ለነ ፅጌ ዘፈንኩላቸው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 469

  • @FreTube-b9c
    @FreTube-b9c 2 місяці тому +186

    ወንድሜ ይህችን ከንቱ ኣለም የከንቱ ከንቱ ናት ይሄ የመሰለ ድምጽ በመዝሙር እግዚአብሔር ኣመስግንበት

  • @NebyatMesfin
    @NebyatMesfin 2 місяці тому +12

    ከቤዛ ጋር አንድ ዘፈን ዝፈኑልን

  • @SenaytTube21
    @SenaytTube21 2 місяці тому +67

    የኔ ቆንጆ አስብኩት ይሄን ድምፅ በመዝሙር ዘምርበት የኔ አባት ዘፈን የደቂቃ ስሜት ነው ዘምርበት አመስግንበት ለድምፁ ባለቤት ድምፅ💯💯💯❤❤❤

  • @one_day521
    @one_day521 2 місяці тому +84

    የ ጽጌ ኣስተያየት ደስ ሲል 😊

  • @robelmekuria3606
    @robelmekuria3606 2 місяці тому +17

    ድምፁ በጣም ቆንጆ ነው ለምን ዘፈን አያወጣም ፅጌ አግዠውና ታዋቂ እንዲኦን

  • @Seni-wf3of
    @Seni-wf3of 2 місяці тому +7

    ይህን ልሳንህን የከፈተ ጌታ በመዝሙር ብታመሰግነው የበለጠ ያምር ነበር ይቺ ኣለም ከንቱ ናት ያልፋል ለዘላለም የማያልፈው ምስጋና በመዝሙር ቢሆን ወንድማችን❤

  • @ማሕሌት
    @ማሕሌት 2 місяці тому +8

    ዋው ድምፁ በርታ bro👌👌👌

  • @የእራያዋቀበጥ
    @የእራያዋቀበጥ 2 місяці тому +7

    አቤት ድምፅ በጣም አንደያ ነው ፅጌ ምርጥ ወንድም ነው ያለሽ ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሀናነኝየቤተሰብናፍቂአምካ

    መልክ ድምጽ እረ ሁሉ ነገር አሟልቶ ነው የሰጠክ የእውነት ደሞ ይመሳሰላሉ እራሷዋ ጽጌን ዘር ቆጆ ናቸው ጌታን ብቻ ሁላችሁም ቆጆ ናችው በለጠ እራሱ ያበደ ቆጆ ነው ዘመናችሁ ይባረክ በርቱ ሁላችሁም ❤❤❤❤❤

  • @maeritube21
    @maeritube21 2 місяці тому +7

    በጣም ቆንጆ ድምፅ አለህ በርታ ሲያምር ደሞ ❤❤❤

  • @tadios.a552
    @tadios.a552 2 місяці тому +5

    ያስታውቃል ተስፋ አለው ✋ 10/10🌴

  • @meaziwendemumeaziwendemu7012
    @meaziwendemumeaziwendemu7012 2 місяці тому +12

    በርታ በጣም ጎበዝ ነህ ከትምህርትህ ጎን ለጎን ያሬድ ሙዚቃ ቤት ገብተህ ችሎታህን ይበልጥ አዳብር

  • @mahder-p6r
    @mahder-p6r 2 місяці тому

    እሚገርም ድምፅ በርታ

  • @አልፍያ135
    @አልፍያ135 2 місяці тому +14

    እንደኔ መነው የሰሙዬ ዘፈን የስለቃሰው😢😢😢😢

  • @yerustarafa9939
    @yerustarafa9939 2 місяці тому +17

    ወይኔ ድምፅ ይህ ልጅማ እመኑኝ ምርጥ ዘፍኝ ነው እሚሆነው ደም ሲምር ❤❤

    • @Brhanu-royal
      @Brhanu-royal  2 місяці тому +1

      Amesegnalew

    • @ዮወርድ
      @ዮወርድ 2 місяці тому +1

      ዘፈን ምንም አይጠቅመው መጨረሻው አያምርም 😢መዝሙር ይዘምር በዝህ ድምፅ

  • @Abate.nurlign
    @Abate.nurlign 2 місяці тому +21

    በ ምርጥ አልበም እንጠብቅሃለን በርታ

  • @elsaabebe5229
    @elsaabebe5229 2 місяці тому +9

    ሰይፉላይ የሚቀርቡ ዘፋኞች እራሱ ያንተን ያህል ድምፅ የላቸውም❤❤

  • @GenetGenet-vv2zt
    @GenetGenet-vv2zt Місяць тому +1

    ፅጌ የወንድምሽ ድምፅ አንደኛ ነው❤❤❤

  • @SofiMenzew
    @SofiMenzew 2 місяці тому +1

    ለሰሙ ስለእናት ፍቅር ዝፈንላት ወንድሜ ትልቅ ቦታ እጠብቃለሁ

  • @NafeqoteKifel
    @NafeqoteKifel 2 місяці тому +5

    Yene wudoche demo demeseke edete abatu yamerale befetari seme wwwwwww❤❤❤❤❤❤❤

  • @sarakirstyantube4811
    @sarakirstyantube4811 2 місяці тому +4

    ወይኔ በጌታ ስም እንዴት ደስ የሚል ድምፅ ነው ?? በእግዚአብሔር ለጌታ ክብር ይሁን ዘምርበት ፕሊስ ፕሊስ ዘምር አድራ

  • @መቅዲጎንደሬዋ
    @መቅዲጎንደሬዋ 2 місяці тому +36

    የፅጌ ሸበላ ወድም ሲያምር በርታ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Brhanu-royal
      @Brhanu-royal  2 місяці тому +2

      🙏🙏

    • @AwaLeyla-nr8te
      @AwaLeyla-nr8te 2 місяці тому +1

      ይመሰሰላሉ❤❤❤

    • @dasutomso6651
      @dasutomso6651 2 місяці тому

      ​@@Brhanu-royal በእግዚአብሔር ስም ለዝማሪ በጣም የአምረል ለእግዚአብሔር ዘምረለት በዚህ ደምፂ 😢

  • @AyalAdamu
    @AyalAdamu 2 місяці тому +1

    እሄንየመሰለ ድምፅ እመብርሀንን አመስግንበት ደግሞ ዘምርልን

  • @ሱሱየሸዋዋ
    @ሱሱየሸዋዋ 2 місяці тому +1

    ጎበዝ በርታ አዲሥ አልበም እጠብቃለን የእህቱ ንጉሥ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @RedietTsegaye-p9r
    @RedietTsegaye-p9r Місяць тому

    Wow yamral zemribet broye ❤

  • @CgGg-i7p
    @CgGg-i7p 2 місяці тому

    ዋው ዋው ድምጽ ያምራል በርታ ኢመነኝ ትልቅ ቦታ ትደርሳለህ

  • @محمدالمحمد-ه4ز4ل
    @محمدالمحمد-ه4ز4ل 2 місяці тому +6

    ይሂን ውብ ዲምፅ አለማዲነቅ ንፉግነትነው በውነት ዋው በርታ ሸበላው👌👌👌❤️❤️❤️❤️❤️❤️😘😘😘😘😘😘😘

  • @ephremgebre50
    @ephremgebre50 2 місяці тому +2

    እጁን ከኪሱ አዉጥቶ ይዝፈን እንዳይለምደበት ከዛ ዉጭ በጣም በጣም በጣም አሪፍ ነዉ በርታ ተባረክ

  • @Feker-getachew
    @Feker-getachew 2 місяці тому

    WOW በርታ አንደኛ

  • @tegemariyam4618
    @tegemariyam4618 2 місяці тому +4

    ዋውውውውው🎉🎉🎉🎉🎉፡ግንመዝሙርዘምርበት፡ፈጣሪምይጨምርልሀለ

  • @ግዛቸውእርገጤ
    @ግዛቸውእርገጤ 2 місяці тому

    በርታ❤❤❤ 100 100

  • @mekuriatekle5394
    @mekuriatekle5394 20 днів тому

    በማርያም ይይን ድምፅ የሰጠህ አምላክህን አመሥግንበት በረከትም አለህ

  • @ሰኒነኝየእናቶወዳጅ
    @ሰኒነኝየእናቶወዳጅ 2 місяці тому +1

    አንደኛ ነህ ወንድሜ እኔ ዘፈን መዝፈኑ አልደገፍም ግን እግዚአብሔር የፈቀደው አንድ ቀን መዝሙር ቢዘምርለት ደስ ይለኛል❤🎉🎉🎉🎉

    • @BkJg-y2y
      @BkJg-y2y 2 місяці тому

      አወ. እኔም. መዝሙር. ይዘምርልን. ነው. እምለው❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Gabi-by4yh
      @Gabi-by4yh 2 місяці тому

      👍👍👍👍👍

  • @rahelasres3414
    @rahelasres3414 2 місяці тому +5

    Omg ማይረባ ፕራንክ ከምትሰሩ ሁሌ እየዘፈነ ልቀቁልን ጎበዝ ልጅ 🙏🏿

  • @weekend446
    @weekend446 2 місяці тому +9

    መንፈሳሂ እራሳች ዘምሩበት ወረኞች ጉበዝ በርታ ማንንም እዳትሰማ የተመቸህን አተ የወደድከውን አርግ ድምፅህ በጣም ነው የሚያምረው

  • @mhalatsemere3421
    @mhalatsemere3421 2 місяці тому

    አቤት ድምፅ አንደኛ በርታ❤❤❤

  • @NegashiAbebe
    @NegashiAbebe Місяць тому

    የኔ ዉብ😢😢😢😢😢😢 ስታምሩ የኔ ዉድች😢😢😢😢😢😢😢 ጠጉየ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ማማየ አይዞሽ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @sudiyaseman1701
    @sudiyaseman1701 2 місяці тому +3

    በጣም ጎበዝ ደግሞ አንተ ላይ በደንብ ይወጣሉ ቃላቶቹ የዘፈኖቹ❤

  • @EtwaEndro
    @EtwaEndro 2 місяці тому +2

    ቁርጥ ዳዊት ፅጌን ገና ስሰማው❤

  • @meronkebedegezahegn
    @meronkebedegezahegn 2 місяці тому

    Waw syamere bereta yne konjo wawwwww

  • @እናትአለኝየምታብስእባ

    በጣም ምርጥ ደምፅ አለህ ምስጥ ብዬ ነው ያዳመጥኩህ ትልቅ ቦታ እጠብቅሀለን❤❤❤

  • @NgstiNgsti-j7o
    @NgstiNgsti-j7o 2 місяці тому +1

    እኔ ማርያምን ወድምዋ ለፅጌ የት ጠፍቶ ነው እያልኩ ነበር እንኳን በሰላም መጣህ ወንድማችን ❤🎉🎉 በመዝሙር እንድ ኣንዴ ብተመጣ አሪፍ ነው በርታ

  • @kachobirhanu597
    @kachobirhanu597 2 місяці тому +3

    Yene enat samuye berta berhanu❤❤

  • @NejimiyaMigitah
    @NejimiyaMigitah 2 місяці тому

    በርታልን ቀጣይ አስደማሚ ሆነህ ማየት እፈልጋለን ደሞ አንደኛ ነህ የፅጉ ሸበላው ወንድም ደሞ እንዳትረሳ ለሁሉም ጊዜ አለው ብቻ በርታታታታታታታልልልልልልልልንንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ejgtue522
    @ejgtue522 2 місяці тому +4

    ❤❤❤በርታ ወንድሜ ዳዊት ፂጌን ይመሥላልእመቤቴን ድምፃቸውምአንድአይነትነው

  • @MadinaJajdj
    @MadinaJajdj 2 місяці тому +8

    ጎበዝ በርታ ፅጌ አስተያየቷ😂😂😂

  • @ytfhdzuzu
    @ytfhdzuzu 2 місяці тому +1

    ዋው ጋራሚ ነው ላይክ ሰብ አረኩህ 10/10🌷

  • @lulaatsbaha5020
    @lulaatsbaha5020 2 місяці тому +4

    Waaa voice bro 😢❤keep going I'm from Eirtean I like 👍 🎉👊👏

  • @SerkalemSerkalem-jw5pc
    @SerkalemSerkalem-jw5pc 2 місяці тому +16

    ጎበዝ በርታ

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 2 місяці тому +4

    ዋዉ በጣም ምርጥ ድምፅ ነዉ❤❤❤❤

  • @ዮአዳንዩቱብ
    @ዮአዳንዩቱብ 2 місяці тому

    ፅግዬ ሲዘፍን አትኩረሽ አትይው ይጠፋባል😢😢❤❤የኔ ማልቀስ ምንይሉታል😢😢😢ኡፍፍፍፍየኔወድም ዳንሰኛ ነውና ፕሮግራም ላይ ሲያስጨፍሩት አለቅስ ነበር😢😢😢❤❤❤❤

  • @shalomke-l8h
    @shalomke-l8h 2 місяці тому +1

    ብዝ ድምጽ ኤግዚያብሔርና አማልክባት ዛፋን አይተቂምም

  • @weynshet-gl5vw
    @weynshet-gl5vw 2 місяці тому

    ዋው ጥዑም ዜማ በርታ ግን በመዝሙር ቢሆን

  • @Roziitube
    @Roziitube 2 місяці тому +1

    Wooooow nice songs ❤❤❤

  • @MekedesMelese-gj9gx
    @MekedesMelese-gj9gx 2 місяці тому

    እግዚአብኤር ይባርክህልህ 🙏🙏🙏

  • @Addisethiopia12
    @Addisethiopia12 2 місяці тому +1

    በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ እስከዛሬ ማንም አልነገረህም እንዴ በርታ ትልቅ ቦታ ትደርሳለህ የፀጉርህን ቁርጥ አልወደድኩትም የዳንኤል አይነት ቁርጥ ተቆረጥ አብሶ አናትህ ላይ እንዳታሳጥር ይሄን የመሰለ መልክህን የፀጉርህ አቆራረጥ ቀንሶታል

  • @AiushaMuhammed
    @AiushaMuhammed 2 місяці тому

    ዋው 100% በርታ ❤❤❤❤❤👌👌👌👌👌👌👌👌🌹🌹🌹🌹🌹

  • @abdiweekly911
    @abdiweekly911 2 місяці тому +1

    igziyaberin Nezeregn inen🥰, keep it up bro

  • @fatumaHassen-i9e
    @fatumaHassen-i9e 2 місяці тому

    ጎበዝ በርታ🎉🎉🎉

  • @technology_versatile
    @technology_versatile 2 місяці тому +3

    TRUST ME HE WILL BE NO.1 SINGER IN NEAR FUTURE

  • @meskymesky6428
    @meskymesky6428 2 місяці тому

    ዋው በርታ የጽግዬ ወንድም❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @OoOo-qg7so
    @OoOo-qg7so 2 місяці тому

    ያተንድምጥሰምቶአማያለቅስየለምየኔማርፈጣሪይጠብቅህ

  • @NanyTadese-wu4ek
    @NanyTadese-wu4ek 2 місяці тому

    ❤❤❤ወድሜ በዚ ድምፂ ዘምርበት ዘማሪ ብትወን ይሻልካል

  • @rawudasulman
    @rawudasulman 2 місяці тому +7

    ጀግነ 10%10

  • @Pnice-vs1fr
    @Pnice-vs1fr 2 місяці тому

    አንደኛ ነው ዋው ሲያምር ደሞ እህቱ ስታያው በስስትነው

  • @yttugyygttff5531
    @yttugyygttff5531 2 місяці тому +1

    ዋው ወንድሜ መከታ ፅጌዬ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ሀብየጨርቆስዋየጨርቆስዋ

    እሚነዝር ድምፅ🎉🎉🎉🎉

  • @fozeyaderbaw387
    @fozeyaderbaw387 2 місяці тому

    አየወንድሜዘፈኑሥበቀረብህይችከንቱአለምአትታለል

  • @bezamengesha22
    @bezamengesha22 2 місяці тому

    10/10 ትልቅ ቦታ እንጠብቅሀለን❤❤

  • @EdenFiseha-y7g
    @EdenFiseha-y7g 2 місяці тому

    ጀግና ነህ እዳታቆም በናትህ አንተን ትልቅ ቦታ ማየት እፈልጋለሁ አደራ

  • @bamlakbam6576
    @bamlakbam6576 2 місяці тому

    Waw waw waw waw waw 😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮 yewnet betam GobeZ neh betam berta

  • @honanatibeza
    @honanatibeza 2 місяці тому

    ጀግና በርታ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😮😮😮😮

  • @SeliEmati
    @SeliEmati 2 місяці тому

    ወይኔ የኔ ቆንጆ ደስ ሲል ድምፁ እድግ በል አንድኛ 👌👌👌👌10000000000000000000000000

  • @sarimra
    @sarimra 2 місяці тому

    በለጠ የፅጌ ወድም የመሰለው እደኔ

  • @erozi217derege3
    @erozi217derege3 2 місяці тому +5

    እዋወይ ድምፁ ከዚህ ከቀጮ ላይ የሚወጣ አይመሥልም❤❤❤🎉🎉😊

  • @mulugetworke9096
    @mulugetworke9096 2 місяці тому

    በርታ❤ትችላለህ🎉 ሰብስክራብ አርጉት❤❤❤❤

  • @እግዚብሔርእሪኛየነዉ
    @እግዚብሔርእሪኛየነዉ 2 місяці тому +1

    የኔ ወንዲም ደስስስስ ስል 🙏🙏🙏👏👏👏😘😘😘😘😘😍😍

  • @danawitdemsew-w5w
    @danawitdemsew-w5w 2 місяці тому +1

    Ke beza gar and ley and zefen zfenuln eyetekebabelachu

  • @Seenaa-h2e
    @Seenaa-h2e 2 місяці тому +1

    Wow ❤❤❤ be mariyam Lene 1mesmur zemirliny sigdet neny keftonyal 🥺🥺🥺🥺🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MahletshewaMahi
    @MahletshewaMahi 2 місяці тому

    ጎበዝ የምር ቃላት የለኝም ትችላለህ 👌👌👌👌

  • @Mihretiyeabatuwa
    @Mihretiyeabatuwa 2 місяці тому +1

    በዚህ ድምፅ ምን አለ መዚሙር ብትዘመር🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @SaraSara-x2m
    @SaraSara-x2m 2 місяці тому +1

    ጎበዝ በርታ 💪

  • @Ab-ke1qf
    @Ab-ke1qf 2 місяці тому +5

    እውይ ድምፅ ደስ ሲል❤

  • @AlsiDemsew
    @AlsiDemsew 2 місяці тому +3

    ጎበዝ ነክ በርታ 🥰🥰🥰🥰

  • @haiahAlhaiah
    @haiahAlhaiah 2 місяці тому +6

    አድ ሞዚቃ ለመዳም ቅሞሞቸ❤❤

  • @HabtamWibe
    @HabtamWibe 2 місяці тому

    1000🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ቀጥልበት

  • @monelovemonelove6199
    @monelovemonelove6199 2 місяці тому +2

    Waw amazing my music 🎶 ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @እመቤትዋለልኝ
    @እመቤትዋለልኝ 2 місяці тому +1

    ውይ ድምፅ በርታ🥰💯💯💯

  • @AiushaMuhammed
    @AiushaMuhammed 2 місяці тому

    ትልቅ ቦታ ደርስክ ማየት እንፈልጋለን በርታ ❤❤❤❤❤👌👌

  • @MasiMegarsa
    @MasiMegarsa 2 місяці тому +1

    U can bro amazing voice

  • @ZdwolloTube83
    @ZdwolloTube83 2 місяці тому

    የሚገርም ሳውንድ አለህ🎉🎉🎉❤

  • @sintayhugetachew6609
    @sintayhugetachew6609 2 місяці тому

    1000000000❤❤❤❤የኔ ጀግና የልብህን መሻት እግዚሐብሄር ያሳካልህ ዋውዋውዋው ደሞ ቆንጅዬ ከፀባይ ጋር❤❤❤

  • @melatyemariyamlij
    @melatyemariyamlij 2 місяці тому +3

    ❤❤❤ egeziyaber telek dereja yadereseh

  • @asiniatironisitube
    @asiniatironisitube 2 місяці тому

    ወይኔ ድንጽ በናታችሁ አንዳንዴ ተሰብስባችሁ ይዝፈንልን እኔ ዘፈን አልደግፍም ግን ፍላጎቱ ከሆነ ይቀጥል እኔ ስለወደድኩት ❤ ደሞ ጽግዬን ቁጭ ነው

  • @Brienbella
    @Brienbella 2 місяці тому

    ፅግየ በናትሺ መዝሙር ዘምርበሉት

  • @EshetuWeshruwa
    @EshetuWeshruwa 2 місяці тому

    በጣም ጎበዝ ነህ ብሬ።ትህትና ግን ሊኖርህ ይገባል ሀሳብ ሲሰጡህ።

  • @habia-d4u
    @habia-d4u 2 місяці тому

    በእዉነቱ ድምፁ ያምራል ትልቅዴረጃ ድረስ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GalTewhdo
    @GalTewhdo 2 місяці тому

    ዋውውው በርታ🎉🎉🎉

  • @AwetTube
    @AwetTube 2 місяці тому

    weee በጣም ደሰሰ ያላላ❤❤❤❤❤👍👈❤️

  • @bizu7946
    @bizu7946 2 місяці тому

    ዋዉ ድምፅ👌👌👌👌👌❤❤❤❤