- 65
- 26 315
Dagmawi Garedew
Приєднався 28 лип 2023
መንፈሳዊ ውጊያ እና ወጣትነት
Відео
በተደጋጋሚ መንፈስ የሚታደስባችሁ ሰዎች መዝሙር 34 ደጋግማችሁ ሰባት ቀን ፀልዩ
Переглядів 6 тис.День тому
በተደጋጋሚ መንፈስ የሚታደስባችሁ ሰዎች መዝሙር 34 ደጋግማችሁ ሰባት ቀን ፀልዩ
የዝሙት ፊልም ስናይ ሉሲፈር እና የዝሙት መንፈስ ይገባብናል
Переглядів 966 місяців тому
የዝሙት ፊልም ስናይ ሉሲፈር እና የዝሙት መንፈስ ይገባብናል
አቤት 🙏🙏አሜን 🙏አሜን አሜን 🙏❤️❤️w
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
እውነት ነው መምህርዬ
❤️❤️❤️❤️🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏
Amen 🙏 kale hiwet yasemaln memhrachn Amen 🙏
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢አቤቱ አመላኬ ሆይ 😢😢😢😢😢😢😢
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ቃል ህይወት ያሰማንልን ማምህርቺን በጣም ይምወዶ ፀሎት ነው
ለምን ይቆራራጣል
👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ቅዱስ ሚካኤል አባቴ አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሰይጣን ረቂቅ ነዉ ብዙ ነገር ያደርጋል ያስደርጋል በር ከከፈቱለት ግን በክርስቶስ ኢየሱስ እናሽንፈዋል በቃ ሁሌ ስለ ሰይጣን ስብከት ኧረ ሸም ይያዝህ
ጤነኛዉን ሰዉ ሁሉ ከራሱም ከሞተለትም ከክርስቶስ ጋር አታጣላዉ አስተማሪ መሳዩ
አንተ መታች የሰይጣን ጉዳይ አስፈፃሚ ስለሆንክ መምህሮቻችንን ትቃወማለህ። እመነኝ ዘመናችሁ ያበቃል በሲኦልም ለዘለአለም ይዘጋል። በእንደ እናንተ አይነቶቹ ተብታቢ ደብተራዎችና ቡችሎቻቸዉ ክፉ ስራ ነዉ ቤተ ክርስቲያንና ሀገራችን ወንድም ወንድሙን እየገደለና እሳት እየነደደባት ያለችዉ።፣ የምድራዊዉን ደስታ ብቻ ፈላጊዎች ዘመናችሁ በቅርቡ ያበቃል። እድላቸዉን የተቀሙትንም ከእንደ እናንተ አይነቶቹ የይጣን ተላላኪዎች ጌታ ነፃ ያወጣልቸዋል። በልጆቻችንና በኛ ላይ የምትመትቱት መተት ገና ነፍሳችሁ ከስጋችሁ ሳይለይ በድብቅ በሰራችሁት ሀጢያት ጌታ እያጋለጣችሁ ስለሆነ ወደ ዘለአለም እሳት ከመጣልህ በፊት ንስሀ ገብተህ የቀማኸዉን የባልንጀራህን ህይወት ብትመልስ ይሻልሀል። ለነገሩ እናንተን ወንጌል ከማስተማር ይልቅ ሰይጣንን በአካል ማስተማር ሳይቀል አይቁርም ባይ ነኝ።😈😈😈
መምህር እስኪ ክርስቶስን ስበክ ስለክርስቶስ አብዝተህ ተጨነቅ ሰዉ ስለአጋንንት ይሰብካል ክርስቶስን ወደጎን ትቶ መድሀኔዓለም ይርዳህ
Mezmur 34 setaneb lemanew ende? Eedefetena endatigebu teguna tseliyu yilal ena yehe tselot aydelem? Ye egzabher hail ekonew eyenegeren yalew. Please don’t be negative wendemocheye ehetocheye leyandandu neger akakir awutitachihu gin yazalikal
እርግጠኛ ነኝ አንተ መታች ደብተራ ወይም አስመታችና የሌላዉን ዕድልና ህይወት በመመተት የቀማህ ወይም የሰዶማዊዉ የሉተር ስሪት መናፍቅ መሆን አለብህ። ምን ያለበት ዝላይ አይችልም እንደሚባለዉ ልክ ኦንዳንተ ማለት ነዉ። እኛ ደግሞ በእንዳንተ አይነቶች የሰይጣን ተላላኪዎች በመተቱብን መታቾች እየተሰቃየን ላለነዉ የመምህራችንን ትምህርት በመማር ነፃ የምንወጣበት ዘመን ስለቀረበልን ይህንን ለኛ ትተህ ዉጣልን። ይህም የወንጌል ቃል አንተ ዉስጥ የሰረፀዉን ክፉ መንፈስ ስለሚያቃጥለዉ ነዉ እንዲህ ነገሮችን የምታጣምመዉና ወንጌል አዋቂ መስለህ ለመታየት የምትቃወመዉ። አሁን ማንም መታች ደብተራና አስመታቾቻቸዉ ሊያታልሉን በፍፁም እንደማይችሉ አስረግጬ እነግርሀለሁ።😈😈😈😈
@@ArsemaGebriel19እዉነት ነዉ። ❤❤❤🎉🎉🎉
Amen Amen Amen 🙏
😢😢😢😢😢😢😢
❤❤❤
ቃለህይወት ያሰማልን
አሜን እግዚአብሄር አምላካችን ቃለ ህይወት ያሠማልን
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሠማልን ልቦና ይስጣን
Amen 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ሆይ እባክህ ከክፉ መናፍስታት በማያቀላፋው አይኖችክ ጠብቀን😢😢😢
አቤቱ አምላኬ ሆይ ማሰታዋሉን ሰጠን አዎ በጣም ከባድ ነው ለገባው
Mamher selkehn axhu bakeh lagngh eflglhu
አልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
Abate adarashawat yat naw yamatganyut
Memehirye ❤❤❤
እግዚአብሔር አጋንንትን ይገስፀልን
ማስታወሉን ይስጠን አምልኬ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ በቸርነትህ አስበን 😢😢😢😢😢😢 እኔ ፍጥጥ እያሰብሁ መርሳት አረ ዝብዬ መሳቅ 😭😭😭 ተሰቃየሁ
🤲🙏🤲🙏🤲🤲🙏❤️❤️❤️Ezana 🙏🤲🙏🤲🙏🤲❤️❤️❤️Raishan🙏🤲🙏🤲🙏🤲❤️❤️❤️❤️
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤🎉🎉❤❤amen Amen amen amen ❤❤❤🎉🎉❤❤❤
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ምናልባትም ኮመንቴን ምታዩ ካላቹ ልብ በሉ እኔ በተፈጥሮዬ ሃይማኖቴ ላይ ግድ የለለኝ ይባስ ብሎም ማህተብ አንገቴ ላይ የለለኝ መልካም ስብዕና የለለኝ ማለትም የቤት ልጅ ከሚባሉት ሴቶች ወጣ ያልኩኝ ቃሚ ጠጪ እና አጫሽ ሴት ነኝ ከእራሴ ግን ሁለት የምወደው ባህሪ አለኝ የመጀመሪያው ባለጌ ሴት አይደለውም ሁለተኛው ደግሞ ልሞቺ ነው ብባል እንኳን ለሰው መጥፎ የማስብ ሴት አይደለውም ፣፣እናም ዩንበርሲቲ ተማሪ እያለው የደብተራ መተት ተደርጎብኝ ማንበብ አቅቶኝ አቋረጥኩ የየዋህ አምላክ ሲረዳኝ ግን ከዩንበርሲቲ እኩል የጀመርኩት የግል ትምርትቤት ስለነበረ እሱን ጨረስኩ ሶስተኛ አመትን እንዴት እንደተማርኩ አላውቀውም በጣም ተሰቃይቼ ነው የጨረስኩት መንፈሱ ስላልተጋለጠ ምክንያቱን አላውቀውም ነበር ግን ይጥለኛል ያቃዠኛል እንቅልፍ ይነሳኛል ከሰው ጋር ያደባድበኛል ይጨንቀኛል ብቻ አምሮዬ ልክ አልነበረም ልክ እንደተመረኩ ፀበል ገባው መንፈሱ ተጋለጠ እድሌ እንደተሰለበ እና አምሮዬ እንደተወስደ ለፈለፈ ከዛን ሰባት ቀን ለመጠመቅ ገብቼ ምበላው እንኳን ሳይኖረኝ መንፈሱ ታስሮ አላስወጣ ብሎኝ 8ወር ቆየው ግን ምግብ ላይ ጨምረው ሰተውኝ ስለነበረ እሱ ሲወጣ ከሆዴ ውስጥ በጣም ስቃይ ነበረው እኔም አንቺ ስትድኚ ወደ አሰሩብሽ ሰወች ይመለሳል ስለሚባል ወላዲቷን ለጠላቴ አይስጥ ከማርከኝ ማረኝ ካልማርከኝ እንደፈለክ አድርገኝ እያልኩ ሰማዕቱን እማፀነው ነበር እሱ የለመኑትን አይነሳም ዳንኩኝ ከዛ እንደወጣው ስራ አገኘው ወደቀልቤ መለሰኝ እንደምኞቴ ባንከር ሆንኩኝ ምንም እምነቴ ላይ ደካማ እና ዱርዬ ብሆንም በየዋህነቴ ማረኝ ❤❤❤❤
ሎቱ ስብሃት
ኣቤቱ ደጋግመው እድሌን እምሰልብኝ ብዋጋቸውም እማይቶኝልኝ እቤቱ ልቦና ይስጣቸው🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አቤቱ ልቦና ስጠን😢😢😢😢😢😢🤲🤲🤲🤲🤲🤲
መምህር ልክ ነው
ትክክል አባታቸችን መምህር ግርማ ጥር ወር የትናቸዉ ወንድሜ እባክክን
ትክክል
ቃለህወት ዬሰማልን መምህራችን🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤
አባ ፈውስ የሚሰጡት የት ነው?
@@Aman-if5eo አያት ቅዱሱ ፋኑኤል ቤተክርስቲያን
መቼ መቼ ነው?@@DagmawiGaredew
@@Aman-if5eo ዛሬ ነበረ ሳምንት ይኖራል ብዮ እገምታለሁ
@DagmawiGaredew እሺ አመሰግናለሁ
Amen amen ❤️🙏🙏
መምህር እባክህን በፀሎት አስቡኝ ስነጊወርጊስ
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር❤❤❤
ቃለህት ያሰማልን
Kdus micaale egnanm kedewe yfewusen amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 12❤❤❤❤❤❤❤12❤❤❤