አዋጭ ስራ፥ የሻማ ማሽን ዋጋ እና ሻማ ማምረት ያዋጣል ወይ ለምትሉ /Candle making machine/

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 жов 2024
  • አዋጭ ስራ፥ የሻማ ማሽን ዋጋ እና ሻማ ማምረት ያዋጣል ወይ ለምትሉ /Candle making machine/

КОМЕНТАРІ • 111

  • @MARTIGEBEYA
    @MARTIGEBEYA  Рік тому +5

    ውድ ቤተሰቦች ስልክ ቁጥር እዚህ ቪዲዎ ላይ ያገኙታል
    ua-cam.com/video/_ABJ1vCPQg8/v-deo.html

  • @eyualeteshome4867
    @eyualeteshome4867 Рік тому +18

    625*10=6250የመጫ ዋጋ
    78*3.5=273 የካርቶን ዋጋ
    5800 የዋክስ ዋጋ
    500 ትራንስፖርተ
    200 ሠራተኛ
    5800+273+500+200=
    6773ጠቅላላ የማምረቻ ዋጋ
    6773÷625=10.83የ1ሻማ የማምረቻ ዋጋ
    10ብር የመሸጫ ዋጋ
    ስለዚህ ከ1ሻማ ኪሳራ .83ሣንቲም ነወ

    • @eliasteshome122
      @eliasteshome122 Рік тому

      are Uuuuuuu

    • @yonatansisay5213
      @yonatansisay5213 7 місяців тому

      ካርቶን በአሁኑ ሰአት 4.75
      ,ሁለት ወይም ሶስት ጊዜካመረትን ቅባት ያስፈልጋል 80 -100 ብር ጥቃቅን ወጪዎች ይደመሩእንዴት ነው የሚያዋጣው

    • @rahelveyene
      @rahelveyene 6 місяців тому

      እኔ ብድሬን ራሱ መመለስ አልቻልኩም ከ 80ብር በላይ የምቀበለኝ ራሱ አላገኝሁም እባካችሁን ልተባበረኝ የምችል ካለ።ባለ ሱቆች መርካቶ 77ብር ሒሳብ ነው የምንገዛው ይላሉ ውድድሩ ከፋብሪካ ጋር ነው።

    • @rahelveyene
      @rahelveyene 6 місяців тому

      ክሳራ ነው በራሴ ስላየሁት እሱ ላይ የማብራት ,የቤት ክራይ ና የቅባት ጨምርበት 😢

    • @salamasefa6526
      @salamasefa6526 4 місяці тому

      በመኖርያ ቤትሽ አስሪም

  • @ብርሃንሲሳይ-ጨ5ቐ
    @ብርሃንሲሳይ-ጨ5ቐ Рік тому +2

    ጤና ይስጥልኝ እናመሰግናለን እህታለም በጣም አመሰግናለሁ በርቺ

  • @fanatube196
    @fanatube196 Рік тому +2

    እግዚብሔርይመስገን ሰላምሽ ብዝት ይበል የምወድሽ ዋው በጣም አሪፍ መረጃ ነው ሁሌም ይዘሽልን የምትመጭው እናመሰግናለን

  • @selfoselfo1747
    @selfoselfo1747 Рік тому +2

    እናመሰግናለን እህታችን ጎበዝ በርቺ

  • @Axuu-l8x
    @Axuu-l8x 2 місяці тому +1

    Yane enat matche indiseraliny Ayiche account lay 10,000 birr asgebiche ehen Ken ematelishal yakerwun birr azegaji tabiye sitebik chirash silk ayinesam banentewu silk are mela sicheng geragebtongal?

  • @haroni2982
    @haroni2982 7 місяців тому +1

    ሠላም ለዚሕ ቤት ሠላምሽይብዛ በጣም ጎበዝ ነሽ እና ሥልክሽ አሥቀምጭልኝ በቅርብ ስለምመጣ እፈሌገዋለሁ

  • @heiue7e207
    @heiue7e207 Рік тому +5

    በጥም ጎበዝ ነሽ ግን ተመልካች የለሽም በርች ስድብ ቢሆን ኑሮ ይመለከቱነበር

  • @DEMOZGABRA
    @DEMOZGABRA 2 місяці тому +1

    እኔ መስራት እፈልጋለው ግን አሁን አይደለም ቀጣይ አመት ነው

  • @SelamTsegaye-z7w
    @SelamTsegaye-z7w Рік тому +1

    ውይ ማርትዬ በጣም ጎበዝ ነሽ እኔም መስራት እፈልጋለሁ እባክሽ አውሪኝ እህቴ

  • @lidyateklay9050
    @lidyateklay9050 Рік тому

    Selam teru mereja nw gn 1 shama besent yerekebunal ahun sent nw gebeya lay?

  • @NebiyuDawit-c9t
    @NebiyuDawit-c9t 6 місяців тому

    መልካም ማሽን ገዝቼ ስራ ጀመርኩኝ ዋክስ 5800,ካርቶን 4,50,ክር 1560 ፖራፊን 200,ሽያጭ ባኮ 75ብር ትርፍ አለው መላ ካለሽ ንገሪኝ እባክሽ

  • @SamelBekalu
    @SamelBekalu 8 місяців тому +2

    ስልክ ቁጥራችሁን አስቀምጡልን

  • @tesfaaddis-v1w
    @tesfaaddis-v1w 10 місяців тому +1

    5000 ena keziya belay yetegeza wacx 625 shama kehone yemiwetaw mndenew terfu enat

    • @rahelveyene
      @rahelveyene 6 місяців тому

      ሙሉ ለሙሉ ክሳራ ነው።

  • @tarikumekonnen3413
    @tarikumekonnen3413 Рік тому

    በጣም ጥሩ መረጃ ነው እህቴ ፣ ግን ማሽኑ 200 እና 300 ፍሬ የሚያመርት አይሠራም ወይ ?

  • @DuduDegfe
    @DuduDegfe Рік тому +1

    Ebakishi dimt alewu malete ychohal ende mashinu sesera

  • @FaTr-qf3yb
    @FaTr-qf3yb 6 місяців тому

    የለ ምንሚ ልምድ መሠራት ይቻለል?

  • @Ethio-Israel
    @Ethio-Israel 11 місяців тому

    wax yet yigegnal?

  • @BEreket-si3vr
    @BEreket-si3vr 2 місяці тому

    ማሽን መግዛት ፈልጊ ነበር የት ነው የመገኘው😅

  • @ZekariasTadesse-i5t
    @ZekariasTadesse-i5t 9 місяців тому

    ደስ ይላል

  • @SisayMan-u6k
    @SisayMan-u6k 7 місяців тому

    ከ ኣንድ ፍሬ ሻማ ትርፉ ስንት ነው

  • @AlemeshetMesele
    @AlemeshetMesele Рік тому +1

    Were tabezalesh ater atadergim ende

  • @AndargachewKassa-vj5ct
    @AndargachewKassa-vj5ct Рік тому

    ስልኩየትጋነው አይታይም በትክክል መግዛት እፍልጋለሁ ካስብኩ በጣም ቆይቻለሁ እባክሺ ስልክ ላኪልኝ ትክክለኛውን እባክሽ እዳልበላ

  • @ኤደንቲዩብdenYouTube
    @ኤደንቲዩብdenYouTube 7 місяців тому

    የጧፋስ ማሽን እንዴት ነው

  • @woinshetmola
    @woinshetmola 5 місяців тому

    በርች ማሽኑ አችጋ ይገኛል ???

  • @tegegnmekengo444
    @tegegnmekengo444 11 місяців тому

    ጎበዝ በርች

  • @tesfayebiru8582
    @tesfayebiru8582 9 місяців тому +2

    የቲክቶክ ሽ ሊክ ላኪልኝ

  • @alemlakew6702
    @alemlakew6702 Рік тому +1

    የኔ ዉድ እባክሽ ስልጠናውን የምናገኝበትን መንገድ አመቻችልን እንጂ መስራት መለወጥ እንፈልጋለን በክረምት ስልጠናዉ ወስደን ከነቤተሰቦች መስራት እፈልጋለሁ ማርቲዬ ሰው አድርጊን

    • @MARTIGEBEYA
      @MARTIGEBEYA  Рік тому

      አለምዬ እግዚአብሔር ነው ሰው የሚያደርገው ምንም ችግር የለም በእኔ በኩል ነይ በውስጥ

    • @alemlakew6702
      @alemlakew6702 Рік тому

      @@MARTIGEBEYA በሰጠሽኝ ስልክ ብደዉል አገኝሻለሁ?

    • @eliasteshome122
      @eliasteshome122 Рік тому

      Siyamrik yikeral

  • @yiwibinshim21
    @yiwibinshim21 2 місяці тому

    የት ነው አዳማ ነዝሬት ነው

  • @TadesseKassaye-l6h
    @TadesseKassaye-l6h 11 місяців тому +1

    ስልኩ አይታይም ፖስት አድርጊው

  • @gosaaklilu5662
    @gosaaklilu5662 2 місяці тому

    ባንቺ በኩል የተገዛ ማሽን ለምን ውሀ ያፈሳል

  • @BergenealasoBerge
    @BergenealasoBerge Рік тому

    13:01 በጣም ነው የምፈልገው እህተዓለም

  • @مقدس-ك9ت
    @مقدس-ك9ت 7 місяців тому

    ❤❤

  • @DeinkeGatnte-cq3ro
    @DeinkeGatnte-cq3ro Рік тому

    እግዛብሄር ይባርክሽ

  • @ቢኒቄራ
    @ቢኒቄራ Рік тому +4

    እረተይ እረተይ የሰራሽው video ረሳሹ እንዴ ለማንኛውም 25ኪሎ ዋክስ ባለ 30 @720ሻማ ይወጣዋል ካርቶኑም 1.5ነው ትንሽ መረጄ ልስጥስ ብየነው

    • @MARTIGEBEYA
      @MARTIGEBEYA  Рік тому +2

      ውይ በእናትክ እኩያህን ፈልግ ምን ይመስላል ቅሌታም ሌባ ቀረብክ ስርቆት

    • @Mekdesbedru
      @Mekdesbedru Рік тому

      Slk kutrshin laki

  • @chfhf8828
    @chfhf8828 9 місяців тому

    የት ነው

  • @Gojamew-py4cw
    @Gojamew-py4cw Рік тому

    አመሰግናለሁ ለመሰልጠን እፈልጋለሁ ግን ተክፍል ሀገር ነኝ

  • @mehammednurabdu6124
    @mehammednurabdu6124 Рік тому +3

    በማብራት ነው የሚሰራው

  • @Tgist-b8h
    @Tgist-b8h 9 днів тому

    አነመረገንለነ. ሰለከ ሸ አሰቀመጨለን

  • @abiyeadamu424
    @abiyeadamu424 Рік тому

    እናመሰግናለን

  • @hibueentertainment9438
    @hibueentertainment9438 Рік тому

    ሰላም እናት ስለ ማሸጊያው ጥያቄ ነበረኝ ማሸጊያውን የሚሰሩትን contact ማግኘት ከቻልኩ

  • @mewdedteferi
    @mewdedteferi 6 місяців тому

    አንቺም ደላላ ነሽ ግን ሰውን አታክስር አያዋጣም 5850 wax ተገዝቶ 625 ሲወጣው እንዴት ያተርፋል ከመግዛታችሁ በፊት አሰቡበት ሰራውን በጣም አቀዋልሁ ከኔ በላይ ማነም አያውቀውም ሰራወን በድንብ አሰረዳችኅለሁ

    • @salamasefa6526
      @salamasefa6526 4 місяці тому

      እስኪ በደንብ አስርጂን

    • @eyerusalemyifru378
      @eyerusalemyifru378 4 місяці тому

      ለመስራት እያሰብኩ ነበር 😢 እስቲ በደንብ አስረዳን

    • @hiwethagos6290
      @hiwethagos6290 4 місяці тому

      ለመስራት ኣስቤ ነበር ክሳራው ምን ላይ ነው

  • @MeranataMeklit
    @MeranataMeklit 5 місяців тому

    ስልክሽ

  • @TasawKitaw
    @TasawKitaw Місяць тому

    Endetinaw yemisarewu

  • @degfubeyene1873
    @degfubeyene1873 Місяць тому

    አድራሻ እባክሽሽሽ

  • @Lakech-r4i
    @Lakech-r4i Рік тому

    ዋጋው ስንትነው ማሽኑ

  • @kuesf9903
    @kuesf9903 Рік тому +1

    ማሽን እኮ አይደለም እንዴ ምንድ እኮ ነው የማሽን ስም ቀላል ሆነ ማለት ነው

  • @AyuAyu-y2m
    @AyuAyu-y2m 7 місяців тому

    ስልክ ላክ

  • @chfhf8828
    @chfhf8828 9 місяців тому

    ቁጥር የት አለ

  • @YohannesYaregale-zu4hn
    @YohannesYaregale-zu4hn 7 місяців тому

    Ene gar yemishet yeshama machine alge

  • @RahelTesfaye-gl6gz
    @RahelTesfaye-gl6gz 4 місяці тому

    እኔ ልሰራ ነበር አዉሪኝ

  • @YonasAndu
    @YonasAndu 10 місяців тому

    ስካቸው ንገርይ

  • @alexderebe-yi4eq
    @alexderebe-yi4eq 6 місяців тому

    አሌክትርሻን ነኝ እንዴትነው እሚተከል

  • @ruhamaamele1774
    @ruhamaamele1774 11 місяців тому

    ዋጋውን ንገሪኝ የሁለቱንም

    • @Getishbi
      @Getishbi 11 місяців тому +1

      Lemegezate kefelegeshe 50 yemiyamertewen kene lay weseji 20shi birr

  • @temesegnassefatom4467
    @temesegnassefatom4467 Рік тому

    ማርቲ የትነው ያለ...

  • @NurKadir-n8b
    @NurKadir-n8b 11 місяців тому

    Silkish benatish ruq neny melak ayichalim

  • @mehammednurabdu6124
    @mehammednurabdu6124 Рік тому

    በማብራት ነውእዴ የሚሰራው

  • @enatneshmesfin6691
    @enatneshmesfin6691 Рік тому +1

    Achberbari Leba hodam neger nesh

  • @serkalemtilahun2384
    @serkalemtilahun2384 4 місяці тому

    እስኪ ልመልከተው

  • @AbduWally
    @AbduWally Рік тому

    እናት እኔ መግዛት እፈልጋለሁ

  • @YonasAndu
    @YonasAndu 10 місяців тому

    እገዛለው

  • @TegegnGetahun
    @TegegnGetahun 6 місяців тому

    ስልኩን ንገሪን

  • @Abduhd-k1s
    @Abduhd-k1s Рік тому +2

    ዳንቆሮ አሮጊት

  • @4D4D383
    @4D4D383 7 місяців тому

    Aderasha na selke

  • @LivKal-m5x
    @LivKal-m5x Рік тому

    ሰልክ ቁጥርሸን ጻፈልኝ

  • @TofaTofaaa
    @TofaTofaaa 5 місяців тому

    Yetale silki qoxru

  • @FkrFkr-mq1tw
    @FkrFkr-mq1tw 10 місяців тому

    የታል አድራሻ

  • @Gojamew-py4cw
    @Gojamew-py4cw Рік тому

    ከናተ ጋ መጥቸ መሰልጠን እፈልጋለሁ

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ቘ4ገ

    ቁጥርሺስ

  • @genatmesfin5837
    @genatmesfin5837 Рік тому

    ለምን ግን የተባልሽውን ትደጋግሚዋለሽ ግዜሽን በአሉ ተባልኩ ለምን ታባክኛለሽ ላንቺ ስራሽ ብቻ ነው ወሳኙ

  • @MeronAlula-f2q
    @MeronAlula-f2q Рік тому

    አረ ስልክ ስልክ ቁጥር

  • @tegsttelahun
    @tegsttelahun Рік тому

    Selkeshin laklng

  • @HelenGetachew-u2f
    @HelenGetachew-u2f 10 місяців тому

    Silk kutr eshi yetale🙏🙏🙏

  • @wavestunes
    @wavestunes 11 місяців тому

    ይሄን ያዋጣልብላችሁ ገንዘብ እና ጊዜያችሁን አባክናችሁ እንዳትከስሩ ተጠንቀቁ

  • @alemlakew6702
    @alemlakew6702 Рік тому

    ለመግዛትም ዝግጁ ነን

  • @abiyeadamu424
    @abiyeadamu424 Рік тому

    መጥቸ መሰልጠን እችላለሁ

  • @tsegayefeyera3443
    @tsegayefeyera3443 10 місяців тому

    ስልክ ቁጥር ሳትናገሪ ዝም ብለሸ ለፈለፍሽ

  • @Zolazolaዞላዞላ
    @Zolazolaዞላዞላ 11 місяців тому

    አዋጪ ስራ አይደለም ትርፋ ድካም ነው

    • @chfhf8828
      @chfhf8828 9 місяців тому

      እወነት በይ እኔ ልገዛ ነበር