የሚሊየነሮች መንገድ የዘጠነኛ ሳምንት ስልጠና | ክፍል 36 | ቢዝነስ ፕላን እና የስራ ጥበብ አሰልጣኝ በላይ ሞርዴ| በላይ ሚዲያ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 8

  • @aschalewalewuye2713
    @aschalewalewuye2713 15 днів тому +1

    ለገባዉ እና ለተረዳ ሰዉ ይሄ ምረጥ አጋጣሚ ነዉ

  • @MiheretGetachew
    @MiheretGetachew 14 днів тому

    እዉነት እኮ ነዉ ልምድ በራሱ ሁሉንም ያካትታል ሁሉም ሰዉ እራሱን እንዲቀይር ስለምታደርግ ታላቅ ምስጋና ይገባሃል

  • @YitayewMazengiya
    @YitayewMazengiya 14 днів тому

    የመጀመሪያዉና የሁለተኛው ወጣት ጥያቄዎች አልተመለሱም ጥያቄዎች ወሳኝ ጥያቄ ነበር

  • @Sam-jm1ob
    @Sam-jm1ob 15 днів тому +2

    ተጠቃሚ ነኝ። በነፃነት አስሸማችነተት። እመኑኝ ብትሰሙት ታተርፋላችሁ። እጂ ፈፅሞ አትከስሩም።በሸማችነት። ታተርፋለሁች። አቅራቢ ብሆን ተመኘሁ። አቅራቢ ያርገኝ ።ለእናንተ።።🙏🙏🙏

  • @abdurezaktemam333
    @abdurezaktemam333 2 дні тому

    በወረቀት ላይ ያለው ሂሳብ እና business ውስጥ ያለው ልዩነት አለው

  • @AbdelaBirara-x7v
    @AbdelaBirara-x7v 10 днів тому

    2ተኛው አልተመለሰምእና የለፈውሳምትና ያሁኑ
    አቴንዳስ እምቢ አለኝ

  • @Selam-wi9oh
    @Selam-wi9oh 12 днів тому

    ሰላም ሰላም አድራሻችሁን ሙሉ መረጃ ላኩልን ብላችሁናል በየትኘው ስልክ ነው የምንልከው

  • @abdurezaktemam333
    @abdurezaktemam333 2 дні тому

    ቦታው የት ነው ጥያቄ ነበረኝ ለ በላይ