zinet የኮቻዋ online sho
zinet የኮቻዋ online sho
  • 508
  • 912 455

Відео

💯🌎ዛሬ ይለያል ወላሂ ማሻአላህ የዛሬው በጣም 1ኛነው ገዝቼው የማላውቀው እቃ ነው!212ሺ950ብር የፈጀው ልዮ ጥቅምት 5/02/217/0967177194
Переглядів 1,6 тис.16 годин тому
🌎ዛሬ ይለያል ወላሂ ማሻአላህ የዛሬው በጣም 1ኛነው ገዝቼው የማላውቀው እቃ ነው!212ሺ950ብር የፈጀው ልዮ ጥቅምት 5/02/217/0967177194
😭😭🙂‍↕️እር ቤተሰብ ዱአ አድርጉ10ሺ395ብር ለወለጋ ተፈናቃይ ወች የሚሆን አስፔዛ !ጥቅምት4 /02/20180967177194/
Переглядів 8502 години тому
😭😭🙂‍↕️እር ቤተሰብ ዱአ አድርጉ10ሾ395ብር ለወለጋ ተፈናቃይ ወች የሚሆን አስፔዛ
ውቢቶ ኮቦቻ
Переглядів 3024 години тому
ውቢቶ ኮቦቻ
ተንታ አጂባር የሚላከው 162ሺ500ብር የፈጀው ውብ የቤት እቃ ጥቅምት /02 /2017/0967177194
Переглядів 1,1 тис.7 годин тому
ተንታ አጂባር የሚላከው 162ሺ500ብር የፈጀው ውብ የቤት እቃ ጥቅምት /02 /2017/0967177194
90ሺ360ብር የፈጀው ጎብየ የሚላክው ውብ የቤት እቃ መስከርም 30/01/2017/0968177194//
Переглядів 1,4 тис.12 годин тому
90ሺ360ብር የፈጀው ጎብየ የሚላክው ውብ የቤት እቃ መስከርም 30/01/2017/0968177194/
ባ37ቲክነስ ከመጂሊስና ከሶፋ መጂሊስ ማንኛው ይጠነክራልማብራሪያ 0967177194/መስከርም29/01/217
Переглядів 1,1 тис.14 годин тому
ባ37ቲክነስ ከመጂሊስና ከሶፋ መጂሊስ ማንኛው ይጠነክራልማብራሪያ 0967177194/መስከርም29/01/217
ከላላ የሚላከው የሁለት ልጆች እቃ 72ሺ84ብርና 38ሺ50ብር የፈጀው ውብ የቤት እቃና መፈርሻ መስክርም !
Переглядів 1,8 тис.16 годин тому
(ከላላ የሚላከው የሁለት ልጆች እቃ 72ሺ84ብርና 38ሺ50ብር የፈጀው ውብ የቤት እቃና መፈርሻ
ጥድ ገቢያ የሚላከው 73ሺ40ብር የፈጀው ውብ የቤት እቃ/መስከርም27/01/2017 0967177194
Переглядів 3,3 тис.19 годин тому
ጥድ ገቢያ የሚላከው 73ሺ40ብር የፈጀው ውብ የቤት እቃ/መስከርም27/01/2017 0967177194
10ሺ 900ብር የፈጀው ለ5አመት ልጂ ስጦታ እናት ለዘላለም ትኑር መስክርም 01/27/2017
Переглядів 84621 годину тому
10ሺ 900ብር የፈጀው ለ5አመት ልጂ ስጦታ እናት ለዘላለም ትኑር መስክርም 01/27/2017
ተዋወቆት እስኪ ስጠብቁት የነበርው መጣ!!
Переглядів 95321 годину тому
ተዋወቆት እስኪ ስጠብቁት የነበርው መጣ!!
እዚሁ ኮቦቻ ሰርፕራሩዝ ለቤተሰብ 360ሺ500ብር የፈጀው ልዬ የቤት እቃወች የቀር የለም!!
Переглядів 3 тис.День тому
ኮቦቻ ሰርፕራሩዝ ለቤተሰብ 360ሺ500ብር የፈጀው ልዬ የቤት እቃወች የቀር የለም!!
48ሺ በ8ሺ6ሜትርና 14ሜትር በ8700ብር ሂሳብ 121ሺ800ብር የፈጀው ውብ ባለሀያ ቲክነስ መስከርም 23/01/2017/0967177194
Переглядів 1,6 тис.День тому
48ሺ በ8ሺ6ሜትርና 14ሜትር በ8700ብር ሂሳብ 121ሺ800ብር የፈጀው ውብ ባለሀያ ቲክነስ መስከርም 23/01/2017/0967177194
ምጥን ሽሮና በርበሪ ለሁለት እናቶች ሰርፕራይዝ 23ሺ650ብር የፈጀመስከርም 22/01 0967177194/
Переглядів 442День тому
ምጥን ሽሮና በርበሪ ለሁለት እናቶች ሰርፕራይዝ 23ሺ650ብር የፈጀመስከርም 22/01 0967177194/
🌍↗️192ሺ345ብር የፈጀው ልጎማ የሚላከው ሙሉ የቤት እቃ መስከረም 21/01/2017/0967177194
Переглядів 1,2 тис.14 днів тому
🌍↗️192ሺ345ብር የፈጀው ልጎማ የሚላከው ሙሉ የቤት እቃ መስከረም 21/01/2017/0967177194
53ሺ185ብር የፈጀው ውብ አስፔዛ ማሻአላህ መስከርም 21/01/2017/0967177194
Переглядів 71114 днів тому
53ሺ185ብር የፈጀው ውብ አስፔዛ ማሻአላህ መስከርም 21/01/2017/0967177194
22ሺ 400ብር ሀይቅ ቢሻናቆ የሚላከው የተማሪ አስፔዛ መስከርም 20/01/2017/0967177194
Переглядів 1,2 тис.14 днів тому
22ሺ 400ብር ሀይቅ ቢሻናቆ የሚላከው የተማሪ አስፔዛ መስከርም 20/01/2017/0967177194
ከላላ የሚላከው 163ሺ500ብር የፈጀው የቤት እቃ መስከረም 19/01/2017/0967177194
Переглядів 1,4 тис.14 днів тому
ከላላ የሚላከው 163ሺ500ብር የፈጀው የቤት እቃ መስከረም 19/01/2017/0967177194
118ሺ270ብር የፈጀው ክላላ የሚሄደ ውብ የቤት እቃ መስክርም 18/01/2017/09671794
Переглядів 1,3 тис.14 днів тому
118ሺ270ብር የፈጀው ክላላ የሚሄደ ውብ የቤት እቃ መስክርም 18/01/2017/09671794
ደስስስ ብሎኛል ዬቱብ ከፈለኝ ጓደኛየ እወድሻለሁ የኔ እቁ !!
Переглядів 1,6 тис.14 днів тому
ደስስስ ብሎኛል ዬቱብ ከፈለኝ ጓደኛየ እወድሻለሁ የኔ እቁ !!
🌏🎁ከላላየሚላከው(188ሺ260ብር!) የፈጀው የቤት እቃ እና መፈርሻወች ልዬ እቃወች መስከርም 16/01/2017 0967177194↗️
Переглядів 1,3 тис.14 днів тому
🌏🎁ከላላየሚላከው(188ሺ260ብር!) የፈጀው የቤት እቃ እና መፈርሻወች ልዬ እቃወች መስከርም 16/01/2017 0967177194↗️
20ሺ410 ብር ብቻ ተጨማሪ እቃ ተንታ አጂባር ሊላክ ነው እቃው መስክርም 15/10/2017/0967177194!!
Переглядів 1,5 тис.14 днів тому
20ሺ410 ብር ብቻ ተጨማሪ እቃ ተንታ አጂባር ሊላክ ነው እቃው መስክርም 15/10/2017/0967177194!!
ከሁሉም በፊት ቤት ያስፈልጋል በስደት ከለፍ ከቆዬ እንድህ ጀግንነት ያስፈልጋል !!
Переглядів 5 тис.21 день тому
ከሁሉም በፊት ቤት ያስፈልጋል በስደት ከለፍ ከቆዬ እንድህ ጀግንነት ያስፈልጋል !!
እዚሁ ኮቦልቻ 158ሺ20ብር የፈጀው ውብ የቤት እቃወች /መስከርም 13/01/2017/0967177194
Переглядів 2,9 тис.21 день тому
እዚሁ ኮቦልቻ 158ሺ20ብር የፈጀው ውብ የቤት እቃወች /መስከርም 13/01/2017/0967177194
🌍↗️አቀስታ የሚላከው{120ሺ740}∆ብር የፈጀው ውብ የቤት እቃ መስከርም 11/01/2017/0967177194
Переглядів 2,3 тис.21 день тому
🌍↗️አቀስታ የሚላከው{120ሺ740}∆ብር የፈጀው ውብ የቤት እቃ መስከርም 11/01/2017/0967177194
82ሺ500ብር የፈጀው አስፔዛና አልባሳት እቃ መስከረም 9/01/2017/0967177194
Переглядів 1,2 тис.21 день тому
82ሺ500ብር የፈጀው አስፔዛና አልባሳት እቃ መስከረም 9/01/2017/0967177194
ውድወንድሞቼ እህቶቼ የሚለው ሰልችቶናል ያልሽው እንደትነሽ
Переглядів 81321 день тому
ውድወንድሞቼ እህቶቼ የሚለው ሰልችቶናል ያልሽው እንደትነሽ
{150ሺ250ብር }የፈጀው ለሚ ወግዲ የሚላክው ሙሉ የቤት እቃ መስከረም {8/01/2017/}{0967177194}
Переглядів 1,5 тис.21 день тому
{150ሺ250ብር }የፈጀው ለሚ ወግዲ የሚላክው ሙሉ የቤት እቃ መስከረም {8/01/2017/}{0967177194}
20ሺ20ብር የፈጀው አስፔዛ !መስከረም 7/01/2017
Переглядів 67828 днів тому
20ሺ20ብር የፈጀው አስፔዛ !መስከረም 7/01/2017
24ሺ760ብር የፈጀው ውብ አልባሳት መስከረም6/01/2017/0967177194
Переглядів 2,7 тис.28 днів тому
24ሺ760ብር የፈጀው ውብ አልባሳት መስከረም6/01/2017/0967177194

КОМЕНТАРІ

  • @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
    @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 24 хвилини тому

    ማሻአላህ ጎበዝ ዚኑ በርቺ

  • @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
    @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 26 хвилин тому

    አረ ሤቶች ተው ሞያ ተማሩ እንዴ? ዳንቴልም ስፌትም ሱፍራም ገዝታችሁ እንዴ በተለይ ዳንቴል ስራውም ቀላል ነወ

  • @ZebaebrahimMesud
    @ZebaebrahimMesud 42 хвилини тому

    ሰዉ ግን ጭቅላት የለዉም ወላሂ

  • @RahmaRahma-tx1vk
    @RahmaRahma-tx1vk Годину тому

    ዜድዬ ትክክል ነሺ ግን እኮ ወላሂ አንዳንዶቹ እቃ ተሰባሪ ስለሆኑ እያደር ይቀየራሉ ባይበዙ እላለሁ እኔም መግዛቴ አይቀርም ግን 300ሺ ብር እሚገዙት ሃገር ሲገቡ ይቆጩበታልብር ያስፈልጋል እቃ ደሞ ቀን እሚሰጥ ነው እላለሁ ካጠፋሁ ይቅርታ

  • @RahmaRahma-tx1vk
    @RahmaRahma-tx1vk Годину тому

    እሚከራይ አለ ወይ ሰው እንደው እስከምለምድ እኔ ገዝቼ ባከራይ

  • @Merem-ht7by
    @Merem-ht7by Годину тому

    ዋጋው ስንትነው ከሱእዲ ገዝቸ ልልክ ነብር

  • @سعادةالاثيوبية
    @سعادةالاثيوبية Годину тому

    የት ነው

  • @makkiamakkia3478
    @makkiamakkia3478 Годину тому

    ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @እሙሙሀመድ-ወ4ፀ
    @እሙሙሀመድ-ወ4ፀ Годину тому

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @RahmaAhalam
    @RahmaAhalam Годину тому

    ማሻአላሕ❤❤❤

  • @ADh-w3h
    @ADh-w3h 2 години тому

    ማሻአላህ፡ነውእህት የኔውድ፡የኢሞሽንቁጥር፡ቀይረሻልደ፡እኔአልሰራልኝብሎነው የኔውድበጣምፈልጌሽነበር

  • @rahmasede
    @rahmasede 2 години тому

    ብርች ዜድዩ

  • @RediRehim
    @RediRehim 2 години тому

    Berchi betam gobez nesh

  • @Sade948
    @Sade948 3 години тому

    በጣም ቡዙ እቃ ገዝታለይ ጡሩነው

  • @TiruwerkAsefa-z9k
    @TiruwerkAsefa-z9k 3 години тому

    በረች በጣም ድካም አለው እናቃለን

  • @KayreyaTamam
    @KayreyaTamam 4 години тому

    ማሻአላህ እህቴበጣምነው የሚያምረው ግንእኔን በሆሳብአናግሪኝ እቃማዘዝእፈልጋለሁ❤❤❤❤❤

    • @KayreyaTamam
      @KayreyaTamam Годину тому

      ሆሳብ ላይአትገቢምሳ ግንአልመለሽልኝም በጣምእየጠበኩሽነው እህቴ

  • @zinetoumer5719
    @zinetoumer5719 4 години тому

    ማሻ አላህ በርች ዜድዬ

  • @wollo1630
    @wollo1630 4 години тому

    የሥራ ብር ያዙ እሕቶቼ እቃ ብዙ አትሠብሥቡ በረች እሕት 👈

  • @jxjddjsrjrje9451
    @jxjddjsrjrje9451 4 години тому

    ማመን መታመን ለራስ እህቴ በርግጥ እኔም እንዳች ነኝ ግን አንዳንድ ጊዜ ይጎዳልም ባለቃዋ እቃዋ የተገዛበትን ብር ያችንም የድጋም ዋጋ እንደምትከፍል ተስፋ አደርጋለሁ በተረፈ በርች እህታችን

    • @jxjddjsrjrje9451
      @jxjddjsrjrje9451 2 години тому

      እስኪ ኢትዮጵያ ስላለው ውሃ ማጣርያ አስረጂኝ ዜድ እንደ አረቦቹ ከቧንቧው ጋር ኮንታክት ሁኖ ነው የሚሰራው ወይስ እየቀዳን መጨመር እንችላለን ሌላው ማቀዝቀዝስ ይችላል አይደል ? በናትሽ መልሽልኝ ከቃየ ጋር እድትገዙልኝ እፈልጋለሁ ግን መጀመርያ ማወቅ አለብኝ ስለ እቃው

  • @LubabaYousif
    @LubabaYousif 5 годин тому

    🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💯💯💯💯💯💯

  • @SaraKwt-u6r
    @SaraKwt-u6r 5 годин тому

    ❤️🥰❤️🥰

  • @ሀዊየወሎልጂ
    @ሀዊየወሎልጂ 5 годин тому

    የመዲምን እቃ እያዩ ብራቸውግ ለቃ ብቺ ለሚጨረሱ የመዲም ቅመሞቺ እራሳቺሁን አስተካክሉ ነገ ታለቅሳላቺሁ የ20 ሺብር እቃ በቃ ነው ሆ

  • @rahmahassen-e9p
    @rahmahassen-e9p 5 годин тому

    አረቁጥርሺንውደዋየ ወረፍልያዝ😢

  • @saedasaeda6813
    @saedasaeda6813 6 годин тому

    ማሻአላህ አላህያግዝሺውዷ

  • @saedasaeda6813
    @saedasaeda6813 6 годин тому

    ማሻአላህ ያበደነው

  • @MariamYousif-g4c
    @MariamYousif-g4c 6 годин тому

    ማሻአላሕ

  • @mariamfanta5656
    @mariamfanta5656 6 годин тому

    ዜድ ለምን ሰዉ ትመርጫለሽ አመልሽም😳😳

  • @ማማ-ጐ6ኰ
    @ማማ-ጐ6ኰ 6 годин тому

    ማሻአላህ በጣም ያምራል በርች ዜድየ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tube3507
    @tube3507 6 годин тому

    ማሻ አላህ የሚራይ ቤት ፈልጊልኝ ማሬ

  • @HHh-dx1gy
    @HHh-dx1gy 6 годин тому

    ማሻአላህ, የኔዉዴ እህት አላህ ያግዚሺ ❤❤❤❤

  • @خديجهمحمد-ذ1ت
    @خديجهمحمد-ذ1ت 6 годин тому

    እረጅም እድሜ ማዘርዬ

  • @خديجهمحمد-ذ1ت
    @خديجهمحمد-ذ1ت 7 годин тому

    ማሻአላህ ዜድ ሠላምነሽ

  • @ummAniyyaa
    @ummAniyyaa 8 годин тому

    Wawrwb maroche Like argu ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zeinabjamal8108
    @zeinabjamal8108 9 годин тому

    እህት በቅርብ አዝሻለሁ ወረባቦ ታደርሽልኛለሽ

  • @خديجهمحمد-ذ1ت
    @خديجهمحمد-ذ1ت 9 годин тому

    ማሻአላህ ዜድ ባረካላህ ፊኪ የስደተኞች እናትነሽ❤❤❤❤

  • @wynitomohy1775
    @wynitomohy1775 10 годин тому

    ማሻ አላህ ለእቃው ግን ሱቅ ልትከፍት ነው ወይስ የሁለት ሰው ነው እጥፍ ሆነብኝ ይቅርታ አድርጉልኝና እህቶቸእቃስገዙ ዋናዋና ተገዛችሁ ሌላ ውን እየሰራችሁ ለምን አትገዙም በዛ ላይ በየ ጊዜው ፋሽን ይቀየራል ብሩንስራብሰሩበትአይሻልም የሀገራችን ኑሮ መቸም የታወቀ ነው እዚህ አረቦችን እያያችሁእቃባታበዙምንይሰራል 😢😢😢አልደከማችሁም መሰለኝ ከመቶሽበላይባታወጡ ወላሂስገቡነውየሚለዬችሁእዚህሁናችሁ አታቁትም በተለይም ገብታችሁያልተመለሳችሁ ታው ሁለ ተኛ ከመ ሰደድ አሁኑ ያዙ 😢😢😢

  • @rahmasede
    @rahmasede 10 годин тому

    10kእናገባት

  • @sihamTube8091
    @sihamTube8091 10 годин тому

    ማሸአላህ

  • @Samira22Samira22-ul8fs
    @Samira22Samira22-ul8fs 10 годин тому

    ማሻአላህ

  • @emanSeid-be8yo
    @emanSeid-be8yo 10 годин тому

    ማሻአላህ ጥሩ ነዉ ግን እህቶች ይሄን ሁሉ እቃ ከመሰብሰብ ብሩን ብታሰቀምጡ ይሻላል አንዳንድ ነገር አሰፈላጊ የሆነዉን ግዙ እቃ አታብዙ

  • @እሙሙሀመድ-ወ4ፀ
    @እሙሙሀመድ-ወ4ፀ 13 годин тому

    አድክላስለቃውብቻያሰፈልጋልማሻአላህግንእቃባታበዙእህቶችዋና ዋናወችይበቃሉ እደአረቦችእቃ መሰብሰብ

  • @fatimaa9853
    @fatimaa9853 13 годин тому

    ማሻ አላህ በደስታ የመትጠቀሜበት ያርግልሽ ለልጅ ሰርግ ለልጅ ሀቂቃ ማውጫ ለልጅ ማስመረቂያ ለቁረአን መደገሻ ያርግልሽ እህቴ ዜድ አላህ ይገዝሽ

    • @mehboobamufti6519
      @mehboobamufti6519 11 годин тому

      አሚን ማር አወን የሴትልጆች እናትነኝ ኢሻላህ ማሬ አመግናለሁ

    • @fatimaa9853
      @fatimaa9853 6 годин тому

      @@mehboobamufti6519 አላህ ያሳድግልሽ እኔም አለችኘ አንድት ያይኔ ማረፊያ የስደት ስጦታየ

  • @sikosilo1951
    @sikosilo1951 14 годин тому

    አሠላሙአለይኩም ወረህመቱላህ ወበረካቱሁ እህቴ ማሻአላህ ደስይላል እና እኔም እፈልጋለሁ ከላላ ወረድ ደገር ታደራሽልኛለስ ቁጥር አስቀመጪ❤❤

  • @Saada-f5l
    @Saada-f5l 14 годин тому

    ማሻአላህ ያምራል እቃው ግን እህቶች ያኔ ሀገር ገብታችሁ አይታችሁት በቆይ 50ሺ በላይ እቃ አትረትቡም ነበር ወላሂ ብር መንቀሳቀሻ ነው ከመንም በላይ የሚስፉልገው እቃ አስፈላጊ ከሆነ ዛሬ አንድ ነገ አንድ ትገዛላችሁ እየሰራችሁ በትርፋ እዘዙ ግን ብርም ያዙ ወላሂ ይህ ሁሉ ቆርቆር አይረባሽም ያለመስሪ ስላየሁት ነው ሂጀ ልብ ግዙ እህቶች

    • @አሞየየወሎዋ
      @አሞየየወሎዋ 8 годин тому

      አይሰሙምእህት ሱቅይከፍቱበትይመስላል

    • @ሉሉ
      @ሉሉ 6 годин тому

      ልክ ብለሻል❤❤❤

    • @zamzammuhammad8449
      @zamzammuhammad8449 3 години тому

      ሳህ

    • @Seadayemam-dr7ln
      @Seadayemam-dr7ln Годину тому

      በትክክል እኔ ሰባት አመት ሰርቼ የሰራሁት ቤት ገጠር ነበር ለመኖር አልመች ብሎኝ ነው የተመለስኩት 😢

  • @medinatube5989
    @medinatube5989 14 годин тому

    ዚዙ ተይ እህቴ በቂ ብር ይላኩና በራሳቸው ግዥላቸው ደሞ የራስሺን መንቀሳቀሻ ጨምረሺ ገዝተሺ አላቅልሺም እንዳትባይ ሁሉም ሰው እንደ አንች ላይሆን ይችላል የእህትነት ምክሬነው❤ ለእቃው ማሻአላህ

    • @zinet4861
      @zinet4861 7 годин тому

      ❤የኔ አንደኛ እህት❤❤❤ የኔም ስጋትነው❤

  • @ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ

    ጎበዝ በርች ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @AlimatAlimat-g8n
    @AlimatAlimat-g8n 15 годин тому

    ማሻአላህ

  • @mehboobamufti6519
    @mehboobamufti6519 15 годин тому

    ወላሂ ለሰውክብ አለት ስልክትመልሳለች ትገዛላቺሁአለቺ ሰገዱልኝ አትልም የስራሰውናት የእኔ በሁለቀንነው የተገዛው መሻአላበሉ ያበናት🌹🌷🌺

  • @mehboobamufti6519
    @mehboobamufti6519 15 годин тому

    መሻአላህ ዚነትየ ጀዛሽአላህ ኸይር አመሰግናለሁ ማሬ

  • @ربيعهإبراهيم-د7خ
    @ربيعهإبراهيم-د7خ 15 годин тому

    ማሻአላህዜድበርቺ💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹