Gera-show Live - Dereje Gerawork
Gera-show Live - Dereje Gerawork
  • 106
  • 624 741

Відео

"እስኪ እጅህን አውጣ አለኝ" አርቲስት ሃይሉ መርጊያ
Переглядів 6332 роки тому
"እስኪ እጅህን አውጣ አለኝ" አርቲስት ሃይሉ መርጊያ
"Lets Vote" - The Gera-show Live Host speaks about elections!
Переглядів 1,9 тис.3 роки тому
"Lets Vote" The Gera-show Live Host speaks about elections!
የጣና ሐይቅ ተራስ መቼ ነው ? - ጣናን ከእንቦጭ እንታደግ ማኅበር ፕሬዚዳንት ከሆኑት ከዶ/ር ሰለሞን ክብረት ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ - በጌራ ሾው ላይቭ
Переглядів 2844 роки тому
የጣና ሐይቅ ተራስ መቼ ነው ? - በጌራ ሾው ላይቭ ጣናን ከእንቦጭ እንታደግ ማኅበር ፕሬዚዳንትና በዩኒቨርስቲ ኦፍ ካሊፎርኒያ የኤፒዲሚዮሎጂያዊ ምክንያቶች ተመራማሪ ከሆኑት ከዶ/ር ሰለሞን ክብረት ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ - በጌራ ሾው ላይቭ
የአባይ ግድብና የዲያስፖራው ሚና ከዲያቆን ዮሴፍ ተፈሪ ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ - በጌራ ሾው ላይቭ
Переглядів 5734 роки тому
የአባይ ግድብና የዲያስፖራው ሚና ከዲያቆን ዮሴፍ ተፈሪ ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ - በጌራ ሾው ላይቭ
Dr. Menna Demessie - VP of Research & Policy Analysis at the CBCF Speaks On Gera-show Live!
Переглядів 1,1 тис.4 роки тому
"Those black enslaved African Americans didn’t do the work they did for us Ethiopians will not even be in the United States." Dr. Menna Demessie - Vice President of Research & Policy Analysis at the Congressional Black Caucus Foundation Speaks On Gera-show Live!
በቤተክህነትና ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ከቀሲስ ልዑልሰገድ ኃ/ማሪያም ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ በጌራ ሾው ላይቭ.
Переглядів 1224 роки тому
በቤተክህነትና ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ከቀሲስ ልዑልሰገድ ኃ/ማሪያም ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ በጌራ ሾው ላይቭ.
አርቲስት ሃይሉ መርጊያ በጌራ ሾው ላይቭ ክፍል - 3 Artist Hailu Mergia Speaks on Gera-show Live - Part 3
Переглядів 1,7 тис.4 роки тому
ልዩ በሆነ ኢትዮጵያዊ የሙዚቃ አጨዋወት ስልቱ ዓለምን እያስደመመ ከሚገኘው ከታዋቂው አርቲስት ኃይሉ መርጊያ ጋር በአዲሱ አልበሙ እና በኢትዮጵያ የሙዚቃ ታሪክ ዙሪያ የተደረገ ቃለ ምልልሰ ክፍል - 3
እውነት ቻይና አፍሪካን እየረዳች ነውን? Dr. G. Ayittey Speaks On Gera Show Live About Africa - China Relationship
Переглядів 4004 роки тому
እውነት ቻይና አፍሪካን እየረዳች ነውን? ከዶ/ር ጆርጅ አይቴ ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ Dr. George Ayittey speaks On Gera Show Live About Africa - China Relationship
Former Presidential Candidate of Liberia, MacDella Cooper Speaks about China-Africa Relationship.
Переглядів 1,3 тис.4 роки тому
Former Presidential Candidate of Liberia, MacDella Cooper Speaks on Gera-show Live about the Uncertain China-Africa Relationship.
በኮሮና ቫይረስ ተይዘው የዳኑት እና በቨርጂኒያ ነዋሪ የሆኑት የህክምና ባለሙያ ወይዘሮ ህይወት በላቸው በጌራ ሾው ላይቭ
Переглядів 9 тис.4 роки тому
በኮሮና ቫይረስ ተይዘው የዳኑት እና በቨርጂኒያ ነዋሪ የሆኑት የህክምና ባለሙያ ወይዘሮ ህይወት በላቸው በጌራ ሾው ላይቭ
ከአቶ ዮሴፍ ስዩም ጋር ኮሮና ቫይረስ ያሉባቸውን ቦታዎች በቀላሉ ለማወቅና እርዳታ ለማድረስ እንዲጠቅም ሆኖ በፈጠሩት ነፃ አፕ ዙሪያ የተደረገ ቃለ ምልልስ
Переглядів 3224 роки тому
ከአቶ ዮሴፍ ስዩም ጋር ኮሮና ቫይረስ ያሉባቸውን ቦታዎች በቀላሉ ለማወቅና እርዳታ ለማድረስ እንዲጠቅም ሆ በፈጠሩት ነፃ አፕ ዙሪያ የተደረገ ቃለ ምልልስ
በ COVID-19 ምክያት በዋሺንግተን ዲሲ እና አካባቢው አርዳታ ለሚያስፈልጋችሁ ኢትዮጵያውያን እና እርዳታ መስጠት ለመትፈልጉ ሁሉ ነፃ የስልክ መስመር ተከፈተ
Переглядів 3974 роки тому
ኮሮና ቫይረስ ባስከተለው ችግር ምክያት በዋሺንግተን ዲሲ እና አካባቢው አርዳታ ለሚያስፈልጋችሁ ኢትዮጵያውያን እና እርዳታ መስጠት ለመትፈልጉ ሁሉ መገናኛ እንዲሆን ዳያስፖራ ቴሌቪዥን ነፃ የስልክ መስመር (Helpline) ከፈተ
ኮሮና ቫይረስ ያሉባቸውን ቦታዎች በቀላሉ ለማወቅና እርዳታ ለማድረስ እንዲጠቅም ሆኖ በፈጠሩት ነፃ አፕ ዙሪያ አቶ ዮሴፍ ስዩም ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ!
Переглядів 2534 роки тому
ኮሮና ቫይረስ ያሉባቸውን ቦታዎች በቀላሉ ለማወቅና እርዳታ ለማድረስ እንዲጠቅም ሆ በፈጠሩት ነፃ አፕ ዙሪያ አቶ ዮሴፍ ስዩም ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ!
“ኢትዮጵያ ውስጥ ኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ተገኘ የተባለው የባህል መድሃኒት መረጃው የፈጠነ ነው” አሉ ዶክተር አበበ ሐረገወይን!
Переглядів 1 тис.4 роки тому
“ኢትዮጵያ ውስጥ ኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ተገኘ የተባለው የባህል መድሃኒት መረጃው የፈጠነ ነው” አሉ ዶክተር አበበ ሐረገወይን! Dr. Abebe Haregewoin Speaks on Gera-show Live about the current COVID-19 Situation in Ethiopia!
የገጣሚና ደራሲ ቴዎድሮስ አበበ አስገራሚ ግጥምና አጭር ቃለ ምልልስ በጌራ ሾው ላይቭ
Переглядів 1724 роки тому
የገጣሚና ደራሲ ቴዎድሮስ አበበ አስገራሚ ግጥምና አጭር ቃለ ምልልስ በጌራ ሾው ላይቭ
Former Candidate for US Congress & The Founder Of USDFA Mr. Ted Alemayehu Speaks On Gera-show Live!
Переглядів 7944 роки тому
Former Candidate for US Congress & The Founder Of USDFA Mr. Ted Alemayehu Speaks On Gera-show Live!
አርቲስት ሃይሉ መርጊያ በጌራ ሾው ላይቭ ክፍል - 2 Artist Hailu Mergia Speaks on Gera-show Live - Part 2
Переглядів 1,8 тис.4 роки тому
አርቲስት ሃይሉ መርጊያ በጌራ ሾው ላይቭ ክፍል - 2 Artist Hailu Mergia Speaks on Gera-show Live - Part 2
አርቲስት ሃይሉ መርጊያ በጌራ ሾው ላይቭ ክፍል - 1 Artist Hailu Mergia Speaks on Gera-show Live - Part 1
Переглядів 2,6 тис.4 роки тому
አርቲስት ሃይሉ መርጊያ በጌራ ሾው ላይቭ ክፍል - 1 Artist Hailu Mergia Speaks on Gera-show Live - Part 1
ጠያቂዋ ተጠየቀች - Helen show host Helen Mesfin speaks on Gera-show Live
Переглядів 70 тис.5 років тому
ጠያቂዋ ተጠየቀች - Helen show host Helen Mesfin speaks on Gera-show Live
Inspiring Story of Speaker and Talkshow Host of Gera-show Live Dereje Gerawork (Gera)
Переглядів 1,3 тис.5 років тому
Inspiring Story of Speaker and Talkshow Host of Gera-show Live Dereje Gerawork (Gera)
ፈጣሪ አምላክ መፈናቀልን ሳይሆን መፋቀርን ያበዛላን”
Переглядів 6565 років тому
ፈጣሪ አምላክ መፈናቀልን ሳይሆን መፋቀርን ያበዛላን”
The Co-Founder of International Fund For Africa Ms. Seble Nebyeleul Speaks On Gera-show Live!
Переглядів 4,5 тис.5 років тому
The Co-Founder of International Fund For Africa Ms. Seble Nebyeleul Speaks On Gera-show Live!
Former Ethiopian Television Journalist Genet Mitike Speaks On Gera-show Live
Переглядів 11 тис.5 років тому
Former Ethiopian Television Journalist Genet Mitike Speaks On Gera-show Live
Mr. Tebabu Assefa Speaks On Gera-show Live
Переглядів 8765 років тому
Mr. Tebabu Assefa Speaks On Gera-show Live
The Young Helen Kassa Motivate the Young Ethiopian Diaspora on Gera-show Live!
Переглядів 4,2 тис.6 років тому
The Young Helen Kassa Motivate the Young Ethiopian Diaspora on Gera-show Live!
“ የአንድ ሀገር ውድቀት ከቋንቋ መበላሸት ይጀ ምራል “ ከስመ ጥሩው ገጣሚ እና ደራሲ ቴዎድሮስ አበበ ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ
Переглядів 6 тис.6 років тому
“ የአንድ ሀገር ውድቀት ከቋንቋ መበላሸት ይጀ ምራል “ ከስመ ጥሩው ገጣሚ እና ደራሲ ቴዎድሮስ አበበ ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ
በኢትዮጽያ ወቅታዊ ሁኔታዎችና መፍትሄዎች እንዲሁም በመንፈሳዊ እሴቶቻችን ዙሪያ ከአቶ አቤል ጋሼ ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ
Переглядів 3336 років тому
በኢትዮጽያ ወቅታዊ ሁኔታዎችና መፍትሄዎች እንዲሁም በመንፈሳዊ እሴቶቻችን ዙሪያ ከአቶ አቤል ጋሼ ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ
ለእቴጌ ጣይቱ ብጡል በሀገራችን የመታሰቢያ ሃውልት ማቆም አይጠበቅብንም? ከአርቲስት ዓለምጸሃይ ወዳጆ ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ በጌራ ሾው ላይቭ!
Переглядів 2,4 тис.6 років тому
ለእቴጌ ጣይቱ ብጡል በሀገራችን የመታሰቢያ ሃውልት ማቆም አይጠበቅብንም? ከአርቲስት ዓለምጸሃይ ወዳጆ ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ በጌራ ሾው ላይቭ!
ለጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዓብይ አህመድ አምስተኛ መጽሀፉን መታሰቢያ እንዲሆን ካደረገው ከዶ/ር አስግድ ሀብተወልድ ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ
Переглядів 3,5 тис.6 років тому
ለጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዓብይ አህመድ አምስተኛ መጽሀፉን መታሰቢያ እንዲሆን ካደረገው ከዶ/ር አስግድ ሀብተወልድ ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ

КОМЕНТАРІ

  • @yilikalanteneh9651
    @yilikalanteneh9651 12 днів тому

    ይሄን ይወናስ የሚባል ስውየ ምታቀርቡት እውነት ትክክለኛ ሙሁር ጠፍቶ ነው?

  • @AliAhmed-gl1pu
    @AliAhmed-gl1pu 3 місяці тому

    አደራሻ እንደት እናግኘ

  • @bezuneshnigussie975
    @bezuneshnigussie975 3 місяці тому

    Brilliant mind brother tackle all unbelievable challenge and passed in the help of God

  • @Hana_tube
    @Hana_tube 3 місяці тому

    ሰላም ጤና ይስጥልን በጣም ትክክል ስደተኛች ላይ በደንብ ሊሰራበት ይገባል አንድ ወይም ሁለት ሰው ብቻ አይደለም የሁላችንም ትብብር ያሻዋል!!!?

  • @yeshiworkgashu3192
    @yeshiworkgashu3192 3 місяці тому

    Sorry to say British is the source of racism against Black race more than any country 😂

  • @shashukeleta5428
    @shashukeleta5428 3 місяці тому

    Incredible story, but I really feel sorry for his mom, who couldn't forgive herself for leaving her firstborn child behind and failed to get him back. She is struggling with guilt consciousness.

  • @jennyrayman2505
    @jennyrayman2505 3 місяці тому

    Underneath this man is a lost soul waiting to be found, i feel.

  • @Alemye777
    @Alemye777 3 місяці тому

    God bless your heart❤️

  • @buruktaitlegessee
    @buruktaitlegessee 3 місяці тому

    Amazing interview I appreciate the way you both talking. 👌🙏

  • @አንለይዋበ
    @አንለይዋበ 3 місяці тому

    The host is not talented

  • @mengistutenager7634
    @mengistutenager7634 6 місяців тому

    አድራሻው ለመናገር ምንድነው የማትደፍሩት እንዴ ችግራችንን ለመናገርኮ አድራሻ ያስፈልጋል እናንተን መስማት ብቻ ምንትርጉም አለው

  • @YasinLegesse
    @YasinLegesse 7 місяців тому

    አድራሻ 1:02:55

  • @melakuteferi7269
    @melakuteferi7269 7 місяців тому

    ዲያስፖራ የሚለውን ግዩራን ብትይው?

  • @TameruBetru
    @TameruBetru 7 місяців тому

    ዶ/ርአንተነህሰ ሰለሞትሰጠው የህክሞናቸትንተኘናናመፍትሄ አመሠግንሃሉሁ እዚህ አዲስ አባ ያለዉ ክሊንክህ ስሙን ብትገልፅልኝ በቅድምያ አመሠጠግናለሁ ታሞሩ ከአዲስ አባ

  • @serawitneberegn3971
    @serawitneberegn3971 8 місяців тому

    #ሀገር

  • @MuhammedSeyid-ft8qr
    @MuhammedSeyid-ft8qr 8 місяців тому

    Adirasha yettinawa siliki.quxirii.faligeniw

  • @commonthoughts8582
    @commonthoughts8582 8 місяців тому

    Menna is so smart and beautiful.

  • @meharetugedele
    @meharetugedele 9 місяців тому

    አንተ ኢትዬጵያዊ ሊቅ እንድትረዳጅ እፈልጋለሁ አድራሻህን አላቅመ ጻፍልኝ

  • @Bio650
    @Bio650 9 місяців тому

    የነሱ ጣጣ ነው ለዚህ ያበቃን

  • @SintayhuEyu
    @SintayhuEyu 10 місяців тому

    አድራሻህ የት ነው ?ባክህ ዶክ

  • @tesfayekifle1969
    @tesfayekifle1969 11 місяців тому

    ሀይሉ ጥሩ ሰርተህልናል በጣም እናመሰግንሀለን፡፡ የአንተ አይነት ሙዚቀኛ በዚህ ዘመን ማን ነው? እርግጥ ነው ሙላቱ ትልቅ ቦታ ይሰጠዋል፡፡ ነገር ግን የአንተ ስራዎች የኑሮአችን መገለጫ እስኪመስሉ ውብ ናቸው በዘመንም አይሻሩም፡፡

  • @EthiopiaYibekanal-ew6ce
    @EthiopiaYibekanal-ew6ce 11 місяців тому

    Why is he bragging about raising funds, it is not a big deal. Today even people with no degree can raise much more money than what he claims he has done. He is useless Amhara elite. Typical for where he comes from, they claim, claim, claim, it is in their blood. He and many like him are destroying Ethiopia simply because they claim this and they claim that to an extent they become genocidal.

  • @aberalemma
    @aberalemma Рік тому

    It's an amazing moving story. Thx Ato Dereje for presenting people like Chancellor Dr. Lemin? Sisay

  • @berhanuhirpe3703
    @berhanuhirpe3703 Рік тому

    ዳክታር.እታነህ.እባክህ.እድረሽህ.ብቃማ

  • @Gedimam1
    @Gedimam1 Рік тому

    This is an amazing project. Where does it stands?

  • @berhanuhirpe3703
    @berhanuhirpe3703 Рік тому

    እባካትእድረሸብቃመ.እድስእባነው.ወይስ.እማርካ

  • @KelleyWise-pu8nl
    @KelleyWise-pu8nl Рік тому

    You’re right, it's a fact that quitting booze not only makes your world a better place to be in, good things start to “magically” happen and the energy is insane! Steffon Barkload's Quit Drinking Forever, that’s the best shortcut I go’ogled that took less than a week to work without suffering withdrawal.

  • @EskeliRoriso
    @EskeliRoriso Рік тому

    እባካቹ አድራሻውን ሲጡን

  • @DagneMelaku-gu5vh
    @DagneMelaku-gu5vh Рік тому

    Betam.des..yemil.zeba.new.lehulachihum.selam.ybzalachihu.

  • @ermiasmehari3557
    @ermiasmehari3557 Рік тому

    Please anyone who see this message can send me his contact

  • @keditube7321
    @keditube7321 Рік тому

    የዘበኑ ፓለቲካ ምድር አይመችህ ሥንት እንዳልለፉፐመንከባከብ ቲገባቸው

  • @nastech-train4123
    @nastech-train4123 Рік тому

    ይቅርታ የዶክተርን ሊሻን ካሳ አድራሻ ላኩልኝ ወይም አገናኙኝ ዘመዷ ነኝ ትዕግስቱ እባላለሁኝ

  • @amyt2400
    @amyt2400 Рік тому

    FYI -The English part of this interview begins at about the 2:27 mark.

  • @meskeremsaunier4216
    @meskeremsaunier4216 Рік тому

    Thank you 👍😍❤️

  • @raheltsegaw4415
    @raheltsegaw4415 Рік тому

    Yze sewye malk yat tv lay nabere ymserew Ethiopia eyale

  • @mikaelabebe9385
    @mikaelabebe9385 Рік тому

    ለምን የዶ/ር አንተነህ ሮባ ያገርቤቱን ስልክ አትስጡንም

  • @musafukiisea5257
    @musafukiisea5257 Рік тому

    Haylu. Merga. Supre. Man

  • @amsaleeshetu2485
    @amsaleeshetu2485 Рік тому

    ኮራሁብሽ የኔ ቆንጆ

  • @agachana523
    @agachana523 Рік тому

    አአ አድራሻ

  • @omerta8529
    @omerta8529 Рік тому

    " beenyaa" Afaan Oromoo word in Amharic "ካሳ" ማለት ነዉ።

  • @ibrahimnoor6117
    @ibrahimnoor6117 Рік тому

    በየ ዘመኑ ኢትዮጵያ ከምታፈራቸው ምርጥ ስዎች አንዱ ነው እድሜ ጤና እንመኝልካለን

  • @hailuabebe2249
    @hailuabebe2249 Рік тому

    Ale,I know him many, many years ago in D.C still he looks wonderful, even we had show together at Howard University in 1982, I was playing with Gasha band + Ethiopian Artists.... anyway good to see you brother..

  • @aberakumesa6165
    @aberakumesa6165 Рік тому

    አድራሻቹ ዬት ነው

  • @mamok3479
    @mamok3479 2 роки тому

    Ato Gebreyes Begna is a good story teller , all his achievements sounds like fiction and are had to believe. I am sure there is more to his story which he wasn’t telling us.

  • @derejeshimelis4875
    @derejeshimelis4875 2 роки тому

    የሃይሉ መርጊያን ሙዚቃ ለመጀመርያ ግዜ የሰማሁት መርካቶ ከአመዴ በታች አንድ ስሙን የማላስታውሰው ሙዚቃ ቤት በር ላይ ሳልፍ ነው። እሽም፣እሽም የሚል ቢት ያለው ሙዘቃ ከበሩ ላይ አቁሞ አስቀረኝ እና በ5 ብር ካሴቱን ገዛሁት። እስከአሁን ከሃያ አመት በላይ ይህ ካሴት ለማስታወሻ ይኖራል። ሃይሉ መርጊያ ታላቅ እና ምርጥ የሙዚቃ ባለሙያ ነው። ስሰማው ውዬ ብድር አልጠግበውም።

  • @muliyekibret7354
    @muliyekibret7354 2 роки тому

    የኢትዮጵያ የሚሰሩ ቢነግሩን ከነቦታው

  • @hussienbahru1317
    @hussienbahru1317 2 роки тому

    በጣም ደሰ የሚል ኘሮግራም ነው.ግን የዶክተር አተነህ የአሜሪካ ሆነ የአዲሰ አበባ አድራሻ አሳውቁን.

  • @ethioacat4641
    @ethioacat4641 2 роки тому

    አቶ ቀሐምወርቅ ደበበ መሬት ትቀበሎት ይሆን? ልጆቾ ላይ ቤት ሽጠው የሞች እናታቸውን ማስታወሻሽጠው እርሶ ወደ አሜሪካ ተመለሱ። ምን ያለ ዝቅጠት ነው? ትውልዱ ከናንተ ምን ይማር? ደሞ ልትዘምር መሞከርህ? ደፋር ነህ

  • @user-rn9sv6ls6l
    @user-rn9sv6ls6l 2 роки тому

    Title is earned given by the people.

  • @user-rn9sv6ls6l
    @user-rn9sv6ls6l 2 роки тому

    What a joke? How can you be a prince to the people you don’t even know? I remember Janhoy, he was true Ethiopian who had self respect in spite of western domination. He considered himself equal with the west, and earned admiration of the world. You even hate you and your sister hate Ethiopianess and prefer marrying outside. What a shame you call yourself a prince.