- 81
- 52 997
ጥሞና | Timona
United States
Приєднався 14 лют 2018
ስንቶቻችን በየቀኑ መጽሐፍ ቅዱስን የማንበብና የመጸለይ ልምምድ አለን? የእግዚአብሔርን ቃል (መጽሐፍ ቅዱስን) ዕለት ዕለት ማንበብ እጅግ ብዙ ጠቀሜታ አለው። ለእግር መብራት የሆነው ቃል መንገድን ያበራል። የእግዚአብሔርን ቃል የሚያነብ ሰው የእግዚአብሔርን ድምፅ ለመስማት ጆሮዎቹ የተከፈቱ ናቸው። ግሳፄንና ምክርን እውቀትንም ያገኛል። ከሁሉ በላይ የፈተናን ቀን ማሸነፍ የሚቻለው በእግዚአብሔር ቃል ነው። ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በዲያቢሎስ በተፈተነ ጊዜ “እንዲህ ተብሎ ተጽፏል” በማለት በእግዚአብሔር ቃል ሀይል ሰይጣንን እንደኮረኮመው መጽሐፍ ቅዱስ ይነግረናል። ዳዊትም በመዝሙሩ ‘አንተን እንዳልበድል ቃልህን በልቤ ሰወርሁ’ (መዝ (119፡19) በማለት በልብ የተሰወረ ቃል በሀጢያትና በፈተና ቀን አፅንቶ እንደሚያቆም ይናገራል። ሰው የፈጠረውን የእግዚአብሔርን ምሳሌ እንዲመስል ወደ ፍፁም ሙላትም እንዲያድግ በየቀኑ የእውቀት ምንጭ የሆነውን የእግዚአብሔርን ቃል ሊመገብ ይገባዋል።
ምንተስኖት ገበየሁ ወልደአማኑኤል (ዶ/ር)
ምንተስኖት ገበየሁ ወልደአማኑኤል (ዶ/ር)
የእግዚአብሔር እጅ--- Mintesnot G. Woldeamanuel
ተመሳሳይ መል እክቶች ሲጫኑ ወዲያው እንዲደርሳችሁ ይህንን ቻነል ሰብስክራይብ አድርጉ።
ua-cam.com/channels/yJNp5b_3JlFYAcBnHlyUdg.html
እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
ua-cam.com/channels/yJNp5b_3JlFYAcBnHlyUdg.html
እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
Переглядів: 83
Відео
ኢየሱስን መከተል የሚጠይቀው ዋጋ... በምንተስኖት ወልደአማኑኤል... Mintesnot Woldeamanuel
Переглядів 133Місяць тому
ተመሳሳይ መል እክቶች ሲጫኑ ወዲያው እንዲደርሳችሁ ይህንን ቻነል ሰብስክራይብ አድርጉ። ua-cam.com/channels/yJNp5b_3JlFYAcBnHlyUdg.html እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
የኢየሱስ ሁለት ቤተሰቦች
Переглядів 1422 місяці тому
ተመሳሳይ መል እክቶች ሲጫኑ ወዲያው እንዲደርሳችሁ ይህንን ቻነል ሰብስክራይብ አድርጉ። ua-cam.com/channels/yJNp5b_3JlFYAcBnHlyUdg.html እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
ኃጢአት የሌለበት ይውገራት...
Переглядів 449 місяців тому
#Classical_Mezmur #marsil_tv_worldwide #Meskerem #ethiopiangospelsong #አዲስ_መዝሙር #mezmure #christian_music_2021 #donkeytube #comedianeshetu #ethiopia #motivation #lovestory #dinklejoch #dinqlejoch #tiktokers #Ethiopiancomedy #ebstv #Ethiopian #ethiopianmusic #amharicmovies2022 #lovestorymovie #comedian #ድንቅልጆች #ebssundayshow #Haddiszematube #ሐዲስዜማ #hope music Ethiopia #AmharicTube #abelbirhanu #...
ያስጨነከኝ ለመልካም ሆነልኝ
Переглядів 789 місяців тому
#Classical_Mezmur #marsil_tv_worldwide #Meskerem #ethiopiangospelsong #አዲስ_መዝሙር #mezmure #christian_music_2021 #donkeytube #comedianeshetu #ethiopia #motivation #lovestory #dinklejoch #dinqlejoch #tiktokers #Ethiopiancomedy #ebstv #Ethiopian #ethiopianmusic #amharicmovies2022 #lovestorymovie #comedian #ድንቅልጆች #ebssundayshow #Haddiszematube #ሐዲስዜማ #hope music Ethiopia #AmharicTube #abelbirhanu #...
እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ባይሆን...
Переглядів 579 місяців тому
#Classical_Mezmur #marsil_tv_worldwide #Meskerem #ethiopiangospelsong #አዲስ_መዝሙር #mezmure #christian_music_2021 #donkeytube #comedianeshetu #ethiopia #motivation #lovestory #dinklejoch #dinqlejoch #tiktokers #Ethiopiancomedy #ebstv #Ethiopian #ethiopianmusic #amharicmovies2022 #lovestorymovie #comedian #ድንቅልጆች #ebssundayshow #Haddiszematube #ሐዲስዜማ #hope music Ethiopia #AmharicTube #abelbirhanu #...
Holy Spirit መንፈስ ቅዱስ
Переглядів 5510 місяців тому
Holy Spirit መንፈስ ቅዱስ #Classical_Mezmur #marsil_tv_worldwide #Meskerem #ethiopiangospelsong #አዲስ_መዝሙር #mezmure #christian_music_2021 #donkeytube #comedianeshetu #ethiopia #motivation #lovestory #dinklejoch #dinqlejoch #tiktokers #Ethiopiancomedy #ebstv #Ethiopian #ethiopianmusic #amharicmovies2022 #lovestorymovie #comedian #ድንቅልጆች #ebssundayshow #Haddiszematube #ሐዲስዜማ #hope music Ethiopia #Amhar...
ክርስቲያን እንዴትና ማንን ይምረጥ? በምንተስኖት ወልደአማኑኤል Mintesnot Woldeamanuel
Переглядів 1 тис.Рік тому
ክርስቲያን እንዴትና ማንን ይምረጥ? እግዚአብሔር ዲሞክራት ነው ወይስ ረፓብሊካን? ለእግዚአብሔር ዋና የሆነና የሚቆረቆርለት፤ ከጎኑም የሚቆምለት ፖሊሲ ወይም ፕሮግራም የቱ ነው? እግዚአብሔር የእኔ የሚለው ፓርቲስ አለ ወይ? እግዚአብሔር ላልተወለዱ ህፃናት የሚቆረቆረውን ያህል ተወልደው በችግር፣ በድህነት፣ በጦርነት፣ በዘረኝነት፣ ፍትህ በማጣት ለሚሞቱት ይቆረቆራል? የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር ስለሚወጡ ፖሊሲዎችና ፕሮግራሞች ያንን ስለሚያረቁና ስለሚያቀነቀኑ ፖለቲከኞችና የፖለቲካ ፓርቲዎች ምን ይላል? የእግዚአብሔር ዋጋ የሚሰጣቸው ነገሮች ምንድን ናቸው? እግዚአብሔር ስለፖለቲከኞች ግላዊ ባህሪይ እና እሴቶች ግድ ይለዋል ወይ?...
ለተሃድሶ እጅ ለእጅ መያያዝ በምንተስኖት ገበየሁ ወልደአማኑኤል- Mintesnot Gebeyehu Woldeamanuel
Переглядів 104Рік тому
ተመሳሳይ መል እክቶች ሲጫኑ ወዲያው እንዲደርሳችሁ ይህንን ቻነል ሰብስክራይብ አድርጉ። ua-cam.com/channels/yJNp5b_3JlFYAcBnHlyUdg.html እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
"እኔ ግን..." በምንተስኖት ገበየሁ ወልደአማኑኤል
Переглядів 4312 роки тому
ይሄ መልዕክት "እኔ ግን..." ብሎ አይኖቹን እግዚአብሔር ላይ የተከለን ሰው ያስተዋውቀናል:: በዚህ አስቸጋሪ በሆነ ዘመን እንደ ሚክያስ "እኔ ግን..." ያሉ ብቻ መጽናናትን ያገኛሉ:: ሚክያስ ራሱን ተመልክቶ፣ ባለስልጣናትን ቃኝቶ፣ መልካም በተባለው እንኳን ተስፋ ቆርጦ መጨረሻ ላይ "እኔ ግን..." ብሎ እግዚአብሔርን ተስፋ ማድረግ ሲጀምር ታላቅ ነገር በሕይወቱና በሚያለቅስላት በእስራኤል ሲሆን፤ ደግሞም በጠላቶቹ ላይ ሲጓደድ እናያለን። (ትንቢተ ሚክያስ 7:1-10) አዳምጡት፣ ተባረኩበት፣ አካፍሉት! ተመሳሳይ መል እክቶች ሲጫኑ ወዲያው እንዲደርሳችሁ ይህንን ቻነል ሰብስክራይብ አድርጉ። ua-cam.com/channels/yJ...
"የእግዚአብሔር ቤት ፈርሶ..." በምንተስኖት ገበየሁ ወልደአማኑኤል
Переглядів 3212 роки тому
"የእግዚአብሔር ቤት ፈርሶ..." በምንተስኖት ገበየሁ ወልደአማኑኤል
ዘር፣ ዘረኝነትና ክርስቲያን- በምንተስኖት ገበየሁ ወልደአማኑኤል #Racism #ዘረኝነት
Переглядів 7212 роки тому
ዘር፣ ዘረኝነትና ክርስቲያን- በምንተስኖት ገበየሁ ወልደአማኑኤል #Racism #ዘረኝነት
6ቱ የበረከት ቁልፎች (ምሳሌ 3:1-12)- በምንተስኖት ገበየሁ ወልደአማኑኤል #prosperity #ብልጽግና
Переглядів 2,9 тис.2 роки тому
6ቱ የበረከት ቁልፎች (ምሳሌ 3:1-12)- በምንተስኖት ገበየሁ ወልደአማኑኤል #prosperity #ብልጽግና
Love your Enemies ጠላቶቻችሁን ውደዱ በምንተስኖት ገበየሁ ወልደአማኑኤል
Переглядів 3603 роки тому
Love your Enemies ጠላቶቻችሁን ውደዱ በምንተስኖት ገበየሁ ወልደአማኑኤል
A ONE MINUTE MESSAGE -- ኢየሱስ የሰላም ምንጭ Jesus the Prince of Peace
Переглядів 8 тис.3 роки тому
A ONE MINUTE MESSAGE ኢየሱስ የሰላም ምንጭ Jesus the Prince of Peace
የ2ኛ ጴጥሮስ ተከታታይ ትምህርት ትምህርት 1 ክቡር እምነት ክቡር ተስፋ (ክፍል 1)
Переглядів 2 тис.3 роки тому
የ2ኛ ጴጥሮስ ተከታታይ ትምህርት ትምህርት 1 ክቡር እምነት ክቡር ተስፋ (ክፍል 1)
የ2ኛ ጴጥሮስ ተከታታይ ትምህርት ትምህርት 2 ክቡር እምነት ክቡር ተስፋ (ክፍል 2)
Переглядів 1,4 тис.3 роки тому
የ2ኛ ጴጥሮስ ተከታታይ ትምህርት ትምህርት 2 ክቡር እምነት ክቡር ተስፋ (ክፍል 2)
ትምህርት 23 በመጨረሻ ዘመን እንደሚኖር ትውልድ እንዴት እንኑር?
Переглядів 3883 роки тому
ትምህርት 23 በመጨረሻ ዘመን እንደሚኖር ትውልድ እንዴት እንኑር?