- 95
- 301 383
BibleProject - Amharic / አማርኛ
United States
Приєднався 2 лис 2021
BibleProject መጽሐፍ ቅዱስን የበለጠ እንዲያውቁት የሚያግዝዎ ነጻ አገልግሎት ነው። አገልግሎታችንን የምናከናውነው፣ በዓለም ዙሪያ ያሉ ወገኖች በሚያደርጉልን ቸርነት የሞላበት ስጦታ ነው። ስለ ባይብል ፕሮጀክት የበለጠ ለማወቅ ድረ ገጻችንን የሚከተለውን ሊንክ በመጫን ይጎብኙ፦ bibleproject.com/Amharic
ሌላ ቋንቋ ተናጋሪ ነዎት? ከ50 በላይ በሆኑ ቋንቋዎች ያዘጋጀናቸውን ቪዲዮዎች፣ ምስሎች እና የንባብ ዕቅዶችን ከሚከተለው ድረ ገጻችን ላይ ማግኘት ይችላሉ፦ bibleproject.com/languages
ሌላ ቋንቋ ተናጋሪ ነዎት? ከ50 በላይ በሆኑ ቋንቋዎች ያዘጋጀናቸውን ቪዲዮዎች፣ ምስሎች እና የንባብ ዕቅዶችን ከሚከተለው ድረ ገጻችን ላይ ማግኘት ይችላሉ፦ bibleproject.com/languages
የጌታ ቀን Day of the Lord
እግዚአብሔር በዓለም ላይ ሰዎች ለሚፈጽሟቸው እኩይ ተግባራት ግድ ይለዋልን? ግድ የሚለው ከሆነ ምን እያደረገ ነው? በዚህ “የጌታ ቀን” በተሰኘ ቪዲዮ፣ እግዚአብሔር የሰውን እኩይ ተግባር የሚጋፈጥባቸውን የተለያዩ መንገዶች፣ እንዲሁም ከዚህ እኩይ ጀርባ ያለውን ጥልቅ መንፈሳዊ ክፋት እንመረምራለን። በመጨረሻ፣ ኢየሱስ ይህን የታሪክ ሴራ እንዴት ወደ ፍጻሜ እንዳመጣው እና እኩዩ እንዲያሸንፈው በመፍቀድ፣ እንዴት እንደረታው እንመለከታለን።
#BibleProject #Bible #የጌታ ቀን
የቪዲዮ ምስጋናዎች
የአማርኛ ፕሮዳክሽን ቡድን
BETE-SEMAY Creative Media
Addis Ababa, Ethiopia
ኦሪጅናል የእንግሊዘኛ ይዘትና ፕሮዳክሽን
BibleProject
ፖርትላንድ፣ ኦሬገን፣ ዩ.ኤስ.ኤ
#BibleProject #Bible #የጌታ ቀን
የቪዲዮ ምስጋናዎች
የአማርኛ ፕሮዳክሽን ቡድን
BETE-SEMAY Creative Media
Addis Ababa, Ethiopia
ኦሪጅናል የእንግሊዘኛ ይዘትና ፕሮዳክሽን
BibleProject
ፖርትላንድ፣ ኦሬገን፣ ዩ.ኤስ.ኤ
Переглядів: 788
Відео
የመንግሥቱ ወንጌል Gospel of the Kingdom
Переглядів 90921 день тому
በዚህ ቪዲዮ “ወንጌል” ስለተሰኘው ቃል አመጣጥና፣ ቃሉ የብሉይ ኪዳንን ታሪክ ከኢየሱስ ታሪክና ስለ እግዚአብሔር መንግሥት ካወጀው ታሪክ ጋር እንዴት እንደሚያያዝ እንመለከታለን። ኢየሱስ የእግዚአብሔርን አገዛዝ እና ንግሥና ወደዚህ ዓለም ያመጣው ባልተጠበቀ መንገድ ነው፤ ይህም እንዲሰሙ ከሚመኙት እጅግ የላቀው የምሥራች ነው። #BibleProject #Bible #የመንግሥቱ ወንጌል የቪዲዮ ምስጋናዎች የአማርኛ ፕሮዳክሽን ቡድን BETE-SEMAY Creative Media Addis Ababa, Ethiopia ኦሪጅናል የእንግሊዘኛ ይዘትና ፕሮዳክሽን BibleProject ፖርትላንድ፣ ኦሬገን፣ ዩ.ኤስ.ኤ
ዘንዶዎች በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ይገኛሉ፤ እነሆ ምክንያቱ፦ Chaos Dragon
Переглядів 779Місяць тому
የመጽሐፍ ቅዱስ ጸሐፊዎች፣ ፍጥረትን ለሥርዐት አልቦነት እና ሞት የሚዳርጉትን መንፈሳዊ ኀይሎች ለመግለጽ የዘንዶ ምስልን እንዴት እንደተጠቀሙ ይመርምሩ። በዚህ ቪዲዮ ውስጥ የሚከተሉትን ይማራሉ፡- - ዘንዶዎች ለመጀመሪያ ጊዜ በመጽሐፍ ቅዱስ መቼ እንደተገለጹ - ሰዎች እና መንግሥታት እንዴት እንደ ዘንዶ ሊመስሉ እንደሚችሉ - ዘንዶ ገዳዮች እንዴት ወደ ዘንዶው ኃይል ሊሳቡ እንደሚችሉ - ኢየሱስ አስደናቂ በሆነ መንገድ ዘንዶውን እንዴት እንደተቋቋመውና እና እንዳሸነፈው መጽሐፍ ቅዱስ ወደ ኢየሱስ የሚመራ ወጥነት ያለው ታሪክ እንደ ሆነ ሰዎች እንዲገነዘቡ የሚያግዙ ተጨማሪ የአኒሜሽን ቪዲዮዎችን እና የፖድካስት ዝግጅቶችን ለማግኘት...
ኪዳናት Covenants
Переглядів 849Місяць тому
መጽሐፍ ቅዱስ እግዚአብሔር ከሰው ልጆች ጋር ያለውን ግንኙነት የሚገልጽበት ዋና መንገድ የአጋርነት ምስልን በመጠቀም ነው። ይህ ቃል ኪዳንን የተመለከተው ቪዲዮ፣ እግዚአብሔር የቃል ኪዳን አጋር ቁንጮ በሆነው በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል ዓለምን ይታደግ ዘንድ ከተለያዩ የሰው አጋሮች ጋር በተከታታይ የመሠረታቸውን መደበኛ ግንኙነቶች የሚያሳይ ነው። #BibleProject #Bible #ኪዳናት የቪዲዮ ምስጋናዎች የአማርኛ ፕሮዳክሽን ቡድን BETE-SEMAY Creative Media Addis Ababa, Ethiopia ኦሪጅናል የእንግሊዘኛ ይዘትና ፕሮዳክሽን BibleProject ፖርትላንድ፣ ኦሬገን፣ ዩ.ኤስ.ኤ
ሰማይ እና ምድር Heaven & Earth
Переглядів 1,1 тис.2 місяці тому
መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ሰማይ ምን ያስተምራል? ሰማይ ከምድር ጋር ያለው ግንኙነትስ ምንድን ነው? በዚህ ቪዲዮ፣ ሰማይ እና ምድር እንዲገናኙ ታስቦ እንደ ነበር የሚያሳየውን አስገራሚ መጽሐፍ ቅዱሳዊ አመለካከት፣ እንዲሁም ኢየሱስ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ሁለቱን አንድ ላይ ለማምጣት ተልእኮ ላይ መሆኑን እንቃኛለን። #BibleProject #Bible #ሰማይ እና ምድር የቪዲዮ ምስጋናዎች የአማርኛ ፕሮዳክሽን ቡድን BETE-SEMAY Creative Media Addis Ababa, Ethiopia ኦሪጅናል የእንግሊዘኛ ይዘትና ፕሮዳክሽን BibleProject ፖርትላንድ፣ ኦሬገን፣ ዩ.ኤስ.ኤ
መሥዋዕት እና ስርየት Sacrifice & Atonement
Переглядів 1,3 тис.2 місяці тому
እግዚአብሔር መልካም ከሆነው የእርሱ ዓለም ውስጥ፣ እኩይንና ተጽዕኖዎቹን በማስወገድ ተልእኮ ላይ ነው። ይሁን እንጂ፣ ይህን ሲያደርግ ሰዎችን እስከወዲያኛው በሚያጠፋ መልኩ እንዲሆን አይሻም። በዚህ መሥዋዕትን እና ስርየትን በሚመለከት በተዘጋጀ ቪዲዮ፣ እግዚአብሔር የሰውን ክፋት በእንስሳት መሥዋዕትነት አማካኝነት “የሚሸፍንበትን” ጭብጥ እንዲሁም ይህ እንዴት ወደ ኢየሱስ፣ ወደ ሞቱ እና ትንሣኤው እንደሚጠቁም እንመለከታለን። #BibleProject #Bible #መሥዋዕት እና ስርየት የቪዲዮ ምስጋናዎች የአማርኛ ፕሮዳክሽን ቡድን BETE-SEMAY Creative Media Addis Ababa, Ethiopia ኦሪጅናል የእንግሊዘኛ ይዘ...
ሕግ The Law
Переглядів 2,2 тис.3 місяці тому
በዚህ ቪዲዮ፣ በብሉይ ኪዳን የሚገኙትን ጥንታዊ ሕጎች አስፈላጊነትን እንመረምራለን። ሕጎቹ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የሚገኙት ለምንድን ነው? ለኢየሱስ ተከታዮችስ የሚያስተላልፉት መልእክት ምንድን ነው? ‘እግዚአብሔርን ውደድ፤ ባልንጀራህንም እንደ ራስህ አድርገህ ውደድ’ ወዳለው፣ ለሕጉ ፍጻሜንና መደምደሚያን ወደ ሰጠው ወደ ኢየሱስ የሚያመራውን፣ በአንድ የመጽሐፍ ቅዱስ ቍልፍ ታሪክ አማካኝነት ሕጎቹ አንድ ስልታዊ ዐላማን እንዴት እንዳሳኩ የምንምለከት ይሆናል። #BibleProject #Bible #ሕግ የቪዲዮ ምስጋናዎች የአማርኛ ፕሮዳክሽን ቡድን BETE-SEMAY Creative Media Addis Ababa, Ethiopia ኦሪጅናል ...
መሲሕ Messiah
Переглядів 1,9 тис.3 місяці тому
በዚህ መሢሑን በሚመለከት በተዘጋጀው ቪዲዮ፣ በመጀመሪያው የመጽሐፍ ቅዱስ መጽሐፍ፣ ሦስተኛው ምዕራፍ ላይ የሚገኝን ምስጢራዊ ተስፋ እንመለከታለን። ይህም ተስፋ አንድ ቀን እኩይን ስለሚጋፈጥ እና የሰው ልጆችን #BibleProject #Bible #መሲሕ የቪዲዮ ምስጋናዎች የአማርኛ ፕሮዳክሽን ቡድን BETE-SEMAY Creative Media Addis Ababa, Ethiopia ኦሪጅናል የእንግሊዘኛ ይዘትና ፕሮዳክሽን BibleProject ፖርትላንድ፣ ኦሬገን፣ ዩ.ኤስ.ኤ
እግዚአብሔር God
Переглядів 1,5 тис.3 місяці тому
በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የተገለጸውን እግዚአብሔር መረዳት ቀላል አይደለም፤ ነገር ግን ልንረዳ በማንችለው ውስጥ የተሻለ መረዳት ብናገኝስ? በዚህ ቪዲዮ፣ በመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ ውስጥ የተገለጸውን የእግዚአብሔርን ውስብስ #BibleProject #Bible #እግዚአብሔር የቪዲዮ ምስጋናዎች የአማርኛ ፕሮዳክሽን ቡድን BETE-SEMAY Creative Media Addis Ababa, Ethiopia ኦሪጅናል የእንግሊዘኛ ይዘትና ፕሮዳክሽን BibleProject ፖርትላንድ፣ ኦሬገን፣ ዩ.ኤስ.ኤ
ዳሰሳ፡- 1ኛ-2ኛ ዜና መዋዕል 1-2 Chronicles
Переглядів 9994 місяці тому
የመጽሐፉን ንድፍ እና የዐሳብ ፍሰቱን የሚያብራራውን በ1ኛ-2ኛ ዜና መዋዕል ላይ ያዘጋጀነውን የዳሰሳ ቪዲዮ ይመልከቱ። መጽሐፈ ዜና የብሉይ ኪዳን ታሪክ ዳግም የሚተርክ ሲሆን፣ የመሲሑን ንጉሥና የወደ ፊት ተስፋን እና የቤተ መቅደሱን መታደስ አጕልቶ ያሳያል። #BibleProject #Bible #ዜና መዋዕል የቪዲዮ ምስጋናዎች የአማርኛ ፕሮዳክሽን ቡድን BETE-SEMAY Creative Media Addis Ababa, Ethiopia ኦሪጅናል የእንግሊዘኛ ይዘትና ፕሮዳክሽን BibleProject ፖርትላንድ፣ ኦሬገን፣ ዩ.ኤስ.ኤ
ዳሰሳ፡- ዕዝራ-ነህምያ Ezra-Nehemiah
Переглядів 1,6 тис.4 місяці тому
የመጽሐፉን ንድፍ እና የዐሳብ ፍሰቱን የሚያሳየውን በዕዝራ እና ነህምያ ላይ ያዘጋጀነውን የዳሰሳ ቪዲዮ ይመልከቱ። ዕዝራ እና ነህምያ ላይ፣ ብዙ እስራኤላውያን ከምርኮ በኋላ ወደ ኢየሩሳሌም ሲመለሱ እናያለን፤ በዚያም ከብዙ መንፈሳዊ እና የሞራል ውድቀቶች ጎን ለጎን አንዳንድ ስኬት ይገጥማቸዋል። #BibleProject #Bible #ዕዝራ-ነህምያ የቪዲዮ ምስጋናዎች የአማርኛ ፕሮዳክሽን ቡድን BETE-SEMAY Creative Media Addis Ababa, Ethiopia ኦሪጅናል የእንግሊዘኛ ይዘትና ፕሮዳክሽን BibleProject ፖርትላንድ፣ ኦሬገን፣ ዩ.ኤስ.ኤ
ዳሰሳ፡- ትንቢተ ዳንኤል Daniel
Переглядів 2,2 тис.4 місяці тому
የመጽሐፉን ንድፍ እና የዐሳብ ፍሰቱን የሚያሳየውን በትንቢተ ዳንኤል ላይ ያዘጋጀነውን የዳሰሳ ቪዲዮ ይመልከቱ። የትንቢተ ዳንኤል ታሪክ፣ ምንም እንኳን በባቢሎን ምርኮ ዘመን የተፈጸመ ቢሆንም ታማኝነትን ያነሣሣል። ራእዮቹ እግዚአብሔር ትውልድን ሁሉ በራሱ ሕግ ሥር እንደሚያስገዛ ተስፋን ይሰጣሉ። #BibleProject #Bible #ትንቢተ ዳንኤል የቪዲዮ ምስጋናዎች የአማርኛ ፕሮዳክሽን ቡድን BETE-SEMAY Creative Media Addis Ababa, Ethiopia ኦሪጅናል የእንግሊዘኛ ይዘትና ፕሮዳክሽን BibleProject ፖርትላንድ፣ ኦሬገን፣ ዩ.ኤስ.ኤ
ዳሰሳ፡- አስቴር Esther
Переглядів 1,2 тис.4 місяці тому
የመጽሐፉን ንድፍ እና የዐሳብ ፍሰቱን የሚያሳየውን አስቴር ላይ ያዘጋጀነውን የዳሰሳ ቪዲዮ ይመልከቱ። መጽሐፈ አስቴር እግዚአብሔርንም ሆነ ሥራውን ሳይጠቅስ፣ ርሱ ሕዝቡን ከጥፋት ለመታደግ በምርኮ ምድር ያሉ ሁለት እስራኤላውያንን እንዴት እንደ ተጠቀመ ይገልጻል። #BibleProject #Bible #አስቴር የቪዲዮ ምስጋናዎች የአማርኛ ፕሮዳክሽን ቡድን BETE-SEMAY Creative Media Addis Ababa, Ethiopia ኦሪጅናል የእንግሊዘኛ ይዘትና ፕሮዳክሽን BibleProject ፖርትላንድ፣ ኦሬገን፣ ዩ.ኤስ.ኤ
ዳሰሳ፡- ሰቆቃወ ኤርምያስ Lamentations
Переглядів 1,4 тис.5 місяців тому
የመጽሐፉን ንድፍ እና የዐሳብ ፍሰቱን የሚያሳየውን ሰቆቃወ ኤርምያስ ላይ ያዘጋጀነውን የዳሰሳ ቪዲዮ ይመልከቱ። ሰቆቃወ ኤርምያስ ኢየሩሳሌም በባቢሎን ከወደመች በኋላ የቀረቡ የዐምስት የሐዘን ግጥሞች ስብስብ ነው። #BibleProject #Bible #NameOfVideo የቪዲዮ ምስጋናዎች የአማርኛ ፕሮዳክሽን ቡድን BETE-SEMAY Creative Media Addis Ababa, Ethiopia ኦሪጅናል የእንግሊዘኛ ይዘትና ፕሮዳክሽን BibleProject ፖርትላንድ፣ ኦሬገን፣ ዩ.ኤስ.ኤ
ዳሰሳ፡- መክብብ Ecclesiastes
Переглядів 1 тис.5 місяців тому
የመጽሐፉን ንድፍ እና የዐሳብ ፍሰቱን የሚያሳየውን መክብብ ላይ ያዘጋጀነውን የዳሰሳ ቪዲዮ ይመልከቱ። ይህ መጽሐፍ ሞትን እና የዘፈቀደ ዕድልን፣ እንዲሁም እነዚህ ነገሮች በእግዚአብሔር ቸርነት ላይ ባለ የየዋህነት እምነት ላይ የሚያደርሱትን ችግሮች እንድንጋፈጥ ያስገድደናል። #BibleProject #Bible #መክብብ የቪዲዮ ምስጋናዎች የአማርኛ ፕሮዳክሽን ቡድን BETE-SEMAY Creative Media Addis Ababa, Ethiopia ኦሪጅናል የእንግሊዘኛ ይዘትና ፕሮዳክሽን BibleProject ፖርትላንድ፣ ኦሬገን፣ ዩ.ኤስ.ኤ