7 PODCAST
7 PODCAST
  • 4
  • 45 148
ፓ/ር ዳዊት እውነተኛ አገልጋይ ነዉ ? || ብሩክ ደረጀ || BIRUK DEREJE #pentecostal #tiktokvideo #ethiopia
የ subscribe በተኗን በመጫን ብቻ ቤተሰብ ይሁኑ። 7 podcast በየ ሳምንቱ ለ እናንተ ለተወደዳችሁ ቤተሰቦቻችን የምናቀርበው ሳምንታዊ program ነው።
@sevenpodcast #ethiopia #pentecostal #ebs #tiktokvideo #duet
Переглядів: 3 152

Відео

ከእህቴ ቢለሃ ተቀብያት ||አማኑኤል አንተነህ || Emmanuel Anteneh #ethiopia #pentecostal #tiktokvideoከእህቴ ቢለሃ ተቀብያት ||አማኑኤል አንተነህ || Emmanuel Anteneh #ethiopia #pentecostal #tiktokvideo
ከእህቴ ቢለሃ ተቀብያት ||አማኑኤል አንተነህ || Emmanuel Anteneh #ethiopia #pentecostal #tiktokvideo
Переглядів 6 тис.2 місяці тому
የ subscribe በተኗን በመጫን ብቻ ቤተሰብ ይሁኑ። 7 podcast በየ ሳምንቱ ለ እናንተ ለተወደዳችሁ ቤተሰቦቻችን የምናቀርበው ሳምንታዊ program ነው። #ethiopia #pentecostal #tiktokvideo
እንደ TB-Joshua ካልቀባኽኝ ብዬ ተራራ ላይ ወጥቻለው ll አማን ሻሎም ll AMAN SHALOM #tiktokvideo #pentecostal #ethiopiaእንደ TB-Joshua ካልቀባኽኝ ብዬ ተራራ ላይ ወጥቻለው ll አማን ሻሎም ll AMAN SHALOM #tiktokvideo #pentecostal #ethiopia
እንደ TB-Joshua ካልቀባኽኝ ብዬ ተራራ ላይ ወጥቻለው ll አማን ሻሎም ll AMAN SHALOM #tiktokvideo #pentecostal #ethiopia
Переглядів 23 тис.3 місяці тому
የ subscribe በተኗን በመጫን ብቻ ቤተሰብ ይሁኑ። 7 podcast በየ ሳምንቱ ለ እናንተ ለተወደዳችሁ ቤተሰቦቻችን የምናቀርበው ሳምንታዊ program ነው። የተለያዩ ሃሳቦች እና ጥያቄዎች ካሏችሁ በእነዚህ ማስፈንጠሪያዎች አማካኝነት በ Instagram ያናግሩን
ታዋቂዋ አገልጋይ ወንድማችን ሞቶ አልዘምርም አለች ll ዘማሪ - ይሳቅ ሰዲቅ ll YISHAK SEDIK #podcast #protestant #tiktokvideoታዋቂዋ አገልጋይ ወንድማችን ሞቶ አልዘምርም አለች ll ዘማሪ - ይሳቅ ሰዲቅ ll YISHAK SEDIK #podcast #protestant #tiktokvideo
ታዋቂዋ አገልጋይ ወንድማችን ሞቶ አልዘምርም አለች ll ዘማሪ - ይሳቅ ሰዲቅ ll YISHAK SEDIK #podcast #protestant #tiktokvideo
Переглядів 13 тис.5 місяців тому
የ subscribe በተኗን በመጫን ብቻ ቤተሰብ ይሁኑ። 7 podcast በየ ሳምንቱ ለ እናንተ ለተወደዳችሁ ቤተሰቦቻችን የምናቀርበው ሳምንታዊ program ነው። የተለያዩ ሃሳቦች እና ጥያቄዎች ካሏችሁ በእነዚህ ማስፈንጠሪያዎች አማካኝነት በ Instagram ያናግሩን Eyosi Terefe eyosi_terefe?igsh=MWYxM2d1OHRzdXh1bg Jimmy ( eyosi_terefe?igsh=MWYxM2d1OHRzdXh1bg ) Beriyaw jimmy_beriyaw_official?igsh=MTZwbDY4YW92amx3bw Nahom ( jimmy_beriyaw_o...

КОМЕНТАРІ

  • @samidane
    @samidane 11 днів тому

    ዘይት እና ውሃ ከምትገዙ መፅሐፍ ቅዱስ ግዙ የሚለው ንግግር ለአንድ አንዶች አሳቢ መስለው ስም በማጥፋት ለሚገኝ የገቢ ምንጭ ሲጠቀሙት ከዛ ያለፈ ደግሞ አንድ አንድ ግለሰቦች ደግሞ ለችግሮቻቸው መፍትሄ ሆኖ በሰው ጥበብ እና እውቀት መድሃኒት ያልተገኘላቸው በሽታዎች ፈውስ ሆኖ ተመልክተናል። ሌላም በመንፈሳዊ አለም ደግሞ በአንድ አንድ ግለሰቦች በመንፈሳዊ አለም ምክንያት ለሚፈጠር በተግባራዊ አለም ጭንገፋዎች መፍትሄ ሆኖ አይተነዋል። ስለዚህ እነዚህን ሁለት ጉዳዮች ለንፅፅር ብናቀርባቸው መፅሐፍ ቅዱስ እንደሚል በምድር አንድ ነፍስ በክርስቶስ አምኖ ንስሃ በሚገባ በሰመይ አምላክ መልአክቶች ዘንድ ታላቅ እልልታ እና የደስታ ምንጭ ሲሆን በምድር ላይ ደግሞ በደዌ እና በተለያየ የመንፈስ አሰራር ለተያዙ ሰዎች ሁነኛ መፍትሄ እና የፈጣሪ አዳኝነትን ሰዎች አምነው ጌታን ለማመስገን እና ለመከተል በቂ ምክንያት ሆኖ ተመልክተናል። ስለዚህ በነዚህ ሁለት ተቃራኒ ሃሳቦች ላይ ለሚነሳ ጥያቄ እንደየፈርጁ ብናየው አይሸጥም የሚለው እና የሚሸጠው አካል የሚመዘኑት ተግባራዊ በሆኑ ኩነቶች ነው። ስለዚህ ውድ ክርስቲያኖች የእግዚአብሔር አሰራር ልዩ ልዩ መሆኑን አውቀን ይሄን ጉዳይ በሰዎች የእምነት ብንቀበለው የተሻለ ነው። ካጠፋው እና ከተሳሳትኩኝ አርሙኝ? ይቅርታ አድርጉልኝ! በዚህ ሃሳቤ ላይ ለመነጋገር እና ለመሞገት የሚፈልግ ካለ በማንኛውም መንገድ ለመነጋገር እና ለመማማር ዝግጁ ነኝ። ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ!!!

  • @geditube4902
    @geditube4902 24 дні тому

    Zeyit enigezalen min agebahe

  • @jaforbahrain356
    @jaforbahrain356 24 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dagimshewatatek604
    @dagimshewatatek604 Місяць тому

    What a talk? Aman bless you ❤❤❤❤❤

  • @Ziwi506
    @Ziwi506 Місяць тому

    የአቋም ሰው ደስ ይለኛል። እናም የአቋም ሰው ከዕውቀት ጋር ነህ ትመቸኛለህ። ጥቂት ካንተ ጋር የማልስማማባቸው መፅሐፍ ቅዱሳዊ አስተምህሮዎች ቢኖሩም በጣም ነው ምወድህ፣ ምሰማህም። ትልቅ ነገር አለህ ጠብቀው። ወደፊት በብዙ እጠብቅሀለሁ።

  • @sahayneshss5718
    @sahayneshss5718 Місяць тому

    Dimtsachu yistekakel tebarekuu😘

  • @TigistGoshu-pv1ny
    @TigistGoshu-pv1ny 2 місяці тому

    አአባክህ የብረሩክን እዴት ማግኘት እንደምንችል ጠቁመኚ ስለ ትብብር አመሰግናለሁ

  • @RedietMersha-cx5fw
    @RedietMersha-cx5fw 2 місяці тому

    ሰላም ወንድሞች መጣም ጥሩ ነው ግን አንዳንዴ ትጠይቁና ሀሳቡን አታስጨርሱትም ጥያቄ ካላችሁ ሲጨርስ ጠይቁት የልምድ ማነስ ይመስለኛል ከሀሳብ ሀሳብ አትዘሉ ብሩኬ ግን ጥሩ አስተማሪ ነው

  • @biki3498
    @biki3498 2 місяці тому

    በፍጹም የእንግዳችሁን አሳብ አታስጨርሱም እስኪ አዳምጡ አሳቡን ከጨረሰ ብሃላ ጠይቁት አድምጡ ለሁልት ክርክር አስመሰላችሁት ጥየቃችሁት ንግግሩን ለመዳመጥ እድል ስጡት ለምን ታቃርጡታላችሁ

  • @ndagne7394
    @ndagne7394 2 місяці тому

    Interive mitaregu lijoch batem ateyayekachu lik aydelem kumuneger newu woyes comedi lemahen asbachihu newu ateyeykkachu yedibiral betam,esti entem degmachiihu iyut betam yestelal,mejameriam liju yemaymeinut sewoch gan newu yemetawu

  • @eyerusmare7262
    @eyerusmare7262 2 місяці тому

    Guys tiyake sititeyiku the guest gideta wedenate simet indimeta atasgedidut…..gedeta yenanten hasab support mareg yelebetim

  • @user-hp8pl1xi6e
    @user-hp8pl1xi6e 2 місяці тому

    Jo go to school

  • @Aman-mt2kr
    @Aman-mt2kr 2 місяці тому

    ወንድሞች ፕሮግራማችሁ ይገርማል ያመጣችሁት ሰዎች ድንቅ ናቸው እባካችሁ አድማጮቻችሁን ተረዱ። የዘፈቀደ ጥያቄዎችን አይጠይቅም ከፕሮግራሙ መጀመሪያ በፊት ጥያቄዎችዎን ይፃፉ ፣ ብዙ አይቀልዱ እና እንግዳዎን ያዳምጡ ።

  • @honeyb4984
    @honeyb4984 2 місяці тому

    Bruke is trying to be politically correct!

  • @mintesinotamehaofficial
    @mintesinotamehaofficial 2 місяці тому

    ጥሩ የውይይት ጊዜ ነበራችሁ😊

  • @user-sn3fd4vx2r
    @user-sn3fd4vx2r 2 місяці тому

    ለመረዳት ጠይቁ። ክርክር አደረጋችሁት። አማንን አንዳዳመጣችሁት ብሩክን ማዳመጥ ነበረባችሁ። ወገንተኝነት ይታይባችኋል።

  • @user-rz6mo7nw1n
    @user-rz6mo7nw1n 2 місяці тому

    ክርስትያኖች መሆን ካለባችሁ aman Shalom ሁኑ😮

  • @hewotkonjo1801
    @hewotkonjo1801 2 місяці тому

    Gemash daresh aqomeku???????

  • @Sosina-lv1gn
    @Sosina-lv1gn 2 місяці тому

    Awo enem yihe siltan ye couslu new biye amnalew gen couslochu lemn sirachewn endemayseru alawkem

  • @gonfstsehay5797
    @gonfstsehay5797 2 місяці тому

    እይይይይ ሁለት የተምታታ ነገር ነው ሃሰተኛ አልልም እውነተኛ ግን እገሌ እና እገሌ የተጨነቀው ነብይ ነኝ ባይ ስለሆነ ነው

  • @ejigayehuasfaw2855
    @ejigayehuasfaw2855 2 місяці тому

    ሰላም ጂሚዬ አንተ እንዳልከው ዝሙት ስታደርግ ያገኝዋትን ሴት አምጥተው እግሩ ስር ስታመነዝር አገኘናት ሲሉት ከናንተ መካከል ኃጢያት የሌለባት ይውገራት ብሎ ሲል እያንዳንዳቸው ወደ ውስጥ እራሳቸውን ተመልክተው ድንጋያቸውን ጥለው ሄዱ ኢየሱስም አንቺ ሴት ከሳሾችሽ የት አሉ ሲላት አንድስ እንኳን አለች ኢየሱስም ሒጂ ደግመሽ ኃጢያትን አትስሪ ብሎ አላት ።ኢየሱስ እኮ አምላክ ነው ከማን ጋር ይህች ሴት ኃጢያት እንደሰራች ያውቃል ግን ማናቸውንም አጋልጦ አሳልፎ አልሰጠም ስለዚህ ተጠያቂው ሰውም እንደሚለው ትንቢት ተናጋሪው ቢናገር ችግር የለውም በብልሀት ይላል ችግር አለው የዘንድሮ ነቢያቶች ግን እርስ በርስ ሲያጋጩ ነው የሚታየው።በአጠቃላይ የሰውን ኃጢያት በአደባባይ ጌታም አያጋልጥም ነበያቶችም ማጋለጥ የለባቸውም ካጋለጡም እነሱ ነብያት አይደሉም።

    • @ejigayehuasfaw2855
      @ejigayehuasfaw2855 2 місяці тому

      ይሄ አገልጋይ በአጠቃላይ እንደመፅሐፍ ቅዱስ ሳይሆን የሚመልሰው አገልጋዮችን ተደግፎ ነው እውነት በጠየቃችሁት ልክ እንደመጵሐፍ ቅዱስ አይመልስም የሚይዘው የሰዎች ልምምድ አለበት

  • @beriyaw
    @beriyaw 2 місяці тому

    የተወደዳችሁ የ 7 PODCAST ቤተሰቦች አክባሪና መካሪዎቻችን ፤ በ አዲስ አቀራረብ በ አዲስ studio በ አዲስ camera በ አዲስ mic እና አቀራረብ ተከስተናል። ያለንበትን የ ለውጥ progress እያያችሁ እንደሆነ እናምናለን ። ከዚህም በተሻለ በ ቆንጆ ቆንጆ ስራ ወደ እናንተ ዘወትር እንድንመጣ የሚያበረታን አብሮነታችሁ አይለየን። ዛሬም ለምትሰጡን አሳብ በራችን ክፍት ነው። ተባረኩ።❤❤😊😊

    • @የቤትልጅ
      @የቤትልጅ 2 місяці тому

      እንዴት ነዉ ጥሩ ያስሸቅላል የፖድካስት ሟሽሟጠጥ??

  • @AbcdAbd-iv4ky
    @AbcdAbd-iv4ky 2 місяці тому

    🎉🎉🎉🎉

  • @zinumelak2385
    @zinumelak2385 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BvsJl
    @BvsJl 2 місяці тому

    🎉🎉 ተባረኩ

  • @user-le7bo2xw9w
    @user-le7bo2xw9w 2 місяці тому

    ❤❤❤

  • @ewnetyasarfal
    @ewnetyasarfal 2 місяці тому

    🥰🥰🥰

  • @tsesl4059
    @tsesl4059 2 місяці тому

    😂😂😂ሐሰተኛ ነው አልልም አለለም

  • @yirgealemadane8443
    @yirgealemadane8443 2 місяці тому

    ተባረኩ❤🎉

  • @tsesl4059
    @tsesl4059 2 місяці тому

    በጣም ምርጥ አቀራርብ ነው 👏👏

  • @nafkotedana5363
    @nafkotedana5363 2 місяці тому

    ❤❤❤

  • @derejetadesse3216
    @derejetadesse3216 2 місяці тому

    ደስ የሚል ቃለ ምልልስ ነው አማን ትልቅ አምሮ ያለው ሰው አከበርኩህ

  • @user-hs4gz2db8q
    @user-hs4gz2db8q 2 місяці тому

    Amaniye enkuan terafk Enkuan egzyabihar radek enwedhalen bertaln

  • @amanuelshura145
    @amanuelshura145 2 місяці тому

    Lea mejemiriya gize mulu podcast ayewu aman shalom big love big respect

  • @MercyZerihun-mf8vp
    @MercyZerihun-mf8vp 2 місяці тому

    ፕሮግራማችሁ አስተማሪ ነው ግን እባካችሁ ቀልዱን ሳይሆን መልክቱን እንስማው

  • @hirutabebe5426
    @hirutabebe5426 2 місяці тому

    Aman bante lay slalew tsega Egzyabher yemesgen. Tebarek, yabzaleh. Wendemoch berek belulegn, bertu……❤❤❤❤

  • @user-nl3ur2wi2j
    @user-nl3ur2wi2j 2 місяці тому

    we love u eyesus abatachen ante lebachen weset nk lante sibal aba hulun entewaln baymeselm entebekekaln❤❤❤❤😢😢

  • @LackyBoy-vr9yn
    @LackyBoy-vr9yn 2 місяці тому

    በጣም አሪፍ ነው ቀጥሉ ግን የልጅቷን ነገር አሰሙም በሰላም ነው የተደማመጣችሁ ብታወሩ አሪፍ ነው እንግዳው ደሞ እንዲያወራ እድል ስጡት እንጂ በተረፈ ለኔ አሪፍ ነው በርቱ ቀጥሉ

  • @nuniyattesfaye1765
    @nuniyattesfaye1765 2 місяці тому

    beka endezi aynet podcast new yemnfelgew dekamamchenen share yemnadergebet be glse yemnawerabet. bertu Egziabher yerdachehu.

  • @user-gn3yf5cl7o
    @user-gn3yf5cl7o 2 місяці тому

    ዛሬ የሰላም ሰው ጋብዛችኋል......የባለፈው ልጅ ግን አደገኛ ቦዘኔ ነበር

  • @Travelsmart-c6k
    @Travelsmart-c6k 2 місяці тому

    Ere amanuelin mesmat new yeminfeeligew . Leingidaw idil situt

  • @PinelDawit
    @PinelDawit 2 місяці тому

    እኔን ብቻ ይመስለኝ ነበር እንደዚህ አይነት ስሜት ውስጥ የምገባው የእውነት ምን ያህል ከባድ ስሜት እንዳለው ሰው ይረዳኝ ይሆን ጌታስ ምን ነው ችላ ያለኝ ለምንድን ነው እላለው አማኒ ጌታ ይባርክህ አንተ እየተናገርክ powerful የሆነ ነገር ውስጤን እተሰማኝ ነው ያዳመጥኩት Blessing all ❤

  • @user-pe7xe7tr9b
    @user-pe7xe7tr9b 2 місяці тому

    እሷ ታውራ!! እንጅ 😂

  • @betelasefa8546
    @betelasefa8546 2 місяці тому

    Des tilalachu❤❤

  • @Betun484
    @Betun484 2 місяці тому

    ለእንግዳቹ እድል ስጡት እንጂ እንዴ😂😂

  • @SelamSelam-ov4it
    @SelamSelam-ov4it 2 місяці тому

    Yepente cherch eko ahun ahun kecloub ayleyim like metebabeshna gela masaya new

  • @shalomMK12
    @shalomMK12 2 місяці тому

    አማን አማን ነው ምንድነው እያየን ያለነው 😢😢😢

  • @betsitariku3151
    @betsitariku3151 2 місяці тому

    be egziabher ketay BINI DESALEGN( deg neh) esun akrbut be getaaaaaaaaaa

  • @user-xi3md5lv8v
    @user-xi3md5lv8v 2 місяці тому

    The girl is not for podcast please teweta ayeee

  • @MarekegnFikru
    @MarekegnFikru 2 місяці тому

    Ye ewnet egzabher amlak yibarkih yibarkachuh ......amesegnalehu!!!!!