የሙሉ ቀሚስ አሰራር በቀላሉ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 65

  • @GggCcg-n6t
    @GggCcg-n6t Місяць тому +1

    እጅግ በጣም ጥሩነው

  • @WorkneshEshetu-qc8vt
    @WorkneshEshetu-qc8vt 8 місяців тому +2

    እጅህ ይባረክ ደሰየሚል ትምህትሰላካፈልከንአመሰግናለሁ

  • @YonatanYoni-gi5xb
    @YonatanYoni-gi5xb 5 місяців тому +1

    እናንተ ጋር ትምህርት ጀምሬ በግል ችግር ምክንያት አቋርጪ ነበር አሁን ስላገኘሁህ በጣም ደስ ብሎኛል ሙሉ ሽንሽን ቀሚስ ልኬቱን እና ስፌቱን ብታሳየኝ አሪፍ ነው አመሰግናለሁ

  • @MunaMuhammed-vx5kh
    @MunaMuhammed-vx5kh 3 місяці тому

    የቀሚስ አሰራር በጣም ነው የተመቸኝ በጣም በጣም አመሰግናለዉ ጓበዝ በርታ በረካ ሁን

  • @eyueldemekech3901
    @eyueldemekech3901 2 місяці тому

    እናመሰግ ናላን ወንድማችን በርታልን

  • @selamawitzelalem9406
    @selamawitzelalem9406 7 місяців тому

    በጣም ጥሩ ትምህርት እያገኘሆበት ነው በዚህ ቀጥልበት አመሰግናለሁ

    • @Kokebfashiondesignschool
      @Kokebfashiondesignschool  7 місяців тому +1

      እናመሰግናለን ቪዲዮቻችን ለሌሎችም ተደረሽ እንዲሆን like,share & subscribe ማድረጎን አይርሱ

  • @LivKal-m5x
    @LivKal-m5x 8 місяців тому

    በጣም ጎበዝ ነህ ተረጋግተህ ሰለምታሰተምር በርታ አመሰግናለሁ

  • @KenzeHassen-t7w
    @KenzeHassen-t7w 4 місяці тому

    በጣም እናመሰግናለን

  • @negedegermew3659
    @negedegermew3659 6 місяців тому

    በጣም ጥሩ ነው ተባረክ።

  • @MahiMahi-oc7dq
    @MahiMahi-oc7dq 8 місяців тому

    ጥርት ያለትምርት ደስ ሲል

  • @TekletsadikKinfe
    @TekletsadikKinfe 8 місяців тому +2

    ወንድሜ ትምህርትህ በጣም ደስ ይላል ግን ፓተርን ስትሰራ የጀርባውንም ስራልን ወይም አንድነትና ልዩነታቸውን አስርዳን

    • @Kokebfashiondesignschool
      @Kokebfashiondesignschool  8 місяців тому

      የጀርባው ብዙ ልዩነት የለውም አንገቱ ጋር ብቻ በማስተካከል መስራት ይቻላል

    • @mrincreadible4632
      @mrincreadible4632 4 місяці тому

      የጀርባውን አታሳየንም ውድም

  • @betelhembitew2207
    @betelhembitew2207 3 місяці тому

    Great job!

  • @MahiMahi-oc7dq
    @MahiMahi-oc7dq 8 місяців тому

    እናመሰግናለን

  • @nigatwatesfaye4646
    @nigatwatesfaye4646 7 місяців тому

    ተባረክ

  • @LulamohammedLulit
    @LulamohammedLulit 7 місяців тому

    አላህ በረካ ያርግህ አቦ

  • @Senait12
    @Senait12 8 місяців тому

    It's amazing course easy to understand. If it's possible can you please make a video on how to make a patterns for shifon dress.
    Thanks brother .

  • @ruthmanyahele2264
    @ruthmanyahele2264 4 місяці тому

    Wonderful
    Bless you

  • @redeatkassaye3527
    @redeatkassaye3527 7 місяців тому

    Betam enamesegnalen ......ye shiffon aserar btasayendemo des ylengal❤😊

  • @zemenefiseha9739
    @zemenefiseha9739 5 місяців тому

    በጣም ቆንጆ ነው እባክህ አድራሻህን ብትነግረኝ

    • @Kokebfashiondesignschool
      @Kokebfashiondesignschool  4 місяці тому

      አድራሻ ቤተል ፖስታ ቤት ከፍ ብሎ ነው
      0944701226 / 0944701226

  • @AsfawDebela-r6r
    @AsfawDebela-r6r 8 місяців тому +1

    ሙሉ ቀሚስ ቅድና ስፌት

    • @AsfawDebela-r6r
      @AsfawDebela-r6r 8 місяців тому

      ሙሉ ቀሚስ ቅድና ስፌት አሰራር

  • @Saba-z1m
    @Saba-z1m 4 місяці тому

    Yemulu kemis bakun asayegn

  • @kidestdemis9214
    @kidestdemis9214 7 днів тому

    👌👌👌👌👌

  • @AbebeAbebe-mb3oi
    @AbebeAbebe-mb3oi 6 місяців тому

    Enamesegnalen

  • @ShahBaz-y5e
    @ShahBaz-y5e 8 місяців тому

    Thanks ❤

  • @miamgebre3834
    @miamgebre3834 4 місяці тому

    Gobez neh bertaln gn akoraretun betasayen des newu yemilen

  • @AsfawDebela-r6r
    @AsfawDebela-r6r 8 місяців тому

    የሙሉ ቀሚስአሰራር በቀላሉ የኃላ ፓተርን ቅድ ስፌት አሰራር?

  • @WanduFayisa
    @WanduFayisa 6 місяців тому

    Bartaa wandme

  • @belayneshgaredew7599
    @belayneshgaredew7599 2 місяці тому

    ጀርባውስ

  • @YigermalBizuneh
    @YigermalBizuneh 15 днів тому

    አር በናትህ ቀሚሱን ምን አይነት ነው የሚሆን ከቻልክ አሁን መልስልኝ ወንድም

  • @muzeygigi3478
    @muzeygigi3478 7 місяців тому

    Gobezzzzzzzz❤❤❤❤❤❤❤❤❤ berta kin sew nehhhh ❤

  • @AsfawDebela-r6r
    @AsfawDebela-r6r 7 місяців тому

    የፊቱ አና የኃላው ተመሳሳይ ነወይ ? ግለጽልን.

    • @AsfawDebela-r6r
      @AsfawDebela-r6r 7 місяців тому

      ስታብራራ በጣም ግልጽ ነወ ትመሰገናለሕ የኃላውሰ

  • @ninayhafte1484
    @ninayhafte1484 4 місяці тому

    ስትለካ ብታሳየን

  • @DarajjeeMan
    @DarajjeeMan 6 місяців тому

    ❤❤

  • @MesiGemechu
    @MesiGemechu 8 місяців тому

    ስልክህን በጎን አርግ ስትቀርፅ በተረፈ በጣም ጎበዝ በርታ

  • @ZewdneshAyanssa
    @ZewdneshAyanssa 7 місяців тому

    አበሻ ቀሜስ ሲሰራ የወገብ ላስኪት አገባብ ብታሳየን

  • @eleniteklay1037
    @eleniteklay1037 3 місяці тому

    Strach በሚያደርግ የሹራብ ጨርቅ ሰርቼው በጣም ሰፉኝ

    • @Kokebfashiondesignschool
      @Kokebfashiondesignschool  3 місяці тому

      ስትሬች የሚያደርግ ጨርቅ ሲሰሩ ልኬት ላይ ጠበቅ አድርጎ መለካት ይኖርቦታል

  • @LiduKidane-j3i
    @LiduKidane-j3i 3 місяці тому

    Btamh arf naw bazw katlh

  • @YdnekachewAshebir
    @YdnekachewAshebir 3 місяці тому

    አቆራረጡንም ብታስተምረን !

  • @Saba-z1m
    @Saba-z1m 4 місяці тому

    Selma pater edet edemked away an

  • @mrincreadible4632
    @mrincreadible4632 4 місяці тому +1

    ጀርባውን አታሳየንም

  • @yeabsera3869
    @yeabsera3869 8 місяців тому

    Thank you

  • @michuuoromiyaa3622
    @michuuoromiyaa3622 7 місяців тому

    10q dear!!!!!!!!!!!!!! Galatoomaa!!

    • @Kokebfashiondesignschool
      @Kokebfashiondesignschool  7 місяців тому

      እናመሰግናለን ቪዲዮቻችን ለሌሎችም ተደረሽ እንዲሆን like,share & subscribe ማድረጎን አይርሱ

  • @EtsubdinkMebratuMekonene
    @EtsubdinkMebratuMekonene 8 місяців тому

    Fish dress please

  • @TekletsadikKinfe
    @TekletsadikKinfe 7 місяців тому

    ይህንን ቀሚስ ለመስራት ገበር ያስፈልጋል አያስፈልግም ወንድሜ በናትህ ኮሜንት አርግልኝ

    • @Kokebfashiondesignschool
      @Kokebfashiondesignschool  7 місяців тому +1

      እንደምትጠቀሚው ጨርቅ ይወሰናል ጨርቁ ወፍራም ከሆነ ገበር ባይኖረውም ችግር የለውም

  • @Kokebfashiondesignschool
    @Kokebfashiondesignschool  8 місяців тому

    ከዚህ የበለጠ ለሁሉም ተደራሽ ለመሆን ቻናላችንን ሰብስክራይብ እና ሼር አድርጉልን

  • @Rahelrich0664
    @Rahelrich0664 8 місяців тому

    እባክህ ወንድሜ በጣም ላመሰግንህ እወዳለሁ ምክንያቱም በተወሰነ ችሎታው ነበረኝ ነገር ግን በግል ችግር ምክንያት ከሙያው ርቄያለሁ ነገር ግን ባየሁት የሙሉ ልብስፓተርን ውስጤ ተነስትዋል አመሰግናለሁ ላስቸግርህ እችላለሁ በጥያቄ????

  • @فايزةمحمد-ت3غ
    @فايزةمحمد-ت3غ 8 місяців тому

    ،🎉

  • @bintiselam16
    @bintiselam16 5 місяців тому +1

    Subscribe Aderegahalahu በጣም አመሰግናለሁ በጣም ጎበዝነህ ትንትን አርገህ ነዉ የምታስረዳዉ ከቻልክ ደሞ በወረቀት የሰራሀዉን ፓተርን ወደልብስ እየቀየርክ እንዴት እንደምትቀይር ብታሳየን ገና ጀማሪ ለሆንን ሰዎች ይህ የበለጠ እንድንረዳዉ ያግዘናል

  • @ninayhafte1484
    @ninayhafte1484 7 місяців тому

    እናመሰግናለን

  • @kokobefashionschool2619
    @kokobefashionschool2619 3 місяці тому

    ❤❤❤❤

  • @aynalemmesele7187
    @aynalemmesele7187 2 місяці тому

    እናመሰግናለን