Beha Books (Classroom)
Beha Books (Classroom)
  • 4
  • 3 768
ከስነፍጥረት እስከአሁን የነበረ የተጎጂ አካላት pattern(መንፈስ)
ከሰውነት ክፍላችን አንስቶ እስከ ቤተሰብ፤ ከቤተሰብ እስከ ማህበረሰብ፤ ከማህበረሰብ እስከ ዘፍጥረት፤ ከመላእክት እስከ ሰይጣን የምንጋራው አንድ ነገር አለ።
..
scape goat ወይ black sheep ይባላል። ይሔን pattern እንዴት brake እንደሚደረግ፤ ስላደረጉትም ሰዎች እንማራለን። መልካም ቆይታ🙏
.
links....
.
1. telegrm group for ጽሁፍ👉 t.me/BehailuMulugetaa
2. tegegram group voice, testimony and updates
3. Facebook 👉 t.me/classBeha profile.php?id=100077430210714&mibextid=kFxxJD
4. Twitter (X)👉 @behamulugeta
5 .Tiktok 👉 tiktok.com/@behailu.mulugeta
6. Instagam 👉 behailu.26
7. Telegram(personal)👉 @Behailu120
Переглядів: 1 330

Відео

ወዴት መስጠት እንዴት ከመስጠት በላይ የሆነበት ዘመን።
Переглядів 2,3 тис.9 годин тому
ወዴት መስጠት እንዴት ከመስጠት በላይ የሆነበት ዘመን።
ስሜት አልባነት
Переглядів 738День тому
ስሜት አልባነት
Beha Audio Books
Переглядів 224День тому
Beha Audio Books intro

КОМЕНТАРІ

  • @nigususolomon5843
    @nigususolomon5843 3 години тому

    Mr. Insightful

  • @MapeA777
    @MapeA777 3 години тому

    የኔ ብላክአ ሺፕ ጉአደኛዬ እና ወንደሜ ናቸው ግን እወዳቸዋለው አስኪ በሀ ስለ ocd slemibalw video seralen

  • @abebe7325
    @abebe7325 7 годин тому

    Scapegoat kewchi menfalegew yerasachnen identity gra sayagaban grounded Ande honen endinorn mukera nw bewest yalewn demon lay discriminate anaragm kewechi sew judge lemarge enmokeraln . First fall yetkesetaw mejemerya bza nw yelal j.p

  • @ZelalemTen
    @ZelalemTen 9 годин тому

  • @tarikkefale1766
    @tarikkefale1766 9 годин тому

    የኔ ብላክ ሺፕ የሳሳው ፀጉሬ ነው

  • @johnseleshi5803
    @johnseleshi5803 13 годин тому

    በሀ ሁሌ ነገሮችን የምታድሰው ነገርህ ይመቸኛል አቦ ይመችህ😎

  • @samuelmesfin4882
    @samuelmesfin4882 18 годин тому

    Er channel or group telegram lay

  • @Danielabeni443
    @Danielabeni443 День тому

    Yene black sheep ጹጉሬ እየገባ ነው እሱና የሚያሽቃብጥ ቆንጆ ወንድ

  • @Danielabeni443
    @Danielabeni443 День тому

    ሰላም በሀ የሆነ ነገር ልነግርህ ነው እዚው ያንተ ተማሪ ነኝ ትምህርትህን በጣም ነው ምከታተለው እና ትላንት ማታ ህልም አየው እኔና አንተ እኔ ቤት family ሚተኛበት አልጋ ላይ ተኝተን እያወራን ነው ( sexual አደለም ወንድ ነኝ) እና እኔ አንተን ስለ ego እየጠየኩህ ነው እና እየነገርከኝ እያለ እግራችን አልጋው ላይ እግራችን ስር እባብ አየን ከዛ ዘለን ወረድን ሁለታችንም i think ቅዥት አይመስለኝም ምን እንደሆነ ግን አልተረዳሁም ምናልባት አንተ ትርጉሙን ምታቅ ከሆነ ንገረኝ ?

    • @TsegazeabTariku
      @TsegazeabTariku 16 годин тому

      Pray. Some bad energy wanted you stay down. ምናልባት ራስህን ማየት እጀመርክ ነው። ስለዚህ ገና እያጠራህ ባየህ ቁጥር ሀይልህ ስለሚጨምር ጠላትህ ሰግቶህ ነው። Don't be fear. Give trust for your God. let him guide you. ባህን ለምን እንደምትከታተል አላውቅም። አስተውል። በጉዞህ ሁሌም ፈጣሪህን አስብ። በፍፁም እንዳትፈራ።

  • @covenant_13
    @covenant_13 День тому

    Enatie ena abatie erasu fetarim chimir

  • @nataanilmashuga3534
    @nataanilmashuga3534 День тому

    Yetos doro benelewes "escape goat"

  • @covenant_13
    @covenant_13 День тому

    Qoy enie milew silenie minegirk sew al endie

  • @AbuyeBisratBisratmechal
    @AbuyeBisratBisratmechal День тому

    We got alot thanks..

  • @BethYilma
    @BethYilma День тому

    የኔ black sheap አይምሮዬ ነው.ዝም ብሎ ነው የሚያስጨንቀኝ በቃ

  • @SfraWeg
    @SfraWeg День тому

    I needed to hear this today today today!

  • @henockhenok
    @henockhenok День тому

    ያለፈው videoህ ላይ ነበር እሔንን ልፅፍ የነበረው ዞር ልፃፍልህ አሁን . እራስ ወዳድነቴ በዝቶ አስገረመኝ እራሴን ለመጠበቅ ስል ከራሴ beast ለማውጣት እራሴን ቀጣሁት በፆም እና ምቾት በመንሳት በውሐላ አደገኛ ነገር ከባህራዬ መካከል ተገለጠ በዋላም አንተ ጠባቂዬ ነህ አልኩት እራሴን ገረመኝ እራሴን እንኳን ሳይቀር እየበላውት ነውን ባለማብላት ብዬ አሰብኩ እሔ ብቻ ሳይሆን ክፉኛ የበደሉኝን እዚህች ምድር ላይ ሲኦልን ያሳዩኝን ሰውች እራሴ ላይ ስሆንበት አስተዋልኩ ያን ያህል ጭካኔ እችላለሁ ብዬ አላስብኩም ነበር ለካ በዳዮቼ ልክ ነበሩ እኔ ልጅ ሆኜ እንጂ። ብዙ አግዘኸኛል በሐይልሻ ያ ከስር ቤት የተፈታውት ነኝ።😮

  • @fikirtetadessekassaye-3291
    @fikirtetadessekassaye-3291 День тому

    Black sheep ahun yelebghem Egziabher redtogn atfechachewalehu

  • @fikirtetadessekassaye-3291
    @fikirtetadessekassaye-3291 День тому

    Selam Behailu enkuan wedeaddis channel metah

  • @elyasfitsum415
    @elyasfitsum415 День тому

    What about golden child syndrome

  • @Ruha369
    @Ruha369 День тому

    It was my name from Adefris to Ruha a marvelous transformation, I casted it out long ago

  • @mohammedsurur5053
    @mohammedsurur5053 День тому

    የኔ ብላክ ሽብ አፍጫዬ ነው፣ልጅ ሆኜ ጉራዳ ነክ ሲሉኝ አይገባኝም ነበር ፣መስታወት ላይ ቆሜ አፍንጫ አለኝ እደማንኛውም ሰው ምንድን ነው እሱ እል ነበር ትንሽ ጎርመስ ስል እውነትም ጎራዳ ነኝ ብዬ ማሰብ ብቻ ሳይሆን አታች አረገኝ ፣ ፎቶም ስነሳ በጎን ነው ወይም ብዙ የማያስታውቅ ሲሆን ነው ሴፍ የማደርገው ፣አብዛኛውን እደልተዋለው ።

  • @Ruha369
    @Ruha369 День тому

    🎉

  • @AtsedeGetu
    @AtsedeGetu День тому

    የኔ ብላክ ሺብ ግንባሬ ነው ቢስካከል ብዬ ብዙ ጊዜ የምፈልገው ግንባሬን ነው 😂

  • @behailuwondifraw3194
    @behailuwondifraw3194 День тому

    ሞክሼ በርታልን

  • @fikaduhailu138
    @fikaduhailu138 День тому

    d/nt b/n pain body & pain person?

  • @kalkidanhailuhabte84
    @kalkidanhailuhabte84 День тому

    Black sheep የማደርገው ከሰውነት ክፍሌ ግንባሬን ነው ቀድሜ በመስታወት የማየው😏🙂

  • @abdulmenankamzu7850
    @abdulmenankamzu7850 День тому

    በሀይሌ ትመቸኛለህ ምርጥ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Beemnet0425
    @Beemnet0425 День тому

    Bahi Ethiopian Mystic as always deep content. i wonder on human's psychological complexity and i have been studding these complexity from Hindu and Buddhist mystical and mythological base as someone who have been fascinated on Buddhist since i was a child ......so when i watch your videos i see behind unconscious as a witness not only in my psyche but also the mass unconscious as Carl Yung mentioned it Mystic is someone who had a vivid experience of mass unconscious i amazed by your contents mystical substance and finally i would like to thankyou for your service and willing to share this deep insights it means a lot for us to have you. Beemnet (the Buddhist Ethiopian) from Addis Ababa

  • @mohammedsurur5053
    @mohammedsurur5053 День тому

    የትም የማይገኝ ፣ጥልቅ የሆነ ትምህርት ነው ፣ከስንት እላያችን ካለ ሙሲባ ጋር ነው የምንኖረው አቦ።

  • @eyobtelayneh9509
    @eyobtelayneh9509 День тому

    Yene tanash wendme nw. Htsan eyalen behonew balhonew eketktew nbr, hulunm attraction slemiwesd gena be 7 amete jemro eketektew nbr gn lemn ende mketktew yegebagn ahun yhen video say nw. Ahun lay ke wendme gar pis nen gn dro beljnete yarekut germognal. Be demenefs mnaregachew eyandandu neger logical way sikerb ygermal

  • @DagemYwukks
    @DagemYwukks День тому

    እያዳመጥኩኝ ልክ ማዘር ስትመጣ ሊከካት አልክ አልቻልኩም ሳኩኝ

    • @AtsedeGetu
      @AtsedeGetu День тому

      😂😂😂😂😂አይ በሀ😂

  • @dawitemelese1857
    @dawitemelese1857 День тому

    ምን ሀልከኝ

  • @dawitemelese1857
    @dawitemelese1857 День тому

    ሀንድ ነገር መጠጥ ከቀመስኩ ሀላቆም ምን ይሻለኝሀል

  • @dawitemelese1857
    @dawitemelese1857 День тому

    Hi

  • @mekdessahle
    @mekdessahle День тому

    429 ነኛ subscriber ነኝ Note ያዙልኝ 😂 እንዴት ነው እስካሁን ያላወኩት እረ ተዉ ጥሩ ነገር ስታገኙ share አድርጉ

  • @Ruha369
    @Ruha369 2 дні тому

    🎉

  • @AtsedeGetu
    @AtsedeGetu 2 дні тому

    በሀ እኔ ደሞ ዋና እወዳለው ግን ውሀ ውስጥ ስገባ እፈራለው ❤

  • @AtsedeGetu
    @AtsedeGetu 2 дні тому

    እውነት ነው እህቶቼን እመክራለው ግን ለራሴ አንዳዴ እረሳዋለው ታዲያ እንዳልከው መልሰው እህቶቼ ይመክሩኛል😂😂

  • @eliasabdi2708
    @eliasabdi2708 2 дні тому

    Bahailu Please if possible Please share us your thought about meditation

  • @KIDUS-YOSEF
    @KIDUS-YOSEF 3 дні тому

    🥂❤⚡️🌟☀️

  • @filmonsemere7939
    @filmonsemere7939 3 дні тому

    What's your thoughts on Allan watts books

  • @Minilikminilik-f4f
    @Minilikminilik-f4f 3 дні тому

    ባያዬ ሚኒሊክ ነኝ #

  • @AbelWork
    @AbelWork 3 дні тому

    ከነ ebdetesh nw eko yemtemchign abate ,,,,, atasebi demo tenesh geze nw ,,,,,ye followers kuter ayasasbesh man ,,, hasabochesh እንደ ምስጥ peoplelen mebelatu😉 aykerm Hulum kese eyale yagegnshal bro Bro melkam edel ,,,,

  • @elyasfitsum415
    @elyasfitsum415 3 дні тому

    ምርጥ ነው ግን ተግባር ላይ 0 ሆንኩ

  • @yohanesgirma1892
    @yohanesgirma1892 4 дні тому

    Selecu neni ena gede yeleshe neni mn larege baya

  • @AbelEliyas-w5x
    @AbelEliyas-w5x 4 дні тому

    Bahe mert sew rasehn honh new metaweraw yehe negereh yaskenagnal bante video bezu neger eyetemarku new berta fetare yerdah megermew neger lemjemrya geze coment setsef ena netsnetehn ewdewalew Thnkyou

  • @rezenehaile2828
    @rezenehaile2828 4 дні тому

    ሰላም293 ቤተሰቦች: ቤተሰብ መሆናችን እና በ መምህራችን መሞገሳችን ካልቀረ ይበልጥ ለማበረታታት member ብንሆንስ? እስኪ አስቡበት : ለሱ ብርታት ለኛም ኩራት ነው

  • @mohammedsurur5053
    @mohammedsurur5053 4 дні тому

    ❤ ሳውዲአረቢያ ተገኝተናል

  • @yeabsirasamuel1918
    @yeabsirasamuel1918 4 дні тому

    Beha" betam yemewedew ngr kemeteferaw ngr jerba new " imagine being homophobic Lol i jus said it ironically tho.

  • @ZekaryasAlazar
    @ZekaryasAlazar 4 дні тому

    ከርእሱ ጋር ባይገናኝም ባያ ባለፈው ስለ ሰለሞን ያወራኸው ሀሳብ ላይ ጥያቄ ነበረኝ የሰለሞን ሁሉ ከንቱ የከንቱ ከንቱ ነው አባባል ከ nehlismነት ይልቅ ከ እግዚአብሔር ውጭ አንዳችም ዘላቂ ወይንም ቋሚ ደስታ የለም ዘደ ሚል context አይቀርብም? እኔ በበኩሌ እንደ መፅሐፈ መክብብ በተስፋ የሚሞላኝ እና የህይወትን ውበት የሚያሳየኝ መፅሀፍ የለም ደስታን እንደ foodchain እንድመለከተው ያረገኝና ንስሩ ወይንም አንበሳው (top of the foodchain ) ፈጣሪ ነዉ የሚለ ነዉ ሚመስለኝ ከፈጣሪ በታች ያሉት የደስታ ታይፖች እነ ትዳር ሀገር ቤተሰብነት ጓደኝነት(not the individuals but the form of the connection we have with them) ሁሉ ግን እንደ ሚዳቋ እና እንደ ለምለም ሳር ማብቂያ ጊዜ ያላቸው (bottom of the foodchain)የከንቱ ከንቱ ናቸዉ የሚል ይመስለኛል ያምራል... ያረጋጋኛል ለኔ