤❤❤❤❤

  • @Rukhya-bi1zl
    @Rukhya-bi1zl Місяць тому

    🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤😢😢😢እኔ የኔማር አቢ ብቻእዲግ የበልሌህ

  • @SAREsare-o2c
    @SAREsare-o2c 4 місяці тому +1

    በጣም ተመችቶኝ ነበር የመጨረሻ ፓርት ላይ ያላቀሳችሁት ኪፍል ሁለት ይቀጥል

  • @ብሌንዩቱብ-ሐ7የ
    @ብሌንዩቱብ-ሐ7የ 29 днів тому

    .
    ዋዉ ቀጥሉበት 👌👌👌

  • @አበብ-ጰ8ቸ
    @አበብ-ጰ8ቸ 21 день тому

    ፈገግታ ማነው እንዴ የሚወዳው 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Merina-ys7ow
    @Merina-ys7ow Місяць тому

    እመቤቴን ተመችቶኛል ቀጥልበት አልቅሻለሁ😢❤❤

  • @LubabaLubaba-c7n
    @LubabaLubaba-c7n 2 місяці тому +1

    ወላሂ በጣም ነው ያለቀስኩት ለልጀ ስል ነው ወደስደት የተሰደድኩት እናም ልጀ ናፈቀኝ

  • @Jdgcb
    @Jdgcb Місяць тому

    ከቻልክ እኔም የሚሰጥ አንድ ነገር አለ ከልብ ካለቀሱ አምባ አይገደብም ወንድሜ ካልደበረክ በቲክቶክ ላይቭላይ ላግኝትና ላውራክ በጣም የሚጠቅም ታሪክ ነው ከቻልክ ወደ ተግባር እንድትቀየረ እናም አንተም ታዳጊ ነህ ዝቡንም ያስተምራል ፍቃደኛ ከሆንክ እነግር ካለው😊😊😊😊😊 በርታ በጣም በጣም ደስ ይላል የምሰራው ነገር❤❤❤❤

  • @1sebehadin
    @1sebehadin 3 місяці тому +3

    እስከሁን ድራስ በሌላ ቻናል ስካተታልህ ናበር ትክክለኛው ኤሄ ነው ከትክቶክ ነው የመጣሁት Ies'go 50k femilly😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @emushewatube
    @emushewatube 4 місяці тому +1

    ከእናንተ ብዙ እንጠብቃለን ሀሪፍ ስራ ነዉ በተለይ ቲክታክ ቪዲዮችህን ስወድልህ ህፃኑ እድግበል

  • @imanimqn9281
    @imanimqn9281 4 місяці тому +2

    ቀጣይ የሚጠብቅ እደኔ ላይክ

  • @sadh237
    @sadh237 4 місяці тому +1

    መሻ አላህ ቀጥሉበት ልጅቷም ጎበዝ ናት ትንሹዬ ስወድህ

  • @ዘይባ-ጘ9ኀ
    @ዘይባ-ጘ9ኀ 3 місяці тому

    በጣምነወ የሚያምርዉ ዉላሂ ቀጥሉበት 😍😍😍

  • @RichiSeboka
    @RichiSeboka 26 днів тому

    Wow bertulgni ete wandimoche🥰🥰🥰🥰🎉🎉🎉🎉

  • @MetsihetAmbachew
    @MetsihetAmbachew 4 місяці тому +10

    ተውጂ ሸጋ አካውታችን ተመቱዋል ነው ያልከው ዲያይሰፖራ ሁነክ እየሰራክ 😂😂😂 የምር ግን ደሰ ይላል አሰተማሪ ነው txs❤❤❤

  • @MmNn-w1v1g
    @MmNn-w1v1g 11 днів тому

    የኔ ጣፈጭ ልጅ

  • @ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ
    @ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ 4 місяці тому

    ወይኔ የኔ ጣፍጭ ከልጆች ጋር ቀላቅለዉ አፉ እንዲፍታታ አድርገዉ

  • @HawaHi-hv3jo
    @HawaHi-hv3jo 4 місяці тому +1

    የምር ፈገግታ ትችላለህ ምርጥ አድርጋቹህ ሰርታቹሀል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Hana-gm1ob
    @Hana-gm1ob 20 днів тому

    ጎበዞች በርቱ❤❤

  • @HamlHaml-y3q
    @HamlHaml-y3q Місяць тому

    በጣም ደስይላል በርቱ

  • @Sagga-fn6jp
    @Sagga-fn6jp 3 місяці тому +1

    አስተማሪ ስለሆነ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ይቀጥል

  • @YosefNeseru
    @YosefNeseru Місяць тому

    ዋው ፈገግታ ትለያለህ❤❤❤❤❤

  • @NanaAlshahrani-cc5ll
    @NanaAlshahrani-cc5ll 4 місяці тому +1

    ዋው ጀግክና እኮ ነክ ወደነዋል በርታልን❤❤❤

  • @ሸዋሮቢት
    @ሸዋሮቢት 4 місяці тому

    በጣም ደስ የሚል ነው ግን በጣም አጭርነው pliCe ቀጣይ

  • @ResikaAssefa
    @ResikaAssefa 2 місяці тому +1

    ልጁ በጣም ደስ ይላል

  • @HaymiTesfay
    @HaymiTesfay Місяць тому

    አሪፍ ነው 😊❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ኤልሻዳይነውየድንግልልጅ

    እውይይ😢❤እንዴት ደስ እንደሚል

  • @SelomeYitbarek-m9h
    @SelomeYitbarek-m9h Місяць тому

    ደስ ትላላችሁ

  • @HiwiGaltigray
    @HiwiGaltigray 4 місяці тому

    እምወዳችሁ ❤❤❤❤ህፃኑ ደስ ኢለን የኔ ወድ እድግ በለል❤❤❤❤❤

  • @سعادةسعادات
    @سعادةسعادات 4 місяці тому +2

    የኔ ጣፋጭ በርቱልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ቀጥወናሰክትኒልጅዋናፋቂ

    የኔ አበባ ቤቢዬ ስወድክ

  • @ቅመሟነኝየቤተሰቦቸናፋቂ

    ደስየሚልነበረ ሰያሳዝን😢 አጠረግን😢

  • @weraheliyegetalijji
    @weraheliyegetalijji 4 місяці тому

    በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ምአልቹ በርቱልን ❤️🥰🥰🥰

  • @TigisitiBiranu
    @TigisitiBiranu 2 місяці тому

    ዋዉ ዋዉ በርቱ በጣም ይምራል የምር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KhalidKhalood-kk7ix
    @KhalidKhalood-kk7ix Місяць тому

    የኔማርእዲግበልባይ❤❤❤❤

  • @ZulfaNaNta
    @ZulfaNaNta 4 місяці тому

    የኔ ማር ህፆን ፈቅር ልገለኝ ነው። የኔ ጣፋጭ ነገረ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አለህ የሳድግው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Yeneetu
    @Yeneetu 28 днів тому

    እዲግ በል አባቴ

  • @MMmm-tv2wk
    @MMmm-tv2wk 16 днів тому

    የኔ ታፋች ስዋድ ሁሌ ባይ አልሳላችም ባባዬ

  • @سعيدعلي-ش4ح
    @سعيدعلي-ش4ح 4 місяці тому

    የኔማር እመቤቴ ታሳድግህ አፉ ሲጣፉጥ❤❤❤😊

  • @kokeabayen9855
    @kokeabayen9855 2 місяці тому

    ስታምሩ

  • @massaretkiya4130
    @massaretkiya4130 24 дні тому

    ቤቢዬ የኔ ቆጆ ውድድድ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @AmesaleneshAyase
    @AmesaleneshAyase 2 місяці тому

    አርፍ ነው በጣም ነው ደቅቃውን ጨምሩለት❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SenaSena-bd5vd
    @SenaSena-bd5vd 4 місяці тому

    ጣፋጭ የሆነ ልጅ ያሳድግልህ❤❤

  • @GenetUtala
    @GenetUtala Місяць тому

    የነ ጣፍጭ ❤❤❤❤❤❤

  • @MmNn-w1v1g
    @MmNn-w1v1g 11 днів тому

    ወው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በርቱ

  • @burhanaburhana1922
    @burhanaburhana1922 2 місяці тому

    አሪፍ አስተማሪ ነው በርቱ

  • @SalmahAldy
    @SalmahAldy 3 місяці тому +1

    በእውነት እግዚአብሔር ይሁን

  • @Sada-yc6pi
    @Sada-yc6pi 3 місяці тому

    የኔ ጣፍጭ ❤❤❤❤❤❤ድግበል

  • @zerituzeritu-x3n
    @zerituzeritu-x3n Місяць тому

    ጎበዞችጠንክሯእሽ

  • @fatmaibrahim7027
    @fatmaibrahim7027 4 місяці тому

    የኔ ጣፋጭ አፌ ቁርጥ ይበል ወይኔ ልጁን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @IggigifJcufufuf
    @IggigifJcufufuf 2 місяці тому

    ከልብ እናመሠግናለን የምር እኔ የውነት ስለሚመስለኝ እያለቀስኩ ነው እማየየው 😢

  • @DdtDeg
    @DdtDeg 4 місяці тому +5

    Wowቅጣልበት❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @PopzMichael
    @PopzMichael 2 місяці тому +1

    በርቱልን❤❤

  • @halimetr533-od8qw
    @halimetr533-od8qw 4 місяці тому

    የኔ ዉዲ ወቺ እደት ናቺሁ ሠላም ሁኑልን❤

  • @QtrDoha-t5y
    @QtrDoha-t5y 2 місяці тому

    ❤❤❤❤ትንሽ ግን ደቂቃውን ጨምሩበት እረዘም አድርጉት

  • @YarosMashallah
    @YarosMashallah 4 місяці тому

    እኔ የምር ነዉ የመሰለኝ ጎበዞች በርቱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mohammed-v8l6j
    @mohammed-v8l6j 4 місяці тому +1

    በርታልን ፈገግታችን❤❤❤❤❤

  • @Sma-vb9hn
    @Sma-vb9hn 4 місяці тому

    አረ ዳስኮራው እንደት አምሩብሀል❤❤❤❤

  • @BjjGug
    @BjjGug 9 днів тому

    ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Belayneshi123
    @Belayneshi123 3 місяці тому +1

    ዋውው የኔ አባት ♥️♥️♥️♥️

  • @RyFt-jj6tp
    @RyFt-jj6tp 4 місяці тому +1

    የኔጣፋጭቁልጭልጭያልክ ኣላህያሳድግህየኔማር. ናፍቀኸንነበርኮባባየ❤❤🎉🎉

  • @Sma-vb9hn
    @Sma-vb9hn 4 місяці тому

    ባባ የኔውድ አላህ ያሳድግህ የኔ አዋቄ❤❤❤❤❤❤❤

  • @FhYv-y4x
    @FhYv-y4x 3 місяці тому

    የኔ ፋፋጭ ባባየ ስወደዉ እኮ❤❤❤

  • @SalamSalam-uy8cg
    @SalamSalam-uy8cg 3 місяці тому

    የኔ አባት እድግበል❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @MmNn-w1v1g
    @MmNn-w1v1g 11 днів тому

    ፍሪዙ የረዘመው ልጅ አክትለይ ወደከሜራእይይነው ሌላ ግዚ ታጣቃቅ

  • @HayimanotiWandimuu
    @HayimanotiWandimuu 4 місяці тому +1

    Betam new yeminwedachu bertu🥰🥰 diramawun tinish rezem argut🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😊

  • @ZebenaQCpmnpn
    @ZebenaQCpmnpn 27 днів тому

    እሺ የኔማር እድግበል

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 4 місяці тому +1

    ❤❤❤❤አይዞሕ ባባዬ 😍😍ውድድድድድድ

  • @Afomi21
    @Afomi21 4 місяці тому +2

    ኡኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ የኔኔኔኔኔኔ አባባባባባባትትትትትትትትት🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @WaseFikadu-tq6ck
    @WaseFikadu-tq6ck 14 днів тому

    Wow bexam desilamariyamin

  • @NoorAhmad-kq5sg
    @NoorAhmad-kq5sg 4 місяці тому +2

    የኔ ቆጆ እድግ በልልኝ አፉ ሲጣፍጥ

  • @ChaltuSamuel-t8p
    @ChaltuSamuel-t8p Місяць тому +1

    Wow betam nw yewededikuachiw betulin❤❤❤❤❤❤😂