"የስክነት እቅፍ" አዲስ ነሺዳ|| የጥበብ ቤት መድረክ ላይ የቀረበ|| yetebeb bet|| new islamic neshida 2023

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 лют 2025

КОМЕНТАРІ •

  • @Elhambezu-ur6oo
    @Elhambezu-ur6oo Рік тому +14

    ሁሌም አላህን የሚያወሳ ነሺዳ እዴት ደስ እደሚል በጣም ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤

    • @muudaycade
      @muudaycade 9 місяців тому

      @habargaasi maxamed muudey ( awaliinjo )

  • @Sweetcake-x5p
    @Sweetcake-x5p Рік тому +13

    ወለሂ ይህንን ነሺዳ ሰምቶት የማያለቅስ ሰው አለ ግን ለኔ ሁላ ነዉ ሚመስለኝ🥺🥺🥺🥺🥺

  • @NefisaYasin-dc6re
    @NefisaYasin-dc6re 6 місяців тому +14

    ራህማን በስደት የሚኖሩትን ባሮችን ለሀገራችን አብቃን 😢😢😢😢

  • @eku308
    @eku308 2 роки тому +45

    ይሄንን ነሽዳ እንደኔ የተመቸው😌🥰

    • @kamiltube1345
      @kamiltube1345 Рік тому

      Welahi betam markognal

    • @muhamdmuhamd7895
      @muhamdmuhamd7895 Рік тому

      yallah maywadaw ala❤😢

    • @zeharatube1277
      @zeharatube1277 9 місяців тому

      እኔ
      ጭፈራ የለ እሱን ብቻ
      ሌላ መጥራት የለ እረህማንንን ብቻ

    • @hayutefera3940
      @hayutefera3940 8 місяців тому

      የለጠፍሽውን ፎቶ አጥፊ

  • @Soniyaaa-t6t
    @Soniyaaa-t6t Рік тому +19

    ኧረ የትንሹ ልጅ ድምፅ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @jamjamhnura-qv2ug
    @jamjamhnura-qv2ug Рік тому +19

    ማሻ አላህ በጣም በጣም ደስ የሚል ነሺዳ ነው እባካችሁ እንደዚህ አይነት አላህን የሚያወድስ ካንጀት የወደዱክት ነሺዳ የለም አላህን የሚያወድስ ነሺዳ ላይ በደንብ ስሩ አላህ ረህማን ነው በረህመቱ ረድቶን ነው እንደ ወንጀላችን ቢሆን ከምድር ባጠፋን ነበር ።
    አደራ እንደዚህ አይነት ነሺዳ ላይ አልተሰራም ደጋግማችው በደንብ ስሩ አላህ ይርዳችው ።

    • @Akhlak3193
      @Akhlak3193 Рік тому

      ኢንሻ አላህ
      አሚሚሚን
      አላህ ይጠብቅልን

  • @RahmetAbduselam
    @RahmetAbduselam 11 місяців тому +4

    Welahi betam mrt neshida newu gn klasikal alewu ebakachu klasikal attekemu betam newu gtmu rasu des yemilawu gn allahn fru klasikal attekemu❤❤❤

  • @elelantube2634
    @elelantube2634 Рік тому +11

    Man nw inda ine TikTok lay ayitowu lawmwurad ezi yemeta

  • @bethlehemgemechu3641
    @bethlehemgemechu3641 Рік тому +34

    በስማም! በጣም ደስ የሚል ነሺዳ
    ራህማን🙏

  • @Samira-vn9lj
    @Samira-vn9lj 16 днів тому +1

    ይህነሺዳ ለኔነው የተሠራው❤

  • @fhjfj-vt9ei
    @fhjfj-vt9ei 9 місяців тому +4

    እስከዛሬ ድርስ ነሺዳ እጠላ ነበር ግን ይህ ማሻ አላህ ደስ ይላል አላህን ያወሳል❤❤

  • @remedan_rameto
    @remedan_rameto Рік тому +9

    ማንም የለኝ ለኔ ካንተ በቀር🥰🙏

  • @olalerewasiuolalekan4513
    @olalerewasiuolalekan4513 9 місяців тому +2

    I don't understand this language's but my heart bleed 😢 and torches lightening to it.
    Allahu Akbar 🙏😭

  • @MmMmm-oi9gm
    @MmMmm-oi9gm 9 місяців тому +2

    እኔ ብዙም ናሺዳ አይማቸኝም እሄ ናሽዳ ግን ዋላህ ያዉስጠን ነዉ ያምያዋራዉ እና ስሳማዉ እያናባዉ የተማቸኝ ናሺዳ ለኔ እስክማስለኝ ድራስ ነዉ ስሜቱ ዉስጤ የጋባዉ

  • @فاطمهمحمدعلي-و9ظ
    @فاطمهمحمدعلي-و9ظ 2 роки тому +32

    ማሻአሏህ፣ተባረከላህ።በዚችፈተናና ዙልም በበዛበት አለም፣ወቅቱን ያዋጀ መልእክቱ ልብ የሚያናግር ድንቅ ነሺዳ ነው ።ጀዛኩሙሉሐይረን።።

  • @زهرهزهره-ه8ر
    @زهرهزهره-ه8ر 26 днів тому

    ሁሉ እደሞላለት 😔❤️

  • @amryalove538
    @amryalove538 Рік тому +1

    ከዝ ነሽዳ የሚደብረው ማለቁ ነው❤

  • @kathirakathira2882
    @kathirakathira2882 2 роки тому +5

    አልሀምዱሊለህ አለ ኒእማተልኢስለም መለኢክት አለዉ ሊብ ለሚል ሰዉ መሸ አለህ ማዉለዬ በረህማቲህ👂👂👂☝👈🙏👌💗💗

  • @MiliMoba
    @MiliMoba 6 місяців тому

    Ena firsthand nane gin ehen menzum gin lena wusta betam new miwudo 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤ betlay yehixanu dimexe yasdigih ❤❤❤

  • @MadhinaArab
    @MadhinaArab 3 місяці тому

    Mashalla welai fita benba new mitatebw❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Nalmal-q8k
    @Nalmal-q8k 6 місяців тому +1

    ማሻ አላህ የአላህ እዝነት በእናንተ ላይ ይዉረድ

  • @hafsafedlu9298
    @hafsafedlu9298 Рік тому +2

    ማሻአላህ ማሻአላህ የዘንድሮ ረመዳን ምርጥ ነሺዳ በርቱ አላህ ያግዛቹ ❤❤❤❤❤

  • @jamjamhnura-qv2ug
    @jamjamhnura-qv2ug Рік тому +3

    ማሻ አላህ በጣም በጣም ደስ የሚል ነሺዳ ነው እባካችሁ እንደዚህ አይነት አላህን የሚወድስ ካንጀት የወዱዱክት የለም አላህን የሚዬወድሱ ነሺዳላይ በደንብ ስሩ አላህ ይርዳችው ።

  • @delilredi9767
    @delilredi9767 3 місяці тому

    አላህ ይጨምርላችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @zabeebabh4034
    @zabeebabh4034 Рік тому +1

    የአለህ ምረጥ ነሽደ ነው❤❤❤

  • @maryamlolo3372
    @maryamlolo3372 8 місяців тому +1

    ያረብ እንቢዬ አይተህ መጨረሻዬን አሳምሪልኝ🥺🥺🥺

  • @Abdulkehar
    @Abdulkehar 2 роки тому +9

    ይለያል ወላህ🖤

  • @Zenab-d5r
    @Zenab-d5r 3 місяці тому

    ማአሻ አላህ በጣም ተመቸኝ❤❤❤❤

  • @HayatMohammed-k3y
    @HayatMohammed-k3y 2 місяці тому

    Wow it is very good 🎉

  • @hadrahadra9452
    @hadrahadra9452 2 роки тому +4

    Zem belachuh mazefnu allah zefenu alalem allahn feru

  • @DfgAsd-u4s
    @DfgAsd-u4s 7 місяців тому +1

    ያልአዚዚ ከልጀጋር በሰላም አገናኘኝ

  • @sitramehamed184
    @sitramehamed184 Рік тому +3

    ወላሂ በጣም ደስ የሚል ነሽዳ ነው ሳልሰመዋል አልችልም

  • @DfgAsd-u4s
    @DfgAsd-u4s 7 місяців тому +1

    ያረህማን እዘንልን

  • @emuyahya9351
    @emuyahya9351 2 роки тому +9

    በዚህ ድምፅ የሙዚቃ መሳርያ ባይኖር
    መስማት አልቻልኩም

  • @መኪነኝ
    @መኪነኝ 5 місяців тому

    ያአላህህህ ማንምየለኝ ካንተ በቀር ወላሂ ያረብብብ በእዝነትህ አካብበኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @IlliiliAbdalla
    @IlliiliAbdalla Рік тому

    Masha allha wlhi betam des yelal allha yechamerlachu ❤

  • @HaloweyEnderis
    @HaloweyEnderis 9 місяців тому

    ባባየ ማሻ አላህ

  • @NeimaNeima-x2g
    @NeimaNeima-x2g Рік тому

    ማሽ አላ አላህ ያኑራችሁ

  • @meremahassen5604
    @meremahassen5604 2 роки тому +4

    ማሻ አላህ

  • @kalseraidi-um7hg
    @kalseraidi-um7hg Місяць тому

    የአሏህ ሴት እና ወንድ ምንድነው 😢😢

  • @FayoAbdela-w3e
    @FayoAbdela-w3e 3 місяці тому

    Masha Allah ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @EkrammohammedAli
    @EkrammohammedAli 2 місяці тому

    Masha Allah masha allah

  • @hadraseid3551
    @hadraseid3551 9 місяців тому

    በጣም ደስ ይላል መሻአላህ

  • @samuelzegeye8936
    @samuelzegeye8936 Рік тому +10

    ማንም የለም ለኔ ካንተ በቀር 🥰🥰🥰🥰

  • @jemalyenus1461
    @jemalyenus1461 6 місяців тому

    አላህ ይጨመርአችሁ እውቀቱንና ኢማኑን ለናንተም እንደሠጣችሁ አለህ ለኛም ይሥጠን

  • @KalbaUae-vh8lz
    @KalbaUae-vh8lz Рік тому

    ማሻአሏህ በጣም ደሥይላል

  • @حسنجمالامارا
    @حسنجمالامارا Місяць тому

    ያሠላም❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Mykey-mj5nd
    @Mykey-mj5nd 5 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እዎዳቹሃለዉ

  • @Officalkalidkebrom
    @Officalkalidkebrom 2 роки тому +3

    Harun ena muban alemadnek aychalem mashallh wedoche

  • @zebibaabubeker
    @zebibaabubeker Рік тому +1

    Beken degagme nw msemaw mahsha allah betam nw des yemilew

  • @hawaaliseid5218
    @hawaaliseid5218 Рік тому +1

    ማሻአላህተባረ
    ከላህ አላህ ጠብቃች ወንድሜ

  • @NjmuYunus
    @NjmuYunus 10 місяців тому

    Mashealah tnshuuu🥰🥰🥰

  • @uffijux
    @uffijux 7 місяців тому

    ያረብ ከደስታም ብዛት የሚያስለቅስ😂😂😂 ማሽአላ

  • @ShoubuuShoubu
    @ShoubuuShoubu Рік тому

    ማሻ አላህ❤❤❤

  • @abdimalikhassan8465
    @abdimalikhassan8465 Рік тому +1

    It is a wonderful nasheed my God protect you all of you?

  • @ytkyyfrgr3212
    @ytkyyfrgr3212 Рік тому

    በጣምደስያሚልነሺዳ😊

  • @aleykaredi
    @aleykaredi Рік тому

    ማሻአላህ እንዴት ይመስጣል

  • @Jamela1-y4j
    @Jamela1-y4j 11 місяців тому

    መሻአላህአላህይጨምርላችሁወዱሞቸ❤❤❤❤❤

  • @abdulkadirabafita2074
    @abdulkadirabafita2074 Рік тому

    Masha Allah 😮

  • @SutiYoutube
    @SutiYoutube Рік тому +1

    Mashiaelah❤❤❤❤❤

  • @FjgjBgkg
    @FjgjBgkg Рік тому

    ማሻአላህ❤❤❤❤❤

  • @temutube6321
    @temutube6321 Рік тому +2

    አላህ የዋለልኝ ለሰዉ አይነገር !

    • @zedtube1032
      @zedtube1032 Рік тому

      Ere ye islam wendimoche hoy.
      Ibakachihu mindinnewu yihe.
      Musica ke meche wedih newu din yehonewu?
      Sayimeshibin wede nebiyyuu (s.a.w)sunna innimmeles.
      Le andinetachinim tekami newu.

  • @seidfatuma7605
    @seidfatuma7605 Рік тому

    አላህአክበር ማሻአላማሻአላ

  • @HalfiyaSultan
    @HalfiyaSultan 4 місяці тому

    Mashalah ❤❤❤❤❤

  • @KhedirShemsu
    @KhedirShemsu 2 місяці тому

    አሚን

  • @simaleetube5687
    @simaleetube5687 2 роки тому +3

    Mass Allh

  • @abdurehimhaile2721
    @abdurehimhaile2721 Рік тому +4

    ምርጥ ነሽዳ ይመቻችሁ

  • @SultanShifa-j7b
    @SultanShifa-j7b Рік тому

    መሸ አለሀ

  • @ruhita999
    @ruhita999 Рік тому +2

    Alhamdullilah 🤲🤲🤲

  • @michuualii7919
    @michuualii7919 8 місяців тому

    mashallaaaaaa😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @jabirmustefa9369
    @jabirmustefa9369 2 роки тому +3

    አላህ አላህ

  • @KenyaPower-ic3cb
    @KenyaPower-ic3cb Рік тому +1

    ራህማን😢😢

  • @tato99ooo35
    @tato99ooo35 2 роки тому +2

    Mashallah Mashallah Mashallah

  • @memzidesign8833
    @memzidesign8833 Рік тому

    Mashaa allaa mashaa allaa

  • @karime7463
    @karime7463 2 роки тому

    ከዘንድሮ ነሺዳዎች መንዙማ በስንት ጣዕም

  • @zabeebabh4034
    @zabeebabh4034 Рік тому

    😢😢😢😢😢መሸአለህ

  • @Halima-tf6br
    @Halima-tf6br 11 місяців тому +9

    እኔኮ የሚገርመኝ በኮሜት ማሻአላህ የምትሉ ሁሉ ስትገርሙ አሁን ይህምኑነው ማሻአላህ የሚስበለው ሴትና ወድ ተደባልቀው ተቀምጠው ሙዚቃ የሰሙ ቁራአን ቢሆን እኮ እደዝህ አትመሰጡም ማሻአላህም ብላችሁ ኮሜት አፅፍም አይይ አላህ ይህዱኩም በስ

    • @umuzekeriya3033
      @umuzekeriya3033 11 місяців тому +4

      ተዉበት አርጊ እህቴ ምንም ቢሆን የነብዩ ሰ አ ወ ስም አለው ስለነሱ ነው እሺ ምነሽዱት ደጋግመን ማሻአላህ ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ😢

    • @asabuki834
      @asabuki834 11 місяців тому +1

      Masha alleh

    • @TeshomeBurka-h5y
      @TeshomeBurka-h5y Місяць тому

      😂❤😂❤😂❤

  • @kederadese4196
    @kederadese4196 2 роки тому +2

    masha Allah

  • @jemalkesim
    @jemalkesim Рік тому

    ማሻአላህ❤
    ማሻአላህ❤
    ማሻአላህ❤

  • @kewserkewser7587
    @kewserkewser7587 Рік тому

    Mashallah❤❤

  • @lela.ahimdi
    @lela.ahimdi 2 роки тому

    ማአሻ.አልህ.አላህ.ይጨምርለቹ.

    • @asterwasnu6750
      @asterwasnu6750 Рік тому

      🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤

  • @الاال-م8ظ
    @الاال-م8ظ 2 роки тому +2

    መሳሬውን ቁረአን አድርጉት

  • @SemiraRamato
    @SemiraRamato 10 місяців тому

    Mashallah❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @semisumisumi6010
    @semisumisumi6010 Рік тому

    ማሻአላህ👌👌👌👌

  • @sayedahmada6859
    @sayedahmada6859 Рік тому

    ማሻ አላህ ወላ ይለያል

  • @imantube4625
    @imantube4625 2 роки тому +4

    ይለያል ወላሂ😍😍😍😍

  • @AminaIbrahim-mx5jm
    @AminaIbrahim-mx5jm 10 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ mashalh

  • @abedsalami
    @abedsalami 10 місяців тому

    mashi alhll ❤❤😢😢

  • @Semira1325
    @Semira1325 10 місяців тому

    Alhamdulila❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @roobarooba5009
    @roobarooba5009 Рік тому

    Mashaalla tabaarakala ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @abdurhmanhassen4742
    @abdurhmanhassen4742 Рік тому

    , Alah, yagzachihu,mashaalah,,beta, des,ylal

  • @NejaAbrar-wx1jo
    @NejaAbrar-wx1jo Рік тому

    አላህ ይምራቹ ያአላህ በጣም ታዛዝናላቹ

    • @rahmatidrees-ds9fy
      @rahmatidrees-ds9fy 9 місяців тому

      Ahunis astelabachu iyesusin iye tera meselachu inde allahin new uuuffff eeecc

  • @rutmame1911
    @rutmame1911 Рік тому

    ትለያላችሁ የ አላህዬ ልጆች ❤❤

    • @méťíťý19
      @méťíťý19 Рік тому +1

      Allah lej yelewum

    • @boonsaa4306
      @boonsaa4306 Рік тому +1

      As wr wb ere yemetawarutn eyastewalachu awru Allah lej yelewum mn hunesh new

    • @rahmatidrees-ds9fy
      @rahmatidrees-ds9fy 9 місяців тому

      Allah lij yelawum atisasatu ye kafirochu ababal weda allah atkeyirut ye igazabeher lijoch yilu yela inasu legna lam yalid walam yiwlad new❤

  • @Sabu-p8p
    @Sabu-p8p Рік тому

    Mashaallah❤

  • @muhamdmuhamd7895
    @muhamdmuhamd7895 Рік тому

    Masham alah😢

  • @KedrNesru-q5g
    @KedrNesru-q5g Рік тому

    kastemaru ayker endezih new

  • @bahitaju1303
    @bahitaju1303 2 роки тому +1

    are aouzubillhe myasfraa getmmm new qalatochu yeqafalu yekbdalu

  • @MehubaMehuba-j2v
    @MehubaMehuba-j2v Рік тому

    Alhamdulilah❤❤❤❤

  • @zeynuoda8459
    @zeynuoda8459 2 роки тому +2

    Mashallah 😍

  • @Emanadam-zs4pe
    @Emanadam-zs4pe 2 роки тому

    Mashalaha